🛑 6 7 ሚልየን ብር አወጡ || የመፈቅለ መንግስቱ ጉዳይ || እና ሌሎችም አዝናኝ ቪዲዮች

  Рет қаралды 79,875

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

8 күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 231
@benjatube2
@benjatube2 14 сағат бұрын
ሁለተኛው ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብነታችንን እናጠናክር
@tizitazena3800
@tizitazena3800 14 сағат бұрын
ማርያምን ቤንጃዬ ዛሬ ልደቴ ነዉ እየጠበኩህ ነበር ልደቴን ለመናገር 32 አመቴ ነዉ like አድርጉልኝ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 14 сағат бұрын
ጴንጤ ጠል ነህ ብዙ ጊዜ ጴንጤን ስታውርድ አይቻለሁ ሀሉም ለጋታ ክብር ይሁን ዘፈን መሰለ አልመሰለ የግዚአብሄር ቃል ያለበት ነልካም ነው ከሀይማኖት ማንቁዋሸሽ ውጣ ና positive ነገር fun የሆነ ነገር ስራ ቀጠን ያለች ምክር ናት ላንተ arioso
@tigsttaglo4360
@tigsttaglo4360 14 сағат бұрын
ልጄ ሰኔ30 13 አመት ነው መልካም ልደት በልልኝ
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 14 сағат бұрын
እኔ ቲክታክ ዩቱብ ላይ ክብሬን ጥዬ ሁሉን ላድርግ ብል የፀዴዋ የድሬ ልጅ ነኝ አቅቶኝ ወይም ማናችንም አቅቶን አይደለም የትም ያልተሰደበ 00 ስድብ አለን ግን ቤተሰብ እህት ወንድም እናት አባት ጎረቤት ዘመድ ወዳጅ ያስተማሩን የላኩን ልጆቻችን አማቾቻችንስ ምነው በአፍንጫችን ይውጣ ንፅህ ድህነት ሐብት ነውኮ😢😢😢
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 12 сағат бұрын
ወይ ምንልታዘዝ እናንተ ከበፊቱ ተገልጦላቹ ነበር
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 14 сағат бұрын
ባንዲራዬ በልጆችሽ ከፍ በይ 💚💛❤️
@geneteden4343
@geneteden4343 14 сағат бұрын
መቼ ይሁን ያለ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን የማይለቀቀው 🤔🤔
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 14 сағат бұрын
ቤንጃ ዛሬ ኢትዮጵያን መስለሀል አምሮብሀል ወድማችን ምልዕክተ ኛው ስነ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን ተወለድክ ቀሪዘመንክ የተባረከ ይሁን ለብዙ ሰወች ታስፈልጋቸዋ ለህ🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉
@Yodie19
@Yodie19 7 сағат бұрын
ጌታ ሆይ ድረስልን ጭራሽ ጫት በአፕሊኬሽን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን?ግን ምንድነው የተያዘው?ትውልድ ማፍራት ወይስ ማጥፋት!?? ወየው እናት ሀገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ!!!🥲🥲🥲
@yonasbiset898
@yonasbiset898 9 сағат бұрын
ሲጀመር ሚስጥር ምንድነው ማንም እንዳይሰማው የምትፈልገው ነገር ነው አይደል ስለዚህ ከራስ ካለፈ ሚስጥር አይደደለም አንተ ያልቻልከውን ሌላው ይቻልልኝ አይባልም
@user-my7vm7sx8j
@user-my7vm7sx8j 14 сағат бұрын
የነዳጅ ነገር እኛም ጋር እንዲሁ ነው ብቻ ወዴት እንደምንሄድ ግራ ገብቶናል ይሁን የባሰ ነገር ውስጥ ሆነን የባሰ አታምጣ እንላለን
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 14 сағат бұрын
ዛሬ አርፋጅ ነኝ።ባለ ልደቶች እንኳን ተወለዳችሁ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 14 сағат бұрын
ሰሞኑን የምለብሳቸው ሹራቦች ግን ❤❤የት ነው የሚገኘው ቢጃዬ?
@LiyaGossay
@LiyaGossay 14 сағат бұрын
ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጨዋ ወንድም
@lidet8049
@lidet8049 14 сағат бұрын
ቤንጃዬ ስወድህ ወንድሜ 🤗
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 14 сағат бұрын
ቤንጃ😍🎉
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 14 сағат бұрын
What up!!! bro... I'm watching your video every time when you'r posted. Because it makes my day I enjoyed a lot also your personality is amazing and very kind so finally today I decided to subscribe I did it broooooooo.. I'm your family now. E.T. from USA🎉🎉 Thanks!!
@MituAbebe
@MituAbebe 14 сағат бұрын
Benjaye zare shik belehal yimechih
@MillionDaba
@MillionDaba 14 сағат бұрын
Yemejemeriya lije lidet new zare 🎉 HBD boy
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
🛑 ሰላማዊት ዮሓንስ ለምን ተመለሰች የሚኮ ማይክ ስካር
34:17
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 71 М.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 71 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН