No video

ቤላ ሰፈር የሰፈሮቿ አይረሴ ምርጥ ትዝታዎች ትዝታችን በኢቢኤስ/Tezetachen On EBS SE 17 EP 4 Bella Sefere

  Рет қаралды 100,550

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 4 жыл бұрын
ቤላ ምርጥ ያራዶች ሰፈር ነች እድሜ ይስጣችሁ
@szemedea
@szemedea 4 жыл бұрын
💯 % ከቤላ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል💘
@szemedea
@szemedea 4 жыл бұрын
Metto neje good to see you all thanks yoni
@user-dl5lb4cq8l
@user-dl5lb4cq8l 4 жыл бұрын
ወይኔ የህብረት ፍሬ ሳይንስ መምህሬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤👈
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ዮኒ ቆንጆ ቅንብር ያቀረብካቸው ሠዎች ለፕሮግራሙ የሚመጥኑ ናቸው
@muridaali3232
@muridaali3232 4 жыл бұрын
ቤልዬ ሠፈሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
ቤላ ማለት የት አገር ናት
@hanagetu625
@hanagetu625 4 жыл бұрын
ቤላን ስላሳሀን ዮኒ እናመሰግናለን:: ቤላ ቆንጆ ሰፈር:: እስኪ የቤላ ሰፈሮች አላችሁ?
@almazabera5700
@almazabera5700 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያደኩበትን ሠፈር ማየቴ ጦር ሠራዊት ሆሰጰታል ። no 13 bus that we ride the momery of all _,የ ባለምበራሰ አሸብር ፎቅ ቤት ሳይፈርሰ ያደኩበት ቤት እንደ አጋጣሚ ከች ሲል ፊቴ ትዝታዉ በጣም ከባድ ነው ያጎቴ የልጀ አለመ ወልደአማኔል ሰም ሲጠራ በመሰማቴ ጎረቤቴ ባለምበረሰ አሸብርንም የሚያውቅ ሰው መኖሩ ይገርማል በጣም አመሰግናለ ሁ አባቴም ከታወቁትሰዎች አንድ ነበር የቤላ ልጀች ነን
@monadires6594
@monadires6594 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለ ሰፈሬን ቤላ ስላሳየህን ቤላን የናፈቀ 👍🏻
@tirhasegebreyesuse5802
@tirhasegebreyesuse5802 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤላችንን ስላሳየኸን
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው ።ታሪካዊ ሰፈር። ውቢቷ ባለብዙ ታሪኳ ቤላ ኑሪልን።👌💖👓
@eyasuberhanu6875
@eyasuberhanu6875 4 жыл бұрын
ሃይ ዮኒ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ በርታ
@birejenberu8512
@birejenberu8512 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ሰፈሬን ስላሳየህኝ ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
የፈረንሳይ ልጅ በመሆኔ እኮራለው ጎረቤቶቼ ቤላዎች ይመቻቹ አቦ ደሞ ፈረንሳይ የቡርቱካን ሰፈር አብርሀም አስመላሽ፣ ዎሚ ቢራቱ፣ ጥላሁን ገሰሰ፣ አበባ ደሳለኝ ሰፈር ማለት ነው ። በዛ ላይ የደርግ ምርጥ ሀገር ጠባቂዎች ወታደሮች የልጆች ልጆች ነን ብዙ ወሎዬዎች ያሉበትም ምርጥ አራዳ ድርዬዎች ነበርን። ጋዜጠኛው ነብስ ነህ የራስህ tv ያስፈልግሀል። ብራቮ
@user-fc7cv6og8r
@user-fc7cv6og8r 4 жыл бұрын
ብርቱካንማ ከዳችን : ሰፈራችንን አሰደበች : የአብይ ውሽማ ሆነች : አልሰማህም ??
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
@@user-fc7cv6og8r ቡርቴ ሀገሯን የምትከዳ ሴት አይደለችም አትሆንምም ብርቴ ስራዎን እየሰራች ነው አብይንም አታፈናፍነውም ምንም እንኳን አብይ ቢሆንም ጥሪ ያረገላት ምትሰራው ግን ለምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጲያ ነው።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 4 жыл бұрын
አበበ ቢቂላ ጥላሁን ገሠሠ ጠበቃ አለማየሁ ዘመድኩን ,,_
@solomongerma2406
@solomongerma2406 4 жыл бұрын
@@user-fc7cv6og8r very mess you are .
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ፈረንሳይና ቤላ ጎረቤት ቢሆኑም አራንባና ቆቦ በሉት አሁን ፈሩንሳይ በጣም ተቀይሮዋል እውነት ለመናገር ቤላ የማይቀየር ሰፈር
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 жыл бұрын
ቤላ ሰፈሬ 13 ጥቁር የአንበሳ አቶቢስ ሰላም በልልኝ ።☺️☺️☺️
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
የቱጋነው ቤትሽ?
@szemedea
@szemedea 4 жыл бұрын
Argashe #13
@solomon9486
@solomon9486 4 жыл бұрын
ሸምሱ ሱቅ አካባቢ
@fikertadesse8503
@fikertadesse8503 4 жыл бұрын
ቤላ የፍቅር ሰፈር እናመሰግናለን ዬኒ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ሀሀሀ😂😂😂 ሴትየዋ ተመቹኝ I love you 😂ዬናስዬ የአማርኛ ቃላቶች አጠቃቀምክ ገራሚ ነው የኔ ትሁት መልካም ሰው በዚሁ ቀጥልበት ❤
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 4 жыл бұрын
ቤላ ቆንጆ ሁሌም ልዮ ነሽ ፍቅራችን ልዮ በሃዘን በደስታ ሁሉም የሚተባበርበት ማን እንደቤላ
@merondebas6368
@merondebas6368 4 жыл бұрын
የመስኮቶቹ የውዘሮ አስቴር ዲዛይን የማዕድ መሶብ ነው የሚመስለኝ የልብስ መስቂ አይመስለኝም ዬኒያችን
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
የቱጋነው ስፈርሽ
@meskiafework8770
@meskiafework8770 4 жыл бұрын
ህብረት ፍሬ ት/ቤቱ እና 18 አካባቢ ታሳያለህ ብዬ ስጠብቅ አለፍከው ብዙ የሚቀርህ ነገር ስላለ ሌላ ቀን ተመለሰና ሙሉ አድርገው 👏
@mesfintilaye4584
@mesfintilaye4584 4 жыл бұрын
Thanks Yonas and EBS for showing good of my childhood village where I was born and grow up!!! Viva Bela!!!!❤️❤️❤️
@asterorion1253
@asterorion1253 4 жыл бұрын
ዬኒ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለህ ሰው ነህ በተለይ አይንህን ጨለም ጭፍን አርገህ የምታወራት ነገር በጣም ትመቸኛለቾ
@mahimanche491
@mahimanche491 4 жыл бұрын
ዋው ሁሉም ደስ ሲሉ ምናለ የድሮው ፍቅር አሁንም ቢኖር ዬኒ አንተ እራሱ ምርጥ ሰው አክባሪ ታሪክህን ወዳጅ ነህ በርታ 💚💛❤️
@monanadiwet1162
@monanadiwet1162 4 жыл бұрын
ዮኔ እናመስግናለን እጅጋየሁ። ስላየሁሽ ደስ ብሉኛል የቤላ አድማቄ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር። ጤናውን ይስጠን ለመተያየት ያብቃን
@user-yu3fh3tt6w
@user-yu3fh3tt6w 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ሰፈር እንኳንም ተወለድኩብሽ
@weldeyesabate3053
@weldeyesabate3053 4 жыл бұрын
ግሩም ታሪክ
@lijaddis1183
@lijaddis1183 4 жыл бұрын
እረዝም በል በናትህ!! ታከለ ኡማ እንዳይሰማ።
@etyealemi2219
@etyealemi2219 4 жыл бұрын
የቤላ ሰፈሩ በጣም ደስ ይላል ትልልቆቹ ሰዎች በሙሉ ደስ ሲሉ ።የሚበረታታ ፕሮግራም ነው ።አመሰግናለሁ በበኩሌ ።እድሜ ይስጥልን የታሪክ መዝገብ ለሆኑት ለዚህ መንደር ሰዎች በሙሉ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አድናቂነኝ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው ነበር የዱሮ ሰው ፍቅራቸው ደስይላል የዋናቸው ሁሉ እንደየ ዘመኑ ይለያል እንደዚ ታሪክ ማሳው ጥሩ ነው ብራቦ
@senaittiruneh7420
@senaittiruneh7420 4 жыл бұрын
ዬኒ በጣም እናመሰግናለን🙏 ቤላ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ ነው
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ወይ ቤላ በስንትግዜ አየሁሽ ያደኩባት ጥርሴን የነቀልኩበት 😅😅😅 ከሳይክል ወድቄ አይ ማን እንደፈረንሳይ አሁን የድሮ ቤላ የለችም እኮ ቀዝቅዞአል ሁሉም ወደስራ ገቡመሰለኝ አይነፋም ሰፈሬ ቤላ ሆስፒታል ሳይደርስ ኢንባሲው መደዳነው ግን አሁን ባሷም እላይ ስትወጣ አምሮባታል ለማንኛውም ይመቻችሁ
@senaittessema7704
@senaittessema7704 4 жыл бұрын
ዮንዬ በጣም ነው ኘሮግራምህን የምከታተለው መቸ ይሆን ወደ እኔ ሰፈር የሚሄደው ሰል ይሄው ቤላ ከች አልክ እግዚአብሔር ይስጥህ ስንቱን አስታወስከን ቤላ የቤላ ልጅ
@ephigreat4107
@ephigreat4107 4 жыл бұрын
Thank u yoni Yemane baria selasayige
@yordanos211
@yordanos211 4 жыл бұрын
I love Tezetachen a lot !! Besenka yoni !!
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁሁሁሁ
@asda7443
@asda7443 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ደህናነኝ
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 4 жыл бұрын
በርታልን ከምንም በላይ ቮልሷ ደስ ትላለች
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
Wow motherye ግጩት ይመቾት አቦቤላዎች ተመቻቹኝ ❤️👏🏾👏🏾👏🏾
@dubai238
@dubai238 4 жыл бұрын
ውይ ተስፍሽ ሰፍራችን ደስ ስትል እኮ. መቼም እማትቀየር እኮ ናት
@beketube9852
@beketube9852 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 4 жыл бұрын
ይገርማል የኤሉና የተስፋዬታሪክ እናመስግናለን እውነት ነው የደጋጉች መንደር
@fevenfeven5518
@fevenfeven5518 4 жыл бұрын
ሰፈሬ ሰወድሽ
@qusaibarri1024
@qusaibarri1024 4 жыл бұрын
እናታችን፡፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ
@seblerobi6450
@seblerobi6450 4 жыл бұрын
wow sefera egezabhare amelke kekotere.aygodelne
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማ
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 4 жыл бұрын
Yes thank you so much I love you Sefere Gennet Kassa from Kebena I hope you are showing more Gabena 🙏❤️🙏 thank you
@masreshaalcho4048
@masreshaalcho4048 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ቤላውች
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሰፈሬን ለማየት የቤላ ልጆች ኑ ሰብሰብ በሉ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
የትአካባቢነሽ
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
@@Hanihani-lw8sw 18 ቀበሌ
@solomon9486
@solomon9486 4 жыл бұрын
20 kebele
@memegenete777
@memegenete777 4 жыл бұрын
Kebela 21
@georgediro1064
@georgediro1064 3 жыл бұрын
Same!
@tsegababore2163
@tsegababore2163 4 жыл бұрын
ኖረበታለው እወደዋለው ሰፈሩን ሰዎቹም ደግ ናቸው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ እኳን በሰላም መጣክልኝ ዮኒ የትዝታችን ንጉስ ነክ እኮ በቃ በትዝታ ያሳለፍነውን እድናስታውስ ታረገናለክ ይመችክ ሰላልክ ብዝት ይበልልኝ
@giftyassefa5672
@giftyassefa5672 4 жыл бұрын
ቤልዬ ነብሴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ኤፍሬም ከ21
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 4 жыл бұрын
Yemerkato lij negn, Bella sefer mirt yarada lijoch nachew, betam selamegna sewoch nachew.
@mulugetametaferia5049
@mulugetametaferia5049 4 жыл бұрын
Tanks very much its my place now l.m living Canada Toronto my name is emebet l.m so happy l miss my place tank you so much God bless you my brother
@alemayehuwoldekidan3214
@alemayehuwoldekidan3214 4 жыл бұрын
ተወልደን እትብታችን የተቀበረበት ቤታችን አለሜ ሜዳ መጫወቻችን ደጉ እና መንታ ሱቃችን ቦንቦሊኖ እና ሳሙቡሳችን ሲቆላመጥ ጮርናቄያችን መዝናኛችን የቀበሌ ኪነታችን ህብረት ፍሬ፣ ኮከበ ድባህ እንዲሁም ካራማራ ትምህርት ቤታችን ፍቅር ነው ቤላችን።
@spedxzy
@spedxzy 2 жыл бұрын
የጋሽ ሰጠኝ ልብስ ሰፊ ቤትስ😆
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 4 жыл бұрын
ውይ ሰፍሬ እጅግዬ እድሜ ክጤና ጋር የሰጥሸ
@spedxzy
@spedxzy 2 жыл бұрын
እጅግዬ የኔ አራዳ😍
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ቤላ የምርጦች ውብ ችኮች ያሉበት ሰፈር ወዶ አደለም የተዘፈነላቸው አንቺ ቤላ ቤላ ከስደት ራሻ ከስድስት ወር በፊት ቤላን ወክ በልተንበታል ነበር በዛውም አለኝታችንን እስኬውንም ተገናኝተን ወደ እራሻ ሩሲያ ተመልሻለው ።
@rahitube4590
@rahitube4590 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ቤላ የትውልድ ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረበት ውብዋ የ ቆንጆዎች የ አራዳዎች የ ፍቅር ሰፈር ስላሳየኽኝ እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ። የፕሮግራሞችህ አድናቂ እና የዘውትር ተከታታይ ነኝ
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛልኝ የድንግል ልጅ
@aynyhabshawt6042
@aynyhabshawt6042 4 жыл бұрын
Sefarin bemyeta betam dass belogal sent nigr yayewbati sefrnati sedati ahun leyan enji yoni thanks ♥️
@seniyetkebede7974
@seniyetkebede7974 4 жыл бұрын
ቤላ የቤላ ልጅ ቆንጆ የቆንጆ ልጅ መርጦ ማግባት ነው እንጅ ዋሸሁ እንዴ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
አልዋሸሽም ሰናይት ከበደ የቤላ ከሆንሽ ።
@Myen0912
@Myen0912 4 жыл бұрын
የ60 ዕድሜው ባለቤት 45 ነው የሚመስለው 1955 የተወለደው ደግሞ 1970 የተወለደ ነው የሚመስለው የቤላ ሰው አያረጅም እንዴ?
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
እንዴት
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
አይ እኛ አንቲክ ነን አናረጅም
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 4 жыл бұрын
ጥሩ ብለሃል(ጥሩ ብለሻል)
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ሠላምጰባለበት ሁሉ አለ
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Yoni, I love this program somuch. Thank you dear. 👌👍🙏💚💛❤️🙏
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Wow, I love ye bela sewoche.
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል የምወደው ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት።
@romantsehay7354
@romantsehay7354 4 жыл бұрын
Thank you i enjoy it EBS
@betuelias2386
@betuelias2386 4 жыл бұрын
Betam new yemenamesgenew seferen zeleseyhgn💎❤️❤️ i love bela
@eliasmekonnen3525
@eliasmekonnen3525 4 жыл бұрын
Huligizaym bela ye koniowochi sefer Bela Hibret fera timrtibatay vivaaaa
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 4 жыл бұрын
Yonas God bless you live long thank you again Gennet kassa 🙏❤️🙏
@szemedea
@szemedea 4 жыл бұрын
Bella gena altengerlatem ...yenta terunehe....shato bete... mushaga suke.. sensele sefere.. Doro bette. Nechee deldeyee.. abte abo bete Kerstin. D/ GEBERE SELASE CHAKA . ere sentu..
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፡ በሳቅ፡ደከምኩ፡፡አቶ፡በየነ፡ባላ፡ይመችዎት፡አባቴ፡፡ stress የበዛበት፡ወቅት፡እሚያስቅ፡ነገር፡አጥተን፡ነበር፡፡ ዛሬ፡ለአመት፡የሚሆን፡አስቀውኛል፡አባባ፡ሰላምታዬ፡ከ ጀርመን፡ይድረስዎት፡፡ የቤላ፡ልጆች፡ በ KZfaq Live እየቀዳችሗቸው፡ Post ብታደርጉ፡ብዙ፡ተመልካች፡ታገኛላችሁ፡፡ ለእናንተም፡ለእሳቸው፡ጥሩ፡ነበር፡፡ ሞክሩት፡እስቲ፡፡ ጋዜጠኛው፡ግን፡የእሳቸውን፡አሳጠርክብን፡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አገርቤት፡ስመጣ፡እኚህን፡ሰውዬ፡ሳላገኝ፡አልመለስም፡፡
@asfawmezgebe3437
@asfawmezgebe3437 4 жыл бұрын
ስላም ወጣት ዬናስ ከበደ የትቀርባቸው በብዛት እይቻለሁ በጣም ይምደስተው በተልይ የኔን ስፍር (ጣሊይን ስፈር) በጣም ኮራሁብህ ሰላም ለእንተና ለቤተሰቡ በሙሉ እስፍው መዝገበ ሁስተን ቴክሳሰ
@tinaissac8666
@tinaissac8666 4 жыл бұрын
ዮኒ የ 60 አመት ያልካቸው ሰው ክፍሌ ነው ስማቸው በጣም ምወዳት የጠፋችብኝን ጏደኛ አባት ይመስላሉ እባክህ ካወክ ዮኒ
@Abawtes
@Abawtes 4 жыл бұрын
wow..interesting program...thanks a lot Yoni!
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 4 жыл бұрын
ያራዳ ሰፈር ቤላ
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ግን ሕብረት ፍሬ ት/ቤት ለምን አላስጎበኘህንም
@user-cd5bd3pg9r
@user-cd5bd3pg9r 4 жыл бұрын
ትክክል ማን እንደቤላ
@yonitechtube8189
@yonitechtube8189 4 жыл бұрын
ere yoni ferensay nafkognal...........
@fastfast7965
@fastfast7965 3 жыл бұрын
ወዪቢልዪ ሰወደሽ።
@marthazeleke496
@marthazeleke496 4 жыл бұрын
ኢቢሴሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይችን መንግስትም ሆነ ኢንቤስተር የማያውቃትን የምወዳትና ያደኩባት የኢትዮጵያ ቅርስ ሰፈሬን ስላስታወሳችኋት ከልብ አመሰግናለሁ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው
@hanank.e584
@hanank.e584 3 жыл бұрын
Yemary enat wow erjem edema yestche
@eyobgetachew1812
@eyobgetachew1812 4 жыл бұрын
ጸባይ ያለዉ አይጥ ከባለቤቱ እኩል ይባላል አሉ አቶ በየነ ባላ🤣 እውነት ነው ቤላዎች ይመቻቹ አቦ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ
@ethionow
@ethionow 4 жыл бұрын
ዬኒ, መች ነው ዃስ ሜዳ የጀግናው አበበ ቢቂላ ስታድዬም አካባቢ የምታሳየን?
@zufiwollotube786
@zufiwollotube786 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንደት ናቹ ወገኖቼ እርቀታችሁን ጠብቁ ♥
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
እሺ እማ
@user-gv3fx2rh1z
@user-gv3fx2rh1z 4 жыл бұрын
Yemegarmew gen endtabakut alayahutem bizu tabika nebar yoni degemak eyat
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ቆየሁ ከደመርኩሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 4 жыл бұрын
ታሪክ በጣም ከመውደዴ የተነሣ 100 ነበር የማመጣው
@sdym7178
@sdym7178 4 жыл бұрын
I enjoyed it ty
@addisneguss5568
@addisneguss5568 4 жыл бұрын
So amazing 😉
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow wow this is nice God Bless you
@miku8786
@miku8786 3 жыл бұрын
Bela hulem enwdshalen
@fosiatesome9588
@fosiatesome9588 4 жыл бұрын
Sefera bemhonu des belogal err dany bedenb new yasetewawekelg
@fosiatesome9588
@fosiatesome9588 4 жыл бұрын
😘
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
ሰፈሪ ህብረት ፍሪ ትምርትቤቴ😭😭
@martidire791
@martidire791 4 жыл бұрын
Yoni ye dire lij liyu sew neh🥰😘
@asternegashtola8444
@asternegashtola8444 4 жыл бұрын
ቤላ ሰፈሬ፡❤️❤️❤️
@ephremtsegay8938
@ephremtsegay8938 4 жыл бұрын
Yemengedu Semena ke Eritrea ga Aymetateneme...🇪🇷
@memegenete777
@memegenete777 4 жыл бұрын
Bela sebe sebe belo konjoweche
@daroogurumoo8352
@daroogurumoo8352 4 жыл бұрын
I missed that time that day
@fikermelaku4410
@fikermelaku4410 4 жыл бұрын
Belaye weddd sefere yeteweledkubesh yadekubesh emeye bela hebret fere temehert bete nurelen bela ahune beye alematu tebetatenene benenorem man ende bela yefeker sefere ♥️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌷🌷🌷🌷🌷
@mamiedaba9260
@mamiedaba9260 4 жыл бұрын
Ye bella lij negne seferen bemayet betam des belognal amesegnalew.
@memegabr9118
@memegabr9118 4 жыл бұрын
Sefrane ewdwalew betame enamasgenalen
@henokamare7664
@henokamare7664 Жыл бұрын
Mecheresha lay yezefenechew zefen miyawkew sew kale
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН