አባቴን ሰማይ ቤት ሳገኘው መታረቂያ ስራዬ ነው... ለመሰራት 30 አመታት የፈጀው ፊልም … አንጋፋው የፊልም ባለሞያ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ክፍል 1 |

  Рет қаралды 257,545

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

11 ай бұрын

ያልተበደለ አርበኛ የለም ለመሰራት 30 አመታት የፈጀው ፊልም … አንጋፋው የፊልም ባለሞያ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 468
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እጅግ የምወዳቸው የማከብራቸው ፕሮፌሰር ናቸዉ ክብር ይገባዋል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣቸው
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ 1ቀን ይመጣል እኛ ኢትዮጵያዋች በአንድነት የምንቆምበት ❤🙏🦅
@nebiatgirma-qs1ju
@nebiatgirma-qs1ju 11 ай бұрын
ይሄ ፊልም የኔ እድሜ እኩያ ነው ይገርማል 😯 ሊያውም የ6 ስዓት 😮እውነት ኢትዮጵያን ከፍ ለማማረግ 32አመት መልፋት እሚገርም የአስተሳሰብ ልህቀት ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ 🙏ክብር አለኝ 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ ይታደግ።🤲
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 11 ай бұрын
ምንድነው ርእሱ የፊልሙ
@enat9497
@enat9497 11 ай бұрын
ስውየው እኮ አማራ ስለሆነነው ሊያውም ጎንደሬ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 11 ай бұрын
@@enat9497 እና ምን?
@user-kp3pc1yi1z
@user-kp3pc1yi1z 11 ай бұрын
@@enat9497 zeregna Ethiopiawi nachew
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
​@@enat9497አቤት ዘረኝነት እሰኪ ህዝቤ ሆይ ንቃ እረ ፍጣሪየ😮🙉
@samuelabdulwasse8671
@samuelabdulwasse8671 11 ай бұрын
ሀይሌ ገሪማ የ ሀገር ዋርካ ናቸው። እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
ትልቅ ታሪክ ያቆዩ ስው ናቸው ያስቡት ተስክቶ ለህዝብ ቢቀርብ ጥሩ ነው ይህ ትውልድም ሊማርበት ይችላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
አዲስ የዩቱብ ቻናል ነው፡ ብዙ አስተማሪ ታሪኮች የቀርቡበታል ጎራ በሉ
@ameltsega7062
@ameltsega7062 11 ай бұрын
" ይሄ ኢትዮጵያዊ...መሬት ሚጀምር ከራሱ፣ ዓለም ሚጀምር ከራሱ፣ አስተሳሰቡ የራሱ፣ መነጥሩ የራሱ የሆነ ነጣ ሰዉ" ይሄ ነዉ የኢትዮጵያዊ ማዕከለ ዕሳቤ! ክብረት ይስጥልን ፕሮፌሰር!
@tewodrosmengistu242
@tewodrosmengistu242 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ ። ምርጥ ኢትዬጵያዊ ኖት ። ያለዘመንዎ የተፈጠሩ እያለ ትውልድ እንደሚያወሳዎት አምናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክዎ። ነሩልኝ።
@eyerusamare6750
@eyerusamare6750 11 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር ከክፉና ከክፎዎች ይጠብቅልን
@isayassisay784
@isayassisay784 11 ай бұрын
ሀይሌ ገሪማ የሀገራችን ድንቅ ሀብት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቆ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለሁ🇪🇹🇪🇹 እናመሠግናለን ሰይፉ
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 11 ай бұрын
እስከዛሬ ካደረካቸው ቃለ መጠይቆች ሁሉ አንደኛ ነው ይሄ ለኔ ባላለቀ እያልኩ ነው እንደ ፊልም ያየሁት እናመሰግናለን
@Faiselmoha
@Faiselmoha 10 ай бұрын
Part2 ም አለው
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 10 ай бұрын
@@Faiselmoha can you send me the link? I didn't see part 2. Thanks!
@-zl6bc
@-zl6bc 11 ай бұрын
ሰይፍሻዬ አሁን ተለየህ የአእውነት ክብረት ይስጥልን
@helugjoy81
@helugjoy81 11 ай бұрын
ጋሺ ሀይሌ ገሪማ , እረሶ በአንድ ዘመን እንደሚገኝ ቀይ እንቁ ፈረጥ ኖት ! ለሀገሮ የሰሩት ታላቅ ታረካዊ ድል ነዉ , እናመሰግናለን ፈጣረ አብዝቶ ይባረኮት !!
@atm5614
@atm5614 11 ай бұрын
የፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማን ቃለ ምልልስ ስላየሁ ትልቅ ክብር ይሰማኛል❗❗የኢትዮጲያ ቅርስ ናቸው እና 🙏💚💛❤️
@MirakleTamirat-ih6rk
@MirakleTamirat-ih6rk 11 ай бұрын
የምር በህይወቴ እንደነዚ አይነት ኢትዮጵያዊ ሰው አይቼአላቅም ክብር ከጤናና እድሜጋር ተመኘሁ ፊልሙለምን ኢትዮ ጵያ ሲኒማዎቹስጥ እስኪታይ ጓጓሁ🎉🎉❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 11 ай бұрын
እጅግ የማደንቃቸዉና የምወዳቸዉ ድንቅ ሰዉ በደንብ ታሪክን የሚያዉቁ ናቸዉ ፈጣሪን አደራ ብያለሁ እንዲሁ አንዳማሩ በጤና ያኑርልን
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
አዲስ የዩቱብ ቻናል ነው፡ ብዙ አስተማሪ ታሪኮች የቀርቡበታል ጎራ በሉ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 9 ай бұрын
Amen 🙏💚💛❤️
@Danielasham
@Danielasham 11 ай бұрын
እጅግ አስደናቂ ታላቅ ሰው ነው ሀበሻ ጀብዱ ተነግሮ አያልቅም ራሳችንን ማሳነስ ልማዳችን ሆኖ እንጂ ታላቅማ ነበርን❤❤
@meyaye
@meyaye 11 ай бұрын
ሰይፍሻ ወንድሜ እንደዛሬ አስደስተኸኝ አታውቅም ያለምንም ማቋረጥ ተመስጠህ ማነጋገርህ ምን ያህል የሀገር ፍቅር እንዳለህ ያስታውቅብሀል ማርያምን ተባረክ
@diilmedia
@diilmedia 11 ай бұрын
ሰይፍሻ እናመሠግናለን !! አይከኖቻችንን እያሳየኸን ነው :: ታላቅ መሆናችንማ አይቀርም !!
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 11 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ተመስገን እንደ እርሷ አይነት ኢትዮጵያዊ ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል የተከበሩ ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 11 ай бұрын
ከሆድ የተረፈ ከአፍ ይወጣል። እኚህ ሰው ሊቅ ናቸው። ስለ አባታቸው ፣ስለ አስተዳደጋቸው ሁሉ ቃለ መጠይቅ አድርጉላቸው
@Meowcatmeowcats
@Meowcatmeowcats 11 ай бұрын
ይሄን ቃለምልልስ እያየሁ ታክሲ ውስጥ መልስ(170ብር) ረስቼ ወረድኩኝ😂😂😂 but worth listening Professor!!!
@melakudebela1763
@melakudebela1763 10 ай бұрын
😂
@meseretbelachew2629
@meseretbelachew2629 10 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m 4 ай бұрын
እውነት ነው የምልህ ጋሽ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማን መሰማት ማለት ሌላ ይስረሳል አይቆጨኝም ። የሚገርምህ ነገር ኤርትራዊ ነኝ እሳቸውን የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኢትዮጵያ ከዓለም ፊት ባቆሟት ነበር ። ጋሼ ደፉር ሀቀኛ ሊቅ እውነትን ለመቀበል የቀረቡ ከስህተት ለመታረም የፈጠኑ ጀግና ።
@ATTN-cl1df
@ATTN-cl1df 11 ай бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ዕንቁ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት ዘመኖት ይባረክ🙏🏾💚💛❤️🙏🏾
@bluecandy6164
@bluecandy6164 11 ай бұрын
አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ ፕሮ/ሀይሌ የኢትዮጵያ አምላክ ክብሩን ሞገሱን እድሜውን ይስጦት ...ሰይፍሻ አንተም ይህንን የመሰለ ታሪካዊ ቃለመጠይቅ ስላረክላቸው እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏❤
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 11 ай бұрын
የበፊት ቃለ መጠይቅ ላይ ይሄንን ፊልም እየፃፉት እንደሆነ ከሰማሁ ጀምሮ የት ደርሶ ይሆን የሚል ጥያቄ ውስጤ ነበረ እናመሰግናለን ታሪካችንን እንድናውቅ ከማንም በላይ የለፉ አባታችን ፕሮፌሰር ሀይሌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሺ አመታት ኑሩልን 💚💛❤
@airseller8514
@airseller8514 11 ай бұрын
የኔ ኩሩ ሰው ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ክበርልኝ
@20246LL
@20246LL 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ ናቸው ኑሩልን
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ከዘር አስተሳሰብ የፀዱ እንደሆኑ አምናለሁ እና የ ብሄር ተፅእኖ እና ግነት ያለው ፊልም እንደማይሆን ተስፋ አለኝ እውነተኛውን ታሪክ ለማየት እንጓጓለን መንግስት ቢያግዞት እና ለህዝቡም መማርያ መተባበሪያ ስንቅ ቢሆን ምኞቴ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@dagmawitdagi9278
@dagmawitdagi9278 10 ай бұрын
እውነት እልሀለው እስከዛሬ እደዚ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ከማመልከው እግዚአብሔር ቀጥሎ በሰው ደረጃ የማከብረው ሀይሌ ገሬማ ነዉ ❤❤❤❤
@yoditendale4906
@yoditendale4906 11 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሰይፋ እስከዛሬ ካቀረብካቸው ቃለ መጠይቅ የኔ ምርጡ ነው
@tesfaneshgichamo
@tesfaneshgichamo 11 ай бұрын
ሀይሌ ገሪማ the legend. ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ:: Sankofa, Teza etc,,,
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 11 ай бұрын
የኔ ትውልድ እባክህን ንቃ እኛ በዘር እንባላለን በራሱ ኢትዮጵያ መሆን መታደል ነው ከታላቅ ህዝብ ነው የወጣነው አሁንም አንድነት ያስፈልጋል ይህችን ሀገር ለልጅ ልጅ እናስረክብ
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 11 ай бұрын
አዲሳቷ ኢትዮጵያ የሚለው ( without operational definition for it) is open for interpretation, acording to the interest and agenda of political actors. ስለዚህ ኢትዬጵያ እንዳለች ሆና፣እንዴት ፖለቲካውን( ፖርቲ፣የፖርቲ መሪወች ወይንም እውቅ ግለሰብ ነን የሚሉትን ያማከለ) የከሰረ አሰራር አውጥተን ህዝብን እና የህዝብን ጥቅም -የአገር ጥቅም-ባማከለ የፖለቲካ ሀዲድ እናስቀምጠው የሚለው ላይ ብንሰራ የሚሻል ይመስለኛል።
@fresenay1976
@fresenay1976 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታላቅነትን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ፣ ከእርዎ ይህ ትውልድ መማር ያለበት ብዙ ጥበብ አለ። "ሀገርዎን በንፁህ ልብ ስለወደዱ ሰዎችን በማንነታቸው ከፍ ዝቅ ሳያደርጉ እኩል አክብረዋል" እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሃገራችን ይባርክ።
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 11 ай бұрын
ትልቅ የኢትዮጵያ ፍቅር የእለው ስው ከዛም ብላይ በጥቁርነቱ የሚኮራ ታሪክን ለወደፊት ትውልድ ለማስተዋወቅ የሚስራ ምሁር ነው ፈጣሪ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ይሚከፈልውን ክፍለን ማየት እልብን
@mickygirum2257
@mickygirum2257 11 ай бұрын
እድሜክን ያርዝምልን አባታ ሐይሌ።
@ephgebeyehu656
@ephgebeyehu656 11 ай бұрын
ከብዙ ሰዓታት፣ ቀናት፣ ሳምንታት፣ ወራት፣ አመታት ድንቅ ውይይት ሰምቻለው! እናመሰግናለን ሰይፉ!
@lavendercreation
@lavendercreation 11 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ እንዴት እንደምወደው እረጅም እድሜ ይስጥልን
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሎት ፕሮፌሰር እድሜ እና ጤና ይስጦት ሁሌም ከጎኖት ነኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ማግኞት የምፈልገው ሰው እርሶ ነው የሚናገሩት ነገር በጣም ይጣፍጣል እግዚአብሔር መጨረሽው ሁሉ ያሳምርሎት የለፉት ፊል እስከማየው ድረስ በጣም ነው የጎጎውት ሁሌም በፀሎቴ አስቦታለው እርሶም አስቡኞ ኢትዮጵያ ጥበብ ያላት ልጅ ወልዳለች እርሶን መላ ቤተስቦቻቸው እግዚአብሔር ይጠብቅ ሀ 5 ❤❤❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንወዶታለን እድሜ ጤና ይስጥልን አባቴችን ሰላም ለገረችን❤❤❤
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 11 ай бұрын
ከመቀመጫህ ብድግ ብለህ አትጨብጣቸው ነበር በእድሜም በእውቀትም ይበልጡሃል
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ከምንኮራባቸው ሰዎች አንዱ ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ በጣም እናከብረዎታለን እንኮራብዎታለን።ይህ ነው ያባቱ ልጅጅጅጅጅጅጅጅ።እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን።ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው።
@yekassaehet
@yekassaehet 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እጅግ በጣም የማደንቃቸው የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን ንፁህ እና ደግ ሙሁራንን ያብዛልን❤
@lijalembelay5979
@lijalembelay5979 11 ай бұрын
ሰይፉ ሰላም ነህ እንኳን ደና መጣህ እባክህ ዝናህብዙ ድራማ ይሰራ የነበረውን ትልቅ ሰው አቅርበው ስሊቨር ስፕሪግ ነው የሚኖረው ብዙዎች በተደጋጋሚ ሲቀርቡ ይህ ሰው ግን ራሱን ደብቆ ይሆን ወይስ አሳቢ አጥቶ ይሆን በጣም ጡፉ እና ጏብኘው
@minty1188
@minty1188 11 ай бұрын
😂😂😂ምክንያት ስላላቸው ነው እንጂ ዝናህ ብዙን ብዙ ሰው ያውቀዋል
@semiraha5824
@semiraha5824 11 ай бұрын
He is a HERO!!!!lIisten to him and digest it!hopefully it is a lesson for this generation
@dawitgirma133
@dawitgirma133 10 ай бұрын
በህይወት ሁሌም ላያቸው እና ላገኛቸው የምመኛቸው ታላቅ ሰው ናቸው ከድሮም ዛሬም በዚህ ታላቅ ስራ ስለመጡ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጦት ልፋቶን ከግብ ደርሶ እንዲያዩ ምኞቴ ነው ሰይፉ ታላቅ ስራ ሰርተሀል እሳቸውን በማቅረብህ ተባረክ መንግሥት ሊደግፋቸው እንዲሁም ስራቸውን በኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ መዝገብነት እንዲቀመጥ ማድረግ አለበት ፕሮፌሰር ሀይሌ እኖዶታለን ልጅ ሆኜ በጤዛ ፊልም ነበር የማውቀቸው በኢቲቪ ሲታዩ የመጀመርያው የኢትዮጵያ የፊልም ደራሲ ተብለው ❤❤
@Human-mm3rv
@Human-mm3rv 10 ай бұрын
እንደናተ ምሁር ሰው ስናይ ሀገራችንን ይበልጥ እንድንወዳት ያረገናል .
@smithadam969
@smithadam969 11 ай бұрын
ጋሽ (ፕሮፌሰር) ሀይሌ ገሪማ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ ክብረት ይስጥልን፤ ትውልድ በማንነቱ እንዳይደናገርና እንዳይጠፋ ይረዳል። Prof. Haile Gerima lots of respect to your work and effort.
@rahmet123
@rahmet123 11 ай бұрын
እኔ የተመኘሁት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥወት እላለሁ ታሪክ አዋቂና የተማረ ይኑርልን ለወደፊት ይህን ጨፍጫፊ ሁሉን የኛ የሚል አራጅ ማህበረሰብ በአለማቀፍ ፍርድ ቤት በዘር ማጥፋት ሲወነጀሉ ደህና መስካሪ አስፈላጊ ነው ሙሁሮች ኑሩልን ❤❤❤❤❤
@kante5318
@kante5318 11 ай бұрын
Wow አሁን ነው ቁም ነገር የስራህ እኚ ታላቅ ሰው ያቀረብክልን እማ አዋጉሽ 😅
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 11 ай бұрын
ሐገሬ ስት ጀግእና ወልዳለች እኮ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 11 ай бұрын
Amazing Ethiopian Professor presenting not only vivid film but also authentic history. Ride on to the next level history of struggle for freedom!!!
@sosikm9pe
@sosikm9pe 11 ай бұрын
ሴፍሻ እጅጋየሁ ሽባባውን ሳታገኛት እንዳትመለስ በማርያም ❤
@sosi6207
@sosi6207 11 ай бұрын
ይሄ ጭለማ እና የተረገመ አስተሳሰብ ያለው ትውልድ አገራችንን አፈረሱአት። ኢትዮጵያ ትልቅ መሆን ሲገባት ወርደን ወርደን እንደ እባብ አፈር ላስን።በጣም ያሳዝናል። እረ ወደ ልባችን እንመለስ ሁላችንም መሞታችን አይቀርም በዘሩ ምክንያት ቆሞ የሚቀር የለም
@abiotandarge7518
@abiotandarge7518 11 ай бұрын
WOW!!!Professor Haile Gerima my hero 💚💛❤ thank u Seifsha!!!
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 11 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌን ኢንተርቪ ሲገኝ እንዲ በመከራ ስሰማ ለምን እደሆነ አላቅም በጣም የጥፋተኝነት ስሜት ያሰቃየኛል ጋሼ እድሜ ይስጥህ እድለ ኛው ትውልድ ያንተን ኢትዮጵያን ያያታል።
@abrahammulugeta3938
@abrahammulugeta3938 11 ай бұрын
ሁሌም ከፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ ከሙያቸው ባሻገር የሚገረመኝ ነገር ይሄን ሁሉ ዓመት በውጭ እየኖሩ በንግግራቸው መሐል ደንቀፍ ብሏቸው የእንግሊዘኛ ቃላት አለመጠቀማቸው ነው፡፡ አሉ እንጂ…….
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ሀገሬን ኢትዮጵያን እንድወድ አደረጉኝ! እረጅም እድሜ ፕሮፌሰር
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 11 ай бұрын
ሴፍሻ ተባረክ እጅግ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን ። ጋሽ ሐይሌ እንወዶታለን እናከብሮታለን ።
@erminadew7087
@erminadew7087 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤ የዚህ ዘመን ጀግና ኖት
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 11 ай бұрын
you are indeed a walking example of commitment and deligence, that is what original Ethiopianism is all about.
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 11 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ሰይፍሻ ይሄንን እውቀት እንድናቅ ስላርክ እናመሰግናለን 💚🙏
@mygojjo3662
@mygojjo3662 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሃይሌን ማየት ብቻውን ከ ሚሊዮን አማርኛ ፊልም በላይ ነው Love and Respect
@yilmakidane110
@yilmakidane110 11 ай бұрын
ፕ/ር ሀይሌ ገሪም ድንቅ የሆነ የሚያኮራ ኢትዮጵያዊ ነው:: የሚያሳዝነኝ የሚገባውን ክብር የሰጠነው ሱው አይመስለኝም:: ጀግናን በሰዓቱ ማክበር አንችልም:: መጪው ትውልድ ግን የሚኮራበትና እንደ አርዓያ የሚወስደው ሰው እንደሚሆን አልጠራጠርም:: ፕ/ር ኑርልን!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 11 ай бұрын
Professor Haile Gerima I hope this will get you a contract with Netflix, so the whole world knows the real history of Ethiopian patriotism….I salute you Sir! Thank you!
@abduselamabdureshid5615
@abduselamabdureshid5615 11 ай бұрын
@Lijeyassu, the politician/the evil behind the curtain in the west or whatever u call them don't promote the truth..... putting this movie on Netflix means exposing them.....The Evil Netflix is mainly good at promoting the LGBT or whatever u call it; which is destroying the coming generations....Nwayz, @Lijeyasuu, I'm with u Bro.....I Really hope they would put this film or any other covered truths on different main medias.....Peace Brother!
@MMM-1331
@MMM-1331 11 ай бұрын
We should all write to Netflix that this is an African history, and regardless it's commercial viability, Netflix should put it on its documentary category so the 1 billion blacks could learn their history.
@ft381
@ft381 11 ай бұрын
የኔ ወላጅ አባቴ ጎንደር ወስ ጥ ነው የሉ እድሜቸው 95 96 ያደርጋሉ በየትነኛወ እደዘመቱ አላቅ በኀይለስላሴ ዘመን ይመስለኛል ከፈለጉ ላገናኘወት ፈቃደነኛ ከሆኑ ፕሮፊሰር
@Kalkidan727
@Kalkidan727 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላቅ ሰው ምሁር ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልን🙏🙏🙏
@zemedeasfaw5448
@zemedeasfaw5448 10 ай бұрын
Interesting explanation. My late uncle (Ato Ayele Woldemariam) was telling me that he was a freedom fighter when he was young but was made a prisoner of war and taken to Tripoli, then to Rome and finally back to Ethiopia and lived in a remote part of Western Harerge as a poor peasant farmer. When he told me this I had not started going to school and consequently, I did not understand what he was telling me. Where is Tripoli? Where is Rome? I had no idea at the time. Later, after going to school and knowing where these cities are located. What a shame, I did not interview him after I grew up and know what it really meant. Thank you.
@kebededache668
@kebededache668 11 ай бұрын
Hi Sefu, you made me love my country 1000 %. Thank you for your hard work to bring this special guest. One day, with God's will, we might see each other in person, much love Bro from #Switzerland !!! Peace ✌️
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
ሰይፉ ትልቅ ሰው የማከብራቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኜሁ ፕሮፌሰር
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 11 ай бұрын
ትልቅ ሰው እውነት በጣም የማከብሮት ጀግናችን በታራክ አዋቂ ስለ ፍልሙም ቤባል እኔ እውቀት ቤሮረኛ የዘፈኑ በነፅ ብሰራ እድለኛነኝ ብይነው የማስበው እድሜወት ይራዘም የእራሶን ቃለመጠይቅ በጉጉት የማየው ❤
@akabeka2352
@akabeka2352 11 ай бұрын
ሰይፉ ራስታ ዛሬ ቁምነገር ሰራህ ይሄ ሰውዬ እራሱን ደብቆ የሚኖር ነው በሂወት መኖሩን እንኳን አናውቅም ለማንኛውም ደጋግመህ ጠይቀው!
@alemsegedkassa8670
@alemsegedkassa8670 11 ай бұрын
እጅግ በጣም በደስታ ያስለቀስኝ ፩ ኛ ቃለ መጠየቅ ነው ፕ/ ሮ እድሉን ከሰጡኝ ዜማ እሞክራለሁ ከወደዱት እባክህን ግጥሙን ይላኩልኝ ከአክብሮት ጋር እናም አመስግናለሁ ሰይፍዬ
@asfaw96
@asfaw96 11 ай бұрын
ጋሽ ሐይሌ በጣም የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛላት::
@DerejeRegasa-bs2ew
@DerejeRegasa-bs2ew 11 ай бұрын
ሰይፉ ይህ ቃለ ምልልስ የአመቱ ምርጥ !
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
እዉነት በጣም ይገረማል ክብረ ይገባህል ጀግናየ ፍጣሪ ይባረክህ የሰዉ ልጅ ከኖረ አይቀረ እንዲህ ነዉ እንጂ😍😍😍😘
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሳዩልን በተዋረድ ለሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት መልክ ቢታይ በህዝቡ ውስጥ ይሰርፃል ብዬ አስባለሁ !
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
አዲስ የዩቱብ ቻናል ነው፡ ብዙ አስተማሪ ታሪኮች ይቀርቡበታል ጎራ በሉ
@mymotherland9108
@mymotherland9108 11 ай бұрын
THANK YOU PROFESSOR HAILE GERIMA YOU ARE ICON! AFRICAN ICON!💯👋👍🙏🙏
@fredjean4506
@fredjean4506 11 ай бұрын
እውነት በደንብ ገልፀህዋል የፖለቲካ ኃሳብ ሲያልቅባቸው ወደብሔራቸው ይወሸቃሉ ያልከው በጣም ትክክል ሰው ሰው ሲኮን እንዳተ ነው እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው
@meharinigus2549
@meharinigus2549 9 ай бұрын
ውድ አባቴ ክብርና ጤና ይስጥልን🙏 ፊልሙን በናፍቆት እጠብቃለሁ።ሰይፉ ይሄን ፊልም እንድናይ ካንተም ብዙ እንጠብቃለን
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 11 ай бұрын
ጋሸ ሀይሌ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሆታለወ እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ ለእርሶ ፊልሙን ለማየት በጣም ጓጉቻለዉ ሀሳባት ሰመሮ ለማየት ያብቃዎት እግዚአብሔር አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን
@febenshow-7153
@febenshow-7153 11 ай бұрын
ጋሽ ኋይሌ ገሪማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የሀገር እራስ የሀገር ዋርካ ታሪክ አዋቂ ሰው ኖት ኑሩልን በእኛ ትውልድ እሳቸውን ማግኘታችን እራሱ እድለኞች ነን
@meruaj8646
@meruaj8646 11 ай бұрын
Wow this is so interesting all Ethiopian should watch this history. Hopefully i will get a chance to watch the 6 hour historical film. Great work Professor Haile Gerima. Thank you
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የአፍዎትን ፍሬ ያስበላዎት ያስበላዎት ::ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !! ድንቅ ስው ስላየህዎት ደስ ብሎኛል ::ጀግና የኢትዮፅያዊ የታሪክ አዋቂ አነጋገርዎ ራሱ የሚገርም ነው ::ሊስሩ ይስቡትን የሚስሩት ሁሉ ይከናውንልዎ 💚💛❤
@siragmohammed7334
@siragmohammed7334 11 ай бұрын
አባታችን የክብር ሰው በጣም እንድሀለን
@MulunaLewi
@MulunaLewi 11 ай бұрын
Yes Mr Haile Grema is right its a Hester Eres one black country all this Hester's Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 10 ай бұрын
Professor Haile is the embodiment of Ethiopia! We should all listen to him especially the younger generation!
@mamshatadesse872
@mamshatadesse872 9 ай бұрын
Wow I am soooooo proud of you how do we get this movie this so awesome this is not only for ETHIOPIANS this is the whole Africans pride Your movie it will be continuation of the story,
@dawitbelay5033
@dawitbelay5033 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አምባላጌ ሁኖ ሸመታዉ ቢያቅተው : ተምቤን ወረደና ነጩን አመረተው : ይል ነበር አርበኛው አያቴ
@wentanameskel2220
@wentanameskel2220 10 ай бұрын
ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 10 ай бұрын
የሚገርመው በእድሜም በውቀትም ይበልጡሐል ምን አለ ከመቀመጫህ ተነስተህ በሁለት እጂህ ብትጨብጥ ውዬ አንተ ልጅ ገንዘብ ላዬ ትኩረት እንዳደረክ ትወሰዳለህ በብዙ ነገር ነው የምታናድደኝ።
@Yohannes555
@Yohannes555 11 ай бұрын
ታሪክን የሚያውቁ ብልህ ስው ናቸው እናመሰግናለን
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 11 ай бұрын
በጣም እምወዳቸው ስው ነው ስላሳየህኛ እናመስግናለው
@abaleadisu8735
@abaleadisu8735 11 ай бұрын
እዉነት ብየ በጣም የተከሩ ሠዉ ኖት!!ፈጣሪ ከእሩሶ ጋር ይሁን።
@jebessagerba9494
@jebessagerba9494 11 ай бұрын
እጅግ ጀግና ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ለወደፊት ትውልድ አስተማሪ ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 11 ай бұрын
We awe you professor for this impossible task you had accomplished. Thank you.
@user-sl3pg8bb7z
@user-sl3pg8bb7z 11 ай бұрын
Haile is a Living legend!! Best of the best African intellectual !
@yonastkbs6160
@yonastkbs6160 10 ай бұрын
This is absolutely wonderful movie... has a huge potential to bring Ethiopians together and transform their nation (our Heroes did so much to safeguard our nation, we have been fighting each other without realizing their sacrifices, unity & absolute strength) . We have to come together regardless religion, region & language & tribe to build our nation and safeguard our nation more than before. We have to come back to our conscious/sanity, we have wasted enough time , resources and lives manipulated by systematic nations who doesn’t like proud and strong Ethiopia/Africa. Working smart, supporting each other , coming together & know our history well are the only options to forgive ourselves and go forward beautifully as one proud, strong & unity black people. Abundant Blessing for this hero !
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 11 ай бұрын
I have huge respect & love professor Haile Gerima …….💚💛❤️.
@gty2557
@gty2557 11 ай бұрын
እረ ፋኖ ፋኖ እረ ፋኖ ክብር ለአባቶቻችን በአጥንት እና በደማቸው ያስከበሩልን ሀገራችንን
@amdeezra6705
@amdeezra6705 11 ай бұрын
ጸጸት፣ ብስጭት፣ ቁጭት እያንገበገበኝ ነው፤ የሰማሆት ፕሮፌሰር። ምን አለ በዛ ዘመን ብፈጠር ኖሮ... እናመሰገናለን ፕሮ
@azizanice1474
@azizanice1474 11 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Riyot interview with professor Haile Gerima part 1
14:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 74 М.
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 49 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,5 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,5 МЛН