bermel Georgis ቅዱስ ሚካኤል ገነትን አዙሮ አሳየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 29

  Рет қаралды 30,936

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Пікірлер: 212
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Жыл бұрын
ያለሁት በሰው ሀገር ነው እኔንም እንደ ክርስቲያን ወገኖቼ ለፀበሉ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስቲያን ወገኖቼ
@frehiwotabebe5637
@frehiwotabebe5637 Жыл бұрын
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና የጌታችንመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ሆኖ በቀነ ስላሴ (ስኔ 2015) በበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ ታአምር ይህ ነው መፀበል በጀመርኩ በሶስተኛ ቀን ተስውሬ በፍጥነት ሰፈሬ ካለው አስፓልት መስቀለኛ መንገድ ላይ ወሰደኝና ሰፊ በሆነ ክብ ወደጥልቅ ወረደ ጨለማ አሳይቶኝ ነገር ግን ወዲያውኑ በተመስጦ አይኖቼ ወደሰማይ ማተኮር ጀመሩ ክንፍቹ ትልልቅ የሆነ መላክ በእጅው ቻው ሲለኝ ማንእንደሆነ ግራ ሲገባኝ ክንፍቹን ዘርግቶ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን አሳወቀኝ ወዲያውኑ አውቄው ስሙን ስጠሪው እያየሁት ከአምሮ በላይ በሆነፍጥነት ወደ ሰማይ አርግ እሱ ካረገ በኋላ በስተ ቅኝ ደግሞ ቅዱስ ኡራኤልን ጽዋውን ይዞ አየሁ ይህ ሁሉ ሲሆን በተመስጦ ውድ ሰማይ ልመልከት እንጅ አገልጋዮች ይታዬኝ ነበር እኔን ከጨለማ ያወጣኝ ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን በናንተም ይግልጥ።
@selamawitgetaneh4068
@selamawitgetaneh4068 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዩርጊሰ ለደጅክ ያብቃን አሜን
@saraal8955
@saraal8955
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን እኔም በስደት ሀገር ነዉ ያለሁት በሰላም ሀገር ገብች ለደጁ እዲያበቃኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቻችን
@SenaitMukria
@SenaitMukria Жыл бұрын
የኔ የክርስትና ስሜ ዉለተሰንበት የባለቤቴ ወልደጀወርጊስ የእህቴ ወለተጀወርግስ አታላቅ ወንድሜ ወልደጀወርግስ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም በፆሎታቹሁ አስቡን
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl
ስራው የድንቅ ነው ግረም ነው እንላሌን አሜን ቃልህዮት ያማልን...ገናናው ሰማእት ልዩ ነው ለኔም ...ስወደው እኮ የኔ አባት ፤በስደት ያሌን ሁላችን ለኢትዮጵያውያን ብሎም ለአለም ለሀገራችን ያብቃንና ደጁን ያሰየን ❤የኢትዮጵያ ቄሰገበዝ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ እባክህን ሀገራችንን ለጠልያን እንዳል ሰጠሃት ዛሬም ሰላሟን የምያደፈርሱትን የሰይጣንን መልክተኞች አስታግስልን ለተቸገርነውም ከአውሎነፈስ ፈጥነህ ድረስልን።❤❤❤❤❤❤አሜን
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከሰድት መልሰህ ደጅህን አሰርግጠኝ አባቴ
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገሬ ገብቸ ደጅህን እድረግጥ ያንተ ብርክት እረዴት ይደርብኝ በውነት እችን ቀን እሻለው እኔም እደወግኖቸ ድነት አገኛለው በዚህም አምናለው ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድንቅ ነው ያምላክህ ስራ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ስለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ስራው ግርም ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894
አምላኬ ፈቃድህ ሆኖ ልጄ ወድሞቼ ለደጅህ ሊመጡ እየተዘጋጁነው አተ እርዳቸው ቅደም ከፊታቸው አሜን
@HimiHimi-sc3ou
@HimiHimi-sc3ou
ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን❤❤❤
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121
I'm from Eritrea.I love your Chanal 💚.I'll come one day I hope☺️. kudus georgis God is great.🙏🏼 I love you all💙 who will see us one day but I can't speak Amharic. Until then I'll learn a few words 😁
@haimont9075
@haimont9075 Жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የናንተን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ይስማ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
አለቅሳለው ቁሜ ከፊትህ ተማምኘ በቃል ኪዳንህ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Efffffff semato kiduse giyeworigesi ebakie ledgihie abkagni😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@naqawanawaea
@naqawanawaea
ወድም እህቶቻችን እኳን ሰማዕቱ ደረሰላችሁ ለኛም ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫ 👏👏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
ለደጁያብቃን ቅዱስ እጊወርጊስ አሜን አሜን አሜን
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg
🙏🙏🙏 ሀቤተ ጎርግስ አባቴ ጌርጊስ አስበኝ
@user-ni1gu3ix3l
@user-ni1gu3ix3l Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃኝ
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f
ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ አባቴ እባክህ አደራህን
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН