bermel Georgis ወተት ከአይኔ ሲፈስ ደንግጬ መላኩ አይዞ ሲለኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 34,667

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

3 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 143
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከስደት ጥራኝ ለቤትህ አበቃኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን በምረት እጅህ ዳብሰን ማረን ይቅርበለን❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 ай бұрын
Enem yesu lij negn
@lio1Lio
@lio1Lio 3 ай бұрын
የኔ አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተነግሮ በማያልቀዉ መከራህ ተማፅኜሀለሁ እኔ ፅጌ ማርያም ን ለደጅህ አብቃኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@MeronHaji-gi3vz
@MeronHaji-gi3vz 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 2 ай бұрын
ተመስገንሁ❤ሀሁቯዉወ​
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 2 ай бұрын
አሜን...​@@lio1Lio
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 3 ай бұрын
አንቺ የጓደኛ ማኛ። መንገድ እንዳመቻቸሽላት ሰማያዊ ና ምድራዊ መንገድ ይመቻችልሽ።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
በጣም እቺማ ጓደኛ ሳትሆን ህይወት ናት ፈጣሪ ጥሩ ልብ ሰቷታል ❤ ለኛም ያድለን
@AbrshAsmamaw
@AbrshAsmamaw 3 ай бұрын
Amen mengstun yawrsat endih aynetochun yabzaln
@genetteklu7300
@genetteklu7300 3 ай бұрын
ለጓደኛሽ ይህን እድል ለሰጠሻት እግዚአብሔር የምትፈልጊዉን ነገር ያሟላልሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ ዉሰጥሽ ሁሌም በደስታ ይሞላ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይደር አሜን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 ай бұрын
አቤቱ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እባክህ ስለሰማእቱ ብለሽ ከእስራቴ ፍታኝ ለንሰሀ ህይወት አብቃኝ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረቱ ይጎብኘን። በምህረቱ ለደጁ ያብቃን።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🤲✝️
@biruktawittilahun
@biruktawittilahun 3 ай бұрын
ቅድስ ጊዋርጊስ ለደጅ ያብቃን😢😢😢
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጌስ ለደጅህ አብቃኝ 👏እናታችን ለአች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጌስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💞🥰
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን።
@ngsti277
@ngsti277 3 ай бұрын
ለኛም ለደጁ ያብቃን
@user-fj6ep6kg6w
@user-fj6ep6kg6w 3 ай бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
ሰማእቱ አንተ ታውቃለህ እና ርዳኝ😢❤❤❤❤
@simimath4808
@simimath4808 2 ай бұрын
ሰማእቱ በምረቱ እጁ ይዳብሰን ለምዱርም ያብቃን “አሜን”
@user-ww6op5rw9s
@user-ww6op5rw9s 2 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ አባቴ አንተ ለደጅህ አብቃኝ😭😭😭
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 2 ай бұрын
❤❤❤❤አባቴ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ አንተ ፈቅደህልኝ ደጅህ እስክመጣ የሚያስጨንቀኝን ሁሉ አስወግድና ከነ ቤተሰቦቼ ወደ ቤትህ ጥራን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጲያ ገበዟ አንተ ነህና ሀገራችንን ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን❤❤❤❤❤❤
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 2 ай бұрын
በደለኛዋ ልጅህን እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ እርዳኝ!!! እባካችሁ የልዑል እግዚአብሄር ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ.
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን አሜን በርታልን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-cf5vb8hc1p
@user-cf5vb8hc1p 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አላችሁ ለናተ የደረስ ለኛም ይድረሰልን ሰመአታቱ ይቅረታህን እሻለሁ። ቤተስብ ፈቅር ጥፋ በህልሚ አሳየኛ እንደ ማረክኝ😢😢😢😢😢
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 ай бұрын
አሜን (3) እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ .ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ክብር ለእግዚአብሔር
@mesayassefa3808
@mesayassefa3808 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው ጊዬርጊስ ለቤቱ ያብቃን !
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 3 ай бұрын
መታደል ❤❤❤❤
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 3 ай бұрын
ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 3 ай бұрын
አቤት መታደል ❤ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ጥራኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-zz2ir8up5e
@user-zz2ir8up5e 3 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሠማሕቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ሆይ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልደጊዮርጊስን አደራ!!!
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ በተሰጠህ ቃል ኪዳን እኔንም ወይጥራኝ ወይባለሁበት ከስራቴ ፍታኝ ደጄህ እስክመጣ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 3 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ክብር ይገባሃል የኔ ጌታ ዋስጠበቃዬ ምን ይሳንሃል 💙💛❤️💚
@Abrilala
@Abrilala 3 ай бұрын
እስካሁን አለሁ በተስፋ ክርስቲያን ተስፈ አይቆርጥም አንድ ቀን ፈቃድህ ይሆና በፀሎት አግዙኝ የሰማዕቱ ልጆችሆይ😢😢😢
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም የሚገርም ነው እህታችን አችን የረዳሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏
@user-zv9md1pb6e
@user-zv9md1pb6e 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@user-pc8hn7ri2t
@user-pc8hn7ri2t 3 ай бұрын
ሰማእቱ ጊዎርግስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን።
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 3 ай бұрын
ወንድሜ የምትሰራው ስራ በጣም ሚገርም ነው የሰዎችን መፈወስ እንደዚህ መስማት እንዴት ደስ ይላል።በሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈውስ ሰው እንደዚህ ሲመሰክር እኔም ተመኘሁ በቦታው መገኘት ግን እሱ ሲፈቅድ እንደምመጣ ተስፋ አለኝ ነገር ግን አሁንም ሰው ሲመሰክር ስሰማ የተፈወስኩ ያህል ይሰማኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@tbletkasse6640
@tbletkasse6640 3 ай бұрын
ለደጂህ አብቃን ስማአቱ ቅዱሰ ጊወረጊስ
@FikertaMengi
@FikertaMengi 3 ай бұрын
ጌታ ከፈቀደ ለደጅህ ያብቃኝ
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ😢
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 3 ай бұрын
አቤቱ አምላከ ጊዮርጊሰ ቆጦረየን ፍታልኝ
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 3 ай бұрын
እግዜአቤሔር ይመስገን ባይኔ ሳላይ ታምሩን ብቻ በመሰማት ከታመምክት ከተጨነኩት ሠመአቱ ቅዱስ ጌርኪስ ምሮኛል ሥለቴን ይሺ ዛመሩን እድገልፀው ያብቻኝ አባቴስለሁሉም ነገር ሆሉ ሥሙለዛላለም ይመስገንልኝ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 3 ай бұрын
እንዴት ናችሁ አዘጋጆች ሁሌም ኢንተርቪ ላይ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን የህንፃውን ባንክ አካውትና ስልክ ቁጥር አስቀምጡ ሁሌም ይክን አትርሱ ፕሊስ አትርሱ አሁንም በድጋሜ አትርሱ thanks 🙏
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ትክክል
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 3 ай бұрын
እኔንም ሀጢያተኛዋን ልጂህን ሰማቱ ሆይ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ እኔም እደወገኖቼ ድንቅ ስራህን ብቻ ልመስክርልህ ሌላ ምንም የማላደርግ ደካማ ሀጢያተኛ ፍጡርት ነኝ 😢😢ከነ መላ ቤተሠቦቼ ፈውስና ድነትን አገኝ ዘንድ ፀሎታችሁ አይለየኝ ውድ ወገኖቼ ወለተ ሚካኤል ገብረ መሥቀልን አትርሱን 😢😢😢😢😢
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 ай бұрын
እግዚአብሔር :ይክበር:ይመስገን: መቼ :ይሆን የኔቀን::
@user-hy5gk6ue7l
@user-hy5gk6ue7l 3 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ፍቀድልኝና ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 3 ай бұрын
እኔንም አስበኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@alemgeberu3375
@alemgeberu3375 3 ай бұрын
ለደጅህ ያብቃን❤❤❤❤❤
@marthaabera5229
@marthaabera5229 3 ай бұрын
ቅድስ ጊዋርጊስ ለደጅ ያብቃን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ የውስጤን ታውቃለህ እባክህ
@yikrtamengesha591
@yikrtamengesha591 3 ай бұрын
የምሰማው ሁሉ በህልሜ እየመስሰለኝ ጨንቄኛል
@workeworke180
@workeworke180 23 күн бұрын
መልካም ጋደኛ እስከ መንግስተ ሰማያት ያደረሳል ነካስ ታድለሽ እንደዚ አይነት ጋደኛ ስላለሽ እመብርሃን ከነ ቤተሰቦቻ ዋስ ጠበቃ ትሁናት ምን ቃል ይገልጻታል የመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔስ ምን አይነት ጋደኛ ነኝ ብዬ እራሴን ጠየኩ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እኔንም ጠራኝ ሠማእት የሆክለት የአምላክህ ፈጡር ነኝ ለኔስ ሲል አይደል የተሰቀለው 😢😢😢
@MelatSelemon
@MelatSelemon 3 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ላተ ይሁን እኔም ያሰብኩት አሰክተህልኝ ለዚቀን ያብቃኝ
@HappyAirplaneWindow-ez6kq
@HappyAirplaneWindow-ez6kq 3 ай бұрын
የእዉነትጓጓዉኝ
@EmuMulatu-cu4bp
@EmuMulatu-cu4bp 3 ай бұрын
እግዛብኤር ይመስገን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-rl4ne1ig9w
@user-rl4ne1ig9w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይምስጌን
@getachewgirma1206
@getachewgirma1206 2 ай бұрын
የልዳው ንጉስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔ ባሪያህን በጥበብህ ደጅህን እንድረግጥ አድርገኝ፡፡ሥራ የለኝ፡፡ገንዘብ የለኝ፡፡በምኔ ልምጣ ፡፡አንተ ግን ትችላለህ፡፡አድነኝ ሰው አድርገኝ፡፡ሰርቼ ልጆቼን ላሳድግ፡፡የሰው ሸክም አታድርገኝ፡፡ፈውሰኝ ከእስራቴ ፍታኝ፡፡
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 3 ай бұрын
ዉይ መታደል ነው ይሁን ጥሪ ነው አኔ በብር አጥረት ነው ለመሄድ ልቤ ቡዙ ጊዜ ይፌል ጋል ግን ብር አጥረት ለመሄድ አልቻልኩም
@user-nf4tb7uz4k
@user-nf4tb7uz4k 3 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏
@user-ry4jt4tb3d
@user-ry4jt4tb3d 3 ай бұрын
በእዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ ቅደስ ጊዮርጊስ እኔንም ከስዴት መልስ ለደጅህ እድታበቃኝ እለምንሀለሁ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤❤❤❤
@user-kd7ij9xx6p
@user-kd7ij9xx6p Ай бұрын
Mee maaloo namaa Oromifaa beekuu laakosaa kuufii keenaa mee maaloo uuuuuuuufffffeee 😭😭😭
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰው ፈጣሪ እግዝአብሄር የድረሰልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቤተሰበን ይጥራልኝ ከኔ በፍት😢😢😢
@Tube-jd3zd
@Tube-jd3zd 3 ай бұрын
Ebakh qedus georgis yaseregnn feteh ledejh abqagn.
@user-bk1kd5go4m
@user-bk1kd5go4m 3 ай бұрын
Ameeen keberi laqeduse goyereges enga sedatangochen wade agarachen malesenen ladaju yabekan ameeeeeeeen
@Richomaru12
@Richomaru12 3 ай бұрын
ለምንድንም የባለፍውን ክፍል 2 የማታቀርቡት??
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 3 ай бұрын
እሁድ ጠብቁ
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 3 ай бұрын
ልቀ ሰማዕታት ቅዱስ_ጊዮርጊስ ዘ_ልዳ አውረው ሳይበላኝ አድነኘ ሳልወድቅ ከመዳ በነጩ ፈረስ ናልኝ አባቴ ከቤተ ድራጎን ይጥፋ እኔም ልሂዳ ከደጅህ ❤❤❤ጊርጊስ❤❤❤ ሆይ እጅጉኑ ፍቅርህ አስጨንቆኛል
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 3 ай бұрын
እ /ር ይመስገን ግራ የገባውን ሁሉ እየጠራ ከችግሩ ይፍታ በጣም መሄድ እፈልጋለሁ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏
@user-vw9ho4dt4b
@user-vw9ho4dt4b 3 ай бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሠማልን
@user-dq3pw5pb5z
@user-dq3pw5pb5z 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN remember me in your prayers our brothers one day to be in his home with all my family...
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 3 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን🤲🥺
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-co7kt3ln7z
@user-co7kt3ln7z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tirinushayele5547
@tirinushayele5547 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nekabeb1333
@nekabeb1333 3 ай бұрын
መታደል ነው
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇷
@AdyamHalefom-gi1zq
@AdyamHalefom-gi1zq 3 ай бұрын
Amen amen amen ledeju yabekane
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ll7ru1wh7m
@user-ll7ru1wh7m 16 күн бұрын
Anene ene belebeten ltrmerue yebeken semetu kedese geureges ytezegewe berne yekefetln amene
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@webet2273
@webet2273 3 ай бұрын
እግዚህአብሄር ድቅነዉ ለመናገር እራሱ ሰለፈቀደነዉ መናገር በላይዉይሄ ይሄ ይሄ ስዉን ሁሉ ወደኦርቶዶክስ እምነት የሚያስገባነዉ እኛም መስማታችን እድለኛችን ለደጅህ አብኝ
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 3 ай бұрын
Egziabher ymesgen 🙏
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 3 ай бұрын
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዎርጊስ አንተ የውስጤን ታቃለህ
@user-zz2ir8up5e
@user-zz2ir8up5e 3 ай бұрын
Wana ebata Tabelasihla😢😢😢
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 3 ай бұрын
Sematu kedues geuereges hulachenem yefewsan ledaju yebekag sematu
@berhanebekele3413
@berhanebekele3413 3 ай бұрын
Keaddis ababa yehedachihu eske sint bire endemiyasfelig tsafulign
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 3 ай бұрын
Temesegn ❤❤❤
@user-gg2ld4vq1e
@user-gg2ld4vq1e 3 ай бұрын
ቀጣይጉዞአቹመችነው
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 3 ай бұрын
ቅዳሜ መገቢት 21
@user-ch9yv9wu6j
@user-ch9yv9wu6j 3 ай бұрын
egnanm ledegu yabkan
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@mihretmuleta6476
@mihretmuleta6476 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ለቤትህ አብቃኝ ። የልጄን ሚስጥር አንተ ታውቃለህ ።
@hewanadam167
@hewanadam167 3 ай бұрын
Abbate qidus giyorgis lezi kibir abiqanyi
@ZenebuGegzabher
@ZenebuGegzabher 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-wo4xb3ml4t
@user-wo4xb3ml4t 3 ай бұрын
እኔም ለደጅክ አብቃኝ
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 3 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 3 ай бұрын
Ebakh gietaye ledeju abkagn
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 ай бұрын
Ye sematu amilak fikedilgn ena limta
@Asmi715
@Asmi715 3 ай бұрын
Launching yedres wendemin yemarew
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 ай бұрын
ኣንዳቸውም አግዚኣብሄርን ኣየን ኣይሉም?
@asegedechegigue7052
@asegedechegigue7052 3 ай бұрын
ዶርቃወች አላስፈላጊ ነገሮችን ኤዲት ማድረግ መቻል አለባችሁ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው ያላሰፈላጊ የምትሰጠው ምሰክርነት ነው እንጂ ወሬ አይደለም
@tay7842
@tay7842 3 ай бұрын
ይፀቀል ይዘጋ ። ከታቸ የሚወጣዉ አየር ኬሚካል ነዉ። ሰዉ ይገድላል
@user-nt3it8uy2o
@user-nt3it8uy2o 2 ай бұрын
ሰው አይደለም የሚያጠምቀው አንተ ሀጢዐተኛ ነህ አትጠመቅም ብሎ የሚከለክል የሰው ከልካይ የለበትም እመኑ እና ተጠመቁና ያኔ ከዛ በሗላ አሁን ያላችሁትን ትደግሙታላችሁ ወይም ትፀፀቱበታላችሁ ለሁሉም ፈቃዱ ሆኖላችሁ ሒዱ
@user-me4bn8ob5s
@user-me4bn8ob5s Ай бұрын
ሂድና ጸበል ነው ኬሚካል ነው የሚለውን ተጠምቀህ አረጋግጥ አልፋና ኦሜጋ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ምንም ማድረግ ይችላል ይኸ ለክርስቶስ ምንም ነው ላንተ ለማታምነው ግን መቀበል ከባድ ነው::
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 14 МЛН
♦️ይህን ድንቅ ዜና ስሙ♦️ 450,000 ብር እና 420 ፍየል♦️
32:46
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,6 М.
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 29 М.