"አባቴን ባጣ አምላክ በእናንተ ክሶኛል" መሳጭ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 469,632

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 447
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታርክ ነው። አስባችኋል፣ ይህ የዝምድና ታርክ እኮ ኤርትራን (አስመራን)፣ ኦሮሚያ ክልል (አጋሮን)፣ አማራ ክልል (ቡልጋ፣ ደ/ብርሃንን)፣ ትግራይ ክልልን የዳሰሰ የዝምድና ታርክ እኮ ነው።
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
እንዲህ የተሳሰርነውን .....
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
አማራ ሳይንትን የአባቷ እናት በአባት አማራ ሳይንት በእናት ቡልጋ(ደብረብረሀን
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
የኔ ታሪክ አይነት ከ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ተቀላቀሉ ወላጆች ። የትውልድ ቦታ ደቡብ
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
ትክክል ምን ያደርጋል ፖለቲከኞች በታተኑንጂ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
አዎ በእዉነት ፓለቲካ የስራዉን ይስጠዉ
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 Жыл бұрын
ይገርማል ዘመዶችዋን በደንብ ነው የማውቃቸው ጎረቦቶቻችን ናቸው ነፍሳቸውን ይማረው መልካም ሰው ነበር አባትሽ
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ
@hanikonjo8086
@hanikonjo8086 Жыл бұрын
Anchi ya agero leji neshi lezi new enam awekachwale
@natanibpower7408
@natanibpower7408 Жыл бұрын
enem akachewalew gorebet nen besmam gn manesh
@ahnfhfdhhdfeyy4279
@ahnfhfdhhdfeyy4279 Жыл бұрын
@@user-iz8xi1tt6w um
@frehyiwottakele9494
@frehyiwottakele9494 Жыл бұрын
Agaro nesh?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የሚገርመው ሄለን አክስቷን በደንብ ትመስላለች የዘር ነገር ይገርማል ደስ ይላል።
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed Жыл бұрын
😀😀😀😀
@genitub984
@genitub984 Жыл бұрын
ፕሊስ እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Subahaan allaah
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 Жыл бұрын
እውነት ነው አክስቷ ጋ አንድ ናቸው
@uisjsjs3712
@uisjsjs3712 Жыл бұрын
masha allah❤🌹
@user-mi2zu4jg8j
@user-mi2zu4jg8j Жыл бұрын
ኣጆኺ ዝሓፍተይ ናይ መንነት ሕቶኪ ተመሊሱ ኣሎ ተመስገን በሊ 🙏🏿🙏🏿
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የኔ እናት አክሰትዋ በጣም የሚመሰገኑ ናቸው በዚ እድሚያቸው አገር አቋርጠው መምጣት ለመንገር ራሱ ከበዳቸው ምን ብዬ ልንገራት አሉ
@rutabirhanu4355
@rutabirhanu4355 Жыл бұрын
እኚን እናት አቃቸዋለው በጣም መልካም ደግ እሩሩ ለሰው አዛኝ እፃን አዋቂ የሚወዳቸው ናቸው እማማ እንኳን ደስ አሎት የአጋሮ ደግ እናት እንደኦኑ አጋሮ ህዝብ ያውቃል እማማ እንኳን ደስ አሎት ደስ ብሎኛል🇪🇹
@user-ih1hy2gz2t
@user-ih1hy2gz2t Жыл бұрын
ሰላም ማማየ እደት ነሽ አጋሮ ችግር ጣቢያው አካባቢ እሚኖር አስምጤ ካሳው እሚባል ሰው ከወሎ የሄደ አግብቶ ወልዶ የሚኖር ነው እና አጠያይቂልኝ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ሩት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪 ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp Жыл бұрын
ላድምጥ እስኪ የእንባ ፕሮግራም ቢባል ምናለበት ይህ ❤❤❤
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
ትክክል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ ይሄም እድል የተገኘው ሁለቱ አገር ሠላም መሆናቻው ነው እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አህትችሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ 🙏
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ሄላ ማዓረይ እንኮዕ ደስ በለኺ ! ኣጆኺ ሽኮረይ🇪🇹🇪🇷😍
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 Жыл бұрын
እዋይ ኤሬትራውያን ኩሉስ ደቅ ደርጊ መህፈርታት ንዝ እንድዬ አምሀሩ ኤሬትራ አድና ዝብሉ ፎኦ
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
freki watader E thiopian wledom eyom wey wey Eritreaw tafeu
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
@@lucibrhane8037 ናሕና ንሃገረ ኢትዮጵያን ንህዝቢ እትዮጵያን ልዕሊ ማንም ክብሪ ኣለና ምኽናይቱ ብኩሉ ነገራት ካብኦም ዝቐርብ ስለዘይብልና እንተ ነታ ግብረሽበራዊት ጭፍራ ኣብ ትግራይ ታሓቢኣ ሰላም ናይ ዞባና ትዘርግ ዘላ ግን መሬት ሲኦል ክሳብ ዝኾና ክንገብራ ኢና ኣብታ ትግራይ ዝርከብ ህዝቢ መሳርሒ ናይ ሸፋቱ ክኸውንዩ
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
የሚገርመው አማራ ሳይንት የአያቶ ሀገር አያችሁ ድብልቅ ነን እኮ አቤት ልዩነትን ያሰተማራችሁ ነፈሳችሁ አይማር ማርያምን ደሜ ናት አማራ ሳይንት ነኝ እኔ ዘመዴ ልትሆንም ትችላለች ጎድ ነው
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
እይዞሽ እህታችን የአባታሽ ሞት ከባድ ቢሆንም ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ አክስት ደሞ ያአባትሽ ምትክ ናቸው መልክሽ ደግሞ ቁርጥ አክስትሽን ነው እምትመስይው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ወንድምና እህትሽን ለማግኘት ያብቃሽ እህቴ
@sarasar8107
@sarasar8107 Жыл бұрын
እኔአክስት የተባለቸውን በጣም ማድነቅእፍልጋለሁ በጣም ደስ የሚሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-jq5tr1ij5y
@user-jq5tr1ij5y Жыл бұрын
ምርጥ አክስት ደሞ አንችን ነው የምትመስል በተቻላት መጠን በቋንቋ ለታስረዳት መሞከራ በጣም ደስይ ይላል ለአክስትሽና ላንች እግዚአብሔር ያፅናቹ ከዚህ ቦኋላ በስለም በፍቅር ያኑሪቹ 💕💕
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 Жыл бұрын
አንድ አይነት ናቸው ከአክስቷ ጋር እንኳን ደስ አለሽ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
ዋው ይመሳሰላሉ ቤተሰብ ናቸው🙏🏽
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 Жыл бұрын
Ajoki Helen haftey betesebki enqa rekebki Temesgen beli 🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ሔሉ አቦኺ ምቦት ምፍላዩ የሕዝን እንተኾነ ግና አዝማድ ምርካብኪዉን ፈጣሪ ይመስገን አጆኺ ጽንዓት ይሐብኪ ነቦኺ ነብስ ይማር።ምስ የኽዋትኪ ድማ ክትራኸቢ ፈጣሪ ይኻግዝኪ።አይትኽዘኒ ሔሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😭😭አባቷን ነፍሱን ይማረው እፍፍፍፍ አይዞሽ ብዙ ቤተሰብ አግኝተሻል እህቴ በርች 🙏🏿
@bsgd936
@bsgd936 Жыл бұрын
😭😭😭👆
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
ሄለን እና አክስቶ በጣም ይመሳሰላሉ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
እኔ በግል አውቃቸዋለሁ በጣም ጥሩ እናት ናቸው በጣም
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
የእናትና የአባት እዳ ለልጅ ልጆቹ ዋጋ ሲከፍሉ በጣም ነው የማዝነው
@abdukesht193
@abdukesht193 Жыл бұрын
አያድርስ ነው እናቴ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሄለንዪ አንቺን የሚመስሉ አክስት አገኘሽ አባትሽ እንደከምሽው ብትገናኙ መልካም ነበር ፈጣሪ ያበርታሽ እናትሽ ሊመሰገኑ ይገባል አሳድገው ያባትሽን ሙሉ ስም እስከአያትሽ መንገራቸው ሚዲያውም ተመራጭ ነው
@dhgg571
@dhgg571 Жыл бұрын
ኤሉ እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የአጐቴን ነብስ ይማር አትዘኚ እኛ አለን እሺ ያለነውን ይባርከን ቁጥርሺን ከእናቴ አበበች ፋንታ ወስጄ እንገናኛለን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን
@AliALI-jq3kx
@AliALI-jq3kx Жыл бұрын
Enukan dse aleshe
@maydamayda1240
@maydamayda1240 Жыл бұрын
Enqan dess yalachu 🌹🌹
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሁላችንም ደስ ብሎናል
@dhgg571
@dhgg571 Жыл бұрын
Amen betame dase belogniale enamesginalen
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
እንኳንደስአለሽ
@kidaneabraham
@kidaneabraham Жыл бұрын
ዮናስን እጸጌን መግለጺ የብለይን በዚ ትገብርዎ ዘለኹም ጽቡቅ ተግባራት ;እዞም ንነዊሕ ጊዜ ዘይሕረስ ጥንሲ ኮይንዎ ዝፀንሔ ብኸምዚ ሕልኖኦም ክዕርፍ ብምግባርኩም ሐበን ይሰማዕኩም ::👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
ዮኒየ ድምፅህን በጣም ነው የምወድልህ
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
እማማም ከዛ ፈልገው መተው እድሜና ጤና ተመኘው ለኢቤስ ቃላት የለኝም ኑሩልኝ በጣም ነው ምኮራው በናተ።
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 Жыл бұрын
የናተ እና የሸቱ ፕሮግራም ሁሌም የደስታዬ ምጭ ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
እማማ እንኻን ደስ አለዎት:: በጣም ደስ ይላሉ:: ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድመ ጋር እንመኛለን:: ትግርኛዎ ደስ ይላል:: የት ነው የለመዱት? ብዙሕ ተሐጉስና ጓል ሐውኽን ስለዝረከብክን::
@kubagebi2773
@kubagebi2773 Жыл бұрын
ሄለን እንኳን ደስ ያለሽ እሚገርሙ አክስት ነው ያለሽ ትግርኛውን በመቻላቸው ያለአስተርጋሚ በደንብ ማውራት ትችላላችሁ።
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳይ ቋረጥ 🙏🏽🥰 እንኳን ለአዲሱ አመት አደረስን አዲሱ አመት የደስታ የተድላ የስኬት እንቅፍት የሆኑ ነገሮች ሚወገዱበት የተነፍፍቀ ሚገናኝ በት ያጣ ሚያገኝ በት አለው ሚያካፍልበት አመት ያረግልን ዘንፍድ ሚኞቴ ነው🙏🏽🙏🏽🥰
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ውዴ ሀዩ ደምሪኝ💟👍👍🍔🍔🍔🍔🍔
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
@@nesredintube227 ተደምረሀል 🥰👍
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
@@hayatyesuf3896 አንቺንም እደምርሻለው
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
@@nesredintube227 thank you 🙏🏽
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
Amen k eri
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ውውውው ቅዳሜወች በጉጉት ስጠብቅ ውየ በስራ ተጠመድኩ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ከአላህ በታች ሰበብ ሆናችሁ የተቸገሩ ወገኖቻችንን እንባ እያበሳችሁ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌹🌹🌹
@tinajabril48
@tinajabril48 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎ
@tgtigist3573
@tgtigist3573 Жыл бұрын
በጣም የምንወደው አባቶች ነበር ብታገኝ መልካም ነበር እግዚአብሔር ያፅናሸ የሁላችንም የጫጫ ልጅ አባት ነበር ።
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
በእውነቱ ኢቢኤስ በጣም ልትመሠግኑ ይገባል እንዳይቋረጥ አደራ ይኸ ፕሮግራም በርቱ ሄሉዬ አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ግን ቢሆንም በርታ በይ😭😍😍
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ምን ያደርጋል ፈጣሪ አላለውም እንኳንም ዘመድ አገኘች አይዞሽ በርቺ አክስትሽ ደግሞ አንቺን ይመስላሉ
@mirtneshmasresha6025
@mirtneshmasresha6025 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናትየ ሞትንም መስማት መታደል ነው ተፅናኝ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
በጉጉት የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ 😍
@zem1988
@zem1988 Жыл бұрын
ከልጃቸው ይልቅ ፣ ሄለን ለሳቸው ትመስላለች በጣም።
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Жыл бұрын
ወይይይ ዘር ይገርማል'ኮ ሄለን አክስቷን ቁርጥ፣ ቁርጥ ነች ኮ.... ሄለን ስታረጅ ማለት ናቸው
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
አብ እግዚአብሔር የሰጠኝን ሁሉ አደንቃለሁ። በህይወቴ ላይ ስላደረጉት ብዙ በረከቶችዎ እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን
@novelethio9891
@novelethio9891 Жыл бұрын
ebs ደስ የሚል ስራ በርቱ !!!
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
ማሽሀላህ ቁርጥ አክስቷን ነው ምትመስለው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሸ ሄለን የአባትሸ እልፈት ቢያዛዝንም በቤተሰቦቹ ክሶሻል እድነኛ ነሽ ይሄን እድል አተው ውስጣቸ የተጎዱ ወገኖቻችንንም እግዚአብሔር ያስባቸው ኢቤሶች ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርክ እድሜ ይስጣቹ
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
@@madi8643 ያልበላሸን አትከኪ እንዳንቺ አይነቱ ነው በዘር በሀይማኖት ሀገር ሚያፈርሰው መልካሙን ነገር በክፋት ከምተሮግሚው ለሀገርሸ በፀልይ ጥሩ ነው
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p Жыл бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ እናት ይሄን ነዉ የፈራሁት ሢሉ አላህ ያፅናናሁ የኔ እናት
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 Жыл бұрын
አይዞሽ እእቴ አባትሽን በኢወት አለማግኘትሽ ቢከብድም ዘመዶቹን ማግኘትሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ለአባትሽ ነብስ ይማርልን ለእቶችሽም ፈጣሪ ጠብቆ ያገናኛቹ ደሞ መልካም አክስትሽ አለችልሽ እናት ማለት ናት ላቺ በስስት ነው ሚያዩሽ ጠንካራ ሁኝ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ኢቢኤሶች እንደተለመደው በርቱ ተባረኩልኝ፣
@asterbelete6867
@asterbelete6867 Жыл бұрын
ሔልዬ አክስት ሳየሆን የሚመስሉት መልካቸው እናትዋ ነው የሚመስሉት በርቺ አይዞሽ ቤተሰብ አግኝተሻል።
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
እነኳን ደስ አለሽእታችነ ለአክስትሽም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ዩኒ ትህትና እንዴት ደስ እንሚል
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 Жыл бұрын
አጆኪ ሄሉ ሐፍተይ ፅንዐት ይሀብኪ
@micho4463
@micho4463 Жыл бұрын
በሁለት ወንድምና እህት በሆኑ ሀገሮች መሃል የሚደረግ ጦርነት ስንቱን ለያይቶ እንዳስቀረ ቤት ይቁጠረው:: ይሄኔ ጦርነት ባይኖርና በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ድንበር ባይዘጋ አባታቸው ቢያንስ ከመሞታቸው በፊት ሄደው ልጆቻቸውን ይፈልጉ ነበር :: the current situation tells as the same story. why can we are not learnt from our past history? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሚያልፍ አለም በሰው ሰራሽ ጦርነት ምክንያት ስንቱን ሰው ለያይተን ይሆን😪
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ቁርጥ አክስቷን አማራው አባቷ ከትግራይም ከኤርትራም ወልዷል😊
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
ቢሄርቢሄረሰው ደስ ይላለል ኣለም ጎደሎ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
ያርቢ እኔአልችልልልህም ያለነት ያሳደገኝን አባቴን አደራህን በስላም አገነኝኝ ያባትንፍቅር እሚያውቀው ያውቀዋል እህታችንአብሽሪ
@helenalemayo3770
@helenalemayo3770 Жыл бұрын
Shekuran hubi
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
ሄለን እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ሙሉ ባይሆንም ባባትሽ ትክ አክስትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል አባትሽ በማለፋቸዉ ግን ተሰምቶኛል ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሽ ዮወኒ ፀጊ ፈጣሪ ይባርካችሁ ከናተ የደረሰ አያፍርም ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
አክስትየዋ ልትመሰገን ይገባል በዚህ እድሜዋ ሀዘናቸውን ትተው መምጣታቸው እራሱ ሳያመልጡሽ ጠይቂያቸው
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Жыл бұрын
እማ የኔ እናት ደርባባ ደስ ይላሉ ሄለን ደረቅ በደንብ እንኳን አላቀፈቻቸዉም ከአጋሮ ድረስ መጥተዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🤗🤗🤗🌹🌹🥰🥰እማዬ ረጅም እድሜ ዮኒዬ ዛሬ አላለቀስክም
@eyobelgirmay8573
@eyobelgirmay8573 Жыл бұрын
Weyne dengtalch eko betam yikebdal eqzyabher xinatu yistachu ❤❤❤
@user-uq7zy9yw3l
@user-uq7zy9yw3l Жыл бұрын
ድርቅና ኣደለም ምን ኣይነት ጨካኝ ነሽ እድሜልክካን ኣባትዋን ስትጠብቅ የሀዘንቭልብስ ለብሰው ሲመጡ ምን እነደሚሰማት ገምች
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
አዳንዴ ሒወት እዲህነው •••••• መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ። አይዛሽ ሄሊ እግዚአብሔር አባት ይሁንሽ ።
@yosijosh7347
@yosijosh7347 Жыл бұрын
EBS ስሙን ለወጥ አድርጎ ፈላጊና ተፈላጊ channel ቢባል ጥሩ ነው
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
የኔም እናት በተስፋ ጠብቅሻለው😭😭😭😭
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
👍😭
@selmanegash5970
@selmanegash5970 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህት
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አይዞሽ እመቤታችን እናትና ልጅ ታገናኛቹህ እህቴ እኔም አድ አጎታችን እደአባት እምናየው ጠፋ የእናቴ እናት ልጀ እዳለች ሞተች የልቅሶ አላቃሽ እደሆነች ቀረች ሰው ሲጠራት ልጀሞተ ልትሉኝነው ምድነው እያለች ይሄው ወደማይቀር ሄደች እህህህህነው
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነው የሚሆን እና መፅናናትነው ያለብሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሻቸው ምንም ማለት አይደለም ፅናቱን ይስጥልን
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 Жыл бұрын
እማዬ የኔ ልዩ ደስ የሚሉ አክስት በዛላይ እሷጋር በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችሽን ያገናኘሽ እሱ ያፅናሽ ባባትሽ ሞት አንችም ተባረኪ ዘመድ ፈላጊ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын
አይዮውኒ መልካም ሰው ስጋዘመድስጋስጋ ሲልእዴትእዳሳቀኝ 😂😂😂 እምወደው ኘሮግራም
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ዩኒየ ስወድህ ትህትናህ እስከ ጥግነው ማሻአሏህ
@HgHg-gc1dd
@HgHg-gc1dd Жыл бұрын
በዚ ስም ኣባታቸው ልጆች ኣሉ ትግራይ ውስጥ ማውቓቸው ኣባታቸው ኣማራ ይመስለኛል እና በኣድግራት ከባቢ የሚነሩ እኔ ኣረጋግጬ ወደ ebc እደውላለሁ ::
@rahilove9599
@rahilove9599 Жыл бұрын
ዓድና ሰላም ይኹነልና ❤💛
@akufadatube9263
@akufadatube9263 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። የእውነት ብታገናኛቸው ውስጥህ የሚሰማህ ስሜት ወደር የለውም
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
ደስ ይላል እንኩዋን ተገናኙ ዮኒየ አሳቅከን በጣም ስጋሀ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላቹሁ የሞቱትንም ነፍሰ ይማር ደሰ ይላል በርቼ ሄለን ሞት ለማንም አይቀርም ግን ጥሩ እናት የሆኑ አክሰትና ዘመድ አግኝተሻል አይዞሽ በርቺ ተፅናኜ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
👍🙏❤️
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሄሉ መሞታቸውንም መስማት ትልቅ ነገር ነው
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ግን በጣም የዋህ ልጅ ነው የምር. አስለቀሱኝ
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p Жыл бұрын
አይ ዮንየ ሚስኪን ያተ ቅንነት በቃል ተገልፆ አያልቅም ከጭቀቱ የተነሣ ስጋ ስጋ ሢል በሣቅ ሞትኩም
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
ያሳዝናል! ባሉት ተፅናኚ።
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው መፅናናትን ይስጥሽ የጠበቅሽው ሳይሆን ስለቀረ ምንም አይደል እሱ አባትሽ ነብሱም አጎት ዘመዶችሽም እፎይ ይላሉ የትግራይም ነገር ሲስተካከል ወንድም እና እህትሽን ታገኛለሽ። እንወድሻለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brimo205
@brimo205 Жыл бұрын
እነ ዮናስ በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ በመቀጠል በቅዳሜ ፕሮግራማችሁ የተጠፋፋን ቤተሰብ በማገናኘት የምትሰሩት ስራ የሚያስመሰግናችሁ ነው። ይሁንና ይህ ፕሮግራም ራሱን የቻለ የአየር ሰዐት ተመድቦለት ቢሰራ ጥሩ ነው። አሁን ባለው አያያዛችሁ ግን ቅዳሜ የ መዝናኛ ፕሮግራም የሚቀርብበት ሳይሆን የመላቀሻ የልቅሶና የሀዘን ልብ የሚነካ የሚያስጨንቅ ነገር የሚታይበት እየሆነ ነው ያለው ምንም እንኳን መጨረሻው ጥሩና በከፊል ደሞ አሳዛኝም ነገር ያለው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ስለዚህ ተግባሩ የተቀደሰ ዐላማ ያለው ቢሆንም የመዝናኛ ወይም Entertainment ትርጉምን የሳተ ነው። ወይም የቅዳሜ መዝናኛ የሚለውን ስያሜ ቀይራችሁ ሌላ ስም ብታወጡለት ይሻላል እንጂ የመዝናኛ ፕሮግራም ሊባል አይችልም። እናንተንም በየሳምንቱ በዕንባ ስትላቀሱ ማየት ምን ያዝናናል? ይሄ ሌላ ፕሮግራም ይበጅለት በማለት የግል አስተያየቴን አቀርባለሁ። ከአክብሮት ጋር!
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
በእውነት በጣም አዝኛለው ግን አክስትሽ በጣም ትመሳሰላላችሁ አይዞስ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
የአላህ አይዞሽ ሀቢብቲ ከባድ ነዉ የአባት ሞት አክስትሽን ዘመዶችሽን አግንተሻል አይዞሽ ደግሞ ትመሳሰላላቹ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@habibahassen5295
@habibahassen5295 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም በርግጥ ይከብዳል አባትን ያክል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በዘመድ ተከበሻል
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 Жыл бұрын
አክስቷ በጣም ደስስስ ይላሉ ደግሞ አክስቷና ሄለን በጣም ይመሳሰላሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኢቤኤሶች እኛም የመዳም ቅመሞች በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ 🙏
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
እኔምመዳቤትነኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
@@amineam3568 የኔማር
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
@@amineam3568 እኔስብትይ 😂😂😂🍷👈
@AdamAhmed-sv7ll
@AdamAhmed-sv7ll Жыл бұрын
የሄለን ኣክስት እማማ ትግርኛ ይሞክራሉ ኣንደበታቸው ደስ ይላልና እንዴት ለመዱት ትግርኛ
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
አዬንይ እግዛብሄር ይባርክህ የትሁት እንዴት ያለቤተስብ እንዳሳደገህ እድሜ ከጤና ይሁንላችሁ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ሄሉየየኔቆጆ አታልቅሽማሬ ኡፍፍ እኳንዘመዶሽን አገኘሽ ውደ
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
አክስቷን ነው የምትመስል እሚገርመው አባቷ ከኤርትራ እህታችን ወልዷል ከትግራይ እህታችን ወልዷል የኢትዮጵያን ደም የተዋሃደነው መነጠል አይቻልም ጌታ ማስተዋልን ሰጥቶ ሰላም ያውርድልን ይህ አይዞሽ ጌታ የፈቀደውን አድርጏል መልካም አክስት አለሽ :: 💜💜💜💜
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ያለሰው ይገናኛል። ተመስገን
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
ወይ እሰኪ እናለቃቅሰ😓 የወሰደወን የማይመልሰ ሞት ብቻ ነው።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ሄለን ልጄ❤️
@selemunamare6960
@selemunamare6960 Жыл бұрын
ፅንዓት ይሃብኪ ሓፍተይ ።
@suzitsegay1897
@suzitsegay1897 Жыл бұрын
Ebs program betam enamesegnalen Egzabihier edmiena tiena ystachu
@rahillrahill7437
@rahillrahill7437 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገ እንኳን ዘመዶችሽን አገኝሽ የአባትሽን ነፍስይ ማር
@SkullKid12347
@SkullKid12347 Жыл бұрын
Halan tagageky hkfky daytsemeya amoky It’s weird you should give her hug she came all the way you should understand to your amoky she lost her the beautiful daughter God bless you Mamay maray
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
ውይ ውይ የፈጣሪ ያለ አማራ ሳይንት የኔ እናት አያችሁ ዘር ምትቆጥሩ ቀልቅል ነን
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 Жыл бұрын
ኤርትራ ትግራይ አማራ ድብልቅልቅ ብለን ጦርነት እግዚአብሔር ይፈውሰን
@rahwa138
@rahwa138 10 ай бұрын
Betam yene tarik tigray gojam ena eritrea yegermal eko
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ተባረኩ ዮኒዬ
@rahwaweldegers5866
@rahwaweldegers5866 Жыл бұрын
Yene Konjo! Aww Yasaznal Abath Ale'Maggnet ykebdal!!! Beka Enquanm metash enquanm hlmsh tesaka bchaa!!!
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አይ ebs ሲደሰቱማዬት ያስደሳል ግን መርዶ ሲኖር ከባድነዉ የሚፈልጉትን ማጣት ያማል አላህ ይሰብርሽ እህት አይዞሽ
@emanaaa733
@emanaaa733 Жыл бұрын
ከንግዲማ እኔም ሰጋውኝ እኛን ብሎ ሚመጣ ይኖራል እኛ ማናቀው
@ayalewtadegeabera597
@ayalewtadegeabera597 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ebs
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n Жыл бұрын
ሚስኪን ስንታመት ስትጠብቀው ፈጣሪ ያፅናሽ ማማየ
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ሄሉዬዬዬ እንኳን ደስ በለኪ ስናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@abrehetberhe3982
@abrehetberhe3982 Жыл бұрын
ብርቱ እክስት ዕድሜና ጤንነት ይስጣቸው
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
አይይይይይ አይዞሽ እህቴ ዘመዶችሽን አግኝተሻል ተፅናኝ 😓😓😓
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 Жыл бұрын
አጆኪ ሄለን ሐፈተይ ፋቃድ አምላኽ ዪ ጽንዓት ይሃብኪ🙏
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 95 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
Nightmare CatNap attack my home #poppy3
0:21
TiTan Dinosaur
Рет қаралды 8 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
1:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
ДЕВУШКА проучила МУЖА изменщика 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,8 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН