አባቴ ቃለምልልስ ማድረግ አይወድም ... ከተወዳጅዋ ድምፃዊት አቢ ላቀው ጋር በመስራቴ ደስተኛ ነኝ ድምፃዊና ዳይሬክተር ይትባረክ አበበ ተምትም | Seifu

  Рет қаралды 97,317

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 ай бұрын

አባቴ ኢንተርቪው ማድረግ አይወድም ... የአባቴን ሙያ የተከተልኩት እኔ ብቻ ነኝ ድምፃዊና ዳይሬክተር ይትባረክ አበበ ተምትም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት
Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 80
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 4 ай бұрын
የተረጋጋ ደስ የሚል ልጅ ነው ደሞ አባቱን ስወደው ሰይፍሻ ምርጥ ሰው አተንም በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጠን አሜን
@azebshewa6197
@azebshewa6197 4 ай бұрын
ፈገግታው አንደኛ ነው የ አቤ ልጅ ። አቤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@user-fv5rv8uw3r
@user-fv5rv8uw3r 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚል ድም ነው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም ይገርማል❤❤❤🙏🙏🙏
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes 4 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሟን ይመልስልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 4 ай бұрын
አሜን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 4 ай бұрын
Hi endte nes woyni
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes 4 ай бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ
@TigistHiny
@TigistHiny 4 ай бұрын
Amen
@hayletirualem9671
@hayletirualem9671 4 ай бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@zelalem1602
@zelalem1602 4 ай бұрын
ይትቤ ጀግናው ቁጭ አባቱን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 4 ай бұрын
አበበ ተምትም በጣም ምርጥ አርቲስት በፍጹም አልስቅም ብሎ የማለን ሰው የሚያስቅ 🤣🤣🤣የሚያዝናና አርቲስት እኔ ስወዳቸው 😍😍😍 ወጣቱ በርታ አባትህን ተከተል
@hayu684
@hayu684 4 ай бұрын
እንደነጩባው ታንገላታዋለህ ወይ ጋሽ አቤን❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
ዋውውውው አባትህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጠው ❤❤❤❤አንተም ጉበዝ በርታ ❤❤❤❤
@genayal4277
@genayal4277 4 ай бұрын
አቤ በጣም ተጫዋች መልካም ሰው ነው ልጁም ሥርዓቱ ደስ ይላል
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ተወዳጅ ሰው ነህ ይገባሐል ተባረክ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 4 ай бұрын
ቁጭ አባቱን 🎉🎉🎉
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 ай бұрын
አባትክ በጣም ይወደዳል❤❤❤❤
@user-ri2dm2yd7e
@user-ri2dm2yd7e 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ አማራወች ነን ሚድያውን የተቆጣጠርነው 🎉እኛ እራሱ አድ።የሚድያ ብርጌድ ነን❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 4 ай бұрын
ማለት?
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@seadadawod5197
@seadadawod5197 4 ай бұрын
Zaragen
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 4 ай бұрын
Doro betaleme terewane
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 ай бұрын
ይሄ ምን ይጠቅማል ጉረኛ
@MinasHD
@MinasHD 4 ай бұрын
ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ላይ ይደርሳል
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 4 ай бұрын
ሳምጎ ምርጥ ሰው ግን ግልዶ ጉድ አረጋችሁ እንጅ በርታ በሉ
@smerhhasitamer2846
@smerhhasitamer2846 4 ай бұрын
የባላገሩን አሸናፊወች የአብርሽን እንቁወች አክሊሉን እና ብሩኬን ጋብዝልን ሰይፍሻ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 ай бұрын
ብሬ እደሚዘፍን ያወኩት ዛሬነው ረጅም እድሜ ለብሬ❤❤❤
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
❤ በርታልን ወደፊት 💃አባትህን ደሞ ስወደው ፈታ ያረገናል😀😍😍😍
@Suuuur7
@Suuuur7 4 ай бұрын
ባላገሩ አይዶል ያሸነፈውን ጋብዝልን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ክፉ ነገር ይጠብቃቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤🎉🎉
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 4 ай бұрын
የብሬ ትክክለኛ ስሙ ዛሬ ገና ሰማው😂😂😂አበበ ተምትም ገበና ላይ😡👈😂 ዘጠነኛው ሺ ላይ👌👌👌
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
የአርታስት አበበ ተምትም ልጅ ጎበዝ ተዋኒያን አባት አለህ አድናቃው ነኝ እናት እኮ በቃ ደስተኝ ሆኖ ይኑር ነው አባቱም በትምህርት እንዲበለፅግ እነሱም እንደ ስራቸው ስላልተከፈላቸው ለወደፊቱ አስበው ነው በርታ ሰው የተፃፈለትን ነው የሚኖረው አባትህን ኢንተርቢው አርግ እድናቃዎችህ ስላንተ ማወቅ ይፈልጋሉ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 4 ай бұрын
አቤ ምርጥ ሰው
@Habeshwit
@Habeshwit 4 ай бұрын
Wow Arada yehone abat new yalh yewnet Edemina tina labatachin…….❤❤❤❤❤
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 4 ай бұрын
Ye balageru mert aschnafiwoch Aklilu & Brucke akreblen ❤❤❤
@user-qy3yp9mr8p
@user-qy3yp9mr8p 4 ай бұрын
I like your father !!
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 4 ай бұрын
Azenage abte aleh
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 4 ай бұрын
ምታፍጨዉ ልጅ ጆራችንን እንፍልጋለን ተዉ
@melakudebela1763
@melakudebela1763 4 ай бұрын
😂
@aziza2714
@aziza2714 4 ай бұрын
😂😂
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 4 ай бұрын
ሠይፍሻ የባላገሩ ምርጥ አሸናፊወቹን 1 እና 2 የወጡትን በአንድ ላይ አቅርብልን
@DinuBerhe
@DinuBerhe 4 ай бұрын
Ytbei am happy for u congra ❤❤❤❤❤ ygebahal jegnaw
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 4 ай бұрын
ሰይፉ ሳላም ነክ እሸቱ ምናው ሳይጨርስ ሄደ መልሰው
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 4 ай бұрын
ኧር እውነትም ተናነቀኝ የኔው ይብሳል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
💚💛♥️
@betlihem6325
@betlihem6325 4 ай бұрын
😘😘❤
@SelomonSolome
@SelomonSolome 4 ай бұрын
Befiyad n gabzelen seyfesh antegar mayet enfelgalen
@SeyifeYemane-yn8tp
@SeyifeYemane-yn8tp 4 ай бұрын
Be ewnet abeben betam nw mowedew
@SeyifeYemane-yn8tp
@SeyifeYemane-yn8tp 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ le Abe antem berta yitbarek
@TigistMokonen
@TigistMokonen 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ethioselamy
@Ethioselamy 4 ай бұрын
Gashy abaey the best
@hiwottesfaye-mb6sn
@hiwottesfaye-mb6sn 4 ай бұрын
ሰይፉ የማወራክ ነገር ነበረኝ በምን ስልክ ላገኝህ
@user-bk1hb4ze6k
@user-bk1hb4ze6k 4 ай бұрын
ለምን አላዘፈንከውም ሲወጣ የዘንድሮ ዘፋኞች እኮ መድረክን ከኒውክለር ቦንብ በላይ ነው የሚዘፍኑት
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 4 ай бұрын
አስመስሉ ሳይህ ሁኖ የሚተዉን አበበ ተምትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👆👆👆👆
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 4 ай бұрын
Z iron man 💪💪💪👏👏👏👏👏
@user-ke5pv7hi3f
@user-ke5pv7hi3f 4 ай бұрын
swedew yitbarek
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 ай бұрын
እመቤት ካሳ ትቅረብ ሰው አይናቅም የምትሉ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 4 ай бұрын
ያቺ ባላገር ትቅረብ ?
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 ай бұрын
@@AhmadAsmar-dd5tc አገር የሌለህ እርካሽ ነህ ነሽ ሰው አይናቅም ባለ ሀገሩ ነው አርሶ የሚያበላችሁ ጭቅላታችሁ ይብሰል በእዬ እምነቱ ስንማር ሰው ክብር ነው ሰው የሚንቅ እራሱ የተናቀ ነው
@jilife-qj4um
@jilife-qj4um 4 ай бұрын
please አቶ አሸናፊ ታዬን ብታቀርብልን
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 4 ай бұрын
zefenu beken hulet soste new msemaw
@gersutadros5960
@gersutadros5960 4 ай бұрын
Ante seyfu menalbt yfochet temert bat yemeslal seratu yelam turt
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 4 ай бұрын
Ere Sheyifsha Yihi eko professional interview newu yemin fuchet newu, endi yemiyafuachewus lji ayidekmewum endi newus yesra medebu newu? Hooo
@wollotimes
@wollotimes 4 ай бұрын
ጋሽ አቤ ከባድ ሰዉ
@newg3441
@newg3441 4 ай бұрын
ካሜራ ተከራይቶ የጠፉው😢
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 4 ай бұрын
ከአቢ ላቀው ምናምንቲያም ናት ህፃናትን ምን ስታሳይ ነበር?ሳታቅ ከሆነም ይቅርታ ትበል እግዚአብሔር ይመስገን የክፍ መናፍስትን ስራ ነቅተናል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
Jil Wshetam 👺👺👺👺👺👺
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 4 ай бұрын
Eweneteme jil jilajil jilanfo
@m.aabebe8065
@m.aabebe8065 4 ай бұрын
አይ ሰይፋ ፣ እንጀራ ሆኖብህ ተሰሚነትን ያገኙትን አርቲስቶች ዘለልካቸው? ይሁን አንድ ቀን የሕዝብ ትሆናለህና !
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 ай бұрын
የዘፋኝ አስተዋዋቂ አኮ ነህ።እየከፈሉህ ነው እንዴ? ወይስ ዘፈን ስለምትወድ ? ስንት ለአገር የሚጠቅም ቁምነገር የሚሰሩ ባሉበት አገር ።
@marthahidego7902
@marthahidego7902 4 ай бұрын
የተረጋጋ ልጅ ነው
@aliy274
@aliy274 4 ай бұрын
ሰይፍሻ አረጀክ እደ ልብስክ ቦታውን ለቆል 😂😂
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
ኪኪኪ ክፉ እኔም ማየቴ
@aziza2714
@aziza2714 4 ай бұрын
😅😅 ኮሜንት አንብቤ ማየቴ
@foziyamehdi168
@foziyamehdi168 4 ай бұрын
😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 4 ай бұрын
Gashi bire chobaw zafegn yehone be abatu wato new😂😂😂😂😂😂
@user-zu7pb5mr3r
@user-zu7pb5mr3r 4 ай бұрын
Dimtsu zero
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 13 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 8 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 17 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,1 МЛН