bermel Georgis የሌለብኝ በሽታ የለም 4 አመት ቆየሁ በፀበል ታምሩ ድንቅ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 3,007

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

4 ай бұрын

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 30
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን በጣም ነው እሚያስቀነው በተለይ መዝሙሩ ። በረከታችሁ ይደርብን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 ай бұрын
ለወንድማችን: አምላከ: ጌዮርጊስ:ጨርሶይማርህ::ቃለሕይሰቱን: ያሰማህ: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን:: ዘማሪ: እህታችን: ዘማሪ: መላእክትን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን: ያገልግሎት: እድሜሽን: ያርዝምልሽ::
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 4 ай бұрын
እባካቹ በጾሎት ኣግዙኝ 5 ቀን ወድያ ክኒን ትጀምርለሽ ብሎኝ ዶክተር የጉበት በሽታ እኔ ግን መጀመር ኣልፈልግም ቅድስጊወርጊስ ቀድሞ ይድረስልሽ በሉኝ ኣምላኬ ሆይ የባህራን ደብዳቤ የሞት ደብዳቤ የቀደድክ የኔ ቅደድልኝ ኣሜንንንንንንንን!!!
@bezatemir5402
@bezatemir5402 4 ай бұрын
እይዞሽ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ ድርሳነ ጊዮርጊስ ጸልየሽ በብርጭቆ ውሀ እዘጋጅተሽ ጸበል እድርግልኝ ብለሽ ጠጪ
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 4 ай бұрын
ቸሩ አምላክ የሚሣነዉ ነገር የለምና ምሕረቱን ይላክልሺ ቸሪቱ እማምላክ ትዳብስሺ አይዞሺ ብቻ እመኝጂ ትድኛለሺ
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 4 ай бұрын
@@bezatemir5402 እሽ ኣመስግናሎ
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 4 ай бұрын
@@user-wc9ow5js4i ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
አይዞሽ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
በርታ ሰቡሃ አይዞን
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
በርቱ እለት ከለት አሳዩን አዳዲስ ማንም አይሰለችም እኛጋ❤❤❤
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 4 ай бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🤲🤲
@fannygebre8061
@fannygebre8061 4 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@eyerusalemmengistu3293
@eyerusalemmengistu3293 4 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ አቅም ለሌለው ቦታውን ለሚናፍቅ ማገዝ የሚፈልግ ሰዉን ብታገናኝ እና ቢረዱን ለኛ የከበደ ግን ቀላል የሚሆንላቸው ይኖራሉ እግዚአብሔር ይርዳን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
0922472864 ደውይ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
ሰልክ
@OG0o
@OG0o 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@freegetachew6176
@freegetachew6176 4 ай бұрын
Fetare yetemsegene yehune
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 ай бұрын
Yh lij balefewum aychewalehu libel fetari yabertah
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 3 ай бұрын
SAMETU KDES GETGESH ABAT DRASLEN
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
ተናድጃለሁ 😢😢እኔ እህቴን ትራን ስፖርት ልቻልሺ ሂጂ ብላት እቢ አለቺ ወድሜም እደዛው በርሬ አልመጣ
@seblet148
@seblet148 4 ай бұрын
ፈቃድህ ይሁን ብለሽ ፀልይላቸዉ እግዚያብሄር ከፈቀደ የሚለምናቸዉ ሰዉ አይፈልጉም በራሳቸዉ ተነሳሽነት ይሄዳሉ
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
ላኪላት ምስክሩን።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
@@AmeteSilsa የኔ እናት ፃድቃኔ ነው እጂ እዚህ አልሄድም የሚያወሩት ሁላ እውነት መሰለሺ አለይኚ መፈሱ ነው ከአያት የመጣ አለባት የታላቄ ታላቅ ታላቅ ናት ብቻዋን ነው የምኖረው ታሳዝነኛለይ ፈጣሪ ይርዳት
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
እኔም እቢአለ አንዱ ወንድሜ ስመክረው በግድም ቢሆን እሺ አለ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
​@@user-dg1uh6kf1k አትስሚው መንፈሱነው ገስጪው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 ай бұрын
Betam new yemisznugn erhab ale
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
እህቴ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
ሳትሰለቹ አትበል እንኳን ልሰለች እናተን ማየት ሱስ ሆኖብኛል
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
እሽ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
@@endaleabayenew እሺ ትበልህ እመቤቴ አመሰግናለው
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን በንፁህ ደሙ ያዳነን
5:42
ቅዱስ ፊልጶስ Kidus Philpos አርብ ጉባኤ
Рет қаралды 2 М.
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН