..ሀሊማ እራቁቷን መጣችብኝ ...ባለቤቴ ዘፋኝ ሳይሆን ቄስ መስያት ነው ያገባችኝ... ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም | Seifu on EBS

  Рет қаралды 272,091

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

..ሀሊማ እራቁቷን መጣችብኝ ...ባለቤቴ ዘፋኝ ሳይሆን ቄስ መስያት ነው ያገባችኝ... ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 606
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 жыл бұрын
በጣም ምወደውና ማከብረው ሰው ነው ጌታቸው ሃይለማርያም እናመሰግናለሁ ሰይፍሻ ክበርልን
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
ጌች እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አድናቂዎች ነን።
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው እዩኝ እዩኝ የማይል ለዘመናት ተወዶ የቆየ ኩሩ ምርጥ ዘፋኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 жыл бұрын
wow ጀግና የሀገር ፍቅር ያለህ ምርጥ ድምፃዊ ኑርልን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
አማን እቤሰብ አርገኝ ቡና እድጠራል
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 ok
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
የተመቸኝ የዛሬው እንግዳ ፈታ ያለ ነው ። ምችት ይበልህ አቦ ምርጥ ያራዳ ልጅ ❤️
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ሞክሸ ደምሪኝ በቅንነት
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ፈታ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 2 жыл бұрын
ጌችዬ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የልቦናህን መሻት ሁሉ ከሀጢያት በስተቀር አምላክ ይፈጽምልህ!!🙏🙏🙏😍🥰
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
አሜን እህትየዋ ደምሪኝ ይስኪ እውድሻለሁ እኮ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ባናዳምጥ እንኳን ኮሜንቶች የሱን ማንነት አረጋገጣቹልን በጣም ደስ ይላል የዘጠናዎቹ ምርጥ
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
የጌቾ ወዳጆች እንዛመዳ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 2 жыл бұрын
Getch is pure, humble hearted and patriotic Ethiopian. I wish you him long live.
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 2 жыл бұрын
ገጠመኝ ምን ሆነ መሰላችሁ ጌችን በቴሌቪዥን አውቀው ነበርና እረጅም አመት ከኢትዮጵያ ወጥቼ ከቆየሁ በኋላ ለገሀር አካባቢ አግኝቸው የማውቀው ጓደኛዬ መስሎኝ እቅፍ አድርጌ ሰላምታ ሰጠሁት እሱም እንዴ እኔ ሰላምታ ው መልካም ነበር በዚህ ተለያይተን እራሴን ስጠይቅ ጌቾ ነው አድናቂው ነኝ!❤❤❤❤❤
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
😁😁😁
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
ሰይፉ EBS ባልታወቀ ምክነያት የቀረፃ ስቱዲዮ ትቶ ቤቱ መቅረፅ ጀመረ kzfaq.info/get/bejne/g7lhoa55zsuUimg.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ጌታቸውው ምርጥ ኢትዮነህ ወንድማችን ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 2 жыл бұрын
ጌታቸዉ ኃይለማርያም ምርጥ ፣ የምርጦች ምርጥ ነህ !!
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 2 жыл бұрын
Wow!!!👌👌👌👌❤❤❤❤ ጌች ልብህ ንፁህ ብርሃን ነው ሠላም ጤና አይለይህ, ብዙ መልካም ልጆች አላት እማማዬ ኢትዮጵያ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
ሰይፉ EBS ባልታወቀ ምክነያት የቀረፃ ስቱዲዮ ትቶ ቤቱ መቅረፅ ጀመረ kzfaq.info/get/bejne/g7lhoa55zsuUimg.html
@henokab1493
@henokab1493 2 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰዎችን በማይረባ ፖለቲካ በነተበ ብሄርተኝነት እያጣናቼው ነው ምናለ አርቲስቶች ግን ተሰብስበው ስለ አንድነት ቢሰብኩ ብዙ መለወጥ ይችላሉ እኮ በእውነት ጌቾ አከብርሃለሁ መልካም ሰው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@danelastp3130
@danelastp3130 2 жыл бұрын
ዝጋ ኢትዬጵያ በሚል ስም የተደበክ ብሄርተኛ ዘረኛ ይሄኔ አንተ ነህ
@yitbarekbizunhe4106
@yitbarekbizunhe4106 2 жыл бұрын
ጌች ኳታር አግኝቼው ሞል ውስጥ የነገረን አይረሳኝም ሞሉ ውስጥ የተለያዩ ሃገር ዜጎች እያየ በቁጭት እኛኮ መስማማት ባለመቻላችን እንጂ ከሃገራችንም ሳንወጣ መኖር የምታስችል ሃገር አለችን ግን መስማማት አቃተን ብሎ በቁጭት ሲናገር ስብዕናው ይገርማል ጌታቸው ሃይለማርያም
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው የኦርሚኛ ዘፋኝ ከዘረኝነት የፀዳ ትልቅ ሰው ክበርልን 🙏
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 жыл бұрын
እራሱን የሆነውን ሁሉ ዘረኛ ብላችው የምትፈርጁት እናንተው ናችው
@simplicity8864
@simplicity8864 2 жыл бұрын
ዘር ከሌለ ፍሬ የለም:: ዘረኛም ከሌለ ህይውት አይኖርም:: ህይወት ከመዝራት የመነጨ ነው:: ስለዚህ ኢትዬጲያዊ ነኝ ባይ ሁላ ኦሮሞ ባወራ ወይም ታዋቂ በሆነ ቁጥር ከዘረኛ የፀዳ በማለት ኣስተያየት መስጠት ምክንያት ጥላቻ : ፍራቻ እና የበታችነት ስሜት::
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
ዘረኝነት የለም ኢትዮጵያ ዉሰጥ ብኤርተኝነት ነዉ. ሰዉ እራሱን ሲሆን ዘረኛ ምትሉት. ዘረኝነች አጥንታቹን አመርቅዞታል. ለዛ ነዉ. አይሌ ኦሮሞ ብኤርተኛ ነዉ መንነቱ ነዉ. ተፋቱን ወደዛ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@wanoffee5795 አቢጉኤል ሰብስክራይብ አርገኝ እስኪ ይለፍልኝ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@simplicity8864 ከይቅርታ ጋ ደምሪኝ ውዴ
@endohussan4702
@endohussan4702 2 жыл бұрын
የኛ ሎጋ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ!we love you
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Oromo loga naw
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
@@nunu7353 Denez Zeranga
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Endo kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@misganaaster137
@misganaaster137 15 күн бұрын
እኔ እናቴ ስትናፍቀኝ ይሄንን ዘፈን እየሰማየሁ ነው የማለቅሰው ምክኒያቱም ስደት የሚባል ክፉ እናቴን ሳላያት እንድትሞት አደረገኝ ይሄው የዘላለም የእግር እሳት ሆነብኝ ድንገት በጫዋታ መሃል አስባታለሁ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ አስባታለሁ ስላልቀበርኳት ለደቂቃ እንደ እብድ ያደርገኛል 😢😢😢 እስቲ ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ያላችሁ ሰዎች ሃሳባችሁን ስጡኝ 🙏🙏
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ጌች ረጅም እድሜና ጤና ይስጠህ🙏 አሌክስ መልካም ጋብቻ🙏አገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እጅግ የማከብርህ የማደንቅህ ሰው ጌችዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እኛ ሰፈር እኮ ነው አዲሱ ገበያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ❤❤❤❤❤
@segnidt300
@segnidt300 2 жыл бұрын
Be dembidolo new yeteweledew
@lemmaargaw3215
@lemmaargaw3215 2 жыл бұрын
ኦሮምኛ ጆሮዬን ቢቆርጡትም አይሰማም። ሆኖም የጌቾን ዘፈኖች ትርጉሙ የሚገባኝ እስከሚመስለኝ ይመስጠኛል። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሁሌም የማደንቅህ ልዩ ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 жыл бұрын
እውነተኛ የዱሮው የጥንቱ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ በጣም እኮራብሀለሁ ህልምህን ቸሩ እግዚእብሔር ያሳካልህ እሜን::
@yaredwude6571
@yaredwude6571 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፃዊ ጌች! ጨዋ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ማንነቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው !
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵይ ልጅ ... እንዳሁኖቹ በዘር ያልተተበተብክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@habeshagym4125
@habeshagym4125 2 жыл бұрын
በጣም ለማየት ጏጉቼ አልከፍት ብሎኝ ነበር:: ጌቾ በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነህ ድምፅ እርጋታ አስተሳሰብ አሟልቶ የሰጠህ :ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል :: እድሜና ጤና ይስጥህ❤️
@kokimamo7746
@kokimamo7746 2 жыл бұрын
ጌታችን ሳውቀው ገና ሜጋ ቲያትር ዘፈን ሊያሳይ ሲመጣ ነው ቀብራራ ይመሰለኝ ነበር ለካ እንደዚህ አሪፍ ሰው ነው ሰይፍ ማን መከረህ ምርጥ ምርጥ ሰው ነው አያቀረብክ ያለኸው ጌች በጠም ምርጥ ሰው እና አርቲሰቱ
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ጀግናፈጣሪ እንዲ አይነቱን ያብዛልን😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድና ብርቅ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ በመደራረግ እንረዳዳ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 жыл бұрын
Men malet nw agerun yemewed Amhara becha selelefelef agerune yeweded meslo nw agule asmesayent alebachu
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
ሰይፉ EBS ባልታወቀ ምክነያት የቀረፃ ስቱዲዮ ትቶ ቤቱ መቅረፅ ጀመረ kzfaq.info/get/bejne/g7lhoa55zsuUimg.html
@geremewdessie9
@geremewdessie9 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ከዘረኝነት የፀዳ አርቲስት ጌታቸው ሃይለ ማርያም እንደ አንተ ያሉትን መልካምና ቅን ሰዋችን ያብዛልን እንዲህ እንዲህ መልካም ሰው የህዝብ ተወካይ ቢሆን እንዴት መልካም ነበር መሰላቹህ ።
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 жыл бұрын
Gecho ko baye sijalen jabaadhu🥰
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 2 жыл бұрын
ጌችዬ !!!! ያልተነገረልህ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ ♥♥♥♥♥♥
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
በ90ዎቹ ምርጥ ዘፋኝ
@babuzewolde5355
@babuzewolde5355 2 жыл бұрын
ጌች ምርጥ ትለያለክ እድሜና ጤና ይስጥክ ዘፈኖችክን በጣም እወዳለሁ ትርጉም ግን ኢንጅሩ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ባቡ እቤሰብ አርገኝ እንጂ
@mentwabfikadutaye1106
@mentwabfikadutaye1106 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ወንድም ፈጣሪ ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
የማይዝግ ድምጽ እንዲሁም የኩሩ ማንነት ባለቤት ጌታቸው እንወድሃለን እናከብርሃለን::
@abiotgetachew2651
@abiotgetachew2651 2 жыл бұрын
"Let us love our mothers." That is the most important message. Gecho, you are great.
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 2 жыл бұрын
ጌታቸው ገራሚ ድንቅ የሙዚቃ አቀንቃኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
I love Getachew when he sings especially where army drills! Live his VOICE!
@desta7589
@desta7589 2 жыл бұрын
ጌታቸው ኃ/ማርያም በጣም የምወድህ ከልጅነት ጀምሮ እያየሁህ እና ሳደንቅህ ነው የኖርኩት ዛሬ ደግሞ ባስተላለፍከው መልክት ኮራሁብህ 'Golden Voice'
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ቅር ይልሻል
@yeshwolowa164
@yeshwolowa164 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳህ አርቲስት ነህ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@peacelove432
@peacelove432 2 жыл бұрын
Nefeteya
@mohejeylan3758
@mohejeylan3758 2 жыл бұрын
Esus teru arge eshy yanchis weys yantes
@aliseaid
@aliseaid 2 жыл бұрын
@@peacelove432 ga..
@MrBemnet1
@MrBemnet1 2 жыл бұрын
what does that mean ?
@MsTouchthemoon
@MsTouchthemoon 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ከዘረኝነት የፀዳ አርቲስት? ለንፅፅር የቀረበውስ ከየትኛው አርቲስትጋ ነው
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ጌች በአካል ሰላገኘው ደስታ ይሰማኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን❤❤❤❤
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
ጌቾ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው ማከብረው በልጅነቴ ዘፈኑን ከሱ እኩል ነበር የምዘፍነው ግን ትርጉም እንቀቡ ኦሮምኛ አልችልም
@agelgiltube7826
@agelgiltube7826 2 жыл бұрын
ትርጉም እንቀቡ lol እኔ ተረጉምልሻለው አሁን የኔ ቆንጆ
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
😂😂😂😜
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
@@agelgiltube7826 እሺ አመሰግናለው
@franceparis9568
@franceparis9568 2 жыл бұрын
@@agelgiltube7826 እንዳቺ አይነት ሰው ነው የጠፋው እናመስግናለን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@agelgiltube7826 አገልግል ደምሪኝ ልመልስ እሽ ማማ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅዬ ዘፋኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ጌቾዬ
@soofiihaajii6729
@soofiihaajii6729 2 жыл бұрын
Love you so much 💖 geechoo keenya qaalii
@user-id6pu7mq2y
@user-id6pu7mq2y 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ በእናቴ ምክናት እናቴ ታጎራጉራለች የነተ ዜማ የወነ ስሜት ይሰማኛል ትርጉም ካወኩ በዋላ ለካ እውቷን ነው
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ሀዊ ደምሪኝ እስኪ በቅንነት
@tsehaydubi6843
@tsehaydubi6843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@tesfyegebaba4778
@tesfyegebaba4778 2 жыл бұрын
ሰይፋ ጠይቀህ መልሳቸውን አስጨርሳቸው እባክህ
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ጌችዬ ስወድህ እንደ ነፍሴ ነው ኑርልን አሌክሶ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ትሁት ሰው👍👍👍👍👍👍
@girmazeruhun3374
@girmazeruhun3374 2 жыл бұрын
Geche I'm proud of you!! Ur lovely music and voice incredible
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
መልካምን እንመኚ..! አዝነን,ተደስተን, በቶሎ ድርጊትን አንፈፆም,ለመናገር,judge,ለመስጠት ... አንቸኩል..!🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
Ok sebely 👍
@elza253
@elza253 2 жыл бұрын
Fatari Lebhen Yetabkelke ahunem .I Love Your Speech wonderful
@user-gi9ue5lj4l
@user-gi9ue5lj4l 2 жыл бұрын
በጣም ምናፍቀው ቀን ሰይፉ በስሎ ማየት በጣም ብዙ እደሚያስጠብቀኝ አውቃለው ግን እጠብቃለው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Amen Fish kzfaq.info/get/bejne/d7eWgL2Trb_ShZc.html
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 2 жыл бұрын
ow my God he is really great man.
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 2 жыл бұрын
ጌች ይህ ዘፈን አይኔን ሊያጠፋው ነው እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ደግሞ የባሰ አመመኝ ልጆቼን እያሰብኩኝ ቢያጡኝስ እያልኩኝ ማልቀስ ሆኗል ስራዬ ።ጌችዬ ተባረክልኝ
@yibeltalkibret4005
@yibeltalkibret4005 2 жыл бұрын
ጌች ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ጤና ሀብትና ከፍ ያለ እድሜ ይስጥህ!!!
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
Wow he is positive thinker we love you from USA 🇺🇸
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይጨምርልህ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ የሀገር ቅርስ ነህ ኑርልን እንወድሀለን
@wishtube754
@wishtube754 2 жыл бұрын
ድምጽህ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል ጌች በጣም ነው የምወድህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም...... ደሞ ለምን እንደሆነ አላውቅም ታሳዝነኛለህ
@aniley873
@aniley873 2 жыл бұрын
ጌች ዘመን የማይሽርክ የሙዚቃው ንጉስ ድምጽክ እንኳን ምንም ከድርው አይለይም ረጅምምምምምምም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብክ።አሌክስ ሁሌም አድናቂክ ነኝ አንተ ያለክበትን ፊልም ማየት ያስደስተኛል ሁሌም ብሮ ኑርልኝ።
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
God bless you man. I AM proud of you 👏 🥰
@tilayewalle3817
@tilayewalle3817 2 жыл бұрын
Huge respect sir
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 2 жыл бұрын
Wow very impressive God bless you 🙏❤ 🙏 Gach
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ጌችዬ እናትንና አባት በልጅነት ማጣት ከባድ ነው ግን ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Astewaye Sew Tebarek
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 2 жыл бұрын
Thank you, Seifu.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ዋው ያንተ አይነት ቀና አስተሳስሰብ ያለው ሰው ያብዛልን ያለመከውን ያሳካልህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ዘፋኛ ዘመን የማሽረው ጌች ድምፅክ ይለያል አሌክስ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 2 жыл бұрын
ጌቾ በጣም አክባሪህ ነኝ ትርጉሙን ባላውቀውም ስለእናት ስለዘፈንክ በጣም አመሰግንሃአለሁ
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው እንግዳ ሆኖ ስለቀረበ ተደስቻለሁ።ኮምኮሜ ሚለውን ዘፈኑን ስወድለት! አርቲስት ጌታቸው ኃ/ማርያም ከልቤ አደንቅሃለው!
@user-jc1qe5jn4m
@user-jc1qe5jn4m 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርመንገድ አዲስ ዮኒፎርም ሊቀይር ነው kzfaq.info/get/bejne/oZeTg6eY1rOuj4E.html
@martagetachew4644
@martagetachew4644 2 жыл бұрын
Our legend ❤ we wish you a long life ❤️ 🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማርቲ ደምሪኝ ውዴ
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስወድህ እኮ ጌቾ ሰዉ ነህ ከልብህ ፀሎትህን ይስማህ ጌታ
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
I enjoyed the show. Getcho has a good sense of humor...
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን በጣም ነበር የምወደው የሚገርም ድምፅ !!!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ጌች አክባሪህ ነኝ ተባረክ ጨዋ አንደበተ መልካም :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን:: አሜን የጥንት የጠዋቱን ፍቅራችንን ይመልስልን አሜን::
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 жыл бұрын
አይ ሰይፉ ሰው ሲያወራ አታስጨርስ 😩 ምንድነው ሁሌ መቅለብለብ : አንዳንዴማ ቀልድህ ሁሉ እግር እገር ነው የሚለኝ 😩
@user-qr2le7vu9o
@user-qr2le7vu9o 2 жыл бұрын
😂😂😂
@dayner989
@dayner989 2 жыл бұрын
እግር ቀምሰሀል እንዴ ቂቂቂ እናትህ በግር ነበር እንዴ ወጥ ሚሰሩት ኪኪኪ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚያናድደኝ ይቁነጠነጣል::ክፉ ልማድ እስኪ ረጋ በል:
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 жыл бұрын
በጣም ምወደው የጥበብ ሰው.እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@fikrebire9629
@fikrebire9629 2 жыл бұрын
Gecho am appreciate so much...You are unique..
@natonp4848
@natonp4848 2 жыл бұрын
Sefiu imbayee nw yemaxawu thank you
@firezewdgetaneh
@firezewdgetaneh 2 жыл бұрын
ጌችዬ በጣም አድናቂው ነኝ እግዚአብሔር እድሜከጤና ጋር ይስጥ ምርጥ ሰው
@chakabachore8902
@chakabachore8902 2 жыл бұрын
Gecho his voice is still the same. Gifted💚💛❤
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉ ተገላብጦብን ነው ሁሉ ለሁሉ በቂ ነው ተባረክ
@endalekebede2532
@endalekebede2532 2 жыл бұрын
ጌች.እድሜ.እና.ጤናውን.ይስጥህ.ምርጥ.ሰው
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ
@Emebet860
@Emebet860 2 жыл бұрын
ውይ ድምፅ 🙌ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
ILove you so much babaye he normal Ethiopia wey go onyourwork❤️💐
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
I'm first we Love you pelece Subscriber
@peacelove9531
@peacelove9531 2 жыл бұрын
Legendary!! Getatwchew Hailemariam 👍🏾
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
ድንግልን ስወድህ ሸገር ላይ ልጅ ሆነን ለበአል ባንተ ዘፈን ከፍተው ያስጨፍሩን ነበር ግቢ ውስጥ ቋንቋ እኮ ወፍ የለም ግን ዝም ብለን እንወድህ ነበር ረጅም አመት ኑርል ስወድህ
@adanesamuel6374
@adanesamuel6374 2 жыл бұрын
You are the respected afan promo songs singer
@temuyabegere5331
@temuyabegere5331 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Getch ena Alex Egziabher erejem edemena tena yesetachu🙏 yemtseruten hulu yetebareke yadregelachu🙏🌷🌷🌷
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele Ай бұрын
ጌቾ ጌቾ ጌቾ አንተየሰላም እና የፍቅር ሰዉ ምንብለን ብናደንቅሕ ያንተን ክብርና ፍቅር የሚገልፅልን ቃል የለምና ልዑልእግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅኽ።❤❤❤🎉😂
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 2 жыл бұрын
GECHO I'm really proud of you I had wrong information about you but right now I got wonderful and right information from you thank you so much"GECHO"&"SEYFU"too
@rigelgulf8304
@rigelgulf8304 2 жыл бұрын
Waw 😍😍😍
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ሰው ሰይፉ ምርጥ ሰው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ቡርቲ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 жыл бұрын
Enie makachew Ethiopiawyan hulum endih brk neberu🌹🙏❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋ አንደበተ ርቱእ ስው ነው እውነቱን ነው የማያግባባን ከሆነ ፓለቲካውም ጥንቅር ይበል 3000 ዘመን ተቆጠረ ካልክ ሌላ 3000 ዘመን ሳያልፍ አይቀርም 3001 ብለን ብንጀምር ይሻላል በጣም የስላምና የፍቅር ስው ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🏾❤️
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Chru Egziabeher kant gara Yhun Kasbekw blay Yderglh
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
አቤት ለዛህ ሲያምርብህ እድሜ ጤና ይስጥህ💛😊🇪🇹
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ቅር ይልሻል
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 46 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Getachew Hailemariam
5:30
AddisWalta - AW
Рет қаралды 9 М.
Mengistu Hailemariam
9:47
Davolbo
Рет қаралды 1 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 996 М.
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,9 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25