አቤል አቡና የመልካም ወጣት ፕሮጀክት ክፍተት ማሳያ ነው

  Рет қаралды 39,943

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Ай бұрын

በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የተደረገ ድንቅ ውይይት በክርስቲያን ፖድካስት

Пікірлер: 352
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤❤❤ ዘሪቱ ከበደ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ብትሆን የምትሉ እስቲ like አድርጉ ምክንያቱም በመኖር የሰበከች ጀግና ነች።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
ብዙ አማኞች ፊት ለፊት ቆሜ አውቃለሁ ዘሪቱን ግን በቪዲዮ ስመለከታት ቅዱሱ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠራት ህልውናው መገኘቱ በሷላይ በደብ አይቼዋለሁ እንዴት እንደቀናው ልነግራቹ አልችልም ሌላው ልጇ ወደ ጌታ ሲሄድ ለራሴ ፈራው ጌታ በጊዜ የሰበሰበው ምን ሊፈጠር ነው እሱን ቀድሞ ያስመለጠው ከምንድነው ብዬ ተጨነኩ በእውነት ጌታ ልጁን ለምን እንደፈለገው ቢነግረኝ ቢገልፅልኝ ብዬ ተመኘው በእርግጥ ከእናት ከቤተሰብ መለየት ማዘን መጎዳት አለው እናቱን አባቱን ወንድሞቹን አያቶቹን አጎቶቹን ወዳጅ ጓደኞቹን እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን በድጋሚ እንዲሰጣቸው ምኞቴ ነው እህቴ ላምሪ ወንድሞቼ ተባረኩ
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl Ай бұрын
እንደውም ከዘሪቱ ብዙ ተምረናል:: እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያፅናናት
@mulutegegne2211
@mulutegegne2211 Ай бұрын
ወገኖች ስለአፅናኙ ካላወቁኮ ልክ ናቸው የሚገባው አፅናኙን ያወቀ ብቻ ነው እኔ ግን በዘሪቱ ህይወት ራሴን ንቄአለሁ እውነት ጌታ በሚገባ ገብቶኛል ብዬ እስከምጠይቅ ደርሻለሁ ።ያበረታት ጌታ ይባረክ
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q Ай бұрын
እንኳንንም የጌታ ሆንኩኝ አጀቴን አራሳቺሁት ተባረኩ ውዶች ❤️🙏 ደሞ ስወዳቺሁ ❤️🙏
@user-kh7zs9ek8k
@user-kh7zs9ek8k 28 күн бұрын
እውነት ነው ጌታ ያፅናናል.. እኔ 2ወንድ ልጆች በ1ዓመት ውስጥ ወደጌታ ሄደዋል ከዛም በላይ በጣም የሚወደኝ እና የምወደው ባለቤቴ ከልጆቹ ጋር ተጨመረ ቤተሰብና የሚያውቀኝ ሁሉ ታብዳለች ወይም ከጌታ ባክ ታደርጋለች ተብሎ ሲጠበቅ እ/ር አበረታኝ አፅናናኝ ::ጌታ እንኳንም አፅናናት
@ShitaBedhaso
@ShitaBedhaso Ай бұрын
የዘሪቱ መፅናናት እኛንም ኣፅናናችን ያላታን ልጁቻን በክብር በሞገስ ያሳድግላት የእግዚአብሔር ክብር ቤታን ይሞላ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 28 күн бұрын
በነገራችን ላይ ለዘሪቱ ያልፀለየ ሰው የለም በአለም ዙሪያ ያሉ ኢትይጵያውያን በሙሉ እግዚአብሔር እንዲያፅናናት ልቧን እንዲደግፍላት ሰው ፀልዮላታል ስለዚህ ነው የህቺ እህታችን የተፅናናችልን ምን ሊጠቅማት እሱ ወደ ጌታ ነው የሄደው ለሷ እንኳን ጌታ ልቧን የደገፈልን ሀዘን ደግሞ የሰይጣን ደስታ ነው ሰይጣንን አናስደስተውም መስከረምዬ ባንቺ ጊዜ ታሳይናለሽ በጣም ጨካኝ ነሽ ሀዘን እሯሱ መንፈስ ነው ጌታ እንዳታዝን እረዳት እግዚአብሔር ለምን እረዳት ነው የምትይው አረ አይባልም ምንም አይገባም ያንቺ ነገር ጠይቂ ወንጌል ነው ፀሚያፅናና ወንጌል ነው ያለን እግዚአብሔር ይባረክ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Ай бұрын
ይህንን ልብ መንፈስ ቅዱስ እንጂ ምን ቃል ያጽናናል ወገኖቼ ግን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን !!!
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
አቤል አቡናን ከመልካም ወጣት ፕሮጀክት ጋር ባላያይዘዉም ግን አርሱ እራሱ መልካም ወጣት አይደለም አገልጋዬችን ለመተቸት መጀመሪያ ቁጭ ብሎ መማር መብሰል አለበት
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 Ай бұрын
አንተ በስለህ ጨርሰህ ማለት ነው
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Ай бұрын
ተባረክ ​@@ritafiorentino8721
@yodwako9291
@yodwako9291 Ай бұрын
Yes his is not melkam wetat abuna he needs spiritual geta yerdaw yasazngal yalbesele menfes kidusen beyawkw noro wekesawn be Sema nbr his is still our brother we should pray for Abuna
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Ай бұрын
Exactly
@wubitbekele5304
@wubitbekele5304 Ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አስተዋይ ናችሁ ቁስላችንን ነው ያከማችሁን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Ай бұрын
መሰከረም የፈለገችው ዘሪቱ አዝና ፀጉሯን ስትነጭ አረሴማ ፈረደች፣ አቡዬ አሳዩን ብላ ለመመፃደቅ ነበር ግን እግዚአብሔር በፀጋ አፅናንቶ ጠላትን አሳፈረ። እየሱስ ጌታ ነው
@jacktechmelo
@jacktechmelo Ай бұрын
ዋዉ
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn Ай бұрын
መንፍስ ቅዱስ በደብ ያፅናናል. ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን. እኳን የጌታ ሆኩኝ
@alemheaven
@alemheaven Ай бұрын
ምንም እንከን የለውም መልካም ወጣት እኔን እንገና መልሶ ያቆመኝ 🎉🎉🎉 ነው። አቤል የይሁዳ መንፈስ ገብቶበት ነው።
@ethio4ever850
@ethio4ever850 25 күн бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው! ለአሽሙዋጦችም ጌታ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው
@FENA2001
@FENA2001 Ай бұрын
የዘሪቱ መፅናናት እኔን አፅናንቶኛል ምክንያቱምእንዴት ትችለዋለች ብዬ በጣም አዝኜ ነበር ጌታ ግን ድንቅ ነው እኔ ሄጄ አፅናኙን መንፈስ ቅደስን እልክላችኋለሁ ብሎናል
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
የሚገርመዉ ወገኖቼ ያልገባኝ ጉዳይ የመልካም ወጣት አቡናን ትቢያዉን አራግፎለት ቀጥ ብሎ እንዲቆም ያደረገዉ ነዉ :: በእዉነት እርሱ በግሉ ፈሪ የለቀቀ ስለሆነ መገሰፅ ይገባዎል
@azebd5392
@azebd5392 Ай бұрын
ትክክል
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv Ай бұрын
ተባረኩ ምትናገሩት መንፈሳዊ አገላለፅ ሰምቶ ወደ ልቡ አስገብቶ ለማይኖሩበት ምድራዊ ሰዎች እንደ ፊልም ስለሚሆንባቸው መረዳትም ማስረዳትም እጅግ ችግር ስለሆነ ጌታ ይርዳቸው ጨለማቸውን ይግፈፍላቸው ከማለት ውጭ በውስጣችን ጌታ ያስገባልንን ፀጋና ሠላም እንደ ሳጥን ከፍተን ማሳየት አይቻል😂😂😂😂 ነገር ግን ኑና እኛ የቀመስነውን ይህን በሰው በኩል ያያችሁትን የሰላምን ጌታ ቅመሱት እንላለን፡፡
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Ай бұрын
ዘሪቱ ለኛ ትልቅ ኣርኣያ ነች
@tadutata8410
@tadutata8410 Ай бұрын
ምንም ማለት አይደለም አቡናን እግዚአብሔር ይባርከው አውታሮን እንወደዋለን ሰይጣን ይቃጠል እናንተም አቡናን እንደ እግዚአብሔር ቃል ባርኩት እንጂ አታሙት እናም በንግግሩ አትናደዱ ጉዳዩን ለእግዚአብሔር ይተዉት❤❤
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Ай бұрын
ምክርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ መምከር ካለብህ አቡና የሚባለው ሰው ነው መምከር ያለብህ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
ተደማመጡ 🙏
@Ethio25536
@Ethio25536 Ай бұрын
Good observation
@Elabms2023
@Elabms2023 Ай бұрын
Betam
@selomekifle9418
@selomekifle9418 24 күн бұрын
አይደማመጡም ችኩል እኔ ብቻ ልናገር ውይይይ
@Yofamv
@Yofamv Ай бұрын
ዘርዬ ለብዙሀኑ ሀዘን ለጎዳቸው መፅናናት ላቃታቸው እውነተኛ የክርስቶስ ምሳሌ ናት። በእርግጠኝነት ።ጎረቤቴ ክርስቲያን ሆና ተፀልዮ በቃ ዳነ ብለው አመስግነው ስቀው ድንገት አየቦረቀ እየተጫወተ ታመመ እና ህክምና ወሰዱት ሞተ ።በጭራሽ በክርስቶስ ሆኖ መፅናናት አልቻሉም ነበር ። የዘሪቱ መልእክት ግን ከመቅስፈት ፈውስ ሆናቸው ክርስቶስ ከልጃቸው እንደሚበልጥ በደንብ ገባቸው አሁን በጣም ፊታቸው በራ ተፅናንተው ቀሩ ማለት ነው ዘርዬ ያከበርሽው አምላክ እድሜ ዘላለምሽን ያክብርሽ።
@dawetarbecho2040
@dawetarbecho2040 Ай бұрын
አቤል አቡና የመልካም ወጣት ክፍተት ነው ብሎ ሀላፊነቱን በዮናታን ላይ ማድረግሽ ፍጹም ስህተት ነው
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 29 күн бұрын
አቤል ወንጌልመቸ ነውሰብኮ የሚያውቀው እሱ በሰድብ በዘለፋ ትችት ነውሰብከቱ ጎዳና የነበሩ ጓደኞቹን እንኳን ወደ ጌታ አነደ ሰው አላመጠም ሱሰኛ ሰለሆነ ሰድብ ስራው ነው ልጆቹን የሚያሳድገው በሰድብ ብር አየበላ ነወመኖሪያው❤❤❤
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Ай бұрын
ሰሞኑን በአውታሩ መዝሙር እተባረኩ ነበር ጌታ ይባርከው
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg Ай бұрын
የመልካም ወጣት ፍሬ አንዱ ነኝ የወንድማችን አቡናን ነገር ከፕሮጀክቱ ጋር አታያይዙት ልጁ በመሰረቱ ህፃን አይደለም አገልጋይ ዮናታን ብዙ መክሮታል ልጁ ግን ፍቃደኛ ስላልሆነ ነው
@bezategafaw9318
@bezategafaw9318 Ай бұрын
ዘሪቱ በሞት ፍርሃት ውስጥ ከመኖር አላቃኛለች
@user-ho1so9os4r
@user-ho1so9os4r Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@whitney5003
@whitney5003 Ай бұрын
I love the way you express
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
That’s the point! Glory to God!
@shimliesdagne8654
@shimliesdagne8654 Ай бұрын
አቤል አቡና እና መልካም ወጣት አታገናኙት ይሄ የአቡና የግል ችግር ነው በዚህ ሰው አማካኝነት መልካም ወጣት ፕሮግራምን መተቸት በጣም ነውር ነው ስትናገሩ እያሰተዋላቹ
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t Ай бұрын
ውዶች እኔን የገረመኝ ከዘሬቱ የልጅ ሞት ቀድሞ ያስተማረኝን ታሪክ ልንገራቹ በግብፅ ነው ይሄ ታሪክ ሰውየው ባለ ሃብትና በግል አውሮፕላን እየ ሄደ ፈረሳይ አገር እየተመላለስ የታከመው አንድ ቀን ግን እንዲህ አለ ልጆቹን ሰብስቦ እንዲህ አላቸው እኔ ወደጌታ ብሄድ ይሻላል ምክንያቱም ጥሩ ንሩ መኖር እደምወድ ታቃላቹ ስለዚህ ከዚኞው ቤቴ ያኞው ይበልጣል ❤አላቸው ከዛም በሄላ አባትየው ሲሞት በጣም ተደገሰ ከዛንም በሃላ ልጆቹ ነጭ ልብስ ለብሰው ሸኝተዋ አባታቸውን ❤ደስ የሚለው ደግሞ በዘሪቱ መደገሙ ❤❤❤❤
@kasahunalebachew8686
@kasahunalebachew8686 Ай бұрын
❤️❤️❤️ ክርስቲያን ማሰብ ያለበት እንዲህ ነው 🙏❤️🙏
@helengeda1653
@helengeda1653 8 күн бұрын
Thank you so much for mentioning Awtaru! Mikef sak you speak from my heart !!
@bk7202
@bk7202 Ай бұрын
ወዳጆቼ በፀሎት ከዘርቱ መለየት የለብንም ዛሬ ለ ምን ተፅናናች ብለው የተናደዱ የሰጣን ልጆች በ ጥቆላቹውም ነው የሚዋጉት ሌላው የዘርቱ ልጅ ጉዳይ ስታወቅ ክርስታኖች በጣም ፀልየዋል በውጪ ሀገር ያሉት አንድ የ24 ሰአት የፀሎት መስመር አለ በአመርካን ሀገር ወድያው ነው ፀሎት የተጀመረው ጌታ እንያፅናናት ጌታ ደግሞ አደረገው ስሙ ይባረክ የፀሎት አገልጋዮች ብቻ የሚካፈሉበት
@jesusway3790
@jesusway3790 Ай бұрын
ቤሪያን ነው
@bk7202
@bk7202 Ай бұрын
አዎ ወዳጄ​@@jesusway3790
@trisitketema8786
@trisitketema8786 23 күн бұрын
ዘርዬ እንኾን ተፅናናሽልን በጌታፀጋ በርቺልን
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 27 күн бұрын
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት የጌታ ለሁሉም ግዜ አለው ይላል የጌታዬ ቃል ስለዚህ ለጌታ?👈አይስጠ የወድድውን ያርጋል ኤራሳችን አን ጎዳም ክርስቲያን ውዴ ጌታ ስሄድ እኛም እን መጣለን ክብረ ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤✝️👈🛐🛐🥰🥰🥰🥰🥰💯💯 God is good god is Lord ✝️🛐🥰 well
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Ай бұрын
እውነት እጅ ለእጅ መያያዛችን ብዙዎችን አስደንግጣል እንክዋንም ክርስትያን ሆንኩኝ አምላኬ የታመነ ነው
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
ሴቲየዋ ብቻዋን አይደለችምና አትፍረድባት ጌታ ይድረስላት
@YaredTeklay-jp2uf
@YaredTeklay-jp2uf Ай бұрын
ምርር ነው ያረገችኝ ዶክተር ተብየዋ የምነት ሰብዕና የሌላት ዘርዬ ኦርቶዶክስ ነኝ እወዳታለው ተሰብራለች እኮ ምን አገባቸው
@jesusway3790
@jesusway3790 Ай бұрын
ተባረክ
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
አለቅላቂ ከምን ተነስታ ይህን እንዳለች ብትረዳት መልካም ነበር
@YaredTeklay-jp2uf
@YaredTeklay-jp2uf Ай бұрын
ለምንድነው ስብእና የሌላቹ ግን ከቄሳቹ ጀምሮ ጦረኛ ተዋጉ ምትሉ በሰው ደካማ ጎን ገብታቹ ምታለቀልቁ የሆነ ግሩፕ አለ እኔ ክርስቶስ እንዲ አደለም ያስተማረኝ ግዜ ጠብቃ የሷ ልጅ ሲሞት ነው የተናገረችው
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Ай бұрын
አቢና ስተቱ መዝሙር ግጥም መስሎት ነው አዝኛለው በአቡና
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 Ай бұрын
ከዘሪቱ ብዙ ተምሬአለሁ እራሴን እዳይ አርጎኛል
@merbarr1645
@merbarr1645 Ай бұрын
ዘሪቱ በልጇ ሀዘን ላይ መዘመር አይደለም ብትዘፍን አንኳን አሰ ትክል ነች. ዘጠኝ ወር አርግዛ አምጣ የወለደችው አሷ ነች ለ17 አመት የአድሜዋን ግማሽ ዋጋ የከፈለችለት ልጇ ነው. ከሷ በላይ ማን ሊያዝን. ሀዘነ ልቦና ያቀለላት እግዚያቤር ነው ይሔ በሰው የሚቻል አይደለም. የልጅ ሀዘን አንድቀን ስለተለቀሰ አይወጣም አግዚያቤር አስከመጨረሻው ያፅናት አናንተ ግን ነገራቹ በትምክት አና በጥላቻ አይሁን.አንድ ወይ ሁለት ሰው ስላለ ኦርቶዶክስ አንዳለ አታጩሁት በዚሕም በዛም ያላቹ ጯሂዎች በወጣቱ ሞት አድቫንቴጅ አትመታቱ. ጩኸቶች የተፅናናችው ዘሪቱን አያፅናናም ሌላ ሀዘን ውስጥ ትከቷቷላቹ
@user-om7nt3oh1b
@user-om7nt3oh1b Ай бұрын
ልክ ብለሻል አስተዋይ ነሽ
@azebd5392
@azebd5392 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡አምላክ ፡ይባርክሽ፡ትክክል፡ብለሻል
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j Ай бұрын
እነሱ ይንጫጩ:: ሰው እንደ እምነቱ ነው:: ሙታናቸውን ሲቀብሩ እንባ ይዝሩ :: እኛ ግን ወዳጆቻችን በስጋ ሞተው ወደ አባታቸው ሲሄዱ ተስፋ ስላለንና መሄጃቸውን ስለምናውቅ ምስጋናና ወንጌልን ነው የምንዘራው:: ይህ ደግሞ መታደል ነው::
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
ያንቺ ሙታኖችሽ ይብዛ
@user-nm1zp5yf8f
@user-nm1zp5yf8f Ай бұрын
ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ግን እየተደማመጣችሁ በተራ አውሩ
@BetelihemBeyene
@BetelihemBeyene Ай бұрын
ዘርቱ እህተ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያፅናናሽ ይጠብቅሽም💕💕💕
@jacktechmelo
@jacktechmelo Ай бұрын
ዶ/ር መስከረም በጥላቻ የሰከረች ከንቱ የዲያብሎስ መጫወቻ ነች።
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Ай бұрын
ኣሮጊቷ የኣቴቴ ጨሌ መንፈስ ኣምላኪ ናት። በእንስሳ ህክምና ነው ማስትሬቷን ያገኘችው። ጤነኛ የኦርቶዶክስ ዶክተር እንዲህ በሃዘንተኛ እናት ላይ ኣይዘብትም። ሞትና ሃይማኖት ግንኙነት የለውም። ጠላትም ቢሆን በሃዘኑ ላይ ኣትዘብትም ኣትመካም። ኣሮጊቷ ዶክተር ተብየ ግን ሰዎችን በወንጌል እንደመባረክ እርግማኑን መምረጥዋ በውስጧ ያለው የጨሌ ኣተቴ መንፈስ ነው ክፉ የሚያናግራትና ኣንፍረድባት። ጌታ ልጆችዋን ይባርክ። ከናታቸው ክፉ መንፈስ ይታደጋቸው !
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
ምነው አቴቴ አቴቴ አልሽ ታመልኪያለሽ እንዴ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
በትክክል።
@Abebechyimer
@Abebechyimer Ай бұрын
ጠላት የስዋን ውድቀት ፈልጎ ነበር ግን አልተሳካም ዘሪቱን የገባት አላወቁም እየሱስ አሁንም ከዚህ በላይ አፅንቶት ያቆማታል ክርስቲያን ወደ አባቱ ነው የሄደው በስጋ ቢለየንም ግን እግዚሐብሔር ጋር ስለሄደ በሱ እንፅናናለን
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 Ай бұрын
ሰው ሲሞት አያቶቻችን ፊታቸውን በእሾክ ይቧጥጡ ነበር እራሳቸውን ይገርፉ ነበር ደረት የሚደቁ እየተነሱ መሬት ላይ የሚፈጠፈጡ ዛሬም አልፎ አልፎ ይደረጋል ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብን አማኝ ሲሞት ወደ ጌታ ነው የሚሄደው ወደ ተሻለ ስፍራ ነው የሚሄደው ሀዘን ማብዛት ተገቢ አይደለም የምንፅናናበት ህያው ቃል አለን ተስፋ እንደሌለው ሰው አናለቅስም እኛም ወደዚያ እንሄዳለን እንገናኛለን። ይህ ተረት አይደለም እውነት ነው ይህን ሚስጥር በእምነት አውቀነዋል ።
@user-rs5lp6on2m
@user-rs5lp6on2m Ай бұрын
Baay'ee amarifaa hin garuu vidio kaan downloaded godhen dhagefadhee baay'ee dinqii dhaa zaritu baay'ee jaalana this vidio silently see very good adreess hoolota town nii garuu argee hin baakuu haaramayaa baradhaa vidio ilaalee baay'ee gade garu nutii abdii keenya jiratadhaa doctor miiti isheen dhukkubsatuudha maalif yoo jatee abdii isheen waan biyya lafa beketii maalee waaqayyoo hin beetuu waaqayyoo ishee haa maruu nii bobollesaa keenya iddo ulfiin tii nii argaan waalii tokko tanee waaqayyoo faraffanaa zaritu baay'ee jallana murmur ishee baay'ee nu ebbifam nee thanks christian tube baay'ee baay'ee jaalana
@temesgenkinfe2131
@temesgenkinfe2131 Ай бұрын
አቤል አቡና የመልካም ወጣት ክፍተተት ማሳያ ከሆነ፤ ይሁዳ የመራጩ ስህተት ይሆን? የዘመናችን ተንታኞች?
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial Ай бұрын
ማለታቸው ነው
@fyoriGezehagne05
@fyoriGezehagne05 Ай бұрын
ትክክል ብለካል ተባረክ
@zizudada
@zizudada Ай бұрын
ምን አይነት አይታ ነው❤
@TarikTarik-hj9yi
@TarikTarik-hj9yi Ай бұрын
YMelkam wetat keftet alalechem😂 eferi eht lamrot
@user-nf1gr5bv4h
@user-nf1gr5bv4h Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤
@Melat544
@Melat544 28 күн бұрын
❤❤ጴንጤን መሳደቡ በጀው ለጌታ አሳልፎ መስጠት የለመደ ህዝብ ስለሆ ዝም ብሎ ነው ሚያየው እኔ በጣም ገና ሳየው ጮሆ እሚወጣ መንፈስ እንዳለበት ተረዳሁት አይ አቤልን በቃ ሳስበው እሚገላግለን እዩ ጩፍ ብቻ ነው ሌላ አካል የሱን መንፈስ እሚችለው የለም 😂😂😂
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j Ай бұрын
ለክርስቲያኖች ትልቅ ትምህርት ነው የዘሪቱ መፅናናት መንፈስ ቅዱስ በተጨባጭ አፅናንቷታል።ሁልጊዜ ያፅናናሽ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
በትክክል.
@biruk7415
@biruk7415 Ай бұрын
የአፈር ዶክተር!!! ይሄን ባልል በወደድኩ ግን ተግባርሸ ከዚህም በላይ ቢያሰብለኝ አያንሰብሸም በጣም ከልብ የምትወጂው ሰውን በሞት አጥቸሸ አትፅናኚ ምንም ነገር አያፅናናሸ !!! ሀዘንሸ ይበርታ እና አፅናኚ ከጎንሸ ባጣሸ ሰአት የመፅናናት ምንጭ ማን እንደሆነ ታውቂ ዘንድ ተፈተኚ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
አይደለም ለእናቱ ለእኛም አስለቅሶናል ለቀሪወቹ ልጆቿና ለቤተሰቧ ለኖር ስላለባት ነው
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j Ай бұрын
እባካችሁ ለዶክተሯ እዘኑላት ፀልዩላት አእምሮአችሁን አታቆሽሹ ልባችሁን ከጥላቻ ጠብቁ።
@user-mv3yw6kn3g
@user-mv3yw6kn3g Ай бұрын
ተራ በቸረ በመደማመጥ ብታወሩ ወደሰው ጆሮ በደንብ ይገባል በተረፈ ደስ ብሎኛል ስላነሳችሁት ተባረኩ።
@user-do3lh2pn4w
@user-do3lh2pn4w Ай бұрын
Lehulu yihee idil aysexim innaa Le hinachin Zeritun please 🙏🙏 🙏 blessing holy spirit ❤❤❤ God blessing you both of them
@selomekifle9418
@selomekifle9418 24 күн бұрын
ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን አትደማመጡም ጩሀታችሁ ራሴን አሳማችሁኝ ተደማመጡ እናንተም አስተያየት ተቀበሉ ቀስ ብትሉ ብትደማመጡ ርዕሱ ጥሩ ነበር የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Ай бұрын
ዘሪቱ የኦርቶዶክስ አማኝ ብትሆን ኖሮ መስከረም በዚህ መልኩ ትተቻት ነበር ብላችሁ ታስባላችሁ ? እንኳንስ ትኩስ ሐዘን ላይ በቆየ ታሪክም ቢሆን እንዲህ ዓይነት ትችት ታቀርባለች ብዬ አላስብም ይህም ለወንጌላዊ አማኞች ያላትን የከፋ ጥላቻ የሚያሳይ ነው ። ሴትዮዋን እግዚአብሔር ይፈውሳት እንጂ ምን እንላለን ። አውቴ የበረታ ሰው መሆኑ እንጂ ስብርብሩን ሊያወጣ የሚችል ትችት ነበር ! አቡና እና ጀማው በዚህ ልኩ በየአንዳንዱ ዝማሬ ላይ እየገለፈጡ መሣለቃቸው በጣም አሳፍሮኛል ! ደግሞም ከካሴቱ መውጣት የትችቱ ፍጥነት ! አቡና የዘሪቱን ሐዘንም ባለመተቸቱ እናመሠግነዋለን ጭር ሲል አይወድማ ¡¡
@fantayetaddesse2995
@fantayetaddesse2995 Ай бұрын
ከዚህቺ አለም መለየቱ ወደሚወደው አባቱ መሔዱ የገባት ጌታም በዚህ ጊዜ አክብራ ለማለፍ የቆረጠች የኢየሱስ በጎ ወታደር ናት
@Melat544
@Melat544 29 күн бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ፈታ ብላቹ ነው ምታወሩት
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@Negesty0sefNegest
@Negesty0sefNegest Ай бұрын
እሺ እናዳምጣለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ለአቡና 😢
@FkremaryamWerke
@FkremaryamWerke Ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳን ጌታ ይባርካት እንድናውቅ ስለረዳችን 3የለማኝና የበዱርዬ ስብስብ ታሳፍራላችሁ አንደበታቸውሁ እንደተከፈተ መቃብር ይከረፋል የወንጌል አማኙን አትወክሉም
@yaredamare787
@yaredamare787 Ай бұрын
እውነትን በፍቅር ተናገሩ። የሚጠሉአችሁን ውደዱ። ውስጣችን ጥላቻ እንዳይዘራና እንዳይበቅል እንጠንቀቅ። የሳቱትም እንዲመለሱ እንፀልይላቸው።
@ashenafia5046
@ashenafia5046 Ай бұрын
Exactly, Melkam Wetate has no evaluated course to improve the lives of youth. Yonatan has to develop a doctrine-like system to establish a base in Christianity in Jesus (e.g. Eyesusen meketel). You have raised good points. Thanks,
@Elabms2023
@Elabms2023 Ай бұрын
ወገን እየተደማመጥን!!! እንወዳችኋለን❤
@Melat544
@Melat544 28 күн бұрын
አቤል እቡና የጠላ የቅራሪ መንፈስ ነው ሚያስጨንቀው እዩ ጩፍ ጋ እባካቹ ተባብራቹ ውሰዱት ደና አርጎ 😂ይጠልዝልኝ
@mua1079
@mua1079 Ай бұрын
Tebareku! This should have been discussed somewhere somehow 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Enochtd7th
@Enochtd7th Ай бұрын
afe kurt yibelilachu , anget miyaresers melash nw, nuruln tebareku, Zeritu we love u
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 Ай бұрын
እረ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርግጥም ትክክል ናቸው
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Ай бұрын
እህታችን ዘሪቱ የተረዳችው አለ ጌታዋን ታቃለች ፡፡ ግን እኔ የሚገርመኝ አስለቃሽ መንፈስ ተመቷል ! የማይረባ ንግግር መደጋገም ምንድነው ? መስከረምን ከቁም ነገር ማውራት ?
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 Ай бұрын
God bless you for your comments about Awtaru !!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
ዘሪቱ ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱ ይሥጥሽ ሥለ አቡና አገልጋዮች የሚተቸው እሡ ምን ሠለሆነ ነው አማኝ አይደለም የወንጌል ነቀዝ ነው ከሚድያ ማጥፋት ነው የዳረው የአገልጋይ ዮኔዬ እጅ የበላ ነውባለጌነው
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Ай бұрын
ጥሩ ነገር አላችሁ ግን ተደማመጡ ገበያ አደርጋችሁት😂😂❤
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 Ай бұрын
Yemre lik new please tedmametu be ayen tegebabu ena aweru
@selomekifle9418
@selomekifle9418 24 күн бұрын
ገበያ
@Simbacatjl7zh
@Simbacatjl7zh Ай бұрын
አቤል እኮ አሁን በጌታ ፊት ንስሃ ገብተዉ ልሆን ይችላል/ጌታን እኔ የማቀው በምህረቱ ነው እናንተ ግን😢😢......... አቤልዬ አይዞ ሰው ይሳሳታል ዋናዉ ክስተት መህማር ነው❤❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
ሰዉ ስተቱ ሲነገረዉ ከስተቱ መማርና መመለስ አለበት አቡና የክርስቶስ የወጌሉ ተቃዋሚ ነው ። እኔ ብቻ ነኝ ትክክለኛ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ከላይ እስከ ስር ነዉር አይደለም ወይ ብቻ መጨረሻዉን ያሳምርለት
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Ай бұрын
Good job Guys, Stay blessed 🙏🏽
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Ай бұрын
ብትደማመጡ ጥሩ ነዉ እና ደግሞ የምትናገሩት ነገር በማስረጃ ከዘም ለምትናገሩትም ነገር ቃላት ምረጡ ይሳደባሉ የምትሉትን ሰዎች ጋር እንዳትቀርቡ መጠንቀቅ
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 Ай бұрын
ዘመናዊ ሀሜት አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀበር ጥል እባካች ወንጌልን ተናገሩ 🙏🙏🙏🙏
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Etu 2 jbena Buna tdesh zareshn astnagdesh tnsh koyet blesh kokob kotersh eskmtchersh ders sintun anstesh endmetetyew Aagantesh ymskerlshal
@user-xc4xz3so4i
@user-xc4xz3so4i Ай бұрын
ማን እንበል እናንተን አልገባኝም አሜተኞች ናችው ግን ወንድም በሌለበት ማማት ልክ አደለም
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
የመስለኛል ደክተር 😂ተብየዋ ዘሪቱን አትወዳትም ጉዳቷ ትጠብቃለች ለራሶ ይሑን እሳቱ ቤቷ ይግባ በኢየሱስም አሜን😢
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Ай бұрын
ጥልቻ ፅፅድቅ የሚመስላቸው ብዙውች ናቸው :: ስለዚህ ዶክተር መስከረም ለቅሶ ከደረሰች ቅድስናዋን የምታጣ ስለሚመስላት ለቅሶ አትደርስም ::
@user-no6uq4qb5s
@user-no6uq4qb5s Ай бұрын
አቤልን አቅርባቹ ጠይቁልን ሌላ ተልኮ ያለዉ ይመስለኛል እባካቹህ
@NetsanetTenaye-lr8pi
@NetsanetTenaye-lr8pi Ай бұрын
ይች ምን ዶክተር ናት የሴት ደብተራ እሷ ጋ ሞት አይደርስም ብላ ነው?
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ባሌጌ አይባልም ስድብን እንቃወማለን
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
አለም ላይ ሰወች የሚኤዱት ለማስለቀስ ነው እኛ አማኞች የምንኤደው ለማፅናናትነው እዬ ደሞ ልዩነት በመዳንና በማመን ባለመዳንና ባለማመንነው እዬን ማወቅ አለብን ሰው ምንምይሁን ምን እንደክርስቲያን ከመጠን በላይ እስክንጎዳ ድረስ ማዘን የለብንም ጌታ እኛን ወዶን በፈለገበት መንገድ እና የእድሜ ክልል ሊጠራን ይችላል እሱ ጌታ ወዶን ያኖረናል ወዶን ይጠራናል ወደተሻለህ ቦታ🎉❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ዘራቱ መጽናናት እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ያጸናናት/ችሁ ያበዳ ውሻ ሁሉንም ይነክሳል አቡናም እንደዚህ እንዲ አባዲ ውሽ ነው ሁሉንም ይነክሳል እግዚአብሔር ብቻ ይፈውሳው
@abnerendtimeglory5755
@abnerendtimeglory5755 Ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ተራ በተራ አውሩ 🙏 እናንተም ፈራጅ እንዳትሆኑ ተጠበቁ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
😂 ገና ዛሬ በቪዲዮ አየሁህ ደምፅህ ነ አተ አትገናኙም ሽማግሌ ትመስለኝ ነበር
@user-ly6pq5hr4m
@user-ly6pq5hr4m Ай бұрын
Iam catholic.gin ethiopan senbale cheger alebn D/c mehone yetshale amelkaket kaldergen .just pice of paper nw.enam tenadejalew by person
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 Ай бұрын
I am leaving North Carolina . My friend lost her. Mathers, but she where while close.....
@roziteka9044
@roziteka9044 Ай бұрын
"የኛ ውሀ ልኮች" ጥሩ አባባል
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
እናት እኮ ናት ሰው ግን ምን ነካው እንዴት እናት ለልጅ ዋ አላዘነችም ተብሎ ይወቀሳል ?እግዝያብሔር ያጽናናል በቃ ይህ ከእግዝብሔር ካልሆነ ከየትም አይገኝም ::
@LemlemTulu
@LemlemTulu Ай бұрын
ላምሮት እሬቻ በአል አሰተባባሪ እኮ ነበረች ህዝብ እያሰናከለች እቺ ጨሌያም አሁን ደረሳ ተቆርቋሪ ትሆናለች
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ምንም አላጠፋችም ውስጧ የታመቀውን ለወንጌላውያን ያላትን ጥላቻ ሳታስበው ነው ያወጣችው።ለሷ መልስ መስጠትም አያስፈልግም።ታሳዝናለች የሞተላትን የሱስን ጠልታ የት ልትደርስ ነው። ይሄንን መዝሙር ለዶክተሯ ጋብዙልን። በሰማይ በሰማይ እስክንገናኝ በየሱስ ፊት እኛ በየሱስ ፊት እንገናኛለን።ይሄንን ከልባችን እናምናለን።
@YdnekachewTekle
@YdnekachewTekle Ай бұрын
ተባረኩ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY.
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 Ай бұрын
ዘሪቱ የምትወደውን ክርስቶስን በሕይወቷ ኖረቾው። አንተ ካልክማ አለችው ፣ ከፈቀድክማ አለችው ፀጋው በዝቶላታል ወገኖች ካለእግዚ ይሔ ሐዘን የሚቻል አይደለም። አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቧን ይደግፋት። ዛሬ የሳቀ ነገ ያለቅሳል ፤ ዛሬ ያለቀሰ ነገ ይስቃል። ሁላችንም በዚህ ምድር ላይ እንግዶች ነን ፣ ዘላለማዊ አይደለንም እንሔዳለን እንሔዳለን የሚቀር የለም። ሕይወት ገብቷቷል ሕይወት ማለት ኢየሱስ ነው።
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 145 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
19 እጮኛ በአንድ ጊዜ |  እህቶችን ያስለቀሰው ነብይ ተጋለጠ|
1:27:01
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
49:22
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.