bermel Georgis 15 አመት HIV በሽታ ስሰቃይ ሰማዕቱ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 106

  Рет қаралды 15,929

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

27 күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 145
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቤቴስቦቼ ሳልሄድ ክ ኳተር ሂጃሎው ተአምር ነው የተደረገልኝ በጣም በጣም ቡዙ ነገር ግን በትንሹ ልንገራቹ ለ 6ዓመት ብቀኝ አልተኛም ነበር ጨራሽ ጨራሽ አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለ ስመያዊ ንጉስ 🙏 እንደፍለኩ መተኛት ችያሎው ተመስገን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 25 күн бұрын
ኤልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 25 күн бұрын
@@kwtubemekdes አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የደርስ ለሁላችንም ይድርስልን እኔም በበሽታ እየተስቃየሁ ነው ያለሁት ስደት ነው 😢😢 አንችን የስማ ለሁላችንም ፍውስ ይላክልን
@negedehaile7244
@negedehaile7244 25 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚያብሔር ለሁላችንም ይድረሰልን
@BAHRU555
@BAHRU555 24 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@nanihaile
@nanihaile 25 күн бұрын
እርሶን የረዳ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን። እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ መምጣት እንደማልችል ታውቃለህ ባለሁበት አስበኝ🤲🤲🤲
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን !
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 24 күн бұрын
ሰማእቱ: ቅዱስ: ጊዬርጊስ: ያስብዎት::
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 25 күн бұрын
ይህንን ቪዲዩ ባየሁ ቁጥር ሰመአቱ ድጅ መሂድን እናፍቃለሁ እባህ ቅዲስ ጎርጊስ ለድጅህ አብቃኝ የችግር ብዛት ቁጥር ስፍር የለውም ሁሉን ታውቃለህ እናቲ ቢት ከዋለች 5 አመት ሆናት የሊለባት የበሽታ አይነት የለም በዛ ላይ እኒ ብቻ ነኝ ረዳት እኒም በስድት ያለ ወረቀት መከራዩን እያየሁ ነው እባክህ እባክህ ስድት እንዳልቀር እናቲን በይኒ እንዳይ እርዳኝ ተራዳኝ😢😢😢😢
@butusharobel4446
@butusharobel4446 25 күн бұрын
አይዞሽ እግዝያቤር እናትሽን ይማርልሽ🙏
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 25 күн бұрын
እኔም
@butusharobel4446
@butusharobel4446 25 күн бұрын
@@kidistseyoum3024 ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላው🙏
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q 25 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 25 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይፈውሰልሸ
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 25 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔንም ጭንቀት አስወግድልኝ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 25 күн бұрын
ሰማዕቱ ለኛም ድረስልን ቋጠሮአችንን ፍታልና እኛንም ለመመስከር አብቃን።
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 25 күн бұрын
እርስወን የረዳ እኔንም በጭንቅላቴ ዉስጥ እጅ እግሬን ሰዉነቴን ይዞ የሚያሠቃዬኝን ከቤትሽ ሆነሽ ይማርሽ በሉኝ በጣም አሞኛል።
@YoniBoy-jp5bu
@YoniBoy-jp5bu 25 күн бұрын
e/r yimarshi
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 25 күн бұрын
Medanialem yimaresh
@hxhx8175
@hxhx8175 25 күн бұрын
ለአንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እስኪ የምትጠመቁ በስመአቱ ይዣችሃለሁ ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ ተጠመቁልኝ
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 25 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ሰአት አለው አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይማርሽና ለምስክርነት ያብቃሽ በርትተሽ ፀልይ
@eftah21
@eftah21 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ😢
@habtamuteka
@habtamuteka 25 күн бұрын
አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ❤❤❤❤
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 25 күн бұрын
አሜን
@MesuLihem
@MesuLihem 25 күн бұрын
እባክ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድርሰኝ❤❤❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 25 күн бұрын
የእኔ እናት ደስ የሚሉ አንደበተ መልካም ደርባባ ቢያወሩ ቢያወሩ የማይጠገቡ እናት የዋህ ቅን ምእመናን ለእናንተ ሲል የምወደው የምዘክረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ። ኢትዬጵያን ቤተክርስትያናችንን ከክፉ ሰዎች ከእርኩስ መንፈስ ይገላግለን ። ክብር ምስጋና ይግባው አምላከ ጊዬርጊስ
@user-nx5td8ix3v
@user-nx5td8ix3v 25 күн бұрын
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 25 күн бұрын
እባክህ ቅዱስ ጊዪርጊስ ብቻዩን ነኝ እርዳኝ በስድት አልቅር😢😢😢
@mare7241
@mare7241 25 күн бұрын
Kftarblaemanal❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 25 күн бұрын
Mnesanw❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 25 күн бұрын
Mnysanwal❤❤❤
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 25 күн бұрын
እውነት ነው ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው እኔም በረከቱ ደርሶኛል እውነት መገጣጠሚያዬን በጣም ነበር የሚያመኝ ኣሁን ክብሩ ይስፋ ምንም የለም በጣም ደናነኝ ባለቤቴም ኣይተኛም ነበር እኔ ወደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እየሄድኩኝ ገና ሳልጠመቅ መንገድላይ እያለው ባለቤቴ ለጥ ብሎ ተኛ ከዛ ቀን ጀምሮ ይተኛል እኔንም ከኪንታሮት ኣዳነኝ እውነት ድንቅ ነው ኣሁን ተመልሼም ይናፍቀኛል መች ነው የምመለሰው እላለው ያለሁት ፈጣሪ ሁሉም ሄዶ ይዳን በረከቱ ለሁሉም ይድረሰው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 25 күн бұрын
አሜን አምላከ ቅዱሳን ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረሰ
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 24 күн бұрын
Amen yet new emigegnw
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 25 күн бұрын
ፈጣሪ እንኳን ፈወሶት እናቴ እልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 25 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይግባው❤❤❤
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i 20 күн бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ አባቴ ለንየም ለደጅህ ኣብቃኝ ለቤቴሰቦቼም ሰላም ሰጠልን
@user-bu8su2ep1f
@user-bu8su2ep1f 20 күн бұрын
አባቴ ጊዮርጊስ ያሳደከን ለቤተሰቡ ሁሉ ድረስልን
@user-cb5kg9xv8r
@user-cb5kg9xv8r 23 күн бұрын
sematu kedhuse goregise kebere mesegana yedrse amen
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ሰማቱ ለአጥንቶቹ የማይሳሳው ለደጁ ያብቃኚ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 23 күн бұрын
አሜን አሜን የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን አደራ 🙏🙏🙏🙏
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 25 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ ቤተሰቦቼንም ሰላም ስጥልኝ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 25 күн бұрын
ፈጣሪ እንኳን ፈወሶት እናቴ እልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ቅድስጊዮርጊድ ተመስገን
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 24 күн бұрын
አርሶን የረዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም የድረሱልን የእኛ ተራ መቼ ይሁን 😢😢😢😢😢
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 25 күн бұрын
እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ልኡል እግዚአብሔር ላደረክልን ነገር ምስጋና ነውጂ ምን ይባላል ክብር ለወላዲተአምላክ ይሁን ስለማይነገር ውለታው መዳህኒያለም ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ የልደው ንጉስ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ለዚህ ምስክርነት ያበቃሀት🙏 ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር እናንተም ልኡል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ሁላችሁንም ይጠብቅልን እናንትም ምክኒያቶች ናችሁና እግዚአብሔር ከእናቱጋር ከወላዲተአምላክ ጋር ሁነው በምንገዳችሁ ሁሉ ይቅደሙላችሁ
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን!
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን!
@user-bo4kr5qd8l
@user-bo4kr5qd8l 24 күн бұрын
ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊ የእኔን የሀጥትኛ ልጅህን ጭንቀቲን አስወግድልኝ
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 23 күн бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ እንዳበቃሀኝ ለምስክርነት አብቃኝ ።
@user-mm2zk4on5w
@user-mm2zk4on5w 25 күн бұрын
ቅዱስ ጊዎረጊሰ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ለዘመናት ስናፍቀው የነበር ከስደት ሀገሬ ገብቸ ደጁን እስከምረግጥ ሰኔ ልመጣ ነበር ግን አሁን ጉዞ የለም ተባልኩ በጣም ጨነቀኝ አምላኬ ሆይ እባክህ እርዳኝ
@user-bt4ln8oi7e
@user-bt4ln8oi7e 24 күн бұрын
ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ዘለኩም ኩነታትትፈልጦ ኢካ ናዓይ ማሓረኒ
@androiduser5893
@androiduser5893 18 күн бұрын
😢😢😢 ይሔ ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በማርያም በኮመት ስር አልጠፍም እና አረብ አገር ነኝ ፈጣሪ ካለ 18 ቀን በጋላ ኢትዮ እመጣለሁእና ለወር ብቻ ተሠጠኝ እና የምመጣ የበርሜል ቅዱሥ ጎርጊስ ፀበል ብዬ ነው አደራ ጉዞ መች አለ በማርያም
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 24 күн бұрын
Yemetehedu ebakachehu amete michael belachehu eski gebuena enenem balehubet yadenegh❤❤❤❤
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለቦታህ አብቅተህ ለምስክርነት አብቃን
@androiduser5893
@androiduser5893 22 күн бұрын
😢😢😢😢አምላክ ሆይ የደጁን አብቃኝ በማርያም መች ነው ጉዞ አደራ
@meserat1627
@meserat1627 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው አይለየን
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን!
@salim3673
@salim3673 25 күн бұрын
❤❤❤ስማአቱ ደጂህ ፈቀዲልኝ ልምጣ አማልድኝ 7አመት በመርፊ ስውንቴ አልቀ አባቴ ሆይ እርዳኝ😢😢😢
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን!
@ggg-275
@ggg-275 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ❤
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 22 күн бұрын
አሜን አለው ይበላችው
@yordimelese2641
@yordimelese2641 24 күн бұрын
የልዳዉ ኳከብ ለኛም ድረስልን
@abebaakane9054
@abebaakane9054 23 күн бұрын
አሜን! እናታቺን እርሰወን የረዳን ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይርዳን!!!
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 24 күн бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቋጠሮዬን ፍታልኝ የውስጤን ታውቃለህ መሄድ አልቻልኩም ባለሁበት በሁሉም ቦታ ቃል ኪዳንህ ስላለ ለሁሉም እንደደረስክ ባለሁበት እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ እና በገባልህ ቃል ኪዳን ፈውሰኝ ።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እናታችን
@China-up4pb
@China-up4pb 25 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድርስ እግዚአብሔርይመስገን በፀሎታችሁ አስብን ወለተ እየሱስ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 25 күн бұрын
እንኳን እምላኬ አዳኖት ለእርሶ የደረሶት ቅዱስ ጎርጊስ ለእኛም ይድረሲልን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 23 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 24 күн бұрын
በማርያም ለባለቤቴ ሀብተሚካኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 24 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይት የቅድስት ግዮርጊስ አማላጅነቱን አይለየን
@hiwotteshome9588
@hiwotteshome9588 17 күн бұрын
ተመስገን ሌላ ምን እንከፍለዋለን ለደጅህ አብቃን
@dest567
@dest567 24 күн бұрын
ቸርነቱ እኛ ስለበዛ ይክበር ይመስገን የአለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ : የድንግል ማሪያም ልጅ; እኛንም በያለንበት አስበን💚💛❤️🤲🤲🤲
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 24 күн бұрын
የእመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርርያም: ልጅ: የቅዱስ: ጊዬርጊስ: አምላክ: ይክበር: ይመስገን: እኛንም: በቸርነትህ: አስበን::
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 23 күн бұрын
ሰማእቱ እባክህን ብትወድ በደጅህ ካልሆነ ባለሁበት ችግሬን ፍታልኝ.
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 24 күн бұрын
ካደረብኝ እርኩስ መንፈስ የበርሜሉ ጊዮርጊሰ እባክህ ከላዬላይ አሳልኝ
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 24 күн бұрын
Are semaetu tew eredagh balehubet chegeren tawekewalehe❤❤❤❤❤❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 25 күн бұрын
እመራጠችሁ ነዉ የምታቀርበው የኔ ምስክርነት ቆዬ ሰላም ነዉ
@EdenWorku-nz1vb
@EdenWorku-nz1vb 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድናይ የፈቀደ
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ተደረጎለት ነገር እኞንም ለ ቦታው ያቡቃን።
@tgtg3001
@tgtg3001 25 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምንመኝኝ ሁሉሉሉ ለደጅሕ አብቃን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እሔንንን ምስክር እያየንና እየሰማን ቤተሰቦቻችንንና ዘመዶቻችንን ወደ ሐኪቤት ምንወስድ ሁሉሉሉ አምላከ ጊዮርጊስ ይቅር ይበለን ይታረቀንን ያአምላክ ምሕረት በቃእዲሕነው ከሳይስ በላይነው ምድራዊ ሐኪም ቀን ቆጥሮ በዚአመት በዚሕ ቀን ትሞታላችሁ ሲለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የድግል ማርያምልጅ አማኑኤል በራሱ ሰአትና ቀን ካላደር አቆጣጠር እዲሕነው ሚሰራው ሚምረው በቃችሁ ሚለን ተመስገንን መርጪ ሳይሆን መርጠሕ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነት ተከታይ ስላደረከኝ አባትሆይ በቤትሕ አጽናኝ አጽናን አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 24 күн бұрын
አሜን ተመስገን❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 24 күн бұрын
ኤልሻዳይ ሚዲያ እናመሰግናለን ድንቅ ምስክርነት ነው
@semretdemoze6668
@semretdemoze6668 20 күн бұрын
Egzabher yemisegn 🙏 I lucky I am orthodox ❤
@aneesahome
@aneesahome 20 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 25 күн бұрын
ቅዱስጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ ጎጉቻለሁ።
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 25 күн бұрын
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ባርያህን አስበኝ ጭንቀቴ ብዙ ነውና
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 23 күн бұрын
ክርስቶስ ተሳኦ ሙታን በአብይ ሀይልወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግእዞ ለአዳም ሰላም ፍስሀወሰላም ሆንነ እዘየእሰ
@user-kv4ik6xh4g
@user-kv4ik6xh4g 19 күн бұрын
ELeleleeeeeeee.......................................
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn7je6fg4v
@user-nn7je6fg4v 25 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@Kiru__50
@Kiru__50 25 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-nr3zy7pb4c
@user-nr3zy7pb4c 24 күн бұрын
Amen amen amen
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 24 күн бұрын
መልኬን አሳየኝ ያሉት ነፍስና ስጋቸው ተለይቶ ነፍሳቸው ስጋቸው እያየችውን ነው ብዙ death Express አይቻለሁ የነጮችንም ቢሆን ማለት ነው እንደዚህ ነው የሚያሳያቸው
@makerma3853
@makerma3853 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 22 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለቤትክህ አብቃኝ
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 25 күн бұрын
አሜን❤
@mestykonjo1771
@mestykonjo1771 25 күн бұрын
አምላኬ ማረን
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 24 күн бұрын
አምላከ ሁይ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
@androiduser5893
@androiduser5893 22 күн бұрын
😢😢😢😢እመቤቴ እኔም የደጁአብቂኝ
@nunuyene703
@nunuyene703 25 күн бұрын
Ayee metadele tadelew enate engezabeher yemesegen amen eghanem ledeju lefewesu yabekan semeatu kiduse giyorgis
@addisaddis8469
@addisaddis8469 25 күн бұрын
መድሀንያለም ለደጁ ያብቃኝ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 25 күн бұрын
ሰማእቱ ስደት የለነው ርዳን😢😢😢😢
@user-py4fj9sz2e
@user-py4fj9sz2e 25 күн бұрын
Semehtu qedose gorgis ledejo yabeqanene kalebene beseta ceneqete yegelagelen feqerete selase belaceu celeyulen
@YoniBoy-jp5bu
@YoniBoy-jp5bu 25 күн бұрын
semaetu hulun astekakelo selam hono ledeju yabkan demome yihonal amnalhu hulim yiminafeke bota new selasebn sayihon seltfekedeln yimnhedbet new
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 25 күн бұрын
ዐሜን!
@meronkebede2709
@meronkebede2709 25 күн бұрын
Elilllll anchin yesemaash semaitu enenim yismagn
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 25 күн бұрын
ሰላም
@ksja1698
@ksja1698 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 24 күн бұрын
Semaetu ye ayate zeker tew alhu belegh
@brneshmengstu2431
@brneshmengstu2431 25 күн бұрын
Enqan des alachu btam des ylal Ellllllllllllll Elllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Asey slete semere Brnesh alen
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 23 күн бұрын
ወንድሜ ፀበል ካለክ እባክክ ልለምንክ ስለ ሰማእቱ ፈልግና ኮሜንቱ ላይ ንገረኝ ወይ ስልክህን በጣም ስለምፈልገው ነው
@betybety1236
@betybety1236 25 күн бұрын
Samato abata ebakeke yabarakete lige setainge leige endamesate sameicalwe balwebate agere bareikainge aneta teicelaleike abta enaneme bareikakainge mateica lamemeseikare abeiainge
@betybety1236
@betybety1236 25 күн бұрын
Ena manebara yohanese ligeike nainge enaneme lameseikerenate abeikainge
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 25 күн бұрын
እኒስ 😢
@elda554
@elda554 23 күн бұрын
E/r yemesgen enate hizbachen hone tebleo hiv be merefe eyewegu neber yebekelut
@fikerteberhanu8350
@fikerteberhanu8350 25 күн бұрын
መሆድ እፈልጋለው መቼ መሆድ እንደሚቻል ብትነግሩኝ
@AllamJio
@AllamJio 24 күн бұрын
እረ ተባበሩኝ እኔ የምኖረው ስደት ነው እናቴ HiV ተጠቃሚ ነች እና እኔ የሰመአቱን ቅዱስ ጊወርጊስን ታምር እያየሁ ነው እሷ ግን ሄጅ ስላት እቢ አለችኝ ተባበሩኝ የሚሄድ ካለ ይዟችሁልኝ ሄዱ ያለችው ደብረ ብርሀን ናት
@EtsegentkassahunTsegikas-uj7lc
@EtsegentkassahunTsegikas-uj7lc 20 күн бұрын
እኔ ስሄድ ይዤልሽ እሄዳለሁ አሁን ግን ለጊዜው ዝግ ነው
@AskaleMariam-ms4hg
@AskaleMariam-ms4hg 25 күн бұрын
ጉዞ መቼ ነው ሚጀመረው
@yeshemeda
@yeshemeda 25 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን እንዴት ነው የማገኛቸው አድራሻ የነአላየ የትነው የማገኘው
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 25 күн бұрын
ኤልሻዳይ ብለሽ ሰርች አድርጊና ስልካቸውን እዛ ላይ ታገኛለሽ
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 24 күн бұрын
Megenagh metebaber henetha
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 24 күн бұрын
Are tew semaetu tew tolo fewesegh
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 23 күн бұрын
እኛ ባልነው ቀን አደለም የምንፈወሰው እሱ የራሱ ቀን አለው ሰማእቱ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 22 күн бұрын
ቅዶስ ጊወርጊስ ትዳሬ በባሌ ሴሰኝነት ምክናያት ጫፍ ላይ ደርሶል አንተ የሚሆነኝን ታቃለክ አንተ ምራኝ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 98 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 85 МЛН
🛑ከበርሚል ጊዮርጊስ ጠበል ውስጥ የተሰሙ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶች
36:57
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 102 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 13 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4 МЛН