Dagmawit Tsehaye - ወርቅ-ሙሉ አልበም- 2024 -All Tracks (Official Audio)

  Рет қаралды 147,793

Dagmawit Tsehaye

Dagmawit Tsehaye

6 ай бұрын

Dagmawit Tsehaye-Ethiopian full music Album 2024
#ethiopianmusicalbum#amharicmuisc#ethiopianmusic#newamharicmusic#latestamharicmusic#2023ethiopianmusic#dagmawittsehaye#

Пікірлер: 234
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 25 күн бұрын
ማታ ካየሁሽ በኋላ የበለጠ ወደድሁሽ የኔ ጨዋ እኔንም እንድማር አረግሽኝ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-rn2uw7ev4x
@user-rn2uw7ev4x 5 күн бұрын
ተባረኪ ። እኔ ስለኢትዮጵየ የሚዘምሩትን ሁሉ ከልብ ከብራቸዋለሁ ። መክንያቱም የወጣትነት እድሜዬን በሙሉ ለሃገሬ የከፈልኩ በመሆኑ ።
@zewdiegetahun95
@zewdiegetahun95 4 күн бұрын
ዳግማዊት በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ እንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለመላው ሴት ምሳል ትሆኛለሽ በጭራች መበርታት ማሻሻል እንጂ መቀነስ እንዳላይብሽ ለሁሉም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@habtamugirma8020
@habtamugirma8020 25 күн бұрын
ዳጊ ከኢትዮጵያን አይዶል ጀምሮ የማውቅሽ፣ በሙያሽ በየጊዜው እያደግሽ የመጣሽ ጥሩ ድምጻዊት ነሽ፤ ይህን አልበም ሙሉውን ሰማሁት፤ ግሩም ሥራ ነው ሳምሶን ቤቢ "አራዳ ሹፌር ደሰ ይለኛል" እያለ የሚጫወትበት ግሩም የቲቪ ድራማ ጀምሮ አውቀዋለሁ፤ ሁለታችሁም በእኔና በኔ ትውልድ ውስጥ የራሳችሁ ትዝታ አላችሁ፤ የናንተ አብሮ መኖር በሁለታችሁም ውስጥ ያለንን ትዝታ አምሮ እንዲቀጥል ያደርገዋል፤ ፈጣሪ ባያደርገው ደስ ይለኛል፣ ግን መለያየታችሁ እውን ከሆነ ይህን ጥሩ ትዝታችንን ያደበዝዘዋል ሁለታችሁም ማወቅ ያለባችሁ በናንተ ውስጥ ብዙ ሚሊዮን ወጣቶች አለን፤ እባካችሁ ይቅር ተባባሉ፤ አትለያዩ ለሁሉም #ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን!
@user-wm5yl4xs6k
@user-wm5yl4xs6k 22 күн бұрын
Kk
@azebkidane3509
@azebkidane3509 17 күн бұрын
ኳኳቲያም​@@user-wm5yl4xs6k
@samiabi3029
@samiabi3029 25 күн бұрын
የሚገርም አልበም ነው ዳጊ የምር የሚመጥን አድማጩን ያከበረ ስጦታ ነው
@hshggw2361
@hshggw2361 24 күн бұрын
የኔ ወርቅ ዳጊየ የኔ ንፁህ እግዚአብሄር ይጨምርልኚ ❤❤❤
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 22 күн бұрын
Egziabher mrt dmts setitoshaL👌 Amen Ethiopiam yngaLat 🇪🇹😍🙏
@habhabshi652
@habhabshi652 6 ай бұрын
ዘንድሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንደስትሪ እንደ አደይ የፈካበት አመት ነው! ወደ ሰባት አልበሞችን ሰማሁ: ሁሉም እንደየራሳቸው ይዘትና ከለር እጅግ በጣም አሪፎች ናቸው። ኮንግራ ዳጊ ገራሚ ስራ ነው። የሚገባሽን አግኝበት። የዘንድሮ ኮረዳና ጎረምሶች እንድሚያችሁ ሲያሽቆለቁል ይህን ዘመን እንደምትናፍቁት ጥርጥር የለኝም።ልክ እኛ በዘጠናዎቹ ሙዚቃዎች ጭልጥ እንደምንለው የናንተም ዘመን ሲመጣ 2015 እና 2016 የሙዚቃ ወርቃማ ዘመናችሁ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ደስ ይላል እናመሰግናል።
@ISADesign7043
@ISADesign7043 5 күн бұрын
ማርያምን ምርጥ ድምፅ ይመችሽ
@naolg1864
@naolg1864 14 күн бұрын
Very Good Songs,More than I have expected.
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 6 ай бұрын
ዳጊ ብዙ ዘፈን ሙሎ አልበም ያላተ ነበር የሚመሰለኝ ዳጊ መልካም እድል የኔ ጨዋ ሰው አክባሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@firegenetmulugeta5696
@firegenetmulugeta5696 24 күн бұрын
ዳጊ እግዚአብሄር ትዳርሽንና ልጆችሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 11 күн бұрын
WORKE(Gold): By Dagmawit Tsehay; a SUPERBLY B-E-A-U-T-I-FUL Album 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!;
@mulugetachala6927
@mulugetachala6927 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠሽን ጥሩ አልበም
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
ዋው ዳግዬ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለሀገራችንን ኢትዮጲያ የዘፈንሽው አሜን ብለናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehayeandargie405
@tsehayeandargie405 23 күн бұрын
ምንም ይሁን አልበም የሚለቁትን አበረታታለሁ ❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 24 күн бұрын
የእኔ ልዕልት ነሽ ዳግማዊት.
@awokekassazewdie7756
@awokekassazewdie7756 6 ай бұрын
ዳግማዊ ፀሐይ ሀገሬ ቀና በይ ምርጥ የአንድነት ምልክታ ኢትዩጵያ አዎን ከፍ ትላለች ከማንም በላይ ሃያልም ትሆናለች በትናንሽ መሪ የምትመራ የምትዋረድ ሀገሬ አትሆን ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ከፍ ከፍ ትላለች
@zabibaali9470
@zabibaali9470 24 күн бұрын
የኔወርቅ ዳጊ ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 20 күн бұрын
ድሮ ስለሀገር ሲዘፈን የሚቀልብኝ ዛሬ ግን ስለሀገር ሲዘፈን በጣም ስሜታዊ እሆናለሁ አዝናለሁ ኢትዮጵያ የሚባል እንዳይኖር በገዛ ልጆቿ ሲለፋ እንደማየት የሚያሳዝን የለም ብቻ ሀገሬ ከላይ ከሰማይ ያለው ሀያል ከመጥፎ ልጆች እጅ ያድንሽ ደሞ ያድንሽልማል
@user-no3uw4cv3z
@user-no3uw4cv3z 21 күн бұрын
ዳጊ የኔ ዉድ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ደስታሽን ይመልሰዉ❤🎉🎉🎉
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 17 күн бұрын
ዳግማዊት በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ እንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለመላው ሴት ምሳል ትሆኛለሽ በጭራች መበርታት ማሻሻል እንጂ መቀነስ እንዳላይብሽ ለሁሉም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leyutube7585
@leyutube7585 20 күн бұрын
Nice music❤👌
@talkaboutict6201
@talkaboutict6201 15 күн бұрын
It is my first time to listen your music, you are amazing, and it is stunning!
@TigestGenetu
@TigestGenetu 25 күн бұрын
አይለያችሁ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 21 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊት ነሽ እምለምንሽ ነገር ቢኖር ትዳርሽን እንዳታፈርሽ የቀና ብዙ ስለሚያወራ በትግስት አሳሊፊው ለልጆችስ ስትይ ወሬ አትስሚ መድሀኒያለም ከናንተ ጋርይሁን
@ermiyasshibesh3396
@ermiyasshibesh3396 20 күн бұрын
You did it, congratulations Queen Dagmawit!
@milkaviews
@milkaviews 6 ай бұрын
ወይን የሆነ አልበም።🎉
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 6 ай бұрын
ምርጥ ድምጽ ከምርጥ ቅንብር ጋር !! እናመሰግናለን ዳጊ !!
@tagestbab5861
@tagestbab5861 20 күн бұрын
የኔዉዱ ዳጊየ ቆጆ አልበም ነዉ እወድሽ አለሁ❤❤❤❤
@goaffconstructions2252
@goaffconstructions2252 6 ай бұрын
Thank you for your courage, you're one of the smart youngsters who understands and feels the pain of Ethiopians. Bless you.
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 24 күн бұрын
my beautiful go ahead, sweetheart. Don’t excuse, never excuse.
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 19 күн бұрын
ገዛሽኝ❤❤❤ ዛሬ የናፈቀን የወንድ እና የሴት ፍቅር አይደለም የሀገር ጥማት ነው😢😢😢
@fekadiebazie6815
@fekadiebazie6815 6 ай бұрын
I don't have words to express how smart and beautiful the Album is! Tebarekilign! Love u!
@user-kq7vu9ds8w
@user-kq7vu9ds8w 5 ай бұрын
የሴት ጀግና በርቺ
@WizTekele-nf3st
@WizTekele-nf3st 18 күн бұрын
Bést Albûm 💪💪
@azebkidane3509
@azebkidane3509 6 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ ታስቦበት የተሰራ መሆኑ ያስታውቃል ዳጊዬ ጀግኒት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@selamfeker
@selamfeker 21 күн бұрын
It’s amazing! I love it so much! Great job Dagi
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 24 күн бұрын
My beautiful you’re so beautiful live at the sky. You’re so beautiful.❤
@user-sm9gw8ye8d
@user-sm9gw8ye8d 6 ай бұрын
you are special your sound is special, አንቺን በየዘርፉ አብረውሽ ለዚህ ድንቅ አልበም ላበቁሽ thanks. You are star.ከመውደድ የተነሳ ይሆን እንጃ ሙዚቃዎቹ ትንሽ አጠሩብኝ።ሁሉም ሥራዎችሽ ፕስ ናቸው ልጄ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tewodros52
@Tewodros52 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ወድጄላታለሁ። ማድነቅና እድገትን መግለጽ ይገባታል።
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 6 ай бұрын
What an incredible voice! The performance is truly amazing - I'm at a loss for words. I can't tear my ears away. Bravo, Dagi!
@tekestebekele2165
@tekestebekele2165 6 ай бұрын
Dagiya eheta betam merte serawoch nachew berchi
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 21 күн бұрын
Dagi Yene Konjo . . . What will be will be. Okay.
@seadaibrahim5863
@seadaibrahim5863 6 ай бұрын
WOW በጣም ነው የወደድኩልሽ ሙዚቃሽን የባለበትሽም አድናቂ ነኝ የሀገሬ ልጅም ነው ውድድ ክብር ነው የማረጋችሁ❤❤
@rutheshete2400
@rutheshete2400 21 күн бұрын
Waw!!! U are also work!!
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 6 ай бұрын
የሴትነት ጥግ ብዙ እንጠብቃለን ገና ❤❤
@emx8327
@emx8327 6 ай бұрын
People should listen to this album daily…
@samggjudy7
@samggjudy7 25 күн бұрын
ልስማው ፈልጌ ነበር ግን - አይጥምም :: የቅለሽለሸለኛል ባልልም - የሚዋጥ አይደለም። ክፉ critic ነኝ ። ያለውን ግን የምደብቅ ሰው አይደለሁም::
@azebkidane3509
@azebkidane3509 17 күн бұрын
ጤነኛ​ ያልሆነ ሰው አስተያየት በሽተኛ@@samggjudy7
@sabaTesfay-bu6sr
@sabaTesfay-bu6sr 23 күн бұрын
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ባልሽ ከነችግሩም ቢሆን ከፈጣሪ በታች ፈርጥሽ ነው ማጌጫ መከበሪያሸ! ቤቢዬ ለአንተም ቢሆን ዳጊዬ እንዲሁ ናት እናም ይቅር ተባብላቹ ዳግም በፍቅርና በአንድነት ቤታችሁን አድምቁት ልጆቻችሁንም በዚህ ድምቅት ህይወታቸውን አድምቁላቸው የእግዚአብሔር ህልውናም በትዳራችሁ እንዲገኝ ፍቀዱለት ጠላት ይፈር!! ቸሬ ምርጥ መምህር ጸጋው ይብዛልህ !!!
@foziaosman9120
@foziaosman9120 19 күн бұрын
Wow ዳጊ በጣም ውብ ሙዚቃ ❤️❤️❤️❤️🎊💐🎉Congratulations for new album ❤️❤️❤️👌
@awekemekonnen6219
@awekemekonnen6219 16 күн бұрын
Well done! I have always enjoyed by listening your delicous music and am proud of you and your family. You have taught us so much ....... ❤❤❤❤. Keep it up. We are aware that a few persons are working hard to make the conflict between you. Dagi and Sami (Babi), I advise you to put emphasis on your family, country, and tasks. By ignoring such harmful and manufactured rhetoric. As a result, anyone who is now acting as an impediment will feel frustrated and ashamed. Allah has blessed you and your beautiful family! Aweke from afar.
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 19 күн бұрын
ተባረኪ!!
@Yetenbi114
@Yetenbi114 23 күн бұрын
Daggy since day one😍😍😍berchi
@user-ik4lx5xc5x
@user-ik4lx5xc5x 5 ай бұрын
ዘፈኖችሽ ደስ ሲሉ!
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 20 күн бұрын
ሀገሬ ከመዥገር ይገላግልሽ
@ethioart4866
@ethioart4866 6 ай бұрын
በጣም ያምራል በጣም ውብ አልበም ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ !!! ሳምሶን ትልቅ ሰውን ሀይ በይልኝ
@onurdirik1604
@onurdirik1604 5 ай бұрын
Very successful and professional production... Super nice.. International value...
@AbduKassaw-qg8jv
@AbduKassaw-qg8jv 6 ай бұрын
ሀገሬ ገና ተስፍ አለሽ ቀና የምትይበት ግዜ ይመጣል🎉🎉❤🎉❤❤
@brukemelke2360
@brukemelke2360 20 күн бұрын
Ungulablich einen schön music besönder uber Äthiopien = ምርጥ ሙዚቃ, ስለኢትዮጵያ የተዘፈነው ደግሞ ድንቅ ነው አቦ ዳጊ, ሳሚን ወደ ቀልብህ ተመለስ በይኝ, ሁሌ ጎረምሳ መሆን አይቻልም What a wonderful music that touches.
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 5 ай бұрын
Well done 👍🏻
@JeriSorry
@JeriSorry 25 күн бұрын
አይለያችው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 6 ай бұрын
እጅግ የተዋጣለት ሙሉ አልበም እናመሰግናለን ዳጊ ስላከበርሽን🙏🙏🎂
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 24 күн бұрын
ብዙ አርቲስቶች የሚፈልጉበት ኢትዮጵያ ግን ኢትዮጵያ ልጅ ማንም ከማንም በላይ አይደለም ከማንም በታች አደለም ዋጡት
@user-wm5yl4xs6k
@user-wm5yl4xs6k 22 күн бұрын
Wow
@tsadkanambaye3623
@tsadkanambaye3623 24 күн бұрын
Swedesh kef bey model nesh 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@tube324
@tube324 6 ай бұрын
Good Job!!
@mikiinspire
@mikiinspire 23 күн бұрын
Nice hit 👌
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 6 ай бұрын
እንደ ሰሙ ወርቅ ሰራ
@user-ke8kc4tb3o
@user-ke8kc4tb3o 26 күн бұрын
ዳጊ አንደኝ በርቺ እህቴ
@mhmh7628
@mhmh7628 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@foziaosman9120
@foziaosman9120 19 күн бұрын
👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@ChristinaBekele-kq5xz
@ChristinaBekele-kq5xz 18 күн бұрын
ጨዋ ሴት ቤት ትዳሯን አክባሪ በርቺ ከመንዘላዘል ክፉ ታሪክ ና ክፉ ስም ብቻ ነው ትርፉ እሱ ደግሞ ለልጆች እጅግ አሳፋሪ ና አንገታቸውን ሚያስደፋቸው ነው ! ይቺ አለም ቀሪ ናት መልካም ስም ግን ከዝና በላይ ነው ባልሽ ሞገስሽ ነው ልጆችሽ ደግሞ ጌጦችሽ በርቺልን የጀግናችን ሚስት ጀግና ሴት ❤❤❤❤
@user-yj8rq9xn4j
@user-yj8rq9xn4j 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@mahi2011ful
@mahi2011ful 6 ай бұрын
Dagiye Berchi...u r a sign of HERO momy...
@jtube3698
@jtube3698 6 ай бұрын
ዳጊ ❤❤❤
@haylebiniyam5990
@haylebiniyam5990 6 ай бұрын
ዳግዬ ምርጥ ሥራ ደስ በሚል ከለር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@endeshawyigzaw108
@endeshawyigzaw108 3 күн бұрын
ዳጊ አንች ሀገርሽን የምትወጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ስራሽ ፍጹም ማራኪ ነው በዚሁ ቀጥይ።ኢቢኤስ ላይ ስከታተልሽ ነበር በንግግርሽ ኮርቻለሁ ትዳርሽን ግን እንደ አይንሽ ብሌን ጠብቂ ለልጆችሽ ፍቅር ስትይ ለትዳርሽ ዋጋ እንደከፈልሽ ሰምቸሻለሁ እና እሱን አጠናክረሽ ቀጥይ።እየተጎዳሽ ኑሪ እያልኩ ሳይሆን ሳሚዬ ትንሽ ተሰብሯል እና ሁሉንም በይቅር ባይነት ብቻ።እግዚአብሄር ይጨመርበት።
@talkaboutict6201
@talkaboutict6201 15 күн бұрын
👍👍👍
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 24 күн бұрын
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@kidankifle9671
@kidankifle9671 7 күн бұрын
💚💛❤🌍🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@kidankifle9671
@kidankifle9671 7 күн бұрын
💚💛❤💚💛❤👏👏🌺🌺🌺
@abrahammatwos3806
@abrahammatwos3806 6 ай бұрын
Really nice work
@user-bk5dd4sr3c
@user-bk5dd4sr3c 25 күн бұрын
wow dess yemil albem berchlen Betely guragegn 1st😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 24 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲🇪🇹🇪🇹
@maki4470
@maki4470 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@maki4470
@maki4470 22 күн бұрын
🎀🎀🎀😍😍😍😍😍
@gigi2018
@gigi2018 25 күн бұрын
Thank you David. beautiful and well done Album
@user-lq4lk3sr7z
@user-lq4lk3sr7z 6 ай бұрын
ጀግና 🎉🎉🎉ሴት እናት ሚስት ❤❤❤
@eliannah2777
@eliannah2777 6 ай бұрын
KONJO SRA DAGI jegnaye👌
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 6 ай бұрын
Egziabher Ethiopian yitebik❤
@ssenait
@ssenait 25 күн бұрын
Hi dagemawit bemtarekachu betam des blonal gen yemikre teyake alene yaleshew altemechenem
@SetiSeti17-cf2uw
@SetiSeti17-cf2uw 6 ай бұрын
የኔ እናት በዚው ቀጥይ ምርጥ ነው ግን ቀብራራ ኩሩ ዘፈን ክሊፕ እፈልጋለን
@dawittesfaye528
@dawittesfaye528 5 ай бұрын
Betam arefe album newe dagiye
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 6 ай бұрын
Very good song God bless you muna.
@dagmawibereket1914
@dagmawibereket1914 5 ай бұрын
ዳን አድማሱ በሳል እና አስተዋይ ልጅ ነው
@yadukubrom4655
@yadukubrom4655 25 күн бұрын
Waww yena qamam good luck ❤❤
@selamwudshet8882
@selamwudshet8882 21 күн бұрын
ዳጊየ ዋው ነው
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 4 ай бұрын
👍👍
@EPHREMTESHOME-s6y
@EPHREMTESHOME-s6y 25 күн бұрын
Well done Dagi
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 5 ай бұрын
You are the best👍🏾👍🏾👍🏾
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ethiopian best nonstop - #teddy afro #gosaye tesfaye #mesfen bekele #abdu kiar..
1:44:53
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 437 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 13 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,2 МЛН
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 126 М.
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 133 М.