Рет қаралды 126,140
ገንዘብ ብቻ የሚያሳድደው ባለ ደንዳና ልቡ ባለ ሀብት በ አንድ አጋጣሚ መንገድ ላይ እያሽከረከረ አንዲት መልካም ሴት ይገጫል በገጫትም ጊዜ ወርዶ በንቀት ገንዘብ ይወረውርላታል አሷም የያዘው ገንዘብ የሰውን ህመም ማከም እደማይችል አና ያለው ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ አንድ ቀን እንደሚገባው ትነግረዋለች በመሀልም ራሷን ስታ ትወድቃለች ሆስፒታል በወሰዳት ጊዜም ዶክተሩ እንደሚያውቃት ይረዳል መታጠቢያ ቤት ደርሶ ሲመለስ ግን ከነበረችበት ክፍል ያጣታል reception ሄዶ ሲጠይቅ ከፍላ እንደወጣች ይረዳል ቦርሳዋን እንኩአን ሳትቀበለው አደወጣች ሲያስብ ለገንዘብ ያላት አመለካከት ገረመው ወደ ስራው በመመለስ ላይ እያለ አንድ ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትጸልይ ይመለከታታል በመገረም ወርዶ ቦርሳዋን ሰቷት ይሄዳል ከሄደ በሁአላ ግን ከሃሳቡ ልትወጣለት ስላልቻለች ወደ ሆስፒታል ደዉሎ ሲያጣራ የጭንቅላት cancer እዳለባት ይረዳል የበለጠ በመገረም እና በመደንገጥ ፈልጎ ሊያናግራት በመወሰን ከዚ በፊት ያገኛት ቤተክርስያን ሄዶ አጠያይቆ ያገኛታል ነገር ግን ያገኘው ቤት ያስደንቀዋል በጣም ባለፀጋ አደሆነች ቤቷ ያስታውቃል ድሃ ብሎ ገንዘብ የወረወረላት ሴት አጅግ ሃብታም ሆና ያገኛታል ይቅርታም ይጠይቃትና በሺታዋን መታከም አዳለባት ይነግራታል አሷም እንደማትድን ትነገረዋለች አሱም በገንዘቡ እንደሚያድናት አርግጠኛ ሆኖ በጣም ጥረት ያደርጋል ነገር ግን የትም ብትሄድ እንደማትድን ይነገረዋል ያለው ሁሉ ሀብት የሚመካበት አሁን ምንም ፍቅሩን ሊያድንለት አልቻለም በመጨረሻም ተስፋ ቆርጦ ወደ ፈጣሪው ይፀልያል ፀልዮ ሲመለስም ቤተክርስትያን እንደለመደችው ያገኛታል አንድ ቀን አብራው እድትዉል ጠይቁአት ጥሩ ቀን ያሳልፋሉ ከዛ ቀጣይ ቀን ሲሄድ ግን ቤቷ አልነበረችም 10 ቀን እንደቀራትና እሱንም በፀሎት ለማሳለፍ ገዳም እንደሄደች ይነገረዋል ገዳሙን ሲያፈላልግ ቆይቶ ከ 1 ወር በሁዓላ ገዳም ሄዶ ያገኛትና በህይወት ስላገኛት ይደሰታል ነገር ግን አሷ መመልኮስ እዳሰበችና ወደ ዓለም እደማትመለስ ነግራው መክራው ይመለሳል በ አንድ ቀን አጋጣሚ ሙሉ ማንነቱ ይቀየራል
A rich man who only chases money, he is driving on the road and meets a good woman. He gets down and throws money at her with disdain. She tells him that everything he has is worthless. Anna tells him that one day he deserves it. When he takes her to the hospital, the doctor knows her. He helps when he comes back to the bathroom, but he loses her from the room she was in.
When he thinks about it, he is surprised by her attitude towards money. On his way back to work, he sees her praying at the door of a church. He comes down and gives her her purse. He goes to the church and asks her. But the house he found surprises him. She is very rich. He informs her that the poor woman he threw money at is rich. She tells him that Asum is sure that he will save her with his money. He is told that she has 10 days left and that she has gone to a monastery to pray for him.
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
📌 Subscribe Donkey በጎ
/ @donkeybego
ድንቅ ሃሳቦች ፡ አጭር ፊልም ክፍል 1 #darama #comedianeshetu #story #ethiopia
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese