No video

😍 አቤኒ ቃል እና አብርሽን ሰርፕራይዝ አደረጋቸው 🎁

  Рет қаралды 27,242

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

2 ай бұрын

#abtube #yetbitube #marketube #endalktube #like #subscribe

Пікірлер: 426
@Abeni_Tube_15
@Abeni_Tube_15 2 ай бұрын
ውዶቼ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ተቀላቀሉ 😘 🌍AB ENTERTAIMENT 🌍 📡📡📡📡📡📡 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 www.youtube.com/@AB_ENTERTAIMENT
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube 2 ай бұрын
አቤኒ በቀኒናት ሸርትልኝ ጀመር ነኝ
@user-wv4bz6gm3x
@user-wv4bz6gm3x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amabit1242
@amabit1242 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶💋💋💋💋💋🎉🎉🎉🎉
@user-ml9cl2dr8v
@user-ml9cl2dr8v 2 ай бұрын
❤❤
@Rutayou
@Rutayou 2 ай бұрын
የ6 ወር እርጉዝ ነኝ 1ሺ ላይክ አምሮኝ ነው😌👍
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
አደረኩሽ በሰላም ዉለጂ😂 እኔም ሰብስክራይብ አድርጉኘ 🥰🥰🥰
@user-gd5jn1jp1h
@user-gd5jn1jp1h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Asemafrho
@Asemafrho 2 ай бұрын
ከማነዉ ያረገዝሽዉ😂😂😂😂
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
አደረኩሽ እኔንም ደምሩኘ አምሮኘነው😂😂🥰😂😂
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 2 ай бұрын
ላይክ ያምርልዴ አደርኩሺ ክክክክ
@BereketDargaso
@BereketDargaso 2 ай бұрын
ቃልን እምትወዱት ❤❤❤❤❤ልባም ሴት ናት ❤❤❤ከአቤኒ ጋር ይጣመሩ ቪዲዮ ይሰሩና ቶሎ ቶሎ ይላኩ እምትሉ ጉዞ ወደ 100k✋
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 ай бұрын
ልጂቱ ግን ከውበቷ ፈገግተዋ ከፈገግተዋ እሪጋታዋ አቤት ላቤሊ የምትሆን ናት የምትሉ❤❤❤❤
@user-ey6om1123
@user-ey6om1123 2 ай бұрын
ቃልን የምትወዱ❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 2 ай бұрын
አቤኒየ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል
@zinetouemr6354
@zinetouemr6354 2 ай бұрын
መጀመሪያነኝ ላይኩ ግጩኝ
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 2 ай бұрын
ቃልን የምትዐዱ ከአብን ጋር ይጣመሩ❤❤❤
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 2 ай бұрын
እኔም ያልኩት አቤንን ነው❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
አግቱ ሳምቹ አኮ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
❤🥰 አዎ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
ቃል ትዋዳወላች ለአቢኒ ያምትሉ 😂😂😂😢
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 2 ай бұрын
አቤኒ ይገባቸዋል እንደህትና እንደወንድም ናቸው❤❤❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
አቢኒ በርቱ ልጂቱ ደስትላለይ ተጣበሱ ቅመ ሞች ላይክ👍😂👍
@fatimasiraj2830
@fatimasiraj2830 2 ай бұрын
እኔእራሱ ግራተጋቡቶኛል የልጅቶነገር ፍቅር ይዞታል ከሱ አቅጣጫዋን ሳያት ማወቅ እፈልጋለሁክክክክክክክክ😅😅😅😅
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
@@fatimasiraj2830 😂😂😂እኛ ቅመ ሞች እኳ እናቃለን አቢኒ አስብበት😂🥰 ውዴ በይ እኔንም ደምሪኘ
@user-df3cs1be6l
@user-df3cs1be6l 2 ай бұрын
የስጦታ ትንሽ የለውም ዋናው ማሰብህ ነው ደግሞ አልሀምዱሊላህ እንኩዋን ደህና ሆንክ
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f 2 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ አቤኒ ከምር እንዲህ ሆነህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ 🙏👍
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
ቃል ፍቅር ይዞታል አቢኒ አስብበት😁አብርሽ የኔ ቆንጆ ዉይ አደበቱ ሲጣፍጥ😘❤ለብሩኬ 🥺ለምን አልሰጥኸዉም??
@ummuamtube1
@ummuamtube1 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 2 ай бұрын
አብርሺና ቃል ሲያልቅሱ እኔም አልቅሽ ነበር እንኳን አሏህ አፍያህን ስጠህ
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p 2 ай бұрын
ቃሉየ ኣላባበሸስ የጭዋ ነው የኔ ልባም ሴት❤ ኣቢኔ እንካን እግዚአብሔር ማረክ የኔ ወንድም❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-gv6gu9pt4n
@user-gv6gu9pt4n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zemzem-ry1cz
@zemzem-ry1cz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w 2 ай бұрын
ፈዳከ አቢ ወኢሚ ያረሱላላህ ❤❤❤❤❤
@YashiGondariwa
@YashiGondariwa 2 ай бұрын
ቅሞችየ እዴት ናችሁ የባህል ስራ የበዛበት ላይክ
@SaeedaSafaa
@SaeedaSafaa 2 ай бұрын
😢😢
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
😳አብርሽ// ኤፍሬም// ሀይሚን //🙄የታዘባቸዉ ምክንያቱም ሄደዉ አላይቱም ግን ለምን እንደዛ ታሞ🥺🥺ላይክ👍👍ከፍቶኛል ሄደዉ ስላላዩት
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 2 ай бұрын
የእርጎ ዝብ ባቺ ቤት ማጣላትሽ ነው
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 2 ай бұрын
ሂደው አይተውት ይሆናል ግደታ ካሜራ ላይ መቅረብ አለባቸው እንደ
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p 2 ай бұрын
ግደታ vedio መውጣት አለባቸው ብለሽ ማሰብሽ ነው
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u 2 ай бұрын
አቤት አቤት ባንች ቤት ተናግረሽ ሙተሻል
@IberashIberash
@IberashIberash 2 ай бұрын
ሁሉም በካመራ ማሆን አሌበት እንደ አይቶብሆንስ ምንታቅያሌሽ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
እዳዚ ሆናክ ስያይ በጣም ደስ ብሎኛል ዋውውውውውው ቃሉዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ አሁንም ሰላም ይብዛልህ አብዬ❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 ай бұрын
ዋው😢 ደስ ብሎኛል አቤኒ እዲ ሆነክ ስላየውክ😢በጣም ነው ደስ ያለኝ😢ቃልዬ❤❤አይለያቹ❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 ай бұрын
አቤኒ ዋናዉ ለሰዉ ልጅ መሰብህ ትልቅነት ነዉ ፍቅራችሁን እግዚኣብሔር ያሰምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 ай бұрын
አቤን በስራ ዙርያ ስትሳራ እረስህን እያጣበክ ስራ አታጫነነቅ ከጤነ ያበላጣ ነገር ዬለም እዲህ በመያተችን ደስ ብሎነል
@user-qk3bn9zc7j
@user-qk3bn9zc7j 2 ай бұрын
አቢ የኔ ዉድ እንኩዋን ለዛ ቀን አበቃ ❤❤አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@user-di1qv5vi9w
@user-di1qv5vi9w 2 ай бұрын
የኔ መልከም ወንድሜ ኢከን ተሸለሀ💘💘💘💘😢😢
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 ай бұрын
ይገባቸዋል ያቤሊ ተጨናቂወች❤❤❤❤❤❤
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 2 ай бұрын
የ3አመት እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው እንዳታልፉኝ
@fatumaAdem-by3lf
@fatumaAdem-by3lf 2 ай бұрын
ያምሻል እ
@Made262
@Made262 2 ай бұрын
​@@fatumaAdem-by3lf😂😂😂😂😂
@Made262
@Made262 2 ай бұрын
​@@fatumaAdem-by3lf😂😂😂😂
@user-so2ew9ii2c
@user-so2ew9ii2c 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-di1qv5vi9w
@user-di1qv5vi9w 2 ай бұрын
🤔🤔🤔😁😁😁🙆🙆😂😂የ3አመት 😁😁
@BalayneshiKachine
@BalayneshiKachine 2 ай бұрын
አብራሽ ምስግን ደስ የምል ልጅናው❤
@user-qf8if2mq7p
@user-qf8if2mq7p 2 ай бұрын
አቤላዬ እኳን ለዚ አበቃህ የኔውድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏👌🙏
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 2 ай бұрын
እንዲ ተሽሎህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እነዚ ሁለቱ ልጆች ሲያለቅሱ አሳዝነውኝ ነበር
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 ай бұрын
አቢኒየ በደብ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ግን ፂ የት ሄደች እኔ ፂ ናፍቃኝ አለች
@tezebet9417
@tezebet9417 2 ай бұрын
ጋይስ ላብድነው በዚህሙቀት በሳዉዲመሬት ውሀጠፍቶብኛል አይዞሽበሉኝ ቅመሞችዬ
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 2 ай бұрын
አብሽርሁሉምያልፋል
@tezebet9417
@tezebet9417 2 ай бұрын
@@Zebiba-pk7oj እሽማሬ
@Jkeesum
@Jkeesum 2 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ድንቡሼ እወድሻለሁ❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤኒዬ ❤❤"እንኳን ተሻለክ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 2 ай бұрын
ያአላህ እንደዚህ ያለ ደሥታ ሥታምሩ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ እነኳን ለዚህ አበቃህ አግዚያብሔር ይመስገን አሁንም ጥንቃቄ አድርግ የስራ ጫና ይሆናል ለኛም ይሰጠን ደስ ይላል ስጦታ መሰጣጣት ደስ ይላል በርቱ ❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
@user-hd3fd7ce6k
@user-hd3fd7ce6k 2 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ደስ ትላለች አቤኒ በጣም ትለያለህ የኒ የዋህ 💟💟❤❤❤❤️❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 ай бұрын
ማሻአላህ ዘለለ እኮ ያሳቸሆል የታመመ ገዜ ተጨቃችሆል አልቀሲቸሆል ❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
ተመስገን የምር ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል የምር
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
እነሱ ያሉ እኔ በደስታ አለቀሱኩ😭😭😭😭ስወዳችሁ❤❤❤
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 ай бұрын
አብኒ ምርጥልጅ እርግትያልክ በርታ ጉዞ ወደ100k የማዳም ልዩሀይሎች እናበረታታውየጓደኞቹደስታ ወኔልጁሲዘልያሳቀውማነው🎉🎉🎉
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 2 ай бұрын
Abeni የምት ዎዱ ብቻ ለክ አድርጉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉 ክበርሊን ዎድሜ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ደስታቸው እዴት ደስይላል😂😂😂ዘለለእኮ😂😂
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 2 ай бұрын
እኳን ለዚህ አበቃህ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አቢዬ❤❤❤
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 ай бұрын
አቢነይ ጥሩ ጓደኞችህ ናቸው ቃልን ግን በፍቅር ጓደኝነት ቢኖራችሁ ደስ ይለኛል
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 2 ай бұрын
እኳን ለዝህአበቃ ተሽሉህ እደዝህ ስቀህ ስላየሁህ ደስብሉኛል እናተም የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤አላህ ልባችሁን አይቀይርባችሁ❤❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 ай бұрын
ደሰ ትላለችሁ አቤኒ እንኳ ደናክ መልካም ሰው❤❤❤
@rrr5704
@rrr5704 2 ай бұрын
አቢኒእንደዚህሁነህ ሥላየሁህደሥብሎኛል አላህአሠብክበትያድረሥህአፉያጋረ ያኑረህመልካምሠውነህ❤❤👍👍👍👍👍
@Tizu19
@Tizu19 2 ай бұрын
ስታምሩ ሰው ደስ ብሎት ሳይ እኔም ደስ ይለኛል❤❤❤አቤን እንኳንም ፈጣሪ ወደ ፈገግታክ መለሰህ
@bitewm7998
@bitewm7998 2 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤
@uehhdh8673
@uehhdh8673 2 ай бұрын
ኣሜንንን❤❤🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 ай бұрын
አቤኒ በእግርህ ቆመህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና ሆንክ አብርሽ ምርጥ ጓደኛ ነው ድቡሽዬ ቃልም ደስ የምትል ልጅ ናት ጺ ግን የት ጠፍታ ነው ኧሯ ተናፍቃለች ወይኔ
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 2 ай бұрын
ያብርሽና የቃል ደስታ ያስደሰተኝ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 ай бұрын
ዋዉአቤኒቃልፍቅርነገርሳይዛትአይቀርም❤❤❤
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 2 ай бұрын
አቢየ እንኳን አላህአሻረህ አቢዬ ግን ዩትዩቨእንደትነውእሚከፈተውበእናህትንገረኝብሮ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 ай бұрын
ዋው ፍቅራችሁን ጌታ ይብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 ай бұрын
አብርሽየ ግን ሲስቅ ወንድሜን ይመስለኛል❤❤🎉🎉❤❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 2 ай бұрын
የምሪ ምሪጥ ልጂ ነት በዘ ሰይ ዬወ ነት❤❤❤❤❤❤❤አቤን ጠበቅ አዲሪገህ የዘት
@mhretmeri
@mhretmeri 2 ай бұрын
Abirish gin sayaw fegegitaw desi sil❤❤❤ tebareku
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 2 ай бұрын
❤❤❤አብርሺ እና ቃል ወድም እና እህት ናቸው እዴ ይመሳሰላሉ
@IberashIberash
@IberashIberash 2 ай бұрын
ቃልዬን ተመችታኛሌች ❤
@wewee6122
@wewee6122 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ተሺሎክ ሰላይሁሁ በጣም ደስ ብሎኝል
@user-mr5xq9ry3n
@user-mr5xq9ry3n 2 ай бұрын
አቢ በጣም ደስ ብሎኛል ደና ሆነክ ስላየውክ
@yeshiDejena
@yeshiDejena 2 ай бұрын
አቤኒውዴለኛምፀልዩልንስደትመረረን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 2 ай бұрын
አቤኒ. አትጀጀል. ልጁተን ጠበቅ. አርገክ. አዝ. ደሞ. በጠም. ቆጅዬ. ነት. ከወለ. ኢቆጮከል. ❤❤❤❤🎉
@smeerhs638
@smeerhs638 2 ай бұрын
አቤኒየእንኳንለዚበቃህ❤❤❤
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጎደኝነት ለሠው ሲሠጥ ሲደሠቱ ማየት እንዴት ያስደስታል የተደሠታችሁ 😊😊😊😊😊በጣም ነው ደስ ያለኝ አቢኒ 😊😊😊😊
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 2 ай бұрын
ማነው አብርሽ ሳባል የሩታ የሚመስለው እንደ እኔ 😊😊 ቃልዬ የፍቅር ጥያቄ ነው የምትጠብቀው ከኤቢ😊 ኤቢን ድነህ ስላየንህ ደስስስስስ ይላል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
ፍቅር ያብዛላቹ ፍጣሬ እንካን ደህነ መጣህ እቤል
@Beka54Tube
@Beka54Tube 2 ай бұрын
Waw kali des tlalechi temechitanalechi kali
@user-ep3ou5id7f
@user-ep3ou5id7f 2 ай бұрын
እኳን አግዚአብሔር ማረህ አቤኒ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል 🥰🥰
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 ай бұрын
እግዚያብሄር እንኳን ለዚህ አበቃ ተመስገን
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e 2 ай бұрын
ተምረለቹ ዋው
@danadodo920
@danadodo920 2 ай бұрын
እንኳን ለዚ አበቃህ ወንድሜ❤❤❤
@Emann5201
@Emann5201 2 ай бұрын
هل صليت على النبي اليوم لايك👍🏻
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 2 ай бұрын
አቤኒ እደዚ ሆነክ ስላየሁህ ደብሎኛል እደኔ ደስ ያላቹ በላይክ አሳዩኝ
@user-it4ml1gz4n
@user-it4ml1gz4n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሁሌምደሠታኝ ያድረጋችሁ ሰታምሩዉ ማሻአላህ❤❤🎉🎉
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
የጋሼ ልጆች ከአንተጋ ጠፍተዋል አቤኒ በሰላም ነው?❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 2 ай бұрын
አቤኒ ወድሜ እደዝህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኝ አል❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 2 ай бұрын
አቤኒ ተሽሎሕ ስላየሑ ደስብሎኛል ግን ነፂ የትሒዳ ነዉ ጠፋችሳ?
@Tadese-td9vs
@Tadese-td9vs 2 ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😅😅😅😅
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 ай бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ነዉ እምታምሩት ኣይለያቹ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 2 ай бұрын
አቤኒየሰለተሻለህደሰብኛል❤❤❤❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
አቢኒየ በደብ ስለተሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን ይገባቸዋል ከህትም ከወድምም በለይ ናቸው ጓድኝነታችሁን ያርዝምልኝ ክፉ አይካችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wc6ff2fe9c
@user-wc6ff2fe9c 2 ай бұрын
ደስስትሉ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
እኳን ደህናመጣህ ወድሜ ❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ❤❤
@promobile9759
@promobile9759 2 ай бұрын
አቤኒየ በህመምህ ሁለቱም ሳለቅሱ እደት እዳሳዘኑኝ ነበርይገባቸዋል ሁለቱም የልብሰውናቸው
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 2 ай бұрын
እንኳን ደነ መጠቹ
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 2 ай бұрын
ግደታ የበይ ተመልካች ካልሆንን አልን የመዳም ቅመሞች በፍቃዳችን እናጣምራለን ስንፈልግ እናለያያለን
@Jkeesum
@Jkeesum 2 ай бұрын
አቢ በወጣ ይተካ ወንድምነቴ❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 2 ай бұрын
ዋኣውእ ኣቤላኣ ይመችክ❤❤❤
@asrse539
@asrse539 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤🎉 ስታምሩ ❤
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 2 ай бұрын
ተመሥገንዋናውመዳንክነው
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 2 ай бұрын
ማሻአላህስታምሩ
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አንኳንም ተሻለህ
@user-ho6ld1xn7r
@user-ho6ld1xn7r 2 ай бұрын
ተመስገን ነው ድነሐል
@Bet9232
@Bet9232 2 ай бұрын
ዋው ዋው amazing እግዚአብሔርን ትለያለች i love you
@NEMA-sk7bo
@NEMA-sk7bo 2 ай бұрын
አረአቤኒትንሿእሩታአመጣሀት፡ደስይላልበርቱ
@waskan9517
@waskan9517 2 ай бұрын
አቤኒ መልኳም ሰው🎉🎉🎉
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 ай бұрын
ዋው አቢኒ ተመሰገን አሁን ደህና ነህ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ሄሉ ሰርፕራይዝ አደረገችን 🎁 ልጅ ውለዱ አለችን 🥰
22:53
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
አቤኒ ሰርፕራይዝ ሆነ 😍
25:51
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
🎁 አቤኒ ቀለበት አደረገ 😍
26:01
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 67 М.
አቤኒ ላንተ ህይወቴን እሰጣለሁ 🥰
16:00
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ኪሩ እና ቤ ቤታችን መጡ July 29, 2024
5:55
Biruk&Thut
Рет қаралды 9 М.
በምንቴ ልደት ቀን🎂 ጉድ ሆንኩ😳
32:15
ሳምሪ እና ምንቲ M-S Couple
Рет қаралды 13 М.
አቤኒ በሰላም ቤት ገባ 😍 ቃል አለቀሰች 😭
23:10
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 41 М.
አብርሽን ያልጠበቀው ስጦታ ሰጥቼ ደስተኛ አረኩት 😱🥰
11:23
🚗 ቃልዬ ሄደች በጣም አዘነች 😭
16:25
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН