No video

bermel Georgis በአለም የሚኖሩ ሰዎችን አሳየኝ ደረጃ ደረጃ አላቸው ብዙ ናቸው... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 25,612

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

6 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 47
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 6 ай бұрын
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ ያብቃኝ
@Saraha2459
@Saraha2459 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 6 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያለብኝ ችግር አንተ ታውቃለህ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቤተሰቦቼም አስብልኝ ታረቀን ይቅር በለን😢😢
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 6 ай бұрын
የበርሚን ቅዱስ ጊወርግስ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-fp6xj8tu8g
@user-fp6xj8tu8g 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ ያአብቃኝ
@Hulegebi23
@Hulegebi23 6 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላከ ጊዮርጊስ ያን የተቀደሰ ቦታ ስለረገጥሁ አመሰግንህ አለሁ👏👏👏
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
መጥቻለሁ የማይጠገብ ምስክርነት❤
@LidiyaTsegaye-rj1tw
@LidiyaTsegaye-rj1tw 6 ай бұрын
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተው ለደጅህ አብቃኝ ሣላየው እዲህ ልቤ የሚያምነው ባየው ምን እደምሆን አላውቅም ሠማአቱ እባክህ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እደው በቅድስት ድግል ማርያምና በልጅዋ እባክህ እባክህ ጥራኝ ውሠደኝ ከደጅህ ሣልሞትብህ ወድማችን በፀሎታችሁ አትርሡኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
fetarihoy yeken bota ከነቤተሠቤ ሠናይ እዳትወሥደን አደራ እግዚያብሔር👏👏👏👏
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በደጅህ ተገኝተን ለመፈወስ አብቃን።
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
የኔ አባት አይዞት የዋህ ናቸዉ እኮ የገጠር ሰዎች ሰማቱ ይፈዉሶት
@kassahunserite4140
@kassahunserite4140 6 ай бұрын
የበርሚን ቅዱስ ጊወርግስ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 5 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ ከነ ጭቃዬ ደጅ መጥቼ እጠበኝ አባቴ❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 6 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@taybaa8158
@taybaa8158 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@zewdineshtadese-br7du
@zewdineshtadese-br7du Ай бұрын
amelakehoyelezehedejeabekagne
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
እማሆዬ የጠቋር ሰይጣን ስራ ነዉ እንዳይሰግዱ ስለሚይዞት ነዉ በመቁጠሪያ ይዠልጡት የአምልኮ ስግደት 3 ብቻ አይደለም የ እግዚአብሔር ስሞች ብዙ ናቸዉና ሁሉንም ስሞች እየጠሩ 28 ወይ 41 መስገድ ጥሩ ነዉ ዲያቢሎስ ስግደት አይወድም አይቋቋምም ፀሎት መረበሽ ይችላል መስገድን ግን አይችልም እማሆይ ስራዉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን አምልኮቱ ቢበልጥ ከስራችሁ አቤት 500 1000 የሚሰግዱት እናትና አባቶች ቢባል እንጅ አቤት ስትፈጭ ለገዳም ምን ይሰራል ስራ እንዳትፈቱ ነዉ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 6 ай бұрын
አዎ ከእውቀት ማጣት የተነሳ ኮ ነው አላስነቁዋቸውም ከመመንኮሳቸው በፊት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
@@saraetiopia7233 እግዚአብሔር ይርዳቸዉ የዋህነታቸዉን መሻታቸዉን ተመልክቶ መምህር ግርማ ስለ ጠቋር መንፈስ ፈተና ያስተማሩትን እያየሁ ነዉ አዉቆ እንዴት በምክንያት ከበአታቸዉ እንደሚያስወጣ እማሆይ ሲሉ እንደሰማሁት ድሮ ጥሩ ነበር እንደዛሬዉ ዘረኝነት ከየት ነሽ በገዳም ዉስጥ አስቢዉ ሁሉን ጥለዉ ተከትለዉ ዘር ቆጠራ ደግሞ በብዛት እሳቸዉ እንዳሉት የተማረ ይበዛል ብለዋል መማር ሰይጣን ያደርጋል የተማሩት ናቸዉ እንግዲህ ዘር እየቆጠሩ ገዳም ሳይቀር የሚዳፈሩት ያሳዝናል
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 6 ай бұрын
Ewunet new ehite
@SaifulRsna-pc6it
@SaifulRsna-pc6it 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለሜ የልቤንነው የተናገርሽልኝ❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ትክክል እህቴ
@Asmiratu
@Asmiratu 6 ай бұрын
,ኑ ምስክርነት እንስማ
@-ly8jj
@-ly8jj 6 ай бұрын
መጥተናል ዉዷ
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 6 ай бұрын
እሽ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
እሺ እህታችን
@alemiyebayene7881
@alemiyebayene7881 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እርዳን
@zematewahdo
@zematewahdo 6 ай бұрын
"ኃጢአት ሰርተን ዝም ካልን ከእግዚአብሔር እየራቅን እንሄዳለን። ቶሎ በንስሐ ከተመለስን ግን ወደ እግዚአብሔር እየቀረብን እንሄዳለን'' ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታቸን!!
@civilengineeringknowledgeb2955
@civilengineeringknowledgeb2955 5 ай бұрын
በጸሎት አስቡኝ አክሊለ ሰማያት ህይወት ተራ እየሆነብኝ ነው
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 6 ай бұрын
Pray for me weleta kidan and pray for my son welde Manuel
@yordanosasefawokubu2435
@yordanosasefawokubu2435 6 ай бұрын
በረከቱን ረዲኤቱን በሁላችን ይሁን።አላየ ወንድሜ በሕወተይ የከበደን ነገር አለ ብቻለህ የቁድስገርግስ አምላክ አድርሰልኝ ጾሎት አርገልኝ🙏🙏🙏
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረዎት😭😭😭😭
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
እማሆይ አይዞትእንዳይሰግዱ የያዞት የጠቆር መንፈስ ነዉ በመቆጠርያ ቀጥቅጡት የቅዱሳን የሰማታት የወላዲት አምላክ የቅዱሳን መላክት ስም እየጠሩ ይቀጥቅጡ እናቴ እግዝያብሄር ይገፅጠዉ
@user-xz8ed9oi1i
@user-xz8ed9oi1i 6 ай бұрын
ውድ ወንድም እህቶቼ እባካቹ ውስጤ ጥሩ አደለም ምን እንደሚያመኝንኳን አላውቅም ስለ ሰማእቱ ብላቹ ወለተ ማርያም ብላቹ ፀበሉ ግቡልኝ እምትሄዱ ለነፍስ ይሆንላችኋል
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 6 ай бұрын
Mom pray for me weleta kidan and pray for my son welde manuel
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 6 ай бұрын
መታደል ነው ❤❤❤❤❤
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff 6 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
አይጥላ ዛር ጠቆር እያሉ ስማቸወ እየጠሩ ይቀጥቅጡት እናቴ ይሄ ተራ መንፈስ ነዉ ይሸነፋል በተለይ በስደት ይሸነፋሉ በመቆጠርያም እንደዛዉ አይዞት እናታችን ይጠክሩ
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 6 ай бұрын
Plz yehnn yetkedese sefera tebkuln endeaynachu belen adera besmatu sem
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
እንዴ እማሆይ ግራ አጋቡኝ ድንግልና ያፈረሰ ጠንቋይ የሄደ… ከዛ ዉጭ ይሰረይለታል ማለት ምን ማለት ነዉ እግዚአብሔር እኮ መሀሪ ነዉ እኔ መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ብቻ ነዉ ሀጥያቱ እንደማይሰረይለት የማዉቀዉ 😢 ደግሞ የበረሀዉ ሚስጥር መፅሀፍ እነማሆይ እህተ የፃፉት መፅሀፍ እዉነተኛ መናንያን ጠይቀዉ የፃፉት ግሩም ድንቅ መፅሀፍ ዉስጥ ታሪካቸዉ እንደዛ ከአዉሊያ ቤት ተጠርተዉ ሳይቀር የበቁ አባቶች ከቡና ቤት ጥለዉ ተጠርተዉ የመጡ የበቁ መናንያን ሰዉራን እናቶች ታሪክ አንብቢያለሁ እማሆይ ይቅር ይበሉኝ ግራ ስለገባኝ ነዉ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
@@-opensecret9775 ግን ወንድሜ ሰምተሀቸዉ ከሆነ መተት ተልኮብኛል አሉ የተላከዉም እዛዉ ካለ አባት ነዉ መሰናክል እንዳይሆን አልናገርም አሉ። ጥሩም መጥፎም ነበስ አባቶች አሉ ብለዋል ለምንድነዉ ግን የቤተክርስቲያን መሪዎች አበምኔቶች እንደነዚህ አይነቶቹን ጠንቋዮች በመፍራት ዝም የሚሏቸዉ?እስከመቼ ሰዉ ያሰናክላሉ?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
@@-opensecret9775 እኔ እኮ የምንሸፋፍነዉ ነገር እዚህ ጋ አይመቸኝም ቤተክርስቲያኒቱ መተት ስሩ አሰሩ ብላለች?ታድያ ምንበወጣት በግለሰቡ ሰይጣናዊ ስራ ቤተክርስቲያን የምትሸፋፍነዉ መጋለጥ አለባቸዉ ውርድ ከራሷ መሆን አለበት እንዲህ ተሸፋፍኖ እኮ ነገ ወተዉ እንደነ መርጌታ ሙሴም ሆኑ ሌሎች ተሀድሶ ሆነዉ ድሮ ጠንቋይ ደብተራ ነበርኩ ማለታቸዉ ይቀራል ??ምዕመኑስ በነሱ እኩይ ስራ ግማሹ አብዷል ግማሹ ሞቷል ሽባ ሆኗል ባዶ ሆኗል እንደ እማሆይ ደግሞ ከበአታቸዉ የሚያስወጣ መተት እየላኩ ይረብሻሉ ከዚህ በላይ ክህደት አለ? ለምንድነዉ እየታወቁ ዝም የሚባሉት እየጠመጠሙ ቤተክርሰረቲያንን ሰድቦ ለሰዳቢ የሚሰጡት አሁን በጉያዋ ሆነዉ ሊቀሊቃዉንት መርጌታ እየተባሉ የሰይጣን ልምምድ ያላቸዉ ደፋሮች ደብተራዎች ናቸዉ የ እነሱ ሊቅነት በአፍንጫዋ ይዉጣ ቤተክርስቲያን ሰዉ ብታጣ እንኳ እግዚአብሔር ዲንጋይ ያስነሳላትና ያመሰግናታል ያስወርብላታል ምን ዋጋ አለዉ የነሱ ሊቅነት ለጥፋት ከሆነ አባታቸዉ ሳጥናኤልም ሊቀ መላዕክት ነበረ።
@DanielHailu-xl6by
@DanielHailu-xl6by Ай бұрын
እኔ ግን እንጃ።ጥያቄዎች አሉኝ
@yaredmulugeta781
@yaredmulugeta781 6 ай бұрын
yet new botaw
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 32 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13