ቤቢ ና ዳጊ እጅግ አስደናቂ የባል እና ሚስት ጥምረት በ1 ሙዚቃ ላይ|ሳምሶን ታደሰ እና ዳግማዊት ፀሐዬ|Abbay TV

  Рет қаралды 862,924

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 452
@Helu460
@Helu460 6 ай бұрын
😍ሲያምሩ #ቤቢ እንዲ ፈታ ያለ ሰው መሆኑን አላውቅም ነበር😂😂😂 አምላክ አይለያችሁ ❤❤❤❤
@fevenamare8729
@fevenamare8729 6 ай бұрын
Eko 😂
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 6 ай бұрын
በጣም ዛሬ አሳየን ፈታ ማለት ያምርበታል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
I know right 🤩he’s enjoying it and proud of her 😊I loved them
@One_biir
@One_biir 6 ай бұрын
አስፍሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ይስጠው አሚን እስኪ አስፍሽ ፈጣሪ ጤናውን ይስጠው ምትሉ በ like አሳውቁን😢😢😭🙏
@dawittasfaye9872
@dawittasfaye9872 6 ай бұрын
1birr😂😂😂😂😂
@MekidsMekids
@MekidsMekids 6 ай бұрын
❤❤❤​@@dawittasfaye9872
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
Amen gn yeah abbey tv ne
@Addis-ds7qh
@Addis-ds7qh 6 ай бұрын
ይሄ ሰከላ ነው።
@hanonmera8092
@hanonmera8092 6 ай бұрын
Anten metekat never basfaw bota ,but he is not funny like you so I changed my mind 😂
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጀግናና አስተዋይ ሴት ኮ ወንድን ትቀይራለች.ረጅሜ ዕድሜና ጤና ይሥጣችሁ ክፉ አይንካችሁ.
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx 2 ай бұрын
ወይኔሢያምሩ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 6 ай бұрын
ወይኔ በመቤቴ ባልና ሚስቱ ደሥ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ መልካም ብአል😘😘😍😍😍🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
በጣም they are so cute and beautiful 🥰l together and he is enjoying with out any stressed out and he’s like yes she is my wife 😀and proud of her 👏🏽👏🏽👌🏽
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 6 ай бұрын
ሁለት ያራድዬ ልጆች በጣም ዉድድድድ የማረጋቹ ❤❤❤
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 6 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ከስንት አመት የትዳር ቆይታ በኻላ እንዲ መዋደድ መፋቀር ደስ ሲል
@impelhabesha632
@impelhabesha632 6 ай бұрын
ድምፁ ግን ከመድረክ አደለም በዲጄ ነውጰ
@kukuaddisaddis9813
@kukuaddisaddis9813 5 ай бұрын
Amazing ability to do
@ajebushanteneh6515
@ajebushanteneh6515 6 ай бұрын
ዋው ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ምርጦች👏👏🎉😍😍
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 6 ай бұрын
me too ❤
@Bisiedigital
@Bisiedigital 6 ай бұрын
አለባበሷ ፀዴ ነው ዋው! ቤቢ ክብሩን አስጠብቆ ያለ ጀግና እና አራዳ አርቲስት, ይሜ ማን!👌👌
@tinawa56
@tinawa56 6 ай бұрын
ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ውይ ስታምሩ ለብዙ ጥንዶች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ትዳር እንዲ ሲሆን ደስ ይላል እዱሜና ጤና ይስጣችሁ ዳጊ ሳሚሾ ዋው ዋው ነው❤❤❤❤
@AlazarShiferaw-ql3lm
@AlazarShiferaw-ql3lm 13 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ ይኤን ዘፈን ብዙጊዜነውየሠማኡት ፈጣሪ ከጦሰኛ ወረኛ ይጠብቃችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 ай бұрын
ቢብዬና ዳጊ ቀወጡት ዋዎ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 6 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@user-hz9ne8sx2w
@user-hz9ne8sx2w 6 ай бұрын
ፈጠራ ሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤🙏
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 6 ай бұрын
ዳጊ ጨዋ ምርጥ ሴት አሰተዋይ እጅግ እወድሻለው ተባረኪ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 6 ай бұрын
ምኗ ነው ጨዋ ራቁቷን እየተመናከከች በአደባባይ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 6 ай бұрын
በመዳም ቤት ዛሬስ ከፍቶኛል በስልኬ እናንተን እያየሁ ልዝናና እንጂ
@DawitMel
@DawitMel 6 ай бұрын
Ayzosh, hulum yalfal
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ አንድ ነን እስኪ ቤተሰብ ሁኑኝ
@abybitch8991
@abybitch8991 6 ай бұрын
እኔንም ነዉ ዛሬ ዉዴ ሁሌም ባዓል አልቅሼ ነዉ የማሳልፍ ወይ አኩርፌ ለምን እደሁ አላዉቅም ያለፍ እደሁ
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
አይስደት አይኑ ይጥፍ እዳንል የት እንገባለን ሰው ከሰው ተፈጥሮ ብቸኝነት ይሠማዋል
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 6 ай бұрын
እይዞሽ ውዴ
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 6 ай бұрын
ምርጥባልናሚስቶች❤❤❤
@titieti1880
@titieti1880 6 ай бұрын
ቢቤይ ጥርሱን ማስቀየሩ ውበቱን ደፋበት በጣም የሚገርም ስራ ነው❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 6 ай бұрын
ችግር የለም ማሰገጠም ከፈለክ እናሳምራለን አያሳሰብም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 6 ай бұрын
ያሰላም ባልና ሚስት አልተቻሉም ቤቢ. ዳጊዬ. ይመቻችሁ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የምትል ልጅ ጨዋ የጨዋ ልጅ እንደአንቺ ጀግና ሚሰት መቶ ይወለድ ባልዋን የምታከብር የምታደንቅ አባወራውን በሰነሰርሃት የያዘች አርቲሰት እንደአንቺ አላየሁም ቆንጆ ዘፈንሸ ጋር በርቺ በጣም ያደነኩሸ ዘፈናችሁት ብቻ ይህ ለዚህ ለባልሸ ጥሩ ሰጦታ ነውይህ ለልጅ ልጅ የሚቀመጥ ትልቅ ሰጦታ ነው በጣም አደነኩሸ ዘፈንሸው ብቻ በጣም ተዋቶልሻል አንቺም ባልሸም አለባበሰሸ ሁላችሁም አዘጋጅዋም ዓባይ ቲቪ ሳላደንቃት አላልፍም በርቱ የኔ እንቁ ቆንጆዎች ገና ብዙ ይጠበቅብሻል የጨዋ ልጅ ጀግና የወለዳትእናት አባት እድሜ ይሰጣቸው
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 6 ай бұрын
ባል ሚስት እደነዚህ ካልሆ ቢቀርስ ስታምሩ
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 6 ай бұрын
በጣም
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 6 ай бұрын
ስትዬ ደጋግሜ እዳየሁት ዳጊዬ ቤብ ሳምርባችሁ የፍቅር ተመሳሌቶች ናችሁ❤❤
@tsehayfaris9176
@tsehayfaris9176 24 күн бұрын
10 ጊዜ አይቼዋለሁ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 6 ай бұрын
Wow! What a beautiful couple. Good job guys. 🥰
@Muller14555
@Muller14555 6 ай бұрын
This music should have more than 10 millions views ! You should do more marketing and have a video for it!❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
ዳዬ አንቺ ለራፕ ነዉ ድምፅሽ የተፈጠረዉ ያበደ ስራ ነዉ ከልጅ ሚካኤል ጋር አብረሽ ብትሰሪ እንደ ኒና ግርማ እራፕ ይዘሽ ብትመጪ ብቃት እኮ አለሽ ዳጊ❤
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Kesu gar new yeserachiw yohegnawin
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 6 ай бұрын
ዋዉ አለባበስ👌አቦ ፍቅራችሁን ያብዛው❤
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 6 ай бұрын
የዚህን ዘፈን ክሊፑን አብረው ቢሰሩት ምርጥ ነበር
@abiygetachew11
@abiygetachew11 5 ай бұрын
አገባቡ በጣም ያምራል ፣ደርባባ ደርባባ ❤
@mbet1840
@mbet1840 6 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ካይን ያውጣችሁ❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 6 ай бұрын
ዋውውውውውው ስታምራ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SleepyLobster-uo7ms
@SleepyLobster-uo7ms 6 ай бұрын
ዳጊየ ራፕ ትችያለሽ ከልጅ ሚካይልጋ ሥሪ ዋው❤❤❤❤❤
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 6 ай бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ከሚያምሩ ባልና ሚስት ዳጊ ምርጥ ነው በርቺ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 6 ай бұрын
ሁለት ምርጦች❤❤❤❤
@galzamgal7940
@galzamgal7940 6 ай бұрын
ውይ ሲያምሩ በማርያም አይለያቺሁ❤❤❤❤❤
@Nurit-ed2lw
@Nurit-ed2lw 14 күн бұрын
Ewntem Buda new yeblachu,,,allhe aylyachu abo❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 6 ай бұрын
ዋዉ በማርያም ስታምሪ ቤቢ ና ዳጊ
@user-pt1uc5hq3o
@user-pt1uc5hq3o 5 ай бұрын
ዋዉዉ መታደል ነዉ ባልና ሚስት ካአንድ ወንዝ ይቀዳል❤❤❤❤❤❤
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 6 ай бұрын
ቤቢዬ ያራድዬ ልጆች ትዳራቹ ያማረ እረጅም እድሜና ጤና ቤቢሹ ከነ ልጆቻቹ
@makili7845
@makili7845 6 ай бұрын
Enjoyed watching you both. One of my favorite song! Good job Dagi.
@enenegn5719
@enenegn5719 6 ай бұрын
ዳጊን እንዴት እንደምወዳትኮ...ስለዉበቱ ሳደንቅ ቀኑመሽቶ ይነጋል...
@beziMo
@beziMo 6 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል❤
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 6 ай бұрын
So beautiful lovely 😍 thank you !!
@bayushwase8321
@bayushwase8321 6 ай бұрын
ያምራል 🎉🎉🎉🎉🎉 ያምራል ዳጊ ከብዙ ግዜ በኸኋላ ምርጥ ስራ ቤቢ ዳጊ ያምራል CONGRA🎉
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ደስ ስትሉ
@azebwagaw
@azebwagaw 6 ай бұрын
ዳጊ ጨዋ ምርጥ ሴት አሰተዋይ እጅግ እወድሻለው .
@user-pr3rm5ff5l
@user-pr3rm5ff5l 6 ай бұрын
talented compositions and attractive song ever
@gaga320
@gaga320 13 күн бұрын
ተመልካቹ 100/100
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ❤️🙏🏾
@woynshtehabte5210
@woynshtehabte5210 5 ай бұрын
በጣምምወዳቹ አምላክ ፍቅራቹን ከነልጆቻቹ ይባርክላቹ፡በጣምምታምሩት
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤ love you
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 ай бұрын
ግርም ይላል 👏👏👏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
ዋው ድምፅሽ በጣም ያምራል ቤቢ እራሱ አንደኛ ነው ይመቻችሁ ስለምወዳችሁ ብቻ አየው እንጂ ዘፈን አጥያት ነው 😅
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 6 ай бұрын
አባይ በርቱ አሪፍ ነው ያላችሁት።
@bezigirma7295
@bezigirma7295 6 ай бұрын
በጣም ስለምወዳቹ 100ጊዜ ነው ያየኋቹ❤❤❤❤❤❤
@user-kd7db3qx7o
@user-kd7db3qx7o 6 ай бұрын
ወይኔ የታደሉት እንደዚህ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው
@user-cd3il7xi4o
@user-cd3il7xi4o 6 ай бұрын
ፈጣሪ ፡ጨምሮ፡ፈቅር፡የሰጣቸው
@afomiadomenico5594
@afomiadomenico5594 6 ай бұрын
Just Wowww 🎉
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 6 ай бұрын
They are so Beautiful couple ❤🌹🌹🌹 lovely 👍👍
@ethiolove2286
@ethiolove2286 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 6 ай бұрын
በትክክል
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 5 ай бұрын
Nice song from 🇨🇦
@user-mw3ii9vw1e
@user-mw3ii9vw1e 3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹሁ ፈጣር እስከ መጨረሻ ያርግላቹሁ ፍቅርችዉ
@user-gf5yl9eq5g
@user-gf5yl9eq5g 11 күн бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት
@user-lx9zn7yw3g
@user-lx9zn7yw3g 3 ай бұрын
this is my second time to watch it. Husband and wife beautiful.
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 6 ай бұрын
,ዋው ሲያምር ድምጽዋ❤❤
@AyniiBeri
@AyniiBeri 3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 6 ай бұрын
ውይ ስታምሩ ይመቻችሁ ምረጥ ጥንዶች
@kukuaddisaddis9813
@kukuaddisaddis9813 5 ай бұрын
Amazimg talent
@queenzuzu710
@queenzuzu710 6 ай бұрын
ዳጊሻ ቀሚስሽን ወድጄዋለሁ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤
@user-dz1uz1iu3w
@user-dz1uz1iu3w 6 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምሮት
@romanmekonnen7000
@romanmekonnen7000 6 ай бұрын
Great job dagi and baby
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 ай бұрын
ሲያምሩ❤❤❤❤የኔ እንቁወች
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 6 ай бұрын
Wow wow 🔥🔥🔥🔥tened mesalewoch E/r ken lejochachehu tebeko yanurachehu 🙏🙏🙏 dagiyyyy beleh set wedddddd❤❤❤❤❤❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 6 ай бұрын
እየጠበቅን ነዉ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
❤❤❤ስታምሩ
@nitshgeremewnm6207
@nitshgeremewnm6207 6 ай бұрын
አይ ደምፃ ጉበዚ ነሽ ዝፍን ባላደንቅም ምርጥ ስራ ነዉ ❤
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 6 ай бұрын
አሪፍ👌👌👌👌👌
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 6 ай бұрын
🙌 slam 💚💛❤️☝️ mebareki metadie nw keu zemenachihu yetebarek yehun ekane diseyaleshi wreqi 🎉🎉❤❤🔥🔥👏👏
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
@misraktessfaye8975
@misraktessfaye8975 6 ай бұрын
ዋው ነው ይመቻቹ ❤🎉
@TigistAmtataw
@TigistAmtataw 14 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 11 күн бұрын
Dagiye! Yene wed lij ke sirashem belay le tidarish ena lr lijochesh bota endtisechi be Embirhan sim ematsenshalehu❤❤❤
@TizeFikir
@TizeFikir 3 ай бұрын
በጣም ታምራላችው የእውነት
@sadamohmmed9907
@sadamohmmed9907 6 ай бұрын
Wow አላህ ይጠብቃቹ🎉❤
@Zebnay
@Zebnay 6 ай бұрын
ውውውውውው በጣም ነው የምትምሩት መልካም ገና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@emawayishwega4665
@emawayishwega4665 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች 😘ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁ እኮኮኮኮኮኮኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 6 ай бұрын
WOW ቤቢ👌 ዳጊዬ❤❤❤
@selamawitatle1232
@selamawitatle1232 5 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ ድምቅ አረጋችሁት አኮ
@netsanetbayu1983
@netsanetbayu1983 5 ай бұрын
waw so cute 100%%%%% love you dears !!!!!
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene 6 ай бұрын
ዋውውውው ምርጥ ጥንዶች❤❤❤ዳጊዬ ውድድ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 6 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 6 ай бұрын
ዋው ነው ዳጊና ሳሚ ቤቢ በጣም አሪፍ ሙዚቃ❤❤❤❤
@amenbeker9686
@amenbeker9686 6 ай бұрын
Wooooow i am proud!
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 6 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል
@user-jg6tq8ic9p
@user-jg6tq8ic9p 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ❤
@user-qv6ys6cb8h
@user-qv6ys6cb8h 25 күн бұрын
Berta wendimee enem endantew life iyee asalefkuu negn enemilii hiwet tastemirhalech silazii yemaselekin adirg iskee mechereshaa diress❤❤❤❤❤❤
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 6 ай бұрын
ምርጥ ንው ደስ ስትሉ
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 6 ай бұрын
Abay tv amazing
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 6 ай бұрын
ጥርሱን አሳጠበ አሪፍ❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 6 ай бұрын
ቤቢዬ❤ዳጊዬ በጣም ታምራላችሁ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН