No video

🎁 አቤኒ ቀለበት አደረገ 😍

  Рет қаралды 67,613

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Күн бұрын

#abtube #marketube #yetnbitube #endalktube #like #shar #subscribe

Пікірлер: 762
@Abeni_Tube_15
@Abeni_Tube_15 3 ай бұрын
😍 ውድ ቤተሰቦቼ ጉዞ ወደ 50K 😍 🙏🥰😘 እወዳችኋለሁ 🙏🥰😘 ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ 📡👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/nM6SmtCWvs64dqc.htmlsi=_jAY6RhVF76UFlIu
@madenagashura1819
@madenagashura1819 3 ай бұрын
Ishaa Allah sher aragitenii ins gabalenii 50k 100k ishaa Allah
@tigistmelkamu8678
@tigistmelkamu8678 3 ай бұрын
እሽ ወድማችን 👍🥰🥰🥰
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 3 ай бұрын
አቤላ ሰብ አርጊሀለሁ እሩታና አብርሽ አይመጥሙ ወይ😢😢😮
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq 3 ай бұрын
አቢ የምን 50kነው ከዝም በለይ ትደርሰለህ ጉዞወደ 100k&200k እንሻአለሀ😍😍😍
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 3 ай бұрын
እሽ👍👍👍
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 3 ай бұрын
የሰዉ ደስታ ሚያሥደስታችሆ እስኪ ሰሉ👍 አለነብይና ሙሀመድ S,A,W❤❤🎉🎉ደስ ይበለኝ
@MameTub_M
@MameTub_M 3 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ስለሏህ ወአለይ ወሰለም💐💐💐💐💐
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 3 ай бұрын
Selelahu walyhu weselem😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Aminat379
@Aminat379 3 ай бұрын
S.,a...W❤❤❤የኛዉድነብይ
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 3 ай бұрын
ያአቤን ቃለበት ፖሮግራሚ ሚያዘጋጀዉ አዳኛ አብርሺ ናዉ ሚትሉ ለይክ አይከፈልሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LolisaLolisa-kn3ml
@LolisaLolisa-kn3ml 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌👌
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
እሩታና አብርሽ ናቸው ደግሰው እሚዲሩት አቤኒን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 3 ай бұрын
​@@tube-yi8tgበጣም 😂😂
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 3 ай бұрын
ግን ወላሂ በጣም ቆንጅየልጅናት የፍቅርጥያቄ አቅርብላት የምትሉ ላይክአሣዩን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 3 ай бұрын
አሢ ዝምበሉ ራሡ ያቃልመቸም ለማጣመር አንደኛ ናችሑክክክክክክክ
@መመመመመ
@መመመመመ 3 ай бұрын
ልጂቱ አቀሊድባት አቢኔ የእዉነት አሪገላታ አብርሽ እና ሩታ የለሉበት ቀበለበት አይሁንም ዋ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw 3 ай бұрын
ከኅላያለው ቅዳሴ በጣም ነው ደስ የሚለው ኡፍፍፍ ማነው እደኔ ባጋሩ ቆሞ ማስቀደስ የናፈቀው 👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 3 ай бұрын
ኣቤኒ የኔ ዉድ ሩታ ኣብሩሽ ሓደራ ዩቱብ እንዳይ ኣቁሙ መከረዎ ለጠላኢቲ እጅ እንዳትሰጡ
@user-bc1gr4nt1n
@user-bc1gr4nt1n 3 ай бұрын
ፕራንክ ነው አብርሽ የሌለበት ቀለበት አይደረግም ግን ደስ ይላል😂❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እውነት ነው እብርሽ ይኖር ነበር
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ኤቢ😊😊😊😊አረ እናበረታታው የመዳም ቅመሞች እጅ አውጡ😊😊😊😊😊
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@maritatube-5352
@maritatube-5352 3 ай бұрын
ደስተኛ ለመሆን መልክ ወይንም ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልገን ንፁ ልብ እና እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነውበህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነውኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏
@MeskiTube-12
@MeskiTube-12 3 ай бұрын
አቤንዬ ምርጥ ሰው ደስታክ ደስታችን ነው እንኳን ደስ ያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalbaUae-fy9zb
@KalbaUae-fy9zb 3 ай бұрын
የኔውድ ባለ ማህተብ ስለሆሽ ድስ ብሎኛል የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n 3 ай бұрын
እናብርሽን ስጠብቅ መጣችሁልኘ
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 3 ай бұрын
ኢኔም
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n 3 ай бұрын
@@user-cn7tm2ik4c ቀሩ እኮ አይመጡም መሰል
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 3 ай бұрын
አንዞሺ ውዴ ነጌ እመጠሉ
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 3 ай бұрын
ቀሩ መሰለኝ😢
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
,ዛሬ እኮ አይመጡም ነገ ነው❤❤❤❤
@AzeAxum
@AzeAxum 3 ай бұрын
ፕራንክ ነው ኣብርሽ የለለበት መቸም ቀለቤት ኣታርግመ።😂❤
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
አብረሺ ፈጣሪ ነው አሉሺ
@AzeAxum
@AzeAxum 3 ай бұрын
@@halima7993 ፈጣሪ ድግስ ይሀዳል እዴ ደደብ ዝብለሽ የእግዚአብሔር ስም ኣትጥሪ 😡
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
እኮ😅😅😮​@@halima7993
@susumurad911
@susumurad911 3 ай бұрын
​@@halima7993 አይ ሰው ፍጡር ነው ግን ሁሉም ነገር ደሰ የሚለው ከወንድሙ ጌር ሲሁን የበለጠ ደስ ይላል ለዚ ነው ነገር ብቻ ኡፍ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 3 ай бұрын
​@@halima7993 ግን በደንቢ እያሰበቹ ነዉ ምፂፉትን ቱቱቱ 🤔😏😏😏
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p 3 ай бұрын
ኣቡሩሸ ና ሩታ አለለበት ቀለበት ኣይሆንም❤ ኣቤኒ እወድሃለዉ❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው አይቸ ነው ያመኩት አቤሊ ግን ወላሂ ልጂቷ ለቁጂና እራታ ደስ የምትል ላተ የምትገባ ልጂ ነሽ ከተቻለ ወደፍቅር ብቀይሩት ግን ስታምሩ❤❤❤❤
@amrazaz1232
@amrazaz1232 3 ай бұрын
አቤኒ አቀልድ እዳታመልጥህ ልጅቷ ደስ የምትል ቆንጅየ ነች ሩታየን የምትመስለኝ እውነት መስሎኝ መሮጤ😅
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እውነት ነውልጅታ ብርጥ ስውነት እንዳታመርጥህ እቤል
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 3 ай бұрын
ትናት ኤፋዬ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ የዋህ እፍፍ የዋህ እንደዚህ ነው በዋህነት ብዙ ነገር ይደርሳል ኣቤኒ ሃደራ ከጎናቸው ሁን😢ሩታዬ ደሞ ከዚ ባሃላ ሲከፋት አንፈልግም ግን ማን ደስ ሊለው ነው ዩቱብ እንደታቁም እንዴ ንገርልኝ💔
@farahfarah4105
@farahfarah4105 3 ай бұрын
እኔም ኣለቀስኩ😭😭
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 3 ай бұрын
እኔም በጠም. ነው
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 3 ай бұрын
እሊላቤት አትፃፉ በአላህ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 3 ай бұрын
​@@RahmaRahma-tt7cnየአብርሽ ካሜራማን እኮ ነው እንዴ
@user-vl9qh3te2l
@user-vl9qh3te2l 3 ай бұрын
ታዳምንይጠበስ
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 3 ай бұрын
የቅዳሴ ድምፅ ሰማው ደስ ሲል❤
@bubu-nk9ds
@bubu-nk9ds 3 ай бұрын
እኔም ሰማው ናፈቀኝ😭
@user-vg3zo1lc8k
@user-vg3zo1lc8k 3 ай бұрын
ፂ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነሽ እርጋታሽ ዋዉ ነው 🎉
@Jkeesum
@Jkeesum 3 ай бұрын
እኛን ነዉ ፖራንክ ያደረከዉ አቢ😂 የዘወትር ፀሎቴ ነዉ ከፂወን እንድትጋቡ እግዚአብሔር ፀሎቴን ይስማኝ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ❤እኔ ከአይኋት ጀምሮ ለአንተ ብትሆነዉ ብዬ ተመኝቻለሁ ደግሞም ትሆናለች❤❤
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 3 ай бұрын
አቤኒን እሚወድ👍👍👍❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 ай бұрын
አቤኒዬ መልካም ሰው ከተዋደዳችሁ ቀለበት ብታደርግላት ሀሪፍ ነው 🎉🎉🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 ай бұрын
አቤኒ በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳንም መጣህ የመዳም ቅመሞች ግን ለምንድነው አቤኒ 50K የማናስገባው
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@tigistmelkamu8678
@tigistmelkamu8678 3 ай бұрын
ዋውውውው ግን የውነት ቀለበት መሰሎኝ 😅ሌላ ሆነ ውይ አቤንየ እንወድህ አለን ወድማችን የወደፊት ሰርጉን እጠብቅ አለን 👍🤗🥰🥰🥰🥰
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 3 ай бұрын
የኔሚ ስኪን እኳንደሥአለህ አበረታቱት እጂ 😢😢😢
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 3 ай бұрын
አቤኒ እኔ ቀለበት ማሰሎኝ ነበር ግን ብሆነም በጣም ደስ ይላል ጌታን እንኳን ደሞ የእውነት ቀለበት አድርግት እሺ ❤❤😂😂
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 3 ай бұрын
መግቢየቹ የሰለማ🌹❤❤❤❤❤እካን ደስ አለክ እቢ
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie 3 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል😢❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 3 ай бұрын
ሩታ አብርሸ ሙቢ የት አሉ እነሱ የሌሉበት አንቀበልም የኔ ቆንጆ ታምሪያለሸ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
አቤላ ጠፍተህ ነበረ እኳንም መጣችሁ ዉዶቼ❤❤ ይከ ጠጋ ጠጋ ጉዞ ወደ ፍቅር ነዉ ከምር❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u 3 ай бұрын
ውይይይሥታምርርር❤❤🎉🎉🎉
@masarat2998
@masarat2998 3 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ዋውውው❤❤❤❤❤
@susumurad911
@susumurad911 3 ай бұрын
አቢ እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ መሮጤ አላህ ሀሰብክን የሳካልህ ወንድሜ ገን ብትጋቡ በጣም ደሰ የመትል ልጅ ናት ነፂ የኔ ቆንጆ❤❤
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 3 ай бұрын
❤❤ አብርሽና ሩታ የሌሉበት ቀለበት አታደርግም
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 3 ай бұрын
አቤኒ በናትህ ለሩታ ዩቱብ እዳታቆም ንገርልን ድምቀታችሁ ነች በጣም ነው የምንወዳት አደለም ጭራሽ ከዩቱብ ጠፍታ በ3ኗ እስከምትመጣ እንኳ ትናፍቀናለች
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 3 ай бұрын
አው
@ghb8135
@ghb8135 3 ай бұрын
እኔስ ማሰህይን አስቀምጨ መቀመጢ ነ በሉ ለነስው
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 3 ай бұрын
ሩትነቴ😢
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 3 ай бұрын
አወ
@user-kv5tw2sz6k
@user-kv5tw2sz6k 3 ай бұрын
😢😢😢ግን ሩታየ የናፈቀቻችው እስኪ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-vq2pq3ov3w
@user-vq2pq3ov3w 3 ай бұрын
አቤኒኮ ልዬ ነው በልተናል እናመሰግናለን ግን የልጅቱን ነገር ወደናታል የሴት በላይ
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 3 ай бұрын
ወይኔ ሪጋታዋ ልጅዋ ዋውውው❤🎉🎉🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ብሉሉ እናመሰግናለን ፂየ ይገባሻል የኔ ውድ ከምር ተጣመር አቤን ነቃ በል
@user-sy3uw3ny2e
@user-sy3uw3ny2e 3 ай бұрын
አቢየ እኳን ደሥ አለህ እና አብርሽ የለለበት ሩታየ የለለችበት። አይደምቅም። አብርሽና ሩታየን እድመጡ አቢየ አደራ እዲመጡ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
አቢኒ ይችልጅ አግባት በጣም ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 3 ай бұрын
የሰው ደስታ እዴት ነው ደስ የሚለኝ ኣቤላኣ ይመችክ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 3 ай бұрын
እደው ቡታጂራ የቆጆ መፍለቂያ እነው ፣ይገርማል ❤❤❤
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r 3 ай бұрын
አቤላዉ ዋው❤🎉🎉 እኳን ደስ አለህ
@Ayu_tube
@Ayu_tube 3 ай бұрын
ሁሌየም ስትቀርጹ አብረረሽም ለሰይ የቤተክርስቲያን የዜማ ድምጽ እንደት ደስ እንደሚል
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 3 ай бұрын
አባችን የአብርሺ መልካም ጎደኛ በርታልን
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 3 ай бұрын
ማሻአላሀ አቢኒ እባክህ ሩታን አምጣልን
@user-vz8id6fb9b
@user-vz8id6fb9b 3 ай бұрын
አቤኔ በእናት ቀለበት እሰርላት
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 ай бұрын
Congratulations ግን እነ አብርሽ የሌሉበት ፕራንክ መሆን አለበት😂😂😂❤
@sufiyasufi9403
@sufiyasufi9403 3 ай бұрын
AB❤❤የኔወድምከዘኢሻአላህትገባለህ100እያለይቀጥላል
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉ግን አሁን ፆም ነው ተረጋጉ😢
@dessalech899
@dessalech899 3 ай бұрын
ቀለበት መስሎ ጎግቼ ነበር ቢሆንም ጥሩ ነው ለኛም ፕራንክ አድርጋል ሆናት ነው የምትሉ 😊
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Abide78
@Abide78 3 ай бұрын
አብረሽ እና ሩታ በሌሉበት ቀለበት አይሆንም😂😂
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 3 ай бұрын
አቤኒ አትቀልድ ልጂትዋን ወደናታል ተጣበሱ ❤❤
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 3 ай бұрын
እኮ ተጣመሩ እያልን ድምፀእንሁን😂😂
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq 3 ай бұрын
አዎ ድምፀችን ይሰማ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
እኮኮኮ😮😮😂
@user-vz8id6fb9b
@user-vz8id6fb9b 3 ай бұрын
ይገባታል የምር
@7yahgg280
@7yahgg280 3 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ አቤኒ ፂ ምርጥ ልጅ ❤❤❤ናት በዛ ላይ ጓደኞችህ 👌👌❤😊
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 3 ай бұрын
በናትህ ሩታየ ይቱብ እዳታቆም አይይ በጣምነዉ የምወዳት አተደሞ በፍቅር አትቀልዱ ተጋቡ ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p 3 ай бұрын
አብርሽና ሩታ እለሉበት ቀለበት አይሆንም😅😅
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
አምላከ ናቸው እነሱ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 3 ай бұрын
​@@halima7993 ተቀጠለቹ አይዴል ምታወሩትንም አታዉቁም 😏😏😏
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 3 ай бұрын
@@halima7993 አው ናቸው የሚድያው ድምቀቶች የኔ መልካሞች የፍቅር ተምሳሌዎች A&R💘
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 3 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ rip
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 3 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 ай бұрын
ኧረ አቤኒ ታናድዳለህ የምር እኔም የፍቅር ጥያቄ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር እና ይሆናል ብዬ በቅርብ እጠብቃለው እና ደሞ አቤኒ የነአብርሽና እሩትዬ ነገር አደራ
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w 3 ай бұрын
*_እእእእእ የእውነት ከሆነ እነአብርሽ ለምን የሉም ፕራክ መሆን አለበት_*
@baliyubaliyu3934
@baliyubaliyu3934 3 ай бұрын
Mucaatii fuudhii dhugaa abini❤❤❤❤❤
@Kalye-nf5lm
@Kalye-nf5lm 3 ай бұрын
Abeni fetarin betam tru lij nat ergt yalat chewa nat endatamelth❤❤❤❤
@user-lb2fw3ee4n
@user-lb2fw3ee4n 3 ай бұрын
አውነትነው ብዬ ደሥ ብሎኝነበር❤❤😅😅
@triop00tuei829
@triop00tuei829 3 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ በቅርቡ መቶ K ተመኘሁ
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 3 ай бұрын
እሩታየ ናፈቀችነ አቤኔ አምጣልን ለምን ሳጠራቸው 🎉😊
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
ዉሸትነዉ እና አብርሽ ሳይኖሩ 🎉
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያተ ያላትን ይስጥህ አቤኒ❤❤❤
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq 3 ай бұрын
አቤኒ ኡንካንደስአለህ እውነት ይጠመሩ የምትሉ👍 ልጅተ ደስትለለች ሁለተቹም ደስተትለለቹ😍😍
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq 3 ай бұрын
መለቴም ሌለሰው ከሌለትነው ከለም soriy
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ እውነት ነው ብየ ሲጥ ልል ነበር ውሀ ጠጥቸ😂😂😂😂😂አቤኒ❤በርቱ
@novacell9751
@novacell9751 3 ай бұрын
ኢቢእንኳንደስያለህመልካምትዳር😂😂😂ኤቢአደራህንአብርሽንእሩታዪንሀይሚን።ኤፊንምአድላይ ይስጥልን ትላትአሳዝኖኛልኤፊ❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
የኔ ውድች አዬለያቹ😢❤አቤኒ ያስታውቅብኸል😂ደሞ ታምራላቹ❤❤❤❤😂
@user-rm2rq6cx1j
@user-rm2rq6cx1j 3 ай бұрын
ወይኔ ሠብ አላደረኩም እሥካሁን በሥተት ነው አቤኒ❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 3 ай бұрын
ኣቤኒ የኔ የዋህ🙏❤❤❤50Kተገባለህ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 3 ай бұрын
AB አችን congress ብያለሁ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ ደስ ይላል ከ አንድ ወደ ሁለት❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏♥️🙏♥️!!
@Abeni_Tube_15
@Abeni_Tube_15 3 ай бұрын
Thankyou 🙏
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 3 ай бұрын
ኣበኔ ብትጋቡም ልጂቷም ቆንጄ ናት ❤❤❤🎉🎉
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 ай бұрын
Wow🥰ደስ ስትሉ 😍🥰🥰ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️
@user-vl8fi9md4s
@user-vl8fi9md4s 3 ай бұрын
ልጅቱ ቆንጆ ናት😘😘😘😘😘😘
@user-ns6el2ur2c
@user-ns6el2ur2c 3 ай бұрын
Wowo እንኩዋን ዳስ አልክ ዎድሜ 😘😘😘♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 3 ай бұрын
ማልካም ሳዉ ናህ ማልካም ይሁንልህ ❤️❤️❤️❤️
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 3 ай бұрын
የሚወዳቸው አሰኪ አንደኔ👍👈
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 3 ай бұрын
ብርሽ በሌለት ቀለበት አታረገውም 😊😊
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 3 ай бұрын
ቀለበት መሰሎኝ ሲያወጣው ደነገጠሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለማንኝውም እወዳችኋለሁ ፈቅረ እሰከመቃብር ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
እኔ አላምንም የምር ነዉ በማርያም🎉❤❤❤
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 3 ай бұрын
አሰይይይይ እኳን ደስ አለክ አቤኒ❤❤
@siadasaeed5403
@siadasaeed5403 3 ай бұрын
ማሻአላህእኳንዴስያለህ የስውዴስታየሚያስዴስታችሁ👍👍
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግልህ
@user-bj1mu5vu6q
@user-bj1mu5vu6q 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መልካም ቀለበት
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 3 ай бұрын
የኔ ውዶቺ😢😢ስወዳቺሁ🎉🎉🎉
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 3 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለህ አቤኒ 😍😍
@muhamad3183
@muhamad3183 3 ай бұрын
እንኮን ደሥ አለህ አቢኒ
@user-ks1ed9ij7f
@user-ks1ed9ij7f 3 ай бұрын
እዉነትይገባታል ማሻ አላህ ❤❤
@madenagashura1819
@madenagashura1819 3 ай бұрын
Abshiir malaxa Adelemii tamiralee batami Mashaa Allah ❤
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 3 ай бұрын
አቤኒ ሠላምነህ ፕራክነውአዴል አብርሽ እሩት የለሉበት አታዴርግም እርግጠኛነኝ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን
@sayedahmada718
@sayedahmada718 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 ай бұрын
አቤኒ ትልቅ ስጦታ ነው የሰጣአት ይገባታል
@abrahamtesfaye5112
@abrahamtesfaye5112 3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 ай бұрын
ዋው ስወዳት ነበር የምር አፍሰሃታል የኔ ሴት ❤❤❤❤❤❤
@seadagetent4798
@seadagetent4798 3 ай бұрын
አብኒ መልካም ስው
ሄሉ ሰርፕራይዝ አደረገችን 🎁 ልጅ ውለዱ አለችን 🥰
22:53
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
🛑ከእናቴ የተላከልኝ /ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ  /unboxing
15:41
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 161 М.
ፈኪያ እና ሶፊያ አስደበደቡኝ🥹😱
34:03
ቃልዬ ያልጠበቁት ነገር አደረገች 🎁
14:55
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 178 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН