bermel Georgis ሰማዕቱ እኔ ፀበል ውስጥ ሆኜ በተሰወርኩበት ልጄን ፈወሰልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 23,089

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

8 ай бұрын

ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ።Accunt 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 220
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይደርስልን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 7 ай бұрын
አሜን
@worku3723
@worku3723 Ай бұрын
ለይኩን ነው ሚባለው
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
እንክዋን ደህና መጣችሁ ማርያምን እንባዬ ነው የመጣው 🥺ወንድሜ አላይ አንተ መልካም ሰው እንኩዋን ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳህ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እኔማ በምን ስራዬ ነው ጌታ ፊት የምቆመው ስለሁሉም ነገር ይግዚአብሔር ይመሰገን 🙏
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 8 ай бұрын
እፁብ ድንቅ እንባ ቀደመኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አላየ በእውነት የሰማአቱ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይጎብኘን የበርሚሉ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ አባቴ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን
@dbashdbash5548
@dbashdbash5548 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊወርጊ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 8 ай бұрын
ላንተ እንደደርሰልህ ለሁላችን ይድረስልን ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ እደሜና ጤና ይስጥህ።
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይይይይይ እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ምን የሚሳነው ነገር አለ እናንተን እንደሰማ እንዲሰማን ፀልዩልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@ggeorge3563
@ggeorge3563 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን ሰማእቱ ቅዱስ ጊርጊዮስ ላንተ የረዳን የደረሰል ለኛም ይድረስልን 🙏
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x Ай бұрын
ሰማዕቱ ላተ እደደረሰ ለኛም ይድረስልን ከቤተሰቦቼ አዳቸውን ለደጅህ አብቃልኝ እኔንም ባለሁበት አስበኝ አባቴ
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
ወንድምነቴ ላንተም የደረሰልህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ❤🙏
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@-ly8jj
@-ly8jj 8 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እንኳ ደስአለሕ 🎉ሰማእቱ ክብርይገባዋል🎉
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 8 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እዴትያለ ድንቅነገርነው እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ገና ትባረካለህ አላዬ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 2 ай бұрын
እንዴት ደስስስ የሚል ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው ለአንተ የደረሰው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረሰልን ለደጁ ያአብቃን
@mishayenati4646
@mishayenati4646 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ወንድሜ እባክህ እሰው አገር ነው ያለሁት ልብህ ለፈቀደው ሰው ክርስትና ስሜን ፅፎልኝ ይግባ ንስሀ ገብቻለሁ መቁረብ ነው ልቤ ሚያስበው ግን ባለቤቴ በክርስትናው ደካማ ነው ስለሆነ ትግል ሆነብኝ ብሥራተ ማርያም እባላለሁ ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ 🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ሆይ እኔም ከሰደት በቃሸ ብለህ መልሰኝ እና ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 2 ай бұрын
በእዉነቱ ወንድማችን አላዬ እንዃንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሰልህ ላተ የደረሰ ለሁላችንም ይደረስልን በእዉነቱ የሠማሁህ በእንባ ነዉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ የኔ ስራ እማ እዲት በደጂህ ያቆመኛል 😢😢
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን እጀግ ታምር ነው የሰማዕቱ ታምር ወንድማችን አላዬ እግዚአብሔር ና ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዳን ምህረት እናቴ ለአንተ የደረሱ ለኛም ይደረሱልን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድሞች 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 8 ай бұрын
በውነቱ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ገወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@kbrtgormes6562
@kbrtgormes6562 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማለም በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ሰማአቱ ቅዱስ ጊውጊስ ሁላችንም ሰው ያድርገን ከነቤተሠቦቻችን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከስደት ተመልሼ ደጁ እንድቃ 😢😢😢❤
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አላዩ መቼም ያንተ ልዩ ነው አላከ ቅዱሳን ላንተ ያደረገውን ለኔም ያድርግልኝ በረከትህ ይድረሰኝ።
@dawitgenene7953
@dawitgenene7953 8 ай бұрын
የኔ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ይሳንሃል? አቤቱ ለሁላችንም ፈጥነህ ድረስልን አሜን!!!
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 ай бұрын
እግዚአብሄርይመስገን አላዬ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ቪዶዉን ቅዱስጊወርጊስከስደትመልስ እስከቤተሰቦቼ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@medhanitkassahun4595
@medhanitkassahun4595 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@Fikirte21
@Fikirte21 9 күн бұрын
እላዬ ገና ብዙ ታያለህ።የሰማእቱ ወዳጅ እልልልልልልልልል
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
😭😭እስኪ ያተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልን⛪🙏❤❤
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@BeletuBeletu-h4c
@BeletuBeletu-h4c 17 күн бұрын
ላተ የደረሰ የኛም ይድረሥልን ወድማችን አላየ😢በዉነት በጣም ደሥነዉ ያለኝ😢
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ኦኦኦኦኦ አምላክ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ላንተ ይደረሰ ለእኛም ይደረሰልን ለልጅህም መጨረሻው በአምላክ ቤት ይሁን
@tsionsolomon3456
@tsionsolomon3456 7 ай бұрын
late yederesew kidusi giyogsi lenam ydrese❤❤❤🙏
@user-ns3cv3gq2p
@user-ns3cv3gq2p 8 ай бұрын
እረ እናምናለን እንኳን ደስአለህ እልልልልልል እኔም በልጄ ብዙ ጭንቀት ደርሶብኝ ነበር ሰወች ተስፋ የለው ሲሉ እግዚአብሔር ግን የከደገና አምላክ ልጄን አሳቀፈኝ ክብር ምስጋና ይገባዋልአሜን አሜን አሜን
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 8 ай бұрын
አላየ ወድማችን እናመሰግናለን ላተ የደረሰእግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን ❤❤❤
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 8 ай бұрын
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zteshome75
@zteshome75 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@senayithailemariam187
@senayithailemariam187 8 ай бұрын
Wundmachin late edederselh legnam yedresln kidus giwergis ledeju yabkagn ❤❤❤❤❤❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 8 ай бұрын
እልልልልልልል ሠማአቱ ጊዮርጊሥ በረክትህ ይድረስን አሜን እኛም ስደት ላይ ያለነውንልጆችህ ችግራችንና ጭንቀታችንን ፈተህ ለምሥክርነት ያብቃን አሜን ወንድማችን እንኮዋን ደሥ ያለህህ 🎉🎉🎉🎉
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-ns3cv3gq2p
@user-ns3cv3gq2p 8 ай бұрын
ዋው ያገላለፅ ችሎታህ በዉነቱ ፀጋመንፈስ ቅዱስ ነዉ የገለፀልህ ለዘላለም በቤቱ ያጽናችሁ ቃለሂወት ያሰማልን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 8 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏,በጣም አገላለፁ ደስ ሲል
@habesha2171
@habesha2171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ ያደረገውን ፈውስ ለሁላችንም እንዲሆንልን ፈቃዱ ይሁን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 8 ай бұрын
ልልልልልልልልል
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! እያለቀስኩ ነው የሰማሁት። የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምሩ ድንቅ ነው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
ከሜን እንባሽን ያብሰው
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ፈጣሪ ቸር ነው እናተም ትግስተኛ ናችሁ
@user-lo6xg1bc5s
@user-lo6xg1bc5s 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጨነኩበትን ታውቃለህ አንተ ፈውሰኝ ድረስልኝ ምህረትህን ላክልኝ።
@mesi5527
@mesi5527 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ አምላከ ጊወርጌስ ለኔም ይድረስልኝ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
አሜን አሜንን አሜን❤❤❤
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የስደት መከራተት በቃሽ ብለህ ብርሀን ፀጋ በሆነው ቅዱስ ደጂህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤🙏 መዲኃኒ አለም አባቴ እርዳኝ❤🙏
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
@@endaleabayenew አሜን(3)መዲኃኒ አለም አባቴ ይርዳኝ መልካምየ የዋህየ የሆከው ወንድምነቴ በፆለትህ አስበኝ እናተን የረዳ ሰማእቱ እኔንም ይርዳኝ ለደጁ ያብቃኝ በቀጥታ ደውየ ነበር ስልካችሁ ይጠራል አይነሳም🙏❤🙏🙏
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 8 ай бұрын
ላንተ የደረሰ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለኛም ይድረሰ❤❤❤
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l Ай бұрын
Kedus geyorgis sematu lenante yedres legam yedreslen le betu ybkan Amen Amen Amen
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 ай бұрын
እስኪ ልኣካ ልበፀሐ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለኣይን ንስድራይ የብፀሐና😢❤❤❤❤
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 8 ай бұрын
አያሉ ሠማህት ቅዱስ ጊወርጊስ ላተየደርሰ ለኛም በስሙ ልምናምን ይድርስልን ለቤ ቱያብቃን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 ай бұрын
Egziabher yimesgn wendmi enkon des aleh kdus giyorgis berket redaeet ayileyen❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን .....
@Tilanesh
@Tilanesh 4 ай бұрын
እንደ አንተ እኛንምለመመስከር አንተእኛንምለመመስከርያብቃን። ❤❤❤❤❤❤
@eyreusalemchebud9019
@eyreusalemchebud9019 8 ай бұрын
Amen lante yedrse amlake kedus Georgia lengam yedrse temsgen
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 8 ай бұрын
አቤት አቤት እንዴት ደስደስ ይላል እልልል እልልል እልልልል ክብር ክብር ክብር ለስማእቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ክብር ክብር ለስመእቱ ለቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ስማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የአያቴ ፅዋው አንተ ነበርክ ያባቴም የገብረሥላሴ ወዳጁ ነበርክ አደራ የሚስጠው ለወዳጅ ነውና እኛም የገብረ ስላሴ ልጆች የልጅ ልጆች የአንተ አደራ ነንና እቤታችን ያለውን የሚያስቸግረንን ነገር አንተ በምታቀው በረቂቅ ሚስጥርህ በርሜል ጊወርጊስ አንተ ፍታልን እኛ ምንም ባናረግልህም ሰለ ወዳጆችህ ብለህ ትብታቡን ፍታልን ታምራትህን ለመንገር አብቃን ደጅህንም ለመርገጥ አብቃን አሜን አሜን አሜን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማውት ። ላንተ ችግር የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ችግር ይድረስልን ።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላችንንም ይማረን። ኮሜንት ስለምታነብ በጣም ደስ ብሎኛል። በአሁኑ ምስክርነትህ ላይ ስትመሰክር ቅዱስ ጊዮርጊስ እቤትህ ሄዶ ልጅህን ሲፈውስልህ በቤትህ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሻራውን ታአምሩን ነው ያስቀመጠልህ። ጠባሳ አይባልም😂
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 8 ай бұрын
Abet endet talk nw ye egzhber ser tnageru der srawn meskru lalem negeru egzhber yekrb amlak nw egzhber ybarkh ftun yabralh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 7 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን ለደጁያብቃን አባቴ
@user-db7qc6mo6f
@user-db7qc6mo6f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 8 ай бұрын
እልልልልልልልልል ያንተን ችግር ያራገፈልህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የኔንም ጭንቀት ያቃልልኝ!!!
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ ለእኛም ይደረሰልን አሜን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ አፎሚያ
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭😭😭❤
@Abrilala
@Abrilala 8 ай бұрын
ላንተ የደረሰ ሰማኣቱ ለኛም ይደረስልን
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 8 ай бұрын
Amen kale hiwotin yasemalin
@Tilanesh
@Tilanesh 4 ай бұрын
እግዙአብሔር ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@redmiten4963
@redmiten4963 7 ай бұрын
Amenee amenee ameneee ameneee👏👏👏👏👏👏👏👏
@SelamGebre-qt6zi
@SelamGebre-qt6zi 8 ай бұрын
Egziabher ymesgen qale hiwet yasemaln ledeju yabqan
@romann493
@romann493 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት የታደልክ ነህ እኛንም በበረከቱ ያስበን ለደጁ ያብቃን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@EtsubSraw
@EtsubSraw 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 ай бұрын
እህቴ ሰላም ከበረከትሽ ይድረሰን መመረጥ የታደለ ነው እመቤቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጨመርልን እንችን ለማግኘት እባክሽ ስልክሽን ሱቡሀ ሚድያ እናመሰግናለን
@Michael-pt2zv
@Michael-pt2zv 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ እኛም ቤት ይግባልን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
ክብርይግባውአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tr2xy7cr1z
@user-tr2xy7cr1z 8 ай бұрын
አግዚአብሐርይመስገን❤❤❤
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ታውቃለህ ቡዙ ምስክር ሰምቻለሁ የዛሬው ልዮ ነው እኔጃ በጣም አስለቀስከኝ አላዮየ
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 8 ай бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን ለተቸገርነዉ ሁሉ ይድረስልን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ትባረክ ስለማይክሮፎኑ ለምን ኣታሰባስብም ? ሰማእቱ ቅዱስ ጊ ዮርጊስ የትለየ ነውኣንተም እድለኛ ነህ እንካን ል ጅህ ተፈወስልህ የኔ ል ጅ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
የበፌት ነው መይክሮፎኑ ተስተካክሏል
@user-ic6sx5ed9v
@user-ic6sx5ed9v 8 ай бұрын
❤❤❤❤እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤
@user-cg3vl5pn4f
@user-cg3vl5pn4f 8 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ፈውሰኝ
@user-sz6xd7fn1p
@user-sz6xd7fn1p 8 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
የምር አስለቀስከኝ የኔ ደግ አላዮ እንኳን ሰማእቱ እረዳህ😢😢😢😢😢
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሁልግዜ ሰለምትከታተይኝ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ጣሪ ከፈቀደልኝ 2ውር በኋላ ከናተ ጋ እሂዳለሁ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ምንም አያመልጠኝም እከታተላችሁ አለሁ
@MediHabit
@MediHabit 8 ай бұрын
እዴት ነው መሄድ እሚቻለው አሁን መሄድ ይቻላል
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 8 ай бұрын
ታድለህ እንኳን ደስአለህ
@helengezahegn6197
@helengezahegn6197 8 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
@gmhgghgvcbvg8502
@gmhgghgvcbvg8502 8 ай бұрын
agziyabher ymesgen late Suresh Jesus giyorgis leyam ydresln 💕💕💕💕💕💕💓
@genetmulti9674
@genetmulti9674 7 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳን
@user-td5kt1nw5x
@user-td5kt1nw5x 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@sentayehumengistu-zz5xx
@sentayehumengistu-zz5xx 8 ай бұрын
Fersegnw denke nw Tamru egnanem yetadgn Alteratrm Amen Amen
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 8 ай бұрын
አላየ ደስ ይላል ምስክርነቱ ግን አንተ ስትመሰክር ወንድማችን እንደዚህ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚያዳምጥህ ሁሉ አንተም ለሚመሰክሩት ሁሉ በሙሉ ልብህ ትኩረት ሰተህ አዳምጣቸው በተረፈ ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን።
@firoom4621
@firoom4621 8 ай бұрын
ILILILILILILILILILILILILLILILILILILILILILIL
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 8 ай бұрын
Semaetu keduse geyoreges semu yekeber
@user-bq3qk2tn9x
@user-bq3qk2tn9x 2 ай бұрын
Amen
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 8 ай бұрын
ውውውይ ታድለህ ላተዬደረሰ ለኔ እም ይድረስልኝ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Amen egzabeher ymesgene st gorgeous its true
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
ደስ ይላል
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🥰🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላተየደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🙏
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@meseretmamo9163
@meseretmamo9163 8 ай бұрын
ወንድማችን ስለሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤት ደጁ ስትደርሱ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ አስቡን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
እሽ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 8 ай бұрын
Amen Temesgen!!!ye Kidus Giorgis bereket yideribin ayileyen Amen 😊
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
ሰማይቱ እኛንም ለደጄ ያብቃን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አሜን
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 8 ай бұрын
ለኔም ደጁን ለመርገጥና ለምስክርነት ያብቃኝ
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
ጓደኛና ክፋት || ቤታቸውን ለቅቀው ይውጡ በጠላ ነው የገባነው 74 | Komos Aba Samuel Tesema
50:53
Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Рет қаралды 21 М.
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 5 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 27 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 17 МЛН