bermel Georgis ራዕይ ታይቶኝ እዚ መጥቼ አገልጋይ ሆንኩኝ ፀበሉ እየሰወረ ብዙ ያሳየኛል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 9,264

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

6 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 35
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
የካቲት 16 ቀን የቀጢታ ስርጭት ያደርጋሉ የገቢ ማሰባሰቢያ እኔ አስቀድሜ ተዘጋጅቻለሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱን እንሳተፍ ፡፡
@mintube7945
@mintube7945 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል በህይወት ዘመኔ የተደሰትሁበት ቦታ በድጋሜ ለቦታው እንዲያበቃኝ አስቡኝ አባቴ
@AtedeTebkie
@AtedeTebkie 5 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለእናንተ የደረሰ ለኔም ድረስልኝ አባቴ😢😢😢😢😢
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ 🙏🙏🙏
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 5 ай бұрын
የኔ አባት አላየ በእውነት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ በእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኑርልኝ አንተ የልጅ አዋቂ
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 5 ай бұрын
ሰማዕቱ እኔ ከርታታዋን ከነ ቤተሰቦቸ ቋጠሯችንን ፍታ😢ቤተስላሴ ብላችሁ አስቡን
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 ай бұрын
አላዬ ወለተሥላሤብለህ ወበል ሊጠመቁ ስሜን ፀፈው ይግቡ በናትህ እርዳኝ
@Asmiratu
@Asmiratu 6 ай бұрын
ስጠባበቅ እኳን መጣህ እኔስ ቤተሰብ ሂዱ ብላቸው እቢ አሉ ሰማህቱ ለቦታህ አብቃልኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 ай бұрын
Aysmumi
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
አባቶች እባካችሁ ይሄን እንኳን እያያችሁ መምህር ግርማን አግዟቸዉ አዉደ ምህረት ፍቀዱ ሰይጣን የለብንም አትበሉ ሁሉንም ስሟቸዉ የታሰረ ነዉ ሁሉም በአይነጥላ በመተት አሁንስ ምን ትሉ ይሆን ይሄ የ እግዚአብሔር ስራ ነዉ የሰይጣን ምስክርነት አልፈልግም አትሉ ሰማዕቱን
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 25 күн бұрын
በበርሚል ጉዳይ አባግርማ ምን አገባቸዉ እስኪ ጀግና ከሆኑ በርሚል ሄደዉ ይጠመቁ የሳቸዉ ነገር እዛ ይገለጣል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 25 күн бұрын
@@TsiyonDagafu እስኪ በመጀመሪያ አንች ሂጅ ይሄ ሰይጣንሽ ቢለቅሽ ልክ ትገቢ ነበር ሰዉ እኮ ሱባኤ እንኳን ይይዛል ያዉቃል። በዚህ ዘንዶ ምላስሽ የ እሳቸዉ ነገር አይገባሽም ንስሀ ግቢ በማታዉቂዉ አትዘላብጅ ስለሳቸዉ እዉነተኛ ካህንነት ራሱ በርሜል ጊዮርጊስ የጉዞ ማህበር የሚያዘጋጀዉ ዲ/ን ዳዊት የተናገረዉን ስሚ ለነገሩ ጆሮሽና ምላስሽ ላይ ስላለ መንፈሱ አትሰሚም እንጅ እኛ ነን እግዚአብሔር በ እሳቸዉ ላይ አድሮ ያደረገልንን የምናዉቀዉ ደግሞ ትምህርታቸዉን ስለማትሰሚ ከበርሜሉ ጊዮርጊስ ምስክርነት ጋር ያለዉን ትስስር አይገባሽም ሳትሰሚ ስለፈረድሽ የሚነዱሽ ሀጥያቱን የሚጋሩሽ አይምሰልሽ በሀያሉ ፊት ነብስሽ ከፍርድ አያመልጥም ተክልየም ቅዱሳንም በህይወት እያሉ አይከበሩም ለምሳሌ ዛሬ የታላላቆቹ ሀዋርያ ቀን ቢሆኑም እነዚህ ቅዱሳን ሀዋርያት በዚች ቀን መከራ ተቀብለዋል ቅድስናቸዉ የታወቀዉ ከህይወት በኃላ ስለሆነ ተጠንቀቂ ቅዱሳንን ልትሳደቢ ትችያለሽ ማንም ስላወራ አፍሽ መከፈት የለበትም በራስሽ መርምረሽ ከፍሬያቸዉ ለይ እንጅ አዉደ ምህረት የቆመ ሁሉ ከወንጌል ዉጭ የግል ስሜቱን ያወራ ሁሉ ልክ ነዉ ማለት አይደለም ቀርቦ መመርመር መለየት ከቃሉ ከገድላት አንፃር ስህተት ነዉ አይደለም መመርመር ከዛ ፍሪያቸዉን ማየት በቃ ማረጋገጫሽ አባ እገሌ የተናገረዉ ወይ ማህበረ ቅዱሳን አይደሉም ቃሉ ነዉ። እነሱንም እኮ አየን ከቤ/ን ስርአት ከወጡ አንድ የግል ባለሀብት ከሆኑት ለገንዘብ ብለዉ ከፍኖተ ፅድቅ ጋ ሲቆሙ ስርአተ ቤ/ን ሲጣስ አጨብጭበዉ እነ ሰባኪ ዘላለም አየን እኮ አንድ ዶ/ን ያረጋልን ብቻ አየን እዉነተኛ ማህበሩንማ ታዘብን ማንንም መከተል ሳይሆን ማንም ስላወራ ማስተጋባት ሳይሆን ከፍሪያቸዉ ማወቅ መልካም ዛፍ ከሆኑ መከተል ካለዛ ሲያወሩ ቢዉሉ መርጦ መስማት ነዉ። ይሄ ፖለቲካ አይፈለም እምነት ነዉ ጥንቃቄ ማጣራት ያስፈልጋል ዻዻስም ሊሳሳት ይችላል በማስተዋል ካልሰማሽ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 25 күн бұрын
@@TsiyonDagafu ደግሞ ምነዉ አባ ግርማ ላይ ትኩረት አደረግሽ ከአዉደ ምህረት እኛ እዉነተኛ ነን አባ ግርማ ሀሰተኛ አጥማቂ እያሉ ሲያላዝኑ ከሚዉሉት ሰባኪያን ማህበረ ቅዱሳን ዘማሪያን ከመስከረም ወልዴ ከዲ/ን ልዑልሰገድ ዉጭ ማን ሂዶ የተጠመቀ አየሽ? ዉጭ ሀገር ቢሏቸዉ ወይ የአላፋት ዝማሬ ላይ ብቻ ለምን ይሄን የመሰለ ድንቅ ቦታ እራሱ የ ኦርቶዶክስ ሚድያ ስንት ገዳም ይሄዱ የለ እነ ዲ/ን አቤኔዘር እነ መጋቢ ሮዳስ ግብፅ ኢየሩሳሌም ይሄዱ የለ? እነ ደረጄ ዘወይንየ ምነዉ ሰማዕቱ ጋ? አየሽ እዛ ዉሸት ድርድር የለም እዛዉ ያሳይሻል ሀጥያትሽን ዋጋ ስለዚህ አይደፍሩትም እንደሌላዉ ቦታ ስለ መምህር ግርማ የሳቸዉ ፍሬ የሆኑትን ለቅስና ያበቋቸዉን ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄደዉ የሰጡትን ምስክርነት ገቢና ስሚ ከማዉራት መማር ይቅደም
@workneshalemu2268
@workneshalemu2268 6 ай бұрын
ቅ ዱሰ ጊወርጊስ ሰማህቱ ይህን ታምሩ የሚያ ሰማን የሚያሳይ ጌታቸን መዳኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ እሰከ መሰቀል የሞቶልናል ክብር ምሰጋና ለመደሐንያለም ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እንደ ቭሩክታይት ሊያድነን በፀበል መጣልን እዳፉዳችን በደላችንን ሊያጠፍልን ነዉ ቅዱሰጊወርጊስ ፈዉሰን ምንም ብንርቅ ትሰማለህና ወድማች ን ሀይሉን ጉልበቱን ፅናቱን በረከቱን ይሰጣችሁ እሜን እሜን እሜን
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@semereteklezghi
@semereteklezghi 6 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃን, ስልክ ቁጥርሕን ጻፍልን please 🙏♥️
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰማእቱ ሰላም አድርግና ሁሉም ፀበልህን የሚፈልግ መጥቶ ይዳን ምህረትህ ይድረሰን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ ጎብኘን ለደጅህ አብቃን ❤❤❤
@user-fh2ii8uc7u
@user-fh2ii8uc7u 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምሕረትህ ጎብኝተህ ለደጅህ አብቃን በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ፀጋውን ያብዞልህ ክብር ምስጋና እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
ሰማእቱ እኔንም ሀጣተኘዋልጅህን ከስደትመልስ ለደጅህ አብቃኝ እደጅህ ያልመጡትን ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃቸዉ የዉስጤን ህመም ታዉቃለህፈጥነህ ድረስልኝ
@astuchannel5804
@astuchannel5804 5 ай бұрын
አሜን እህቴ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
ዎወታደሩ፡አርበኛው፡ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 6 ай бұрын
የምትረዱ ሁሉ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈልልን
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 ай бұрын
እግዜህበርአምላክ ለሰጭወቹ የነብስ ዋጋ ለተቀባዮቹ መዳህኒት ለአድራሹቹ ሀይልናብርታትን ይስጥልን ።ለክፍውቹም ልቦናን ይስጣቸው እግዜህበርአምላክ
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 5 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ይመስገን
@chombiagolla4317
@chombiagolla4317 3 ай бұрын
Amen wendemachen yabertake
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
አላየ ወይ አትጠይቅ ከጠየክ ትኩረት ስጥ ለምትጠይቀዉ ሰዉ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 ай бұрын
Alaye fetari yitebkih gobez neh
@BilenFre
@BilenFre 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 ай бұрын
ሰማዕቱሆይ እኔንምለምስክርነት አብቃኝ በደሌንሳትቆጥር ባተቸርነት ብቻተመልከተኝ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 6 ай бұрын
#ውድ_ወንድማችን_ኣስተዋይ_ኣላዬ_ከከንቱ_ውዳሴ_ያድንክ_ክፉሁሉ_ኣይንካህ #እኔ_ትግሬ_ነኝ_በትግራይ_ያሉ_መሄድ_የሚፈልጉ_እና ይመች ይሆን ወይ ?
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 5 ай бұрын
Addis Ababa Hedew ne keza be airplain eske Gönder Kezam be mehaberu yetzgaju awetobis eske tseblu yemihedut lemanegnawem le mehaberu azegajoch dewelsh teyki
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 5 ай бұрын
@@Abate-medhanialm እሺ ኣመሰግናለው እደውላለሁ ልጠይቃቸው
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 15 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН