"አባቴ ከዚህ በላይ አትዘን ብሎ ቃል አስገብቶኛል..." ጃፒ አስፋው መሸሻ

  Рет қаралды 240,381

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 ай бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 600
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 4 ай бұрын
ይሄ ልጅ ብዙ አዘን አለበት ያለእናት ያለአባት እህት ወንድም የለውም ተውት ይኑርበት አይዞን ጃፒ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 4 ай бұрын
ትክክል ማንም ቢያዝን ከልጁ እና ከእናቱ እይበልጥም
@mulugetanega553
@mulugetanega553 4 ай бұрын
Yes😢❤❤❤
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 4 ай бұрын
ወንድሜ ሀዘን ይበላል ከአባትህ መማር አለብህ እሱ ሀዘኑ ነዉ የበላዉ ህይወት ይቀጥላል
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢 የኔ ጌታ አይጣል ነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
ማሪያምን ጥሬ ስጋዉን በጫጨቁት ሌላ ወሬ ጠፋባቸዉ መሠለኝ 😭😭😭
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
አንድ ሰው የሚወደው ሰው ሲያጣ መዝናኛ ቦታ ተገኘ ለበሰ ዘነጠ ሳቀ ተጫወተ ማለት ሀዘኑን እረሳ ማለት አይደለም!!! የዘላለም ሀዘን ነው እባካችሁ ይህን ልጅ እንረዳው የአሰፊቲም አደራ አለብን ! እግዚአብሔር ይርዳህ ጃፒዬ እንወድሃለን አይዞን❤የሰይፉ ምክር ተመችቶኛል ተጠቀምበት
@YeababaT
@YeababaT 4 ай бұрын
Exactly
@user-hz3ed8cf2s
@user-hz3ed8cf2s 4 ай бұрын
ጃፒዬ የኔ ውድ አንተ የሁላችንም ልጅ ነህ፣ እንዳንተ ስለአባትህ ሊያዝን ማንም አይችልም። አጉል ያዘኑ መስለው፣ለውድ ወንድማችን አስፊቲን ቢወዱት አንተን እንዲህ አያደርጉም ነበር። ያልሰለጠኑ ናቸው ንቀህ ዝጋቸው። ደግሞስ ምን አገባቸው? እኛ እንወድሃለን የአስፊቲ ምትክ ነህ። ያንተን ያህል ማንም አያዝንም። ብዙ ስላንተ የምናስብ፣ የምንጸልይ ሰዎች አለን አይዞህ፣ ሁሌም ከጎንህ ነን እናግዝሃለን አብረን ነን። አንተ የአባትህ ኮፒ ነህ ደግ ነህ፣ ትሁት ነህ። ክፋት የተሞሉ ሰዎች ናቸው መቼም መልካም አይስቡም። አይዞህ አንተ ውብና አስተዋይ ወጣት ነህ። በርታ ብቻህን አይደለህም። ጃፒዬ እንወድሀለን።❤❤❤
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 4 ай бұрын
Bexam
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
እኛ ሀገር አብዛኛው ሙዚቃን ለመዝናኛ ስለሆነ የሚጠቀመው ሐዘን ጭንቀት ያለበት ሰው በሙዚቃ ውስጥ የሚደበቅ እንዳለ የሚረዳ ሰው ጥቂት ስለሆነ ነው የፈረዱበት ከባህልም አንፃር እሱ ደሞ ካደገበት ሀገር አንግልም አይተን ክፉ ቃል ተናግሮ ልጁን ልቡን ከመስበር ብንቆጠብ ጥሩ ነበር ብቻ ከእኛ ከሱ በላይ ልናዝን አንችልም ለአባቱና ጥንካሬን ያድለው ነው።❤አስፊቲ ነብስ ይማር😢
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 4 ай бұрын
ምን ቢዝናና ምን ቢጫወት ሃዘን መቼም ከልብ አይወጣም የሞተበት ያቀዋል ተውት ይኑረበት😢😢😢😢አይዛህ ጠንካራ ሁሉ
@TH-ju6pj
@TH-ju6pj 4 ай бұрын
Wow ሰይፉ በጣም ክብር ይገባሃል.. ጥሩ ጉዋደኛ ነህ:: ጃፕዬ አይዞን የሰይፉ ምክር በተግባር አውላቸው::
@rrrobloc4597
@rrrobloc4597 4 ай бұрын
ጃፒ ምክር የምትሰማ ከሆነ እና ኮመንት አያለው ብለሃል ሰይፉ የስጠህን ምክር በተግባር ላይ አውል
@Lore9072
@Lore9072 4 ай бұрын
አባቱ እንጂ ልጁ ታዋቂ አይደለም። የማይሆን ቦታ አለመገኘትና በራሱ ተፍ ተፍ ማለት አለበት። ሰይፉ አልባሌ ቦታ አትገኝ ያልከው መልካም ምክር ነው ተባረክ።
@selam801
@selam801 4 ай бұрын
አንተ አደለም እኔ ራሱ በአሰፋው ሞት በጣም ነው የከፋኝ ጃፒዬ እግዚአብሔር ጽናቱ ይሰጥህ😢
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም የከፋኝ 😢😢😢😢😢😢
@yonasalene2077
@yonasalene2077 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ህመምህን አንተና እግዚአብሔር ብቻ ነው የምያውቀው😢
@saadhh8609
@saadhh8609 4 ай бұрын
የአስፋው አደራ አለብን እባካችሁ አንዳንድ ስወች ልጁን አታስከፉት እባካችሁ አስፈወን ከወደዳችሁት ለሱ ስትሉ ልጁን አታስቸግሩት አብሽረ ጃቢዬ እንወድሀለን
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
ጃፒዬ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እነኝህ ሞራል የሌላቸው የሸቃጮች ወሬ አትስማ ሀዝንህ ያንተ የውስጥህ ስለሆነ በምንም ታምር በታአትስጣቸው በርታ አስታመሀል የሚቆጭህ ነገርአይኑር ❤❤❤
@givu902
@givu902 4 ай бұрын
የሳቅ ሁሉ ድስተኛ አይድለም እኮ ሀዘኑን በዉስጡ የማረግ ስዉ በጣም የሚጎዳዉ ጃፒ እንድሀለን አስፊይ ሁልጊዜም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢❤
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 4 ай бұрын
የእኛ ሰው ከባድ ነው እሱ እኮ ነው አባቱ ያጣው ምናለ ቢተውት እንኳን ተፅናናህ አይዞህ ጃፒ በርትተህ ያባትህ መልካም ስም አስቀጥል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 ай бұрын
ጃፒ የሀበሻ ኮሚኒቴ እጅግ በጣም ከባድ ነው እባክህን ራስህን አዳምጥ ተዋቸው ጌታ ይርዳህ አይዞህ ለልጅህ ኑርላት ስው ምንም ብትሆን ሀበሻ ከስው ላይ አይወርድም አይዞህ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 ай бұрын
በእግዚአብሔር በማርያም ተውት ይኑርበት አስታሟል ቀብሯል ምን አድርግ ነው የሚሉት ልቦና ይስጣችው አይዞክ ጃፒዬ ❤😊
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 4 ай бұрын
ብቻ ጃቢ እባክህን በርትተህ ያባትህን ሰም አሰጠራ ጠክረህ ሰዉ ብዙ ይላል😢😢😢💔💔💔 ሰይፍ ደግሞ አደራ እባክህ ልጁን ከጎኑ ሁንለት 😢😢😢
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 4 ай бұрын
እኔ ምለዉ ስዉች ግን ምን ሁናችሆል ከጃፒ በላይ የተጎዳ የለም ሁሉን ነገሩን ነዉጣ እራሡን ያፀናናበት ከራሡ ዉረዱ ጃፒ ከሌላዉ የተለየ ምንም አላረገም ያባቱን ቃል ያክብራበት❤❤❤
@rawdaabdella9657
@rawdaabdella9657 4 ай бұрын
ኣንድ ኣንድ ሰው ተስፋ ለማስቆረጥ ይሯራጣል የኣባቱን ሓዘን ከማንም በላይ ለሱ ከፍቶታል ኣይዞህ ወንድሜ ቻቢን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🙏🙏
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 4 ай бұрын
ተመስገን ቀና ፡ ቀና ፡ ኮመንት ፡ማየት ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ወንድሜ ፡ እግዚያብሄር ፡ ይጠብቅህ ተባረክ🙏🏽we Love you ❤️
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 4 ай бұрын
ጃፒዬ አስፊቲ አልፎ እኔ አንተ የሆነ ነገር ትሆናለህ ብዬ በጣም ስፀልይ ነበር ከሰዎች ጋር መጫወት ጥሩ ነዉ ደስ ይላል ሀዘን የዘላለም ነዉ ግን እራስህን ጠብቅ በርታልኝ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 4 ай бұрын
ጃፒዬ አይዞኝ!!!!!!ዩቱበሮች ለገንዘባቸው ነው😭😭😭😭😭😭be strong አስፍሽ የሁላችን ነው አንተም በርታ ጠንክር!!!!!የኛ ሠው ከራስ ላይ አይወርድም!!!!
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 ай бұрын
አይዞህ ከሀዘን መውጣት አለብህ እንጂ ቁጭ ብለህ ሀዘንን ማባበል የለብህም ጠላት እና ምቀኛ የአንተን መፅናናት እይወድም , አንተ ግን በርትተህ አባትህን proud አድርግ you deserve to be happy, but don't put yourself in a bad place
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ አንተ የጎደለብክ እያለ ሰው ምን አገባው በርታ የአስፍዬንም ነፍሱ በገነት ትረፍ
@yemaryam-lz5tz
@yemaryam-lz5tz 4 ай бұрын
ጃፒዬ ካንተ በላይ የተጎዳም ሆነ ካንተ የበለጠ አስፋውን የሚወድ የለም ስለዚህ ብዙ አትጨናነቅ እራስህን ጠብቅ ❤
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel 4 ай бұрын
ጃፒ አይዞን የኛ ሰው ይከብዳል አትጨናነቅ እራስክን ጠብቅ አንተ አስተዋይ ነክ እራስክን ጠብቅ ህይወት ይቀጥላል
@kasutube8310
@kasutube8310 4 ай бұрын
የኛ ሰዉ ሲያለቅስ ብቻ ነዉ ደስ የሚለዉ ጃፒዬ አይዞኝ አባትን ማጣት ምን ያክል ከባድ እደወነ መገመት አያቅትም አባ አይዞኝ ደሞ ለምታረጋቸዉ ነገሮች ጥንቃቂ አርግ በምትየድበት በሙሉ ሰዉ ባለጌ ወኖል ባባን ፀበል ተጠምቆ እዳይድን ያረገዉ ሰዉ የዉ በየየደበት እና ባየበት በሙሉ ቪዲዮ የቀረፁሁት ይህ ድርጊት ሊቆም ይገባል ለአባታችን ነፍስ ይማር አይዞኝ ወድም አለም🙏
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 ай бұрын
እናትና አባት ሀዘን ያየ ነው የሚያውቀው ወንድም ጃፒ እኔ አተን ሳይ እራሴን ነው የማየው እኔ እናቴን አስታውሳለው እኔም አንድ ነኝ እዳተ እናቴም አባቴም እህቴም ሁሉ ነገሬ ናት እዳተው የኔም እናት ጥቁር እንዳትለብሽ ብላኛለች እና ጃፒ ተዋቸው ያንተ የዘላለም ነው የሆነ ነገር ይጎልሀል እና እግዛብሄር ያፅናህ ሰው ከአርባ በሀላ ብቻህን ስትሆን ሀዘን ይብሳል አተ እድለኛ ነህ አስታመሀል እኔ በሰው ሀገር ነው ሳላያት ያጣሀት እና አትውጣ ነው የምልህ አተ ጥሩ ልብ አለህ ሰው አትመን አትውጣ በተረፈ ለኔ ሁለት ሀዘን ነው አስፉውን በጣም ነው የምወደው ነብሱን ይማረው ሰው አትመን እንውጣ ብለው ይቀርፁሀል
@alemsisay2852
@alemsisay2852 4 ай бұрын
አባቱን የሚወድ ስሜቱን ያውቀዋል አይዞህ ወንድሜ እኔመ አባቴን በጣም እወደዋለሁ በስደት ነው ያለሁት በሰላም እንዲያገናኘን እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ አባቴ ሁለ ነገሬ ነው ብዙ መስዋዕትነት ከፍሎልኛል😢
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 4 ай бұрын
ለምን እንደሚያስጨንቁት አይገባኝም ይሔ ልጅ ብዙ ጉዳት አለው ህመም ተሸክሟል የልቡን ህመም እሱና ፈጣሪ ያውቃሉ እንደፈለገ ይሁን ተዉት እስቲ ሐበሻ ወረኛ ነው ያልበላውን ነው የሚያከው ይልቅስ እንደ እከክ የተለደፈባቸውን ችግር ሰርተው ቢያራግፉት እራሳቸውን ቢለውጡ ከይቅርታ ጋር ጃፒዬ ወንድሜ አይዞህ ምንም ጥፋት የለብህም ሐበሻ ወረኛ ነው ኑሮውን አርፎ አይኖርም የማይመለከተውን ይፈተፍታል አይዞክ ወንድሜ ውዴ ህመምህ ይገባናል ማንም ምንም አባቱ አያመጣም ለማንም ትኩረት አትስጥ ጃፒዬ ውስጥህን ብቻ አድምጥ የሚያስደስትህን ብቻ አድርግ ሐበሻ ሰርቶ መብላት አይወድም አውርቶ አደር ህዝብ ነው ባህል ምናምን ብሎ ነገር አይሰራም ጃፒዬ በርታ አይዞህ ፈጣሪ ያብርታክ እሺ😍
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
የበሰለ ሰው አይደለም። አነጋገሩ ያስታውቃል። ቁጭ ብዬ ማዘን ግዴታ የለብኝም ይላል እንዴ?👺👹😈 አሳፋሪ ነው። ሰከን በል በሉት። ምን ይንጣጣል።
@SENOIRITASENOIRITA
@SENOIRITASENOIRITA 4 ай бұрын
tekkl midre ashmuatach😏
@asead5209
@asead5209 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ ጃፒየ የዘላለም ቁስል ነው የሚወዱትን ማጣት እኔም አባየ ሙቶ አይቸዋለሁ ጭንቅ ሲለኝ እማረገው ይጠፍኛን ያው ከጭቀት እንድንወጣ የማናደርገው የለም ግን መልሶ ያው ነው በተለይ በምኝታ ላይ በጣም ልብ ያደማን ተውት ልጁን ህመሙን ይታመምበት እግዚኦ ሰው😢
@user-ri9uz2pu2y
@user-ri9uz2pu2y 4 ай бұрын
ጃቢዬ አይዞህ በሀዘን ላይ እንደዚህ የሚረብሹ ነገሮች በጣም ይጎዳል፡፡ ከአንተ በላይ የተጎዳ የለም ሰው ከሰው እራስ አይወርድም እና ቦታ አትስጣቸው፡፡ እራስህን አትጉዳ፡፡ የአስፋውን ነፍስ ይማር፡፡
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 4 ай бұрын
አሁንም የተጎዳህው አንተ ነህ አባቴ ይሄን ህዝብ ዝበለው ጃፒየ ፈጣሪ ያፅናህ ❤
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 4 ай бұрын
ወንድሜ ልጄ አንተ በተፈጥሮ መንፈስ ጠንካራ ልጅ ነህ ሐዘኑ ላንተ የዘላለም ነው ለሌላው ስው በእውነት የሳምንታት ነው በርታ ህይወት ይቀጥላል ማንም ስው ከሞተ ጋር አይሞትም ሁላችን ተራ አለንና ከእግዛብሔር ፍቃድ ጋር አባትህ በህይወት በነበረበት ወቅት በዚህ ምድር ላይ እሚያስደስተው ነገር ሁሉ ለአንተ ለአንድ ልጁ እንዲሆን ይመኛልና ልጄ እግዛብሔርን በመፍራት እራስህን ጠብቀህ በሙሉ ደስታ ከልጅህና ከመላው ቤተስብህ ጋር ኑርልኝ::
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 4 ай бұрын
Yemigermew ke liju yebelete yetegoda man honena new yihe Hulu wirjibign
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
አይዞህ ጃፒ የኛ ሰው የሚያወራው አያጣም እንኳን አንተ ልጁ እኛ እንኳ በቲቪ መስኮት የምናየው ከልባችን አይጠፋም እጅግ በጣም አዝነናል ያንተ ሃዘን ለዘላለም ነው ለወሬኞች ቦታ አትስጥ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ አይዞህ በርታ❤
@mihretsibhatu7012
@mihretsibhatu7012 4 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድሜ ጃፒ ❤ በጣም ኣከብርህ ሃለው። እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኣስፊቲ በጣም በጣም እወደው ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ነፍሱን ይማረው ።እኔ በልጅነቴ ነው ወላጆቸ ያጣሁት ፡ኣላውቃቸውም ግን ሃዘኔና ናፍቆቴን ከውስጤ ኣልወጣኣለኝ ኣንተደሞ ይዋህ ኣባት ኣጥተህ ምን እንደሚሰማህ ኣውቀዋለው ጌታ ጽናቱ ይስጥህ ጠንክር ወንድሜ። ሰው በተናገረው ቋጥር ኣትዘን የሚበላው እንጂ የሚናገረው ኣያጣም ። ካንተ በላ ያዘነለትና የተጎዳ የለም ፡በማዘን ኣይመለስም፡ ጌታ በስራው ኣይሳሳትም፡ ጃፒየ ጠንክረህ ጌታን ኣመስግነህ የኣባትህ ኣደራ ይዘህ ወደፊት ብቻ፡ እጅግ ኣከብርህ ሃለው፡ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ❤ ወንድም ሴፉ ላንተና ለባልደረቦችህ ትልቅ ክብር ኣለኝ፡ በተለይ ዮናስ ❤❤ ስለ ኣማርኛ ንግግሬ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ እጅግ ኣርጌ ኣመሰግናለሁ ከወዳጅ ኣስፋው መሸሻ።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 ай бұрын
እባክህ ጃፒ በጥቂት ክፉ ሰዎች አይሰማህ, ካንተ በላይ ማንም ሊያዝን አይችልም በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ. እኛ ባንተ ውስጥ አስፋውን ነው የምናየው እንወድሀለን. ክፉዎች እኮ ያልሞተ ሰው ሞተ ብለው ስለሚሉ ጆሮህን አትስጥ .
@switzerland7463
@switzerland7463 4 ай бұрын
ጃፒዬ ተዋቸው ለገንዘባቸው ነው አባትህን ያጣከው የትጎዳከው አንተ ነህ አይዞክ የኔ ቆንጆ ወሬኞች ናቸው
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 ай бұрын
እንዲህ ብዬ ኮሜት አርጌ ነበረ ምንአልባት አባቱ ቃል አስገብቶ ነው ብዬ ነበረ ስጀመር መፍቱ ነው የፈለገ ነገር የድርግ ታውት ባቃ ሀዘኑን በፈለገ መልክ ይወጣ ሀገሩን እንዲጣላ አታድረጉት አይዞህ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢
@abeba5936
@abeba5936 4 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ እራስህን አጽናና ሀዘን የዘላለም ነው እግዚአብሔር ያጽናህ ሚገባህን አርገሀል እግዚአብሔር ብቻ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 4 ай бұрын
እረ ልጁን ተዉት በማሪያም 😭😭😭😭ቆይ ምን ያርግ 💔💔💔💔
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉በትክክል ሰው ወሬኛች ናቸው አንተ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅችሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
እኔም ያልኩት ነዉ ,ምነዉ ልጁን ቢተዉት 😭ኤጭ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 4 ай бұрын
Betam 😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ የሚረዳ ይረዳካል 😢ጠንክር ለልጅህ ለአያትህ ስትል አምላክ ከፍፍፍ ያድርግህ ❤❤የኛ ሰው እንኳን ኢሄን አግኝቶና በጣም ተጨካክነናልኮ😢ንግግርም እንደ አባቴ አልችልም ብሏልና ተረዱት
@mintamir4333
@mintamir4333 4 ай бұрын
ሰላም ሰይፉ ከነክሩ ሲቀጥል ጃፒዬ እውነት በጣም ማደንቀው ልጁነው ሰው ብዙ ያወራል የሰውን ከተከተልህ መቼም ከሞጥፎ አስታዬት አትወጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጂህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም ምትደነቅ ልጂነህ እንደህናት አስታማህ አልቅሰህ ቀብርሀል ያባትን ስሜት ደሞ እኔም እረዳለሁ ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ያጽናህ ይጠብቅህ
@saraisaksson940
@saraisaksson940 4 ай бұрын
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በብርቱ ያፅናህ ዘመንህን ሁሉ ማቅ ለብሰህ አንገትህን ብትደፋ የእኛ ህዝብ ከባድ ነው . ያን ትተህ የራስህ ሂወት ላይ አተኩር . የሰው አይን እሳት ነው ወተህ ለምነህ ከምትችለው ከአቅምህ በላይ አስታመሀል . የአባት ሞት ከባድ ሀዘን ነው ከሀዘኖች ሁሉ የበለጠ ሀዘን ከአንተ በላይ ሀዘንህን ማንም አያዝንልህም, እግዚአብሔር በብርቱ ያፅናህ ማንም ምንም ቢል ሀዘንህን የምታውቀው አንተ ነህ እባክህ ወንድሜ እነዚህን የማይሆኑ አስተያየቶች ትኩረት አትስጥ. ተረብሸህ የማይፈታ ችግር ውስጥ እንዳትገባ. እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን!
@user-kv7qr3zd6m
@user-kv7qr3zd6m 4 ай бұрын
የውሰጡን መጎዳት ያየለት የለም እባቱን ያጣው እሱ ነው ለምን ግራ እንደምናጋባው እልገባኝም ጃፒ እግዚአብሔር ካንተ እይለይ😭😭😭😭
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 4 ай бұрын
የውስጥህንና ሂይወትህ የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ ዝም በላቸው የሃገሬን ህዝብና ሃገሬን በጣም እወድ አለሁ በእንደዚህ አጋጣሚ የሚፈርደውና የሚፈርጀው ነገሩ በጣም ያናድደኛል ሂይወቴን ጠንቅቄ ስለማውቀው በማንም ሂይወት ገብቼ አልፈርድም ስለማንምም አላወራም ሂይወቴን እኖራለሁ በሰዎች ሂይወት ለማስፈልግበት ጉዳይ ብቻ እገባለው ከዛ በዘለለ አንድ ሰው ከእራሱ የበለጠ ስለ እራሱ የሚያቀው እራሱና አላህ ብቻ ነው ኢትዮጲያዊያን ተውውውው እንሰልጥን ጃፒዋ የምንወደው የአስፋው አደራ ነህና ባንጠቅምህም ከጎንህ ሆነን ማድረግ ያለብን ለማድረግ ባንችልም ለአንተ ግን ጥሩውን በመመኘትና አንተን በመልካም በማሰብ እወድሃለው አይዞህ በርታ ሂይወትን ጀግነህ በብስለትና በእርጋታ ለመኖር ሞክር አላህ ልብህን ይጠግንልህ ሁኔታው ቢለያይም ሁላችንም በሞት ተፈትነናልና እስካለህ የውስጥህን በውስጥህ አብሮህ ለዘላለም ስለሚኖር ሂይወትን በጥንካሬ ተጋፈጥ እንደ አባትህ መልካም ሆነህ ለመኖር በርታልን አይዞህ የምርም በርትተህ ተፅናንተህ ከሆነም ደስስስስ ብሎኛል ምክንያቱም መፅናናት ማለት ሁሌም አለመተከዝና አለማልቀስ አይደለም በሂይወት እስካለህ መቼም አይለቅም የሃዘን እሳቱ ከባድ ነው በሞት መፈተን የውስጥን በውስጥ ኢዞ መኖር ነው እንጂ መርሳትም ሆነ ያጣነው ሰው መተው አይደለም ሃዘን የተሸከመ ልብ መኖር ግድ ስለሆነ ይኖራል አለቀ አባቴ ከሞተ 4 አመቱ ለእኔ ሁሌም አዲስ ነው በልቤ አለ አንድም ቀን ሳያመኝ አልውልም ግን እየኖርኩ ነው የውስጤን በውስጤ ኢዤ የደረሰበት ያውቀዋል ኢትዮጲያዊያን አስፋውን የፈለገ ብንወድ ከልጁ አንቀርበውም ጃፒም ከአስፋው ሞት በዃላ የፈለገ ቢያደርግ ከአባቱ አንቀርበውም ባይሆን አደራ ነውና ባትጠቅሙት በየሚዲያው እየዘለዘላችሁ አታስጡት ቢያንስ ለአስፋው ስትሉ ዝም በሉ አስፋው ቢያያችሁ የምሩን ይከፋባችሁ ነበር አስፋውን ከወደዳችሁት ዝም በማለት ተባበሩት ስለ እራሱ እራሱ ያውቃል አስፋው በጣም ልጁን ይወድ ስለነበር እሱን በማጣቱ በጣም የሚሰበርና ለረዥም ጊዜ በከፋ ሃዘን የሚቆይ መስሎኝ ሰግቼ ነበር የውስጡን ባላይም ከላይ እንዲህ ስላየሁት ደስ ነው ያለኝ አንድ ፍሬ ልጅ ተሆኖ እናትም አባትም በወጣትነት ዘመን አጥቶ እንደመኖር የሚከብድ ነገር የለም የውስጥን ሆድ ይፍጀው።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ተ ዋ ቸ ው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
የስው ልጅ ከሞተ እንደማይመለስ ይታወቃል ወጣ በል ተዋቸው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
በለጋነት ወጣት ያውም የዘመኑ ወጣት በእዚህ አይነት የደግነትና ቁም ነገር ቦታ መገኘቱ ያስደንቃል ብሎም ያስመስግናል እንጂ ለምን ፈገግ አለ ብሎ ወጣቱን ማስቀየም አይገባም
@gebyaneshejigu6359
@gebyaneshejigu6359 4 ай бұрын
ጃፒዬ አይዞህ የኔ ልጅ የተጎዳህ አንተ ነህ አይዞህ መዝናናት ከአለብህ ራስህን ጠብቀህ ተዝናና አስፍዬንም ነብሱን ይማር።
@bancumama-to4jo
@bancumama-to4jo 4 ай бұрын
የኔ ጌታ የውሰጥህን ሀዘን ማንም ሊረዳህ አይችልም እኛ ሰዎች ለሁሉም ነገር ለመፍረድ እነቸኩላለን እና ምንም አይሰማህ ፈጣሪ አሁንም ጽናቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏ለእኛ ሰዎች ደግሞ ማስተዋልን ይስጠን❤❤❤❤
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 4 ай бұрын
ቻፒዬ አይዞክ ካንተ በለይ የታመመና የተሰቃየ የለም ሁሌም ህመሙ አብሮክ ነው አይዞክ ።
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 4 ай бұрын
ማርያምን እንዳንተ ዓይነትልጅ ከየትም አይገኝም ያኑሉ ጌዜ ማስታመም እራሱ በጣም አደንቅካለውእዬ አንዳንድ ብሶተኛ እዝብ ወሪ አወራ ብለ ምንም አትጨናነቅ አይዞክ
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 4 ай бұрын
ጃኚየ አይዞህ ሀዘን ከባድ ነዉ እኛ ኢትዮጵያን ያዙኝ ልቀቁኝ ካላልክ የአዘንክ አይመስላቸዉ እኔ አዉቀዋለሁ ቤተስቦቸን ባጣሁ በለቅሶ ግዜ ሳወራ እና ወሬ አዉርተዉ ስስቅ እቃ የጠፍም አልመስላት ይሉኛል አስመሳይ ነን አትጨነቅ ጠንካራና አስተዋይ መሆን አለብህ 🤗 🤗🤗🤗❤❤❤
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 4 ай бұрын
ምንም ቢያረግ ለማውራት ስበብ አያጡም ።አስፋውም ቢሆን ተጨናንቆ እንዲቀመጥ አይፈልግም ።ጃፒ አላማህን ቀጥል ወደፊት እይ ።ሁሉም ሀዘኑን የሚወጣበት መንገድ ይለያያል ፣የሳቀ ሁሉ ደስትኛ አይደለም ።ሰይፉ ምክርህ በጣም ደስ ይላል
@user-zq5qx6jg5e
@user-zq5qx6jg5e 4 ай бұрын
ጀፒ ሀበሻ ብዙ ያወራል አንተ ጠንካራ ሁን እሽ ❤
@user-li6pn6mg4s
@user-li6pn6mg4s 4 ай бұрын
ጃፒየ ከጎንህ ነን እኮን አተ እኛም ሀዘኑ አልወጣልን ጃፒየ ጠክር አተ ስጠነክር ነወ የአባታችንን አደራ ምንወጣው ለኛ ስትል ጠክር ወድሜ
@agegnehukassahun855
@agegnehukassahun855 4 ай бұрын
ጃፕዬ የሰውን ነገር ተወውአንተ ብቻ በርታ ሰው ሲባል የሰው ደስታ የሚያስቀናው ፍጡር ነው አንተ ብቻ እንዳባትህ መልካም ሰው ሆን እደሜና ጠና ይስጥህ ልጅህን ያሳድግልህ ስለሰው አትጨነቅ❤❤❤
@bontudamena894
@bontudamena894 4 ай бұрын
Thank you, Seifesha . Japiye ayezoh Egziabeher tsenatun yabezaleh . Asfey hulem behulachinem leb west ale aneresawum wusha choh beleh lebehen endateseber eshi, endewum tenkara honeh asayachew yasebekew Hulu yesakaleh YeSeifun advice wedejewalehu he is right. Keep it up.
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 4 ай бұрын
ካተበላይ የሚጎዳ የለም ዋና ሰው በቁም ነው መርዳት ማክበር መታዘዝ አተና መልካሙ አባትክ ፍቅራቹን በተግባር ለህዝብ አሳይታቹዋል ደስ የምትሉ አባትና ልጄ ነበራቹ አስፊቲ እኮን ላተ በኞ ልብ እራሱ አይጠፋም የኞ ህዝብ ምልስራ ቢል የት በደረሰ ወሬና ሰው ማስጨነቅ በህይወቱላይ ለውጥ የሚያመጣ እየመሰለው ወሬውን ስራ መተዳደሪያ አርጎታል አተ አትረበሽ ያባትን ሀዘን ያጣ ያቀዋል ካተበላይ መቼስ ለሱ የሚያዝን የለም ስለዚ ንቀክ ተዋቸው ሌላ ወሬ እስኪያገኙ በርታ ጠካራ ሁን እግዚአብሔር ያስፊቲን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት አሜን።
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 4 ай бұрын
አግዙት አግዙት ሰይፍ እባክህ😢😢😢😢
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol 4 ай бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ጉዳትህን የምታውቀው አንተና አተ ብቻ ነህ ጠክር በርታ ሂወት ይቀጥላል
@MahletBililing
@MahletBililing 4 ай бұрын
አዘን ሚቀው ያቀዋል ላይ ስለታየ አደለም በቤታችን ወድሜ መተ የመጀመርያ ለቅሶ ነው በብዛት እዲነው ለወድሟ ምታለቅሰው ይሉ ነበር ብቻ አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ያበርታክ ወድሚ ልብ የሚሰብር እጂ ሚጠግን የለም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
አይዞህ የእኔ አንበሳ ስሜት አይስጥህ ስው ካልደረስበት አይገባውም አንተ የልጅ አዋቂ ነህ❤❤❤በርታ
@user-ui2tw9pq8m
@user-ui2tw9pq8m 4 ай бұрын
ይሄ ልጅ እኮ ተዎዛግቧል ብዙ መከራ ነው የደረሰበት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 ай бұрын
ጭፈራ ነው መፍትሄ በፈጣሪ ቤት መፅናናት አያቻልም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 4 ай бұрын
​@@mafivlogs5144ሀዘን፠ደርሶብሺ አያቅምዴ፠መሰለኝ የደረሰበት፠የሚያቀዉ የታዋቂ፠ሰዉ ሰትሆኝ፩ከባድ ነዉ ለምን ይከታተሉቷል ልጁን፠ ቢጨፍርም ባይጨፈርም፠አሰፊቲን፩አይመልሰም ገባሺ አይዴለም ጃቢ እኔ እንዴት እንዳዘኩኝ😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
​​@@mafivlogs5144አዘንና ጭንቀት ሲገጥምሽ ምትሆኚውንም አታውቂው እኔ እናቴን አጥቼ ያስጨፍረኝ ነበር ጭንቀቱ ምያፅናናኝ መስሎኝ አዘን በማንም አይድረስ😢
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 4 ай бұрын
@@mafivlogs5144ምን አገባሽ ?የሞተው የሱ አባት? ኧረ ተዉዉዉዉዉዉ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 4 ай бұрын
አዎ ባለሙያ ቢያገኝ ከዚህ ስሜት የሚወጣ ይመስለኛል።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 ай бұрын
አይዞክ ጃቢ የኔጌታ እኔም እንዳተ ነኝ አባት እናት የለኝም ተዋቸው ያውሩ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አለቀ ጃፒ የህዝብ ልጁ ነው አደራ ሰጥተዋል አባቱ አይዞክ በርታ የኔ ጌታ አይዞክ አይዞክ እኔ የማይክ እንደአባትክ አስፊቲ ነው አለቀ❤❤❤
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 4 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ ዝም በላቸው አንተ ማረግ ያለብህን አርገሀል በሰው አገር ለዛውም ከዚህ በላይ ምንም አትሆንም!! እግዚአብሔር ያጽናናህ
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 4 ай бұрын
ከጃፒ የበለጠ አዘንን አሉ አንዳንድ ደናቆርት። አቦ ለእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ፊት አትስጥ የኔ ወንድም!! ኃዘንህን ታስታምም ወይስ የላሸቀ አስተሳሰብ ያለን ሰው ምላሽ ትሰጥ?! አረ የኔ ወንድም ለልጅህ ለሚስትህ ደግሞ ታስፈልጋለህ። እግዚአብሔር ያጽናናህ!❤Ethiopia loves you and we thank Assfaw ከእግዚአብሔር ቀጥሎ for brought you to this world, young man!
@mbet1840
@mbet1840 4 ай бұрын
ይህን ልጅ ተውት እህት የለውም ወድም የለውም ሚያጥናናው ተው እናጥናናው ጃፒ ሁሉም ይወደኛን ብለህ አታስብ የሰው ቅስም ሚሰብሩ ሰው የሚገሉ አሉ እነሱ ናቸው መፅፎ ሚፅፉ ለእነሱ እዳትሰበር ጠቅር አይዞህ የአንተ መፅናናት ለእኛ ለወዳጆችህ ደስታ ነው❤❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 4 ай бұрын
ጎበዝ ተባረክ ማንንም አትሥማ ጠንካራሁን ለልጅህ ታሥፈልጋታለህ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
አይዞክ የተጎዳኽው ከማንኛውም በላይ አንተ ነህ ስለዚህ አዘን የዘላለም ነው እስከ አለ ያስበዋል ስርልውን ማስቀጠል ነው ሌላ ምን ይራግ የሄ ያባቱን አደራ መብላት ነው የስደት አይዘን ደሞ ከባድ ነው አይወጣም በዘመድ ተከቦ አይኖርም ባዶ ቤት ተጨንቀህ ሙት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፈጠሪ የባትክን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢ፈጠሪ ጥንከረዉን ይስጥክ ሁላችንም አባታችን እናቴችን ቀብረናል እኔም እደተዉ ነኝ ወንድሜ ሁሉለቱን ቤተሰቤን አጥቸቸዋለዉ ሁሉም በልባዉስጥ ናቸዉ😢😢😢 ፈጠሪ ነፍስ ይማርልን
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l 4 ай бұрын
Japi semetehen ene eredahalew ene endante ehetem ,wendemem,enatem,yeleghm abate becha neber yalegh esun saxa beqa gera new yegebagh b zimedere lay bechayen new yeqerewet ayezoh fexari kante gare yehn❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 4 ай бұрын
አይዞህ አስፋው ላተ ብቻ አይደለም ለእኛም አባታችን ነው አስፌቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@Sabaasmelas604
@Sabaasmelas604 4 ай бұрын
አይዞክ ወንድሚ የአባትክ ሃዘን የዘላለም ነው ነብሱ በስላም ትረፍ
@AlmeFabina
@AlmeFabina 4 ай бұрын
እግዛብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይርዳህ Be strong 💪💪
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 4 ай бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ካንተ በላይ የተጐዳ የለም
@tsehaytadesse1744
@tsehaytadesse1744 4 ай бұрын
ጃፒዬ ካንተ በላይ የተጎዳ ሰው የለም ሰው ጥሩም ብትሰራ ማጥላላቱ አይቀርም አትስማቸው
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 ай бұрын
አይዞህ ጃፒዬ ሀዘንህ ያንተ ነው ሲቀጥል ማንም ካንተ በላይ አባትህን የሚወድ የለም ሲቀጥል ህይወት ይቀጥላል በህይወት እስካለህ አባትህ በልብህ ይኖራል ወረኞችን ተዋቸው አንተ በርታ ተጽናና አይዞህ ለወረኞች ቦታ አትስጠጥ
@user-zy1zl7fz9j
@user-zy1zl7fz9j 4 ай бұрын
አይዞህ አንተ ነህ የተጎዳኽው ሀዘኑ የአንተ እንጂ የነሱ አይደለም በርታ ጠንክር ከሞተ ጋር የሞተ የለም! አይዞህ! የሰይፋን ምክር ተጠቀም!
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
የአስፍዬ ሞት እንኳን ለአንተ ለልጁ ያውም ያለእናት ያሰደገ ቀርቶ እኔም ታምሜያለው😢 ጃፒዬ አይዞ የኔ ጌታ አንተ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የአደራ ልጃችን ነህ ተፅናልን የእዮብን ፅናት ይላክል😢የተወዳጁ አባትን የአስፍዬን ነፍስ ፈጣሪ ይቀበልልን አፈሩን ገለባ ያርግለት አንተን ማየት በራሱ አስፍዬን ማየት ነው እንኳን ወለደ😢
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 4 ай бұрын
አይዞህ አስፋውም ነፍስ ይማር😢😢😢
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 4 ай бұрын
አይዞህ ጃፒዬ ለወሬኞች ቦታ አትስጥ ምድረ ስራ ፈቶች አትስማቸው እርሳቸው አንተ ነህ የተጎዳኸው የደጉ የእስፋው ልጅ በርታ ከጎንህ ነን 🙏
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 4 ай бұрын
የኔ ምስኪን አይዞህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ በርታ
@user-nm5xx8ne4h
@user-nm5xx8ne4h 4 ай бұрын
ወላሂ የጃፒን ድምፅ ስሰማ ሁሌም ነው ማለቅሰው አይዞኝ አላህ ያፅናክ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም 😢😢😢😢😢
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 4 ай бұрын
ወንድሜ ወላሂ ያአስፊቲ ሞት ሁለየዉም ነዉ ትዝ የሚለኝ እኔኳን አተ አኔም ልቤነዉ የተሰበረዉ የእናት ያአባት ሞት በዉስጣችን ነዉ የሚኖረዉ ወንድሚ ሀዘንን ያልቀመሰዉ ነዉ እድህ ያተን ልብ ለመስበር የሚሮጡት ሀዘን ሁለየውም ነዉ የሚኖረዉ እኔም ያባት የኔት ሀዘን ስለማዉቀዉ ከዉስጣ ነዉ አይክፋህ ጀፒየ አላህ ይሱብርህ አስፊቱን አንረሳዉም😭😭😭😭😭
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 4 ай бұрын
የኛ ሀበሻ የራሱን ገመና ትቶ ሶለሰው አውዙቢላህ አብራኝ እየቨላች ልጄን አባት ያሳጣሽ አላህ ያቺን ልጅ አባት በሞት ይጣ ሁሉም ቤት ዮገባል ሀዘንም ደስታም እድሜና ጤናይስጠንጂ
@nigatwabade1014
@nigatwabade1014 4 ай бұрын
እግዚሀብሄር ያፅናክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
ጃፒዬ አይዞህ አንዳንድ ስው ወሬ ይወዳል ማንንም አያገባውም ከዚህ በሀላ ህይወት ይቀጥላል ካንተ በላይ ያዘነ አይኖርም እራስህን ጠብቅ አትጨናነቅ በወሬ አትረበሽ የአባትህን ሌገሲ አስቀጥል አስፋውን በአንተ ውስጥ እናየዋለን አስፊቲ ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 4 ай бұрын
በአላህ ተዉት 😢😢😢ልጁን ጉዳቱን እሱ የሚያቀዉ💔💔💔💔
@taibakasi9840
@taibakasi9840 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
የኔ ወድም አይዞህ ሰው ብዙ ነገር ይላል ወላሂ ሀዘን የደረሰበት ያዋል አስፊ የሁላችን አባት ነበር በፈጣሪ ስራ አንገባም አዳድ ሰዎች ሁሌም አዝነህ እዲያዩህ ነው የሚፈልጉ አይዞህ በርታ
@user-rg4vb5rs5g
@user-rg4vb5rs5g 4 ай бұрын
ጃፒዬ ያፅናህ ማብራራትም አይጠበቅብህም ለአምላክ ስጠው ሁሉንም አይዞኝ ልጄ
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 4 ай бұрын
ሰይፍሻ መልካም ሠው ትልቅ ሰው ምከረው አልባሌ ቦታ እንዳይውል ጃፒ ሳይሆን ታዋቂ አስፊቲ ነው ታዋቂ አንተ መልካም ስትሆን አስፊቲ አልሞተም
@Fafi51296
@Fafi51296 4 ай бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ ጃፒ የዚህ ዘመን ሠው አሥመሣይ ነው ባለየህ እለፈው ።
@mekuriayeshi2305
@mekuriayeshi2305 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ማንም እንደፈለገ ይበል ላንተ ያለኸዉ አንተ ብቻ ነህ ተዋቸዉ ወሬ ፈላጊዋች ናቸዉ እግዚአብሔር ጽናቱን ላንተ ይስጥህ በርታ በርታልን የደጉ ልጅ ደግ ሁን
@senaittola5346
@senaittola5346 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ያፁናናክ ካንተ በላይ ያዘነ የለም እራስክን ፈታ አድርግ ትክክል ነው ያደርከው አይዞክ በርታ❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 4 ай бұрын
አይዞህ የልብ ሀዘን ከባድ ነው አልቅሰህ ይውጣልህ😢😢😢😢 ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው😢😢😢😢 አስፍቲ ሁሌም በልባችን ነክ😢😢😢😢😢😢😢😢
@SleepyDarts-fh7od
@SleepyDarts-fh7od 4 ай бұрын
አይዞህ ያልፋል ነብሱን ዪማረው እና የማዴጉን ልጅ ዲቦራንም እደዚህ ነው የተናጠቆት እና በርታ የአስፋው ነበስ በሰላም ትረፍ
@almijimma2536
@almijimma2536 4 ай бұрын
አይዞህ ወ ንድሜ፣ ሰው ብዙ ሊል ይችላል people are always judgmental. Don't worry about anyone. Life continues just move on. Don't listen to all destructive gossips. አስፍቲ ነፍሱ በሰላም ትሩፍ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-op8hn7ws4w
@user-op8hn7ws4w 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ የአስፋውን ማለፍ በጣም አዝናል ግን ከማናችንም በላይ ያጣከውም ያዘንከውም ከእንት በላይ የለም ስልዚህ እነዚህ ባለጌዎችን አትስማ ሂወት ይቀጥላል እራስህን ጠብቅ
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 4 ай бұрын
ጃፒ አይዞህ ወንድሜ ሀበሻ ስንባል ሰው ማሳቀቅ እንወዳለን
@taduchannel5238
@taduchannel5238 4 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንሜ 😢
@rahelhaile5431
@rahelhaile5431 4 ай бұрын
አይዞህ ጃፒ እኔ ለልጆቼ ሁሌ የመክራቸው ስሞት እንዳይጎዱ ሞት የማይቀር እንደሆነ እነግራቸዋለሁ ምክንያቱም እንድሰበሩ ኣልፈልግም በተቻለህ መጠን ዘና ለማለት ሞክር ለአስፊቲ ሁሉም ቢያዝን ያንተንና የናቱን ያህል የሚያዝን የለም አይዞህ ሰው የፈለገውን ይበል ውስጥህን ብቻ አዳምጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ🙏🏾
@erminadew7087
@erminadew7087 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር የአስፊቲን ቻፒ አንተንም እግዚአብሔር ያፅናህ❤ ሰይፉ ጥሩ አስተያየት ነዉ የሰጠህዉ የጋደኝነትህን።
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 4 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ያጽናህ እንኳን ላንተ ለእኛም ከባድ ነው የእኛ ሰው ምን አልክ አይባልም
@mimia7202
@mimia7202 4 ай бұрын
ዝም በላቸው ወንድሜ እንዳንተ የተጎዳ የለም ignore them!!! እግዚአብሔር የአባትህን ነፍስ ይማርልህ🙏
@Zesiltanu
@Zesiltanu 4 ай бұрын
አሪፍ ምክር ነው የሰጠከው ሰይፋ፣ thank you, ጃፒ አልባሌ ቦታ አትገኝ , አይዞህ በርታ።
@user-mv1wh6rx2w
@user-mv1wh6rx2w 4 ай бұрын
እባካችሁ ለአስፋው ቅርብ የሆናችሁ ስወች ፡ጃፒን እንዴት ከባህሉ ጋር መኖር እንዳለበት እና የስው አፍ እንዳይገባ እርዱት እንጂ ከንደገና ሚዲያ ላይ ሌላ ችግር ፡፡ በቃ በውስጥ አባት ሁኑት አስፋው እንኳን ለልጁ ለሌላም አባት የሆነ ሰው ነው።ጃፒ እንተን ደስታ የሚስጥህን ነገር አድርግ። ግን እንደ ማይጒዳህ ብቻ እርግጠኛ ሁን እይዞን ኑርልን የአስፋው አይን ነህ አንተ ወንድሜ።❤
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН