No video

bermel Georgis ስናገለግል ብዙ ነገሮችን ታምራትን እናያለን | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 21,870

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

10 ай бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Пікірлер: 143
@Unique0912
@Unique0912 10 ай бұрын
እኔ አንዷ ምስክር ነኝ ሰኔ ላይ ሄጄ ከብዙ በሽታ ድኛለሁ ለምሳሌ የአሞት ጠጠር በአስቸኳይ አልጋ ይዘሽ አስወጪ ተብዬ ግራገብቶኝ ህመሙ በርትቶብኝ ተስፋ ቆርጬ ሳለሁ ወንድሜ በርሜል ጎርጊስ ፀበል መሄድ አለብሽ ብሎ ላከኝ ተጠምቄ ፀበሉን ጠጥቼ ዛሬ ላይ በሙሉ ጠንነት እገኛለሁ ምስጋና ለበርሜል ጎርጊስ ይሁን
@Sebli-yz2jc
@Sebli-yz2jc 10 ай бұрын
Amen
@Dorkamedia
@Dorkamedia 10 ай бұрын
ስለሰማዕቱ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ብለሽ ስልክሽን ላኪልኝ ወይም ደዉይልኝ እፈልግሻለሁ
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 10 ай бұрын
Egziabher yimesgen ehite egziabher cherso yimarish betam desyilal ❤
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 10 ай бұрын
​@@Dorkamediaayzosh ehite egziabher yasbish kidus gebriel ledeju yabkash
@betimek352
@betimek352 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የሰመአቱ ጌርጌስ ለኝም ይድረሶልን
@alamlubna5159
@alamlubna5159 10 ай бұрын
ሠላም ሠላማችሁ ይብዛ እኔ ሥደት ነኝ እሥክመጣ እጓጓለሁ ማታ ማታ አድድ ምሥክርነት ሣልሠማ አልተኛም ግን እንኳን ከደጁ መጥቼ ካለሁበት ሁኜ እንኳን የሚያሣየኝ እፁብ ድንቅ ነዉ መድሀኒአለም ለደጁ ያብቃን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 10 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን ፫
@user-lv3dt6jn1y
@user-lv3dt6jn1y 10 ай бұрын
በመጀመርያ ጤና ይሰጥልኝ ሀገራችን እሰከነ ሕዝቦቿ ያለችበትን መከራና ስቃይ በቃ የሚልበት ዘመን ያድርግልን እያልኩኝ እዳድ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ያየሁት ከቦታው ያየሁትን በአካል ለመስጠት ነው ጸበሉ ተዋቂነቱ የቅረብ አመታት ቢሆንም ተአምሩ ግን ፈጣሪ እዴት አደሚወደን ነው እና እኛ ግን ካገልጋዮቹ ጀምሮ ብዙ ነገር ይቀራቸዋል እደሐሜት ግን እዳይተረጎምብኝ አንደኛ የጸበሉ ቦታ መከለል አለበት ከምግብ አዳራሹ ባለ ትዳሮች አሉ አረቂ ይሸጣል ቢራ ይሸጣል ቆሻሻ በየ ቦታው ይጣላል በቁ ትምርት እራሱን የቻለ ስለ ጸበሉ በትምርትም በድሜም የበሰለ የሚያሰተምር አባት መኖር አለበት ቄሶቹም ደሞዝ የላቸውም ቤተ ክርሰትያኗ ባለቤት አላት በመመርያዋ መሰረት ያዘጋጁላቸው እንጅ የግል ጥቅም ፈለጋ የሚያሳዬበት ሁኔታ ነው ያየሁት እደገና አልኮል ነገር እየጠጡ የሚገቡ አሉ ባጭሩ በወረዳ ቤተ ክነት ስርአት ሊደረግላት ይገባል እንጅ ብዚ መአት የሚያመጡ ነገሮችን አይቻለሁኝ ሁለት ወር ሰቀመጥቄሶቹም ደሞዝ የለነም ብሎ መናገር ያለባቸው ለቤተ ክነት ወይም ላሰተዳድር ክፍሉ እንጅ ለተጠማቂው መናገራቸው የግል ጥቅማቸውን አሳዳጅ ያሰመሰልባቸዋል ለምን ታሰረው ይጠመቃሉ ከገመዱ ላይ ድግምት አለው ሰው ይሞታል ለሚሉ ሰወች በወሬ ሰምተን በፌሰቡክ አቧራ ከማጨስ ከቦታው ሒዶ በአካል ማየት ምክንያቱም ያላዬትን ነገር የሚዋሹት ሰይጣን ከውሰጣቸው ተሰግሰጎ ነው እና እደገና ከሌላ ቦታ የሚያጠምቁትን አባቶች ያለሰማቸው ስም መሰጠት እሂንም የሚያደርጉ የሚዲያ ባለቤት የሖናችሁ ጥሩ አደለም ሰው በሰራው ስራ የሚጠየቀው አካል አለ እሰመ አንተ ትፈድዮ ለኩሉ በከመ ምግባሩ ነው እና
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
ይገርማል እውንትን እንደዚህ አይቶ መመስከር ተገቢ ንው እኔ አላየሁትም ግን በሱ ፍቃድ ሃሳብ አለኝ ያልሽው ትክክል ንገር ንው መቼም በዛ አካባቢ መጠጥ መሽጡ ቦታውን የማርከስ ያህል ንው ብዙ ታምር የሚታይበትን ቦታ እንደዚህ እያርጉ ማርከስ አይገባም መቼም ኢትዬ ውስጥ አዲስ ፀበል ሲፍልቅ ስው እራሱ ስይጣን ሆኖ ንው የሚቀርበው ለአባባሌ ይቅርታ ግን ይህው ንው ምን ያስፍልጋል መጠጥ እዛ አካባቢ ቄሶቹስ ለምን አወግዙም ለምን አይከለክሉም ይገርማል
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 10 ай бұрын
@@user-lv3dt6jn1y yihen hulu tsifeh (reply bayhon tiruneber)
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
ፈረሰኛዉ እጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን አሜን 🕊🕊🕊
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 10 ай бұрын
Amen amen amen ❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ እንደምድን አምናለሁ ለደጅህ አብቃኝ🤲 እግዚአብሔር ከፈቀደ ለፋሲጋ አገሬ እገባለሁ በፀሎት አስቡኝ
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 10 ай бұрын
በሰላም ግቢ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
​@@nic_824መናፍቃን አለመታደል ሆኖ ጥቅስ እየጠቀሳችሁ ሰውን ታደናግራላችሁ። ከገባሽ ላስረዳሽ፦ የአምልኮ ስግደት ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሰገዳል፣ የፀጋ ስግደት ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሰገዳል፣ የክብር ስግደት እግዚአብሔር ላከበራቸው ለመላእክት፣ ለጻድቃን፣ ለሰማእታት ይሰገዳል።።። ለመለወጥ እና ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት የመግባት ፍላጎት ከሌላችሁ እንደዚህ አይነት መርሀ ግብር ባትመለከቱ መልካም ነው
@user-rc9no4pm5o
@user-rc9no4pm5o 10 ай бұрын
ቅዱሥ ጊወርጊስ አባቴ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤
@tigitube9484
@tigitube9484 10 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን❤❤❤
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 10 ай бұрын
Amenn,ke EYESUS yamalden,kidus GIORGIS amalajachin new::
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
​@@danielmekonnen823እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ። ግን መጽሀፍ ቅዱስ እናንብብ። ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል "ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"ሮሜ 8፥34 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6 "በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ" 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6 እየሱስ ይወድሀል ለአንተ ብሎ ሞቶልሀል ከዘላለም ሞት አንድትተርፍ ራሱን ሰውቶልሀል። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ድህንነትን አግኝ/ኚ። “በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።” ኤፌሶን 2፥18
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o 10 ай бұрын
ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ፀሎት አይለየን ባለንበት ይድረሰን ይርዳን😢😢😢
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 10 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
አሜንአሞንአሜን
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 10 ай бұрын
ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 10 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 2 ай бұрын
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@user-tw9qj1pr8f
@user-tw9qj1pr8f 10 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዪርጊስ ለቦታው ያብቃን ። ፍቃዱ ይሁን። God help us.
@fitelongfitelong8924
@fitelongfitelong8924 10 ай бұрын
እኛም የበረከቱ ተካፋይ ያርገን
@danboy2425
@danboy2425 10 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ ለዘለኣለም ትኑር
@HelenHelen-wu3cc
@HelenHelen-wu3cc 9 ай бұрын
ሰምዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ እንደደረስክ ተስፋ ላጡት ድረስላቸው
@abrhambaye3077
@abrhambaye3077 10 ай бұрын
ሰማቱ ቅድስ ገወርጊስ እባክህ ለደጂህ አብቃኝ እህት ወድሞቸ ያብቃሽ በሉኝ ጭንቀቴ በዝቷል
@biniam9156
@biniam9156 10 ай бұрын
egziabiher yabkash ayzosh ehtie
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 9 ай бұрын
Ayezosh eheta la daju yabkshale
@hhabeba925
@hhabeba925 10 күн бұрын
ጭንቄትስ ያስወግደልሽ ስማእቱ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
አሜን! ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከልጄ ጋር ለደጅህ አብቃን!
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ወደቦታው ያብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎትና በረከት ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስ የምል ነገር ነው ያሰመችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነፍቆኝ ነበር ይከፈታል የምል ድምጽህን ስሰማ የተሰመኝ ምን ልበልህ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስጌን ወንድማችን እንጠብቅሃለን አሰውቀን ❤አመሰግንሃለሁተመስጌን አምላኬ
@girmaabera7619
@girmaabera7619 10 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለእትዬጲያ 🇪🇹💯🇪🇹💯🇪🇹💯🌍🌍🌍🕊️📖🕊️📖🕊️📖🕊️📖🔔🔔🔔🔔👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🤲🏆🤲🏆🤲🏆🦅🛎️🦅🛎️🦅🛎️
@nite8654
@nite8654 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መታሰሩም ትክክል ነው ለአገልጋዩችም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን ለምታደርጉት አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን ድጋሜ ለቦታው ያብቃኝ
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ጊዜ ያደረሰን
@eadendassy2860
@eadendassy2860 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሠሟአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደከኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
ማርያምን ኤልሻዷይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ ይቱም ሳይ ስሰማ እስደት ሀገር ያለሁ አይመስለኝም ልክ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለሁኝ ነው የሚመስለኝ መዲኃኒ አለም አባቴ ይርዳኝ ለደጁ ያብቃኝ🙏❤💒
@hhabeba925
@hhabeba925 10 күн бұрын
እኔም በጣም ውስጤ ስላም ይስመኛል ❤
@Atifra1532
@Atifra1532 10 ай бұрын
ወደ ገነት መሄድ እፈልጋለሁ ወደ አለም አልመለስ ካሉ ነፉሳቸው ስጋዋን ክዳ ወደ ፈጣሪ ስትሄድ ነው ነገሩ የሚከሰት ሀጥያት የሰራም ያልሰራም ወደ ስጋው መመለስ የራሱ ፉቃድ ነው የ ክርስቶስን ፉቅርና እንክብካቤ ያየ ወደ አለም መምጣት እንደመሞት ይሆንበታል በትክክል ንስሀ ለሚገባ ጥሩ ምግባር ለሚሰራ፣ህጉን የሚያከብር ሞት እንደ ሰርጉ ነው ግን አልገባንም
@girmaabera7619
@girmaabera7619 10 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል 💖💯💖💯💖💯💖🙏🙏🙏👍👍👍🤲🤲🤲🏆💚💛❤️🏆💚💛❤️🏆💚💛❤️🕊️📖🕊️📖🕊️📖🔔🇪🇹🔔🇪🇹🔔🇪🇹💡💡💡💡💡💡💡🛎️🛎️🛎️🛎️🛎️🛎️🛎️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@seblet148
@seblet148 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን,ሰማእቱ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏
@ERMY-1972
@ERMY-1972 10 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሁላቹ ክብራቹን ጠብቁ የኦርቶዶክስ ክብር ጠብቁ የቅዱስ ጀወርጊስ ክብር ጠብቁ በገዛ ሰከውነታቹ የወጣ ቆሻሻ ችግር ውስጥ መግባት መታመምና መሞት በሌሎች። አህዛብ መሳቅያ መሳለቅያ መሆን የለብንም።ንፅህናችን እንጠብቅ የእግዚአብሔር ልጆች ንፅህናችንና በመጠበቅ በሰው ፊት በክብር እናብራ ቤታችንን ማሰደብ የለብንም።ቤተእግዚአብሔር የጄወርግስ ቤት ቅድስት ንፅህት ናት።ለቤቱ ያብቃን።
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ለደጅህ አብቃኚ አባት ሆይ ❤🤲
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@hhabeba925
@hhabeba925 10 күн бұрын
ያልመስከራቹ መስክሩ ዝናው ብዓለም ይስማ በእውነ ከቀረበው ምስክር ብዙ ተምርያለሁ ብዙ ጥያቄ የነበረኝም መልስ አግንቻለው ተመስገን ለደጁ እንድበቃ የሁሉ ግዜ ጉጉት ናፍቄቴ ነውየእግዚአብሔር ውለታው የስማእቱ ክብሩ ከፍ ይበለልኝ ❤❤
@user-rc9no4pm5o
@user-rc9no4pm5o 10 ай бұрын
አባቴ እና አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ አብቃኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤👏👏👏
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@Sebli-yz2jc
@Sebli-yz2jc 10 ай бұрын
ለደጁ ያበቃህኝ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 10 ай бұрын
ፈረሰኛው ቅድስ ጊወርጊስ በህይወቶ ጣልቃ ግባ በህይወቴ ውስጥ ሰው በጣም እየተጫወተብኝ ኘው
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃል ኪዳኑ የአደነን ተከፈተ ከፈተ ነው
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 10 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞች እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 10 ай бұрын
ሲያስሩ መተናፈሻ መስጠት አለባቸው ምክንያቱም የታሰረው ሰው ሊወድቅ ይችላል በምኑ ይደገፍ እንዲሁም ለምንድነው አገልጋዮችሽ ፅበሉን እሚረጩ ሲረጩም በሀይል ነው ለምንምክንያቱም ሰው ነንና መተንፈሻ እሚባል ነገርም ይታጣና በዛው ቢሞትስ አስተካክሉ እራሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራውን ይስራ
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
ሰዎቹ የተሰማቸውን "እንዲላላ" መናገር ይችላሉ::
@mercyadane3964
@mercyadane3964 10 ай бұрын
agannt eko abreham bet sewu endayhed ena abreham berehab endimot menged lay much blo erasun bedngay fenkto abreham endih aderegegn eyale suwu endayhed ykelakel neber ebakachu sewu yeagannt ktregna slehone aysku giyorgis hayal newu amen
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
እኛም እንሳተፍ አለን ለቅዱስ እጊወርጊስ
@DawitMeqannt
@DawitMeqannt 15 күн бұрын
@user-ql1pp4iu3z
@user-ql1pp4iu3z 10 ай бұрын
ባታው ከመጣቹ በኋላ መቼ ተመልሼ በኢድኩ ያስብላል ታምሮ ከሀይምሮ በላይ ነው በርሜል ድንቅ ነው ቢነግሮቹ እውነት አይመስላቹህም ማየት እንጄ
@mikiwalelgn1424
@mikiwalelgn1424 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mahletgeremew9412
@mahletgeremew9412 8 ай бұрын
Yemyamenu betsuan nachew......
@martabiyaro1871
@martabiyaro1871 10 ай бұрын
🙏❤❤❤❤
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኔንም በ ቅዱስ ሰማእቱ ጊዮርጊስ እጅ ለመጠመቅ ያብቃኝ አሜን ኤልሻዳዮች አሁን ጀምሯል እንዴ በርኔል ቅዱስ ጊዮርጊስ እባካቹ ንገሩን በማርያም ይኬዳል አሁን???
@masrmnagashnagash1611
@masrmnagashnagash1611 10 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@masrmnagashnagash1611
@masrmnagashnagash1611 10 ай бұрын
አካውንቱን ፃፉልን ከበረከቱእንካፈል
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@akbirteame379
@akbirteame379 10 ай бұрын
Lgham ledju yabqan qalehiwet yasemaln
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
እንረዳለን እሽ ወድሞቸ
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 10 ай бұрын
HALLELUYA,ye kidus GIORGIS amlak ,ye dingil MARIAM lij lebotaw yabkan!!!!
@worthyvideo
@worthyvideo 10 ай бұрын
ጠያቂው ወንድሜ እባክህ ጥያቄ አትዘብዝብ። አሳጥረው እና ለተጠያቂው ተውለት። እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ferawinytekie7028
@ferawinytekie7028 10 ай бұрын
Keduse Geywrges yemareke,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ss9ev3pj9d
@user-ss9ev3pj9d 10 ай бұрын
ተአምረኛው ፀበል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቋራ ደለጎ
@genethailu5064
@genethailu5064 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@limatteferi6205
@limatteferi6205 10 ай бұрын
KIBRU YISFA SEMAETU BERKETUN AYCHALHU HIDU DANU WEDERASACHEHU TEMLESU YEMITEKMEWU ESU NEWU
@meronguta7016
@meronguta7016 10 ай бұрын
Amen Amen amen Amen amen 🙏
@tsedallove
@tsedallove 10 ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂክ አብቃኝ
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 10 ай бұрын
እኔስ ለዛብቅቶኝ ልምሙት
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 10 ай бұрын
እናተንም እግዜህበርይባርካችሁ
@yared09
@yared09 10 ай бұрын
ምን አደከመህ የሚያምን ይመን የማያምን ዋጋውን ያገኛል ይልቁኑስ ተባብረን አለ የተባለ መፀዳጃ ቤተክርስቲያን በምትፈቅደው ቦታ ላይ እናሰራ!
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 10 ай бұрын
Wonidemachini Mineyegna Tadilekali YesemaAtuni bota magelegeliki SemaAtu hulachinin Lebetu Yabiqani
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 10 ай бұрын
Amen amen amen
@samuelzemo8098
@samuelzemo8098 10 ай бұрын
Kal hiewt yesmeana,yetkebere agelgay milew Unet new
@hanazelke4727
@hanazelke4727 9 ай бұрын
እንደዛ የሚሉትን ተጠምቀው ይዩት ከዛ እራሳቸው ይመሰክራሉ
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 9 ай бұрын
Ewanat naw eza hedaw tamerun kalayu Baker la managerem la mesamatem ejeg yakabedal ka ayemero balay naw
@tigest3176
@tigest3176 10 ай бұрын
Kale hiwete yasemalne wendemochi
@maizeiadah152
@maizeiadah152 10 ай бұрын
Sematu kidus giwerigis le deju yabikan
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
እግዚአብሄርያሳካልሽ
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 10 ай бұрын
ASEMATHU KHEDES GHERGES LHE HGERACHENNN SELAM ARGILHEN ENHENHEM ASATHEGA NHEG ENHA LHEDEG ABHEKJAG
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 10 ай бұрын
SEMATHU KHEDIS GHEREGHES ABATACHENNN HGERE HEWEIT MHENGHESETE SEMAYITJEN AWERSILJEN
@user-lv6hm1mo4r
@user-lv6hm1mo4r 10 ай бұрын
❤❤📕✝️✝️
@newaydesta224
@newaydesta224 10 ай бұрын
ቃለሕይወት፣ ያሰማልን ለደጅህ፣ያብቃኝ፣ኢትዮጵያ፣ አገራችን፣ ሰላም፣ያርግል አሜን❤አባት፣ሆይ በረከቱ፣አይለኘኝ፣ አሜን❤
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 10 ай бұрын
አትጠነቁ እርኩስመፈስ ወይም መናፍቅ ይሆናል ስም የማጠፉት
@bouzouwebouzouwe5763
@bouzouwebouzouwe5763 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲💚💛❤
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 10 ай бұрын
ቤተክህነት ፡ምንም፡አይሠራም፡ስለዚህ፡ቦታ?
@user-ql1pp4iu3z
@user-ql1pp4iu3z 10 ай бұрын
መታሰሮ ለራስ ነው ያለመጎዳት ነው
@DemekeTamre
@DemekeTamre 10 ай бұрын
Egziyapr hagerachi selam argeli egnnam ledeju abkana
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
ሰማይቱቅዱስጊዬርጊስለንስሀበቅቼለደጅኽያብቃኝፈቃድክይሁንልኝ🎉🎉ቃለህይወትያሰማልን
@AmenBruk
@AmenBruk 10 ай бұрын
ሰይጣን ሰው እንዳይድን ነው አሉባልታ የሚነዛው
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 9 ай бұрын
Abate geworiges le degeh abekagn
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 ай бұрын
Sematu ledejih abikagn
@almazhailu8748
@almazhailu8748 9 ай бұрын
የሄ ቁምጣ ልብስ ተለብሶ ሚገባ ማለት ነዉ ሰዉ የየራሱ ቢለብሱስ ምክንያቱም እደተባለ ቁስሉን ምኑ ሌሎችም በሸታዎች ሊኖሩ ይችላሉ አሉና እባካቹ የራሳችን ቁምጣ ለብሰን እድገባ ፍቀድሉን በእ/ር ስም እንለምናለን!🙏🙏🙏🙏🙏
@hhabeba925
@hhabeba925 10 күн бұрын
እኔ አልሀድኩም ግንኮ የራሳቸው ቆምጣ ነውኮ ገዝተው የምገቡ የሌለቸው ነው እንጂ ከተሳስትኩ የሁዳቹ መልሱልን
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 10 ай бұрын
የሰጣችሁት ገለፃ ወሳኝ ነው ሰዎች ውስጥ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች አብዛኛዎቹ ተነስተዎል የኔም የሀሳብ ጥያቄ ነበር ጡሩ መልስ አግኝቻለሁ ነገር ግን የሚመጣው ማጥንት ሽታ አፍኖ ለመተንፈስ አጨናንቆ የሚገል የሚመስለኝ ነገር አለ ከባድ ሽታ ሲባል ስለዚህ በደንብ ብታብራሩ ምክንያቱም እኔ ሳልዎሽ ያ ነው ሰዎችን አፍኖ ቀይሮ የሚያጨናንቅ የሚመስለኝ ሌሎች ሰዎችም እንደዚሁ አይነት ሀሳብ ይኖራቸዎል በተረፈ ግን የአምላካችን ሀያልነት ማዳን እውነት ነው ለናንተ እንዲ ለወእውነት ለመመስከር ለምትተጉት ዎጋቹ ከፈጣሪ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
እንካንምደረሰልሽበርሜልሰማይቱቅዱስጊዬርጊክብርናምስጋናይገባዋልእኛንምለደጁያብቃንአሜን፫
@tigistbirara2094
@tigistbirara2094 10 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አለማየት አለመታደል ነው በሂወቴ እንደዚህ አይነት የድነት ቦታ አይቸ አላውቅም ተአምረኛ የድነት ቦታ ነው ።ግን መሄድ ያሰባችሁ በንስሀ ታጥባችሁ ሂዱ ።
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@user-iv2rg9tp1i
@user-iv2rg9tp1i 9 ай бұрын
Egzabher endezhe serawen yeserale werersheg mekezefte new yalachu? Sew kezhe memare alebete egzabher ewnete yaweta ewnte eyadere yewtale koy negy ewnte yewtale gemarewn egzabher asayetwenale mechereshawenem endemasayen tesafa alge mikenyatwm kerasachu eyesman new sechemere 8 sate lelete endete sew sebele yetemkale ??? Be Ethiopia tesmeto tayto ayetawekem lemankwam ehen lemtaregw sewche egzabhern ferw lenfsachu ahune alemawew garedwachwale....
@user-rp2rw4wf3t
@user-rp2rw4wf3t 10 ай бұрын
መንገደ ተከፍቷል
@user-rc9no4pm5o
@user-rc9no4pm5o 10 ай бұрын
የቤተ ክርስተያን አካውት አልነገርህንም ወድማችን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 10 ай бұрын
ሰ ማ እቱ ለ ደጁ ያ ብ ቃ ኝወ ድ ማ ች ን አ ላ ይ እግዚአብሔር ይ ባ ር ክ ህ ብ ዙ በ ረ ከ ት አገ ኝተ ና ል ❤️❤️ሰ ሜ ን ሽ ዋ ዞን ደ ብ ረ ብ ረ ሀ ን 27""ኪ ሎ ሜ ት ር ር ቀ ት ላይ የሜ ገ ኘ ው የ አቡ ነዜና ማር ቆ ስ ገ ዳ ምበ ረ ከ ት ይ ድ ረ ሳ ች ሁታ ህ ሳ ስ "3"አይ ቀ ር ም ውድ ኦርቶዶክስ ያ ዌ ን የ ዛ ስው ይ በ ለን ኢትዮጵያ ሰላም ያ ድ ር ግ ል ን🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@betselothailu7302
@betselothailu7302 10 ай бұрын
መንገድ ክፍት ነው እንዴ አሁን...00 ይቅርታ ሙሉ ፕሮግራሙን መከታተል አልቻልኩም አሳውቁ!
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 10 ай бұрын
ዝግነዉ ጦርነት ነዉ
@betselothailu7302
@betselothailu7302 10 ай бұрын
@@user-or7cd1eq6g አመሰግናለሁ! ይቅርታ ግን የፃድቃኔ መንገድስ?
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 10 ай бұрын
ተከፈተ እንዴ በርሜል ጊዮርጊስ??
@habtaron6897
@habtaron6897 10 ай бұрын
ሰው እየታረደ ቀልዱ
@rahelmersha5327
@rahelmersha5327 10 ай бұрын
Sigachin kememot aydnm benefs kemot kidus giorgis be amalajinetu yirdan amen
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 10 ай бұрын
ታድያ ለምንዐእናተም አላርዳችውም ነው
@nic_824
@nic_824 10 ай бұрын
​@@rahelmersha5327ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብራውያን 1፥13-14 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” ራእይ 22፥9 ወንድም እህቶቼ ሊሰገድለት፣ ሊመለክና ሊመሰገን የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። እየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -ሮሜ 8፥34
@eweyewey3487
@eweyewey3487 10 ай бұрын
ምን አገናኘው
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይገስፃችው ስራችሁ ይፍረስ ጠቋዮች
@eweyewey3487
@eweyewey3487 10 ай бұрын
ቆዳ ሴጣን
@ghada1723
@ghada1723 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
🔴መምህሮቻችኹን አስቡ።
58:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,7 М.
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН