የሞላማሩ ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ/Tezetachen on EBS

  Рет қаралды 108,855

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Пікірлер: 164
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዝግጅት ነው እስቲ እንደኔ ይህንን ዝግጅት የሚወደው like 👍 ያድርግ 👍👍👍👍
@tarikumideksa3363
@tarikumideksa3363 3 жыл бұрын
ቀኝአዝማች ሞላ ማሩ ከአባታቸው ከአቶ ማሩ ዶሬ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዳዊቴ ሁሉቃ፤ በክስታኔ ጉራጌ፣ ዋጮ ፉሌ ቀበሌ፣ በመጋቢት ወር 1918 ዓ.ም የተወለዱ ሲሆን #ከሊስትሮነት፣ ከጎዳና ንግድ፣ ከአልባሳት ሽያጭ የሥራ ዘርፍ ጀምሮ እስከ ቡና ንግድ፣ ለስላሳ፣ ዘይትና አረቂ ፋብሪካ ማቋቋም ድረስ የዘለቀ የንግድ ሥራ ታሪክ ባለቤት ናቸው፡፡ በተጨማሪም ቀኛዝማች ሞላ ማሩ በሆቴል ሥራ፣ በብሎኬት ፋብሪካ ሥራ፣ በእርሻ ሥራ፣ በድንጋይ መፍለጫ ካባ ሥራ እና ሌሎች በርካታ የሥራ ዘርፎች ውስጥ በመሳተፍ ከፍተኛ አበርክቶ ነበራቸው፡፡ በአጠቃላይ ቀኛዝማች ሞላ ማሩ በበርካታ የሥራ ዘርፎች ላይ በመሠማራት፤ የሥራ ፈጠራን ወርድና ቁመት በዕውን ያሳዩ የአገር ባለውለታ ናቸው፡፡ በንግድና ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያከናወኗቸው ተግባራት ከራሳቸው ባለፈ ለሀገርና ሕዝብ ጠቃሚ መሆናቸውን ያመነበት የቀዳማዊ ንጉሥ ኃይለሥላሴ መንግሥት፣ በ1964 ዓ.ም የቀኛዝማችነት ማዕረግ ሰጥቷቸዋል፤ ባለትዳርና የ6 ልጆች አባት የነበሩት ቀኛዝማች ሞላ ማሩ በ1972 ዓ.ም፣ በ54 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዩም አርአያነታቸው በርካቶችን እያነሣሣ ለትውልድ ይቀጥላል
@mariameles5436
@mariameles5436 3 жыл бұрын
ሶስት ብቻ መስሎኝ ልጆቻቸው። 1 ጣሰው ሞላ፣2አበራ ሞላ 3 ማቲዮስ ሞላ
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Yebizuwoch gurage Tarik endesachew new. Gurage mehone yakoragnal ke Ethiopiawinete ketilo.
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
ውነትም ታሪኩ!! እናመሰግናለን አቶ ታሪኩ: ታሪክ አዋቂው ኢትዮጵያዊ
@tarikumideksa3363
@tarikumideksa3363 3 жыл бұрын
ለ አቶ አልደረስኩም (ወጣት ነኝ)ግን በጣም አመሰግናለሁ
@nahommihreteab1409
@nahommihreteab1409 3 жыл бұрын
I was born and raised in Molamaru. In 1991EC i was in tears with my friends when i left to Eritrea cos of the war and now i couldt hold my tears too. Thank u EBS......... u guys remind and renew my childhood memories............ it was the best times of my life
@Muanhete_13
@Muanhete_13 3 жыл бұрын
Hope you'll visit your birth place soon!
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Awww ☺️. Iyzo bro. Egizyabiher hagere lememeles ena lemayet yabikah.
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
አነ ጌጃ ሰፈር ነይረ ቅድሚ ምስጓግና
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ሞላ ማሩ ምርጥ የጉራጌ ኩራት!!! ሊስትሮ ጠርገው ያገኙት ንብረት ነው ትክክል ያብራሩልንም አባቶች እናመሠግናለን!!
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@O Z አሳዳጊ የበደለህ/ሽ ሄደህ ይህን ባልክበት አፍህ ቤተክርስቲያን ትነክሳለህ... ያንተ ፀሎት ከጣራ አያልፍም አትልፋ!!
@kedestmengesha6315
@kedestmengesha6315 3 жыл бұрын
መርጥ ኢትዮጵያወይ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@@kedestmengesha6315 Tikekel
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
@O Z Ye Juntaw tirfirafi neh. Endante denkoro ena leba iydelum. Mola Maru sertew yekeberu nachew. Zeregna koshasha neh ante.
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@O Z Lenegaru Tesfa Keqorete Sew Yemitebeq naw 😆 🤣 Sideb kemesadeb lela yemataq Mehayim neh besideb yetim adersem esti Tinish eweqatem bihon chebit! Ke mehayiminet wita 😉🤪
@biniampaulos7030
@biniampaulos7030 3 жыл бұрын
Im from Eritrea & Watching from USA . This is my childhood village. Keep it up yoni
@tigistsebhatu3727
@tigistsebhatu3727 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጸያ ትምርት ቤቴ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላለም እንደኮራሁብሽ ሰፈሬን አሳየሀኝ
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
መምህርት አበሰንት የምትባል ታውቂያታለሽ?
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ልጅ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ እናመሰግናለን።
@amanuellebassi8962
@amanuellebassi8962 3 жыл бұрын
Thanks Yoni. You took me back 32 years. I love Tizitachin. Amanuel from Eritrea
@emebetamdetion2598
@emebetamdetion2598 3 жыл бұрын
ከሞላ ማሩ ልጆች ሙኒት የት ሄደች የሰፈሩ ድምቀት ነበረች
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
@@emebetamdetion2598 She was beauitful..where is she ??
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 3 жыл бұрын
@@emebetamdetion2598 Yes, she was tall, beautiful and confident.
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 3 жыл бұрын
wow i was living Abent Near to Molla Maru 6 years back and all of my friends was from Molla Maru !! i am happy to see Solomon quit long Time !! VIVA ebs !!!
@mamushbekele2287
@mamushbekele2287 3 жыл бұрын
Yenafakegnin safaren bemayete des bilognal. Ye mola maru lijoch selamachihu yibza!
@shewa1271
@shewa1271 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዮኒ ወደኋላ ተመልሰን በትዝታ ባህር አንሸራሸርከን ከአብነት ኮካ ጆስሀንሰን ጭድ ተራ ተክለሀይማኖት ዋው!ይመችህ ወንድሜ
@hayatidawud286
@hayatidawud286 3 жыл бұрын
ሞላ ማሩ ምርጥ ሰፈሬ እናመሰግናለን ላቅራቢው
@user-hr6en1hg8s
@user-hr6en1hg8s 3 жыл бұрын
Yimechesh yesefere lej👍
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በጣም አረዳ ናቸው ደስ ሲሉ
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እኮ ይኑር የምር ሲጫወቱ እኮ ለዛቸው እንዴት ደስ ይላል
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ወይኔ። ሞላማሮ። ታልቅ እህቴ እዛ ሠፈናት የዛሠፈርም። ነዋሪነኝ። ብዙ ትዝታዎች። እሥታወሠኝ። ከልጅኔቴ ጀምሮ። እሥካሁን ድረሥ። እወደዋለሁ። ድሀም ሀብታምም። በእኩል የሚኖርበት። ሠፈር። ከሞላ ማሮ። እሥከ። በርበሬ። በንዳ። ምናለሽ ተራ። ተክለሀይማኖት። ወደላይ። ደሞ። መርካቶ። ጎማተራ። ጫት ተራ። በጣም የምወደው። ሠፈር 🌷👍👍❤❤👍👍👏👏
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 3 жыл бұрын
ዮኒ ሀሪፍ ዝግጅት ነው እንደ ወትሮው እንዲህ ነው ንጥር ያራዳ ልጅ ኮተት አናቅም "አዱዎች" ይመችሽ አባቱ!!
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
ኤጭ እንግዲ ጉራ!
@nonenone3420
@nonenone3420 3 жыл бұрын
I born and raised ሞላ ማሩ OMG Emuye and Eteye Mamete I’m glad she is alive we are neighbor it’s next door
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
I really enjoy watching your show bringing us beautiful memories of the Mother Land! My favorite part of the show is when you interviewing old folks. I left Home young and don’t know much about historical sites but some of the names on your show are ringing a bell in my mind. Ethiopians are full of life! The two ladies you interviewed are owesome. Ethiopians ❤️🙏all.
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 3 жыл бұрын
What a memory lane you took me my brother🤎. I had so many relatives who used to live there and used to go to visit them. Geja Sefer also. Hope you show us that area for the future. I used to live Merkato especially Mesalemia area. My native country Ethiopia, how much I missed you🤎🤎🤎🤎🤎
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
I’m from Geja Sefer, I wish you went down to Geja. Anyways thanks for showing us the area that I was raised. I live in Boston USA now. I love your program. Thanks
@user-zm3tq7ej9j
@user-zm3tq7ej9j 3 жыл бұрын
Where in Geja ? Kebele 28?
@themikias
@themikias 3 жыл бұрын
Marti Teddy I think it’s Kebele 25 if I’m not wrong
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
@@user-zm3tq7ej9j yes Kebele 28. Are you from kebele 28?
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
@@themikias Geja Sefer is kebele 28 and 29. I was in kebele 28.
@user-zm3tq7ej9j
@user-zm3tq7ej9j 3 жыл бұрын
@@jesusislord3894 yes i am from kebele 28
@salamdessi2958
@salamdessi2958 3 жыл бұрын
ሞላማሮ ሰፈሪ ዋው😍👍👍👍
@fuadali1495
@fuadali1495 3 ай бұрын
Ethiopia yehulachenem nate! Mene tadergewalehe??
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Betam dase yemile program new berta👏👏👍👍
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
አለት ሆሥፒታል። አንድ ወንድ ልጄ በታለሁ። በጣም እወደዋለሁ። በዚ አጋጣሚ። አዋላጆች። አምሠግናቸዋለሁ። 👍❤❤
@rimuty7696
@rimuty7696 3 жыл бұрын
Betam des yelal Thanks Yony 🙏
@moges720
@moges720 3 жыл бұрын
አቀራረብህ ጥሩ ነው የራስህ ዘይቤ አለህ::
@Abel-jk6hl
@Abel-jk6hl 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ምርጥዬ ነው። ግን ግን ሙሉ አይደለም። ታሪክ እንደመሆኑ ትልቅ ሰዎችን ብትጠይቅ ብዙ መረጃ አለ። ለሌላ ግዜ ይህ ቢስተካከል ዝግጅቱ ምርጥነቱ ይጨምራል። ይመችሽ። ዝ 👍
@tigstefiusem2735
@tigstefiusem2735 3 жыл бұрын
Molla maro ever one remember munit
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 3 жыл бұрын
I crush on her even she is old for me lol
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
@@biggiesmallz6179 lol..where is she....now..?
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Yes munt is modelist and number one wenbede kkk
@MrTeddysha1
@MrTeddysha1 3 жыл бұрын
Yes, I do.
@tsigereda476
@tsigereda476 3 жыл бұрын
ዬኒ ምርጥ ስው ትዝታችን ፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው ሁል ጊዜ ባየሁ ስእት ተወልጄ ስላደኩባት ሳሪስ መቼ ይሆን የሚዘጋጀው በጉጉት ነው ዛሬ ሳረስን በጣም ደስ ብሎኛል በቅርቡ እንደምታቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ ።
@jonijoni534
@jonijoni534 3 жыл бұрын
ያደግንበት ሰፈር ነው ሞላ ማሩ።ብዙ ትዝታ ብዙ ኢትዮጵያዊነት ያለበት ሰፈር ነው።ትልቅ volume ያለው መጵሐፍ ይወጣዋል።ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ምስጋና ይግባው
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Thanks for your excellent work.mother long live and health
@selamteke1007
@selamteke1007 3 жыл бұрын
ዮኒ እባክህ የዘመኑ የሰፈር ሰሞች ግራ ግብት ነው የሚለኝ እንደው ትንሸ ብትለን ደሰ ይለናል
@ethiopialemmalegesse6866
@ethiopialemmalegesse6866 3 жыл бұрын
Betam new dese yalgn sefren silaych yeni Enamsgenale
@ekrambahir2135
@ekrambahir2135 3 жыл бұрын
You have to come Yeshi deble sefr....betam ye aradawoch ena ye koye sefr nwe
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ካራማራ ትምርት ቤቴ
@mariamsultan2538
@mariamsultan2538 3 жыл бұрын
Sefere moleyeee
@getuhailu7838
@getuhailu7838 3 жыл бұрын
እኚህ ሴትዮ (እማማ) ታሪክ ናቸው። እሳቸውን በደምብ ማነጋገርና መጻፍ ያስፈልጋል።
@hannahaileethiopiawit5929
@hannahaileethiopiawit5929 3 жыл бұрын
I loooooooove this program enjoy and learn from it too thanks bro 🙏🏽
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ የተማራቹ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ አለ ያ ትምህርት ቤት? ከወጣው 20 አመት ሆነኝ 😭😭😭
@mesimeseret15
@mesimeseret15 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ ነው የተማርኩት ቲቸር ፈለቀ ትዝ ይሉኛል ሂሳብ ቲቸር ነበሩ።
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
@@mesimeseret15ቲቸር ዘለቀ እህቶቼን ያስተማራቸው መምህር ነው። እኔን ያስተማረችኝ ግን መምህርት አበሰንት ትባላለች ካልተሳሳትኩኝ
@mesimeseret15
@mesimeseret15 3 жыл бұрын
@@henokkoneh2391ቲቸር ዘለቀን የማስታውሳቸው በሚያስፈራው ረጅም ጎማቸው ነው። አንዲት ሴት አስተማሪ ነበረች ስሟን አላስታውስም።
@ahmedinredi7785
@ahmedinredi7785 3 жыл бұрын
የሺ ደበሌ ሚገገኘው ከጦር ኃይሎች ወይም ከሆላንድ ኢንባሲ 2ኪሎ ሚትር ርቀት ቀራንዮ አደባባይ ከፍ ብሎ ሚገኝ ሰፈር ነወ።
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
እኔ ምዛዉ ነኝ
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 3 жыл бұрын
Wow Sweden new ymenorew gja sefer new sefery mala marew sefery malt new weda wala meleskn amesgenalew
@susuumahad2856
@susuumahad2856 3 жыл бұрын
ማነው በ1990 ካራማራ የተማረ ኮመንቴን የሚያነብ
@robelbelay4136
@robelbelay4136 5 ай бұрын
Alen 😂
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው አአ እያስተዋወከን ነው በውጪ ላለነው ለረሳነውና አዳዲስ ሰፈሮች ጭምር ከእነ ታሪኩ so thank you very much bro!
@emansharif4499
@emansharif4499 3 жыл бұрын
ውነት ነው ወንድምቼም እዛ ሻይ ቤት ባለሶሶት እንበሳ ሻዬ ቤት ነበር ማዋያችው ,ወንድሜ በተለይ እንደኛው በታም ስፖረተኛ ዘናጭ ታዋቂ ነበርና , በታም ደስ የሚለው እስተዋዋቃው እንዳለው , ምንም ስው እንዳይተቃ በታም ይከላከሉ ነበር
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
My favorite shows bro 👍
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 жыл бұрын
Thank for sharing sharing you remind me of my country thank you the
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
የሺ ደበሌ በጦር ሀይሎች ወደ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ ያለዉ ሰፈር ነዉ የሺ ደበሌ
@solomonwolde409
@solomonwolde409 3 жыл бұрын
ዮኒ ኮሮናው ገርበብ ሲል ወደ ምስራቅ :ድሬዳዋ እና ሀረር ወጣ በል ብዙ ታሪክ አላቸውና ደሴ , ደብረማርቆስ እና ጎንደርንም ጎራ በል ወደ ደቡብ ደግሞ እነ ይርጋለም አሉልህ ጥንታዊ ከተሞች ለምርቃት ወሊሶን አስጎብኘን
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
የሽ ደበሌ ቀራኒዮ መጨረሻ አካባቢ ነው።"ቀራኒዮ የት ነው?"እንዳትለኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ቡናው
@danieltessema4270
@danieltessema4270 3 жыл бұрын
Wow chinqilo I have special memory. qintibtabi egeza neber! kkkkk
@Alabakulito
@Alabakulito 3 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ትዝታን የሚቀሰቅስ ዝግጅት!! እኔ የድሮ የአዲስ ከተማ ነዋሪ (አፈ ንጉሥ አረጋይ ግቢ ) ተብሎ የሚጠራ ለሞላ ማሩ የቀረበ ሰፈር ነበር:: ለመጨመር ያህል እዚያው አካባቢ ያለተጠሩ ፋብሪካዎችም ነበሩ እነኝህ ፋብሪካዎች ስም የኑግ ዘይት ፋብሪካ! የኮካኮላ ፋብሪካና የዳርማር ጫማ ፋብሪካዎች ነበሩ:: ባለሦሥት አንበሳ ሻይ ቤት የብዙ ወጣቶች መገናኛ ነበር : የሉዑል መኮንና የመሳሰሉ ተመሪዎች መገናኛና በሰፊው የጫት መቃሚያ መስተንግዶ የሚያቀርብ ሻይ ቤት ነበር:: ጀንሆዬም በግምት የዛሬ ሐምሳ ዓመት "ጋዝ ተራ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለጉብኝት መጥተው ብር ሲያከፋፍሉ እኔም አንድ ብር ለመቀበል አንዱ ዕድለኛው ነበርኩኝ::
@genettadesse4581
@genettadesse4581 3 жыл бұрын
ሰለሞንና ጌቱ ካሣ የሞላማሩ ትዝታዎች
@MrTeddysha1
@MrTeddysha1 3 жыл бұрын
True
@yaredyared4952
@yaredyared4952 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ❤️
@kt1651
@kt1651 3 жыл бұрын
እስከዛሬ የኔ ጥያቄ ነበር ስለ ሳሪስ እስካሁን እንዴት እንዳልተሰራ ሳሪስ ለኛ ፓሪስ ነች እዛ ተወልደን ለደግንበት
@EthioTech-hq6bl
@EthioTech-hq6bl 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ
@gametimetube6949
@gametimetube6949 3 жыл бұрын
😂😂
@marrabasst3513
@marrabasst3513 3 жыл бұрын
Abakoran sefer endat yeresal
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 3 жыл бұрын
ምነው ወደ ገጃ ሠፈር ወረድ ሳትል ባይ ብላችሁን ተመለሳችሁ? በአንተ የሚጨክን አንጀት የለንም ለማንኛውም ሠፈራችንን ያደግንበትን ስላሳየህን ከልብ እናመሰግናለን ከፕሮግም ተከታታይ እና አድናቂህ ከሰሜን አሜሪካ አትላንታ ጆርጂያ
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
I’m from Geja Sefer too. I live in Boston USA now. I wish you showed us Geja Sefer. But I like your program and I am a big fan of you. Thanks
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
Fetle, I think you were my next door neighbor too.
@selamteketsel2920
@selamteketsel2920 3 жыл бұрын
ሙላ ጉደለ ይገርማል ትዝታ ከበርበሬ ስፍር ተነስተን ሙላ ማሩ መነገድ ትዝታ እንጥልጥል መኪና ይዘን አይ ድፍረት የጣፍ እውን ጃስ ሲሉን አቤት ነው
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
goar bale abnate seafaa
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 3 жыл бұрын
ሰፈር thanks
@ahmedawel910
@ahmedawel910 3 жыл бұрын
ተረስ ስፍር (ሙሴ ተረስ) የስው ስም ነው ከቴድሮስ አደባባይ አጠገብ ነው።
@mekpesmekpes6786
@mekpesmekpes6786 3 жыл бұрын
betam amsagnalu arfi New
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 3 жыл бұрын
ንቡረድ አድማሱ / ልዕልት ተናኘወርቅ ሰፈር አራት ኪሎ አካባቢ ያለ የተረሳ ለማስታወስ
@wf9179
@wf9179 3 жыл бұрын
I love it
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
Yoni melkam sew ✌️Ethiopiawi nhe (orginal)🇪🇹 sew akbari
@danielgebremariam
@danielgebremariam 3 жыл бұрын
Omg...ሰፈሬ። ጌቴሰማኒ ግሮሰሪን የሚያስታውስ?
@abduldelil5971
@abduldelil5971 3 жыл бұрын
በሰንት ጊዜ ላሳውየከኝ ቤቴ ሰፈሬን ታንኪው
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 3 жыл бұрын
Agafari sefer and Reta chaka sefet and aba koran sefere
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 3 жыл бұрын
Well done
@belayneshabera9031
@belayneshabera9031 3 жыл бұрын
የስፈሬን ስለምታስታውስኝ በጣም ነው የምውድህ ቤኮስ ከአገር ከውጣው 12 አመት ስለወነኝ በአተ ብረግራም ስለምታሳየኝ በጣም አመስግናለው ከቤገስ ነው ይዕፍልው
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 3 жыл бұрын
Shfery sewedek Ateferesebeg
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
moola malro safaraaa naw
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Wow
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💋
@danieltessema4270
@danieltessema4270 3 жыл бұрын
Molla maru weyane gena addis abeba endegeba begif yegedelew ye Amhara balehabt new!
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
እረ ጉራጌ ነው
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ከምወደው ፕሮግራም አንዱ ትዝታዎች የሚለው መዝናኛ ነው ይመቻችሁ
@mikiab4242
@mikiab4242 3 жыл бұрын
Ere Saris neyelen wedaje
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 3 жыл бұрын
You forgot Dejache nesibu sefer and Mamo kacha sefer
@makhussein2
@makhussein2 3 жыл бұрын
ዮናስ ግን 150 እመት የሞላህ መች እንደሆነ ንገረን እና ገላግለን:: አንተ የዚህ ዘመን ሰው አደለህም:: ፈረንጆቹ እንደሚሉት old soul ነው የተሰጠህ:: I am about to believe you are reincarnated! የትኛው አፄ ወይም ፊታውራሪ ባንተ ውስጥ ደግሞ እንደተወለደ ብናውቅ:: ለማንኛውም እንወድሀለን እናከብርሀለን 😊🇪🇹😍🇪🇹
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
በጣም ትሁትና ስነስርአት ያለው ልጅ ነው። አነጋገሩ፣ የሰዉ ማክበሩ ጨዋ። ቤተሰቡን ያስከብራል።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 ай бұрын
አምላክ ያክብርልኝ
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 3 жыл бұрын
If you don't know l want to tell you one more neighbourhood it was named after the owner of the property. CASA CHEZ. In today cazanchees , Ther used to be a white big home owned by Italian who came to live in addis and built his house in that area.
@sarahail7860
@sarahail7860 3 жыл бұрын
መሀመድ ወፍጮ ቤት
@mohammedrajeh951
@mohammedrajeh951 3 жыл бұрын
abo btam funny program nw yaleh
@helenadonai1572
@helenadonai1572 3 жыл бұрын
Mekansa , sarbet . Yoni
@nitshityo1061
@nitshityo1061 3 жыл бұрын
Buna Buna
@boltyemataw1365
@boltyemataw1365 3 жыл бұрын
You forgot .ras kasa sefer ???
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Ere Yoni be tea spoon new yechelefkew digami hid bizu tarik alew, ene kanal shy bet, international biscleter Truwork girma, Tennis elasa , and seali simun reshut....ere yetyelele....pls back to again arrange the program
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 3 жыл бұрын
Seali Zerihun Hagos
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ሞላማሩን እካባቢውን አውቃለሁ:: ነግር ግን? የሺ ደበሌ የሚባል ሰፈር ሰምቼ አላውቅም:: ሳሪስ ድግሞ? የሰው ስም አይመስለኝም ነበር::
@selamteketsel2920
@selamteketsel2920 3 жыл бұрын
በነካ እጅክ ቡንብ ተራን ጉማ ተራን ሲዳሞ ተራን እና ወርቅ ተራን
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 3 жыл бұрын
Don't forget general wingett 👍
@tewodrosshemlies4723
@tewodrosshemlies4723 3 жыл бұрын
My.Dir. when you come to old air port we are few people to give you the story about it.contact me if u can. Tanks
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
እኔ እሼደብሌ ነኝ
@tulu027
@tulu027 17 күн бұрын
በቃለ መጠይቅ ቪዲዮው ላይ ስለ " ሞላ ማሩ መጠጥ ፋብሪካ " ና በፋብሪካው ጎን ስለነበረው " 3 አንበሳ ሻይ ቤት " የተረኩልን አባት ፒያሣ ድንበር ላይ ራስ መኮንን ድልድይ አጠገብ ስሙን የረሱት ሻይ ቤት " ሐራምቤ ሻይ ቤት" ይባል ነበር :: ሐራምቤ ሻይ ቤት ታዋቂነቱ አዳዲስ በአሜሪካ የወጡ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ ሸክላዎች የሚደመጡበት ሻይ ቤት ነበር::
@yeiseheyawoSudan
@yeiseheyawoSudan 3 жыл бұрын
Tabonia.bloket.faberieka
@yeiseheyawoSudan
@yeiseheyawoSudan 3 жыл бұрын
Asgedhie.mola
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 10 ай бұрын
Critics emerged. First You are not covered Large areas surrounds, you are missed so many other story tellers, You uncovered the bad and good things of Ato Molla Maru History at all and those who strong & well known fighters like the small coverage. You also missed to tell us where is their recreations, routes to Piasa, Mercato etc and another you missed to remind big recognized scholars, merchants, artistis, sportmen/women, etc in order to attract more audiences. I appreciate your program but Coverage is not in detail at all your programs for example: Geja Sefer, Gordeme Sefer, Enderase etc I WISH YOU DETAIL IT VERY MORE ANOTHER TIME. love YOU TOO
@ephremyemane5006
@ephremyemane5006 3 жыл бұрын
አስኮ ሰፈርም በውጭ ሀገር ሰው ስም የሚጠራ ነው
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
ዶሮ ማነቂያ ለምን ተባለ? ጎጃም ተራ ለምን ተባለ? እሪ በከንቱ ለምን ተባለ? ጣሊያን ስፈር ለምን ተባለ? አፍንጮ በር ለምን ተባለ? ሽሮ ሜዳ ለምን ተባለ? መሻለኪያ ለምን ተባለ? አሜሪካን ግቢ ለምን ተባለ? የነዚህን ስፈር ስሙ ለምን እደተስየሙ ቢያሳውቁን እባክዎ
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
ዬንዬ የሺ ደበሌ ማለት ቀራንዮ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያኑን አልፈህ ወደታጠቅ ጦር ሰፈር ከመድረስህ በፊትየቤቶች መጨረሻ ጫካስር የምትኖር የድሮ የኽብረት ሱቅ ሊቀመንበር ናት ሴትየዋ አሁን 37&18 ቁጥር ባስ ማዞር ነው
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
ሚኒሊክ ወስናቸው ጋሽ ጀንበሬ የሚለውን ዜማ የተጫወተው ለአርቲስት ጀምበሬ በላይ ሳይሆን ለሼክ መሀሙድ አላሙዲን ነው ሼኩ ሚኒሊክ ታሞ በጣም ረድተውታል በመጨርሻዎቹ ዘመናት ሙሉውን በሼኩ እርዳታ ነው እስከ ህልፈቱ ያኖሩት
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 3 жыл бұрын
ዮኒ ግን ቮልስ ስታይ ትሻፍዳለህ አይደል ቮልሷን ካየህ በኋላ እኮ ተነቃቃህ
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 8 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
የሺ ደበሌ ትዝታዎች/Tezetachen on EBS SE 19 EP 1
31:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 136 М.
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,6 МЛН