Пікірлер
@etetumamo264
@etetumamo264 31 минут бұрын
addrasha yet naw
@adugnaabdissa5563
@adugnaabdissa5563 59 минут бұрын
Berchi
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik Сағат бұрын
❤❤❤በርቺ ቃሎችሽ ትልልቅ መልእክት ያዘሉ ናቸው
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 3 сағат бұрын
Amlak abayin Etiopia fetere ingi Cairo aydelem. Slezhim Ethiopia tefetrowan lemetekem yegibz fekad atteyikim.
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu7up6mn2k
@user-gu7up6mn2k 5 сағат бұрын
ባረች ጎበዘ ኢትዬጵውነሽ
@btbt4487
@btbt4487 5 сағат бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥☝️💪
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 6 сағат бұрын
ጎበዝ tanks .
@abebekidane5216
@abebekidane5216 7 сағат бұрын
እውነት ነው ከነ አሜሪካ መቀላቀሉ ለነገ ማይባልበት ነው ነገር ግን በአረብ ሀገር ላይ ያሉ ዜጎቻችን እንደማስፈራሪያ እየተጠቀሙበትስ እንደሆነ አይተኸዋል ዋናውና ትልቁ ተብዬ በእኔ እይታ ትክክለኛ መፍትሄ ነው ብዬ ምደመድመው ይሄ ኮሪደር ጮሮራጨብራሪት ቤተመንግስት ምናምን እያልን በስንት ምጥ የተገኘን ዶላር ኢንዱስትሪን ከማስፋፋት ይልቅ ውበት ላይ ማቶከሩ በጣም ያሳዝናል ውበትን ሚጠላው የለም ነገር ግን የፈጠራ ባለሞያዋችንና የኢንደስሪው ባለቤት ከልብ ቢበረታቱና በቢሊየኖች ብር መደገፉ መውጫ ቀዳዳ ይመስለኛል
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 12 сағат бұрын
ስስት/ስግብግብነት ከፖለቲከኞች'አችን አንፃርስ እንዴት ይታያል?? ከእኔ ሌላ ሌላው ጥንቅር ይበል የሚል እሳቤ፣ ከልጅነት በኋላ በአዋቂነት፣ ከሆነ ዕድሜ በኋላ አይከሰትም ወይ?? "ፖለቲካ የስግብግብነት ልጅ ነው" አንድ አባት ሲሉ ሰምቻለሁ። እና ሰዎችን በህግ አለማፈናፈን/ማፈን/መገደብ ስስታምነት/ስግብግብነት አይደለም ወይ?? ከምስጋና ጋር🎉
@wudemulugeta2296
@wudemulugeta2296 13 сағат бұрын
የመስገብገባችን መጠን ስለበዛ አንድ ቤት ያለው ሁለት አንድ መኪና ያለው ሁለት ለማረግ መሯሯጥ አያቶቻችን ስንቱን አስተምረው ለወግ ማረግ አብቅተዋል እኛ ግን የቤት አገልጋያችንን እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር አልቻልንም
@aynalemwoldegiorgis18
@aynalemwoldegiorgis18 15 сағат бұрын
9
@MerhawitMerhawit-g6v
@MerhawitMerhawit-g6v 16 сағат бұрын
etecare.lሕጋዊorno.መልሱ እንጂ
@rnages1921
@rnages1921 16 сағат бұрын
yes
@EdenTadesse-de7bj
@EdenTadesse-de7bj 18 сағат бұрын
Era ketay 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FurtunaKnfe
@FurtunaKnfe 19 сағат бұрын
Betam new yewdedkut yh film
@ayamidel
@ayamidel 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤wow
@EliasDegefe
@EliasDegefe 19 сағат бұрын
Download yinurew
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 21 сағат бұрын
አሁን ወቅቱ ክረምት ነው ትምህርት ቤት ተዘግቷል ወጣቶች በቀበሌ ተደራጅተው አገሩን ማፅዳት አለባት እኛ ድሮ በመንግስቱ ዘመን ድንጋይ እየተሸከምን የቀበሌ አዳራሽ ሰርተናል ቡና ለቅማም ነበር መሰረተ ትምህርትም ያስተማሩ አሉ የአሁኑም ትውልድ መስራት አለበት እላለሁ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 21 сағат бұрын
በጋውን ሁሉ ሳይፀዳ ቱቦው ለቆሻ መክተቻ የሚመስላቸው ክረምቱ ሲመጣ ቢንጫጩ ጎርፍ ቢወስዳቸው ምን ይገርማል እድገት እና ቆሻሻ አብሮ አይሄድም ለፎቅ ብቻ ሳይሆን ለ መንገዱንም ትኩረት ቢሰጥ እላለሁ እኔ በበኩሌ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 21 сағат бұрын
ለሰዉ ማስተማር ያስፈልጋል ምንም አይሰማም ሰው ላይ መሰራት አለበት ቅጣት መቅጣት ቆሻሻውን በስረአት ካልጣሉ መንገዱ ሁሉ እኮ ቆሻሻ ብቻ ነው ከቱቦው ውስጥ አውጥተው ውጭ ያደርጉታል ቱቦም ክፍት ማድረግ የለበትም ውሃ ብቻ እንዲሄድ ማድረግ ያስፈልጋል ❤❤
@DerejeAbera-oz9em
@DerejeAbera-oz9em 22 сағат бұрын
❤ በመጽሐፍም እንጠብቅ ይሆን የአየር ሰዓት የማይገድበው ሃሳብ ፣ገጠመኞች፣ወጎች እንድትቸሩን በናብሊስ ስም መጽሐፍ....
@tsedalemekonen3162
@tsedalemekonen3162 Күн бұрын
እሪጥሪጦ
@lideyaantenehambaw5475
@lideyaantenehambaw5475 Күн бұрын
Betam begugut yemtebkew program nw bertu
@Haregi849
@Haregi849 Күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@seadsalik813
@seadsalik813 Күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ አመት እይታ
@amirsad4113
@amirsad4113 Күн бұрын
PUTIN😊
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Күн бұрын
Hagere Tv 🎉🎉👍👍
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 Күн бұрын
በደንብ ዉስጣችንን እንድናይ የሚረዳ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን ናብሊሶች ከቻላችሁ ስለሱስ ብታነሱልን ደስ ይለኛል እኔ በሱስ ዉስጥ ነዉ ያለሁት እና ለመተዉ ከባድ ሆኖብኛል በተለይ የሲጋራ ሱስ ረዥም አመታት አጭሻለሁ አሁን ግን በጣም ጠልቼው ነዉ የማደርገዉ ግን አይምሮዬን ተቆጣጥሮታል እርዳታም ከሰጣችሁኝ በደስታ እቀበላለሁ ግን እንደው መንገድ እንዲሆነኝ የሆነ ነገር ብትጠቁሙኝ እባካችሁ 😢😢😢
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 20 сағат бұрын
Pneuma ኒውማ ብለው search ያድርጉ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 2 сағат бұрын
የቀሲስ ዘክርስቶስ ቻናል ይጎብኙ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Күн бұрын
ጓዲት እና ጓዶች ጤና ይስጥልኝ🎉
@MahletTesfaye-km3zl
@MahletTesfaye-km3zl Күн бұрын
ኀፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወ😮😢😅😊
@AbaynehTilahun-bu2hk
@AbaynehTilahun-bu2hk Күн бұрын
ኢት ኬረ ህጋዊ ነው ወይስ ህገወጥ?
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Күн бұрын
በጥም ነው የማመሰግነው በእውነት ብዙ ተምራለሁ
@smsworld5967
@smsworld5967 Күн бұрын
My lovely Uncle Wabyne💜 I wished if I were next to you!!!! I miss you a lot 💜 Sometimes I just wanted to go back home after my father died. I was hoping to see you. Now I am deeply sad for the second time in my life. R.I.P. I pray for you to be in heaven with the Almighty God😇
@user-we8so1mk7o
@user-we8so1mk7o Күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክ ደስ ስትል ልባም ሴት😍😍😍
@user-ge5qy3ek9f
@user-ge5qy3ek9f Күн бұрын
ታውቃላችሁ አይደል ግን በተስፋ እንደምንጠብቃችሁ መቼም ከብሬ ጋር አንድ century ላይ መገናኘታችን እራሱ በውነቱ መታደል ነው He is our spritual life coach hulachunm ስለምትረዱን enamesegnalen
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምጠብቃቸው
@surafelg5812
@surafelg5812 Күн бұрын
Betam astemari yehone program new egziabher yakibrachu❤
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 Күн бұрын
ሕብረተሠቡ እንደባልና ሚሥት አሥከአያቸው ድረሥ እና በአዲሱ የቤተሠብ ሕግ መሠረትከ ሶስት አመት በላይ አሥከቆዮ ድረስ ቤተዘመድና ማሕበረሰቡ እውቅና ካለ ሕጋዊ መብት አላት እንኳን ልጅች እያሉ ፍርድ ቤቱ ሥሕትት። የለው ሥሕተቱ የጥያቄ አቀራረቡ ነው ሁለተኛው ተናጋሪ ጥሩ መልሥ ሠተዋል 17:43 17:44 ሕግ ትንታኔ ጥንቃቄ ያሥፈልገል ካላወቅን ባንሠጥ መልካም ነው
@rozateferi8081
@rozateferi8081 2 күн бұрын
Anchi konjo konjo sweet!!!
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 2 күн бұрын
thanks
@user-im1ws6oh5n
@user-im1ws6oh5n 2 күн бұрын
Kassahun.SiSay. Good
@BeakalTaye
@BeakalTaye 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 2 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ ጋሺ አሌክሥ እረጂም እድሜ ከጤና አላህ ይሥጥህ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 күн бұрын
👍
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@KidistMulate
@KidistMulate 2 күн бұрын
ጥሩ ግንዛቤን የሚፈጥር መረጃ ነው ነገር ግን የዘመናዊ ግብይት ወይንም ቀጥተኛ ሽያጭና የፒራሚድ ስኪም ግብይትን ግልፅ በሆነ መንገድ በባለሙያ ትንተና ማስረዳትም ትልቁ የቤት ስራችሁ ነው ብዬ አምናለሁ። በዚህ እዬሞተ ባለው የኢንዱስትሪያል ዘመን ሰዎች ከመደበኛ ሙያቸው በተጨማሪ ዕውነተኛውን ነፃነት ለማግኘት በቀጥተኛ ሽያጭ ውስጥ በመሳተፍ ከተቀጣሪነት ወደ ትልቅ የቢዝነስ ባለቤትነትና ኢንቨስተርነት ለመሽጋገር ጥሩ መሰረት ያለው ድልድይ ይሆናቸዋል። እኔም ኢንጅነር ነኝ የዘመናዊ ግብይት ባለሙያም ነኝ
@bintshems2894
@bintshems2894 2 күн бұрын
❤🎉😢😮😅😊😊
@bintshems2894
@bintshems2894 2 күн бұрын
እነ
@bintshems2894
@bintshems2894 2 күн бұрын
አኖ
@bintshems2894
@bintshems2894 2 күн бұрын
😂