No video

🔴bermel giorgis የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።

  Рет қаралды 16,778

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

Ай бұрын

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 177
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Ай бұрын
የኔ እህት እመብርሀን መጨረሻሽን ታሣምርልሽ ❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 Ай бұрын
አመቤቴ ማርያም በቤቷ ትጠብቅሽ አንቺን የረዳችሽ እኔንም ትስማኝ እመቤቴ በስደት እንደምኖር ታውቂያለሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
በጣም እድለኛ ልጅ ነሽ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መሆኑን የሚያውቀው ውስጡ ለሚኖር ሰው ጠንቅቆ ያውቀዋል ስለ እምነቱ የእኛ አምላክ ዛሬም ድንቅ ያረጋል
@tariku6436
@tariku6436 Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለ ድንግል ልጅ
@user-hp6oc2vj7h
@user-hp6oc2vj7h Ай бұрын
የብርሀን፣እናት፣ክብር፣ምስጋና፣ይግባት❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 21 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Ай бұрын
እመቤት የስደት ስንቄ ምስጋና ይግባሽ ❤❤❤ እሕታችን አይዞሽ እናትም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለችልሽ አባትም ልጇ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አለን❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
አይዞሺ እህቴ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት። እመቤቴን ይዘሺ አትራቢም አታለቅሺም
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur Ай бұрын
የልጅቷን የራሷን አካውንትና ስልክ ቁጥሯን ፖስት አድርግልን በእሷ ቀጥታ አካውንት ማስገባት እና መርዳት እንፈልጋለን
@endaleabayenew
@endaleabayenew Ай бұрын
@@AB-zi1ur እልካለሁ እጠበሉ ስልክ አይሰራም ግን ወታ እንድታናግረኝ ልኪአለሁ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 27 күн бұрын
013561149310600 አዋሽ ባንክ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
0969199137
@helentesfay8776
@helentesfay8776 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 29 күн бұрын
ምናይነት መታደል መመረጥ ነው እህቴ ወለተ ማርያም ብለሺ አስቢኝ አደራ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጂሺ አብቂኝ❤ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጪ ውዴዋ 🎉
@tsedallove
@tsedallove Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር አንችም ጠንካራ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 28 күн бұрын
የክድዬ ነገር ችዬም አልናገርም ፍቅር የሆነች እናት ለኔም እናቴ ክህዳኔ ምህረት ናት እንባ አባሿ የጇን በረከት እየበላሁ ነው ። 😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤❤ እህቴ ፅኝ ቤበቱ ያፅናሽ ክህዳኔ ምህረት ከእናት በላይ እናት ናት
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
የኔ ውድ ሆዴን በላሽው እመብርሀን እመአምላክ እናት ትሁንሽ ታበርታሽ ትርዳሽ❤❤ድነሽ ለመመስከር ያብቃሽ❤🎉
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል እናቴ ትክበር ትመስገን እይዞሽ እህቴ እሁንም እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርስሶ ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ እይዞሽ በምንችለው እንረዳሻለን በህይውትሽ ደግ ላደረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችው በጣም ነው ልቤን የነካሽው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
አድራሻዋን ማስቀመጥ ነበረብ ጓደኛዋ የምትልክበት አድራሻ ይኖራታል ብዬ አስባለው ስለ እዚህ እሷን ቀጥታ ብናገኛት ሁሉም ሰው ያፅናናታል ብዬ አስባለው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
0969199137 013561149310600አዋሽ ባንክ ሔለን
@WedageMosie
@WedageMosie 27 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ!!
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጣቸው የተባረኩ ናቸው አጎቶችሺ አንችም እመቤቴ እስከመጨራሻሺ ተሳምርልሺ❤
@samerh2020
@samerh2020 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን ይሁን አይዛሽእህትእመብርሃን መጨርሻሽን ታሳምርልሽ❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ አታልቅሺ ምን ላርግሽ እመብርሀን ትርዳሽ
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ታድለሽ❤
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ እህቴ እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ አመጣሺ ይሄን ድንቅ ምሰክርነት በኤልሻዳይ ወይም በዶርቃ ብትለቁት ጥሩ ነበር ተመልካች እዲያየው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
ማለት ሚዲያ ትንሽና ትልቅ የለውም እህቴ
@user-ft5ih6bw3f
@user-ft5ih6bw3f Ай бұрын
አንጀቴን በላችው አይዞሽ የኔ እናት ማማ ኪዳነ ምህረት እናቴ ከአንቺ ጋር ትሁን በምን ላግኝሸ እማዬ 😢😢😢 አይዞሽ እማ ሁልጊዜ በጌታ ደሰ ይበላችሁ ይላል ቅዱስ ቃሉ እናም እማዬ አንቺም በጌታ ሁልጊዜ ደሰ ይበልሸ አይዞሽ የኔ እናት አሰለቀሰችኝ በሰመ አብ 😢
@TiztaGebra
@TiztaGebra 26 күн бұрын
ክብር ለእናትና ልጅ አሜን አሜን አሜን
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 29 күн бұрын
እግዚአብሔር የማሣግን እህታቺን ለዚ ያባቃት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
አይዞሽ የኔነት ሰው የለኝም አትባይ የኔነት ከሰው የበለጣውን እግዚአብሔርን ይዛሻል 😭😭😭
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አለልሽ የቻልነውን እናደርጋለን አካውትዋን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር ጉዞ የለ ስልክም ካልሰራ ባንተ ብንልክ እንዴት ይደርስላታል መታገዝ የሚፈልጉ ሰዎችን ስታቀርቡ ምን አለ አብራችሁ አካውንታቸውን አብራችሁ ብታስቀምጡ
@sebkbur6019
@sebkbur6019 27 күн бұрын
አብዛኞቹ ይፖስታሉ የዝች ግን ለምን እንዳልፖሰተው ይገርማል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
ክብር ለሥላሴ እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ አሜን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለቸሩ የአለም መድሀኒት ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።❤❤❤🎉🎉🎉
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 25 күн бұрын
መድሐኒትዓለም መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ ፅኚ እመብርሃን ትደግፍሽ😭😭😭😭😭😭
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
እነምነሌን ጋነ ብዙዎች ይመጣሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እህታችን እንኳን የልብሽን መሻት ሞለልሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 Ай бұрын
ይገርማል የድንግል ስራ እንካን ላንቺ ከእስልምና አምነሻት ለመጣሽው ቀርቶ ለከዳት የምትራራ ናት ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ያልፍና እነደ ታሪክ ተውሪዋለሽ ድንግል ፈጻሜውን ተሳምረልሽ፡፡
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 29 күн бұрын
የድንግል ልጅ አይለይሽ የሚመካ በግዛብሄር ይመካ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለይሽ ጨርሶ ይማርሽ ልጄ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
አየዞሸ ይህም ያልፉል መጀመሪያውን ም አንቺ የማርያም ልጅ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 29 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ልጅ ከኪዳነ ምህረት በላይ ባለም የሚበልጥ እናት የለም በርቺ ተዋህዶ እምነትሽን አጥብቀሽ ያዢ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n Ай бұрын
በእውነት ሥለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን የኔ እህት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው. በርቺ አይዞሽ በርሜሉ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እኛንም በሥደት በሰላም መልሶን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq 28 күн бұрын
በቤቱ ያኑርሽ እስከ መጨረሻው
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 27 күн бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 28 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል
@hfj4001
@hfj4001 Ай бұрын
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ይረዳሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
አስለቃሽኝ በእውነት ለመኑት ሁሉ ይቻላል የኔነት 😭
@selamteka2751
@selamteka2751 27 күн бұрын
Egazebehare yamesgane mareya 🙏🏾 ❤❤❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል አይዞሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር አለ እመብርሃን አለች አይዞሽ ቅዱስ ጊዎርጊስ አለ
@Ayinad
@Ayinad 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
አይዞሽ ልጄ ከእናትም በላይ ከዘመድም በላይ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አለችልሽ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤😢😢😢😢
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 29 күн бұрын
እባካቸዉ የልቷ ስልክ ፖስ አርጉልኝ በቅድስት ክዳኔምኺርት ስም ስኳን ፖስቱልን አካውንቷንም ጭምር 😂😂😂😂
@endaleabayenew
@endaleabayenew 29 күн бұрын
ትንሽ ጠብቂ ከኪዳነምረት ወደተራራ ካልወጣች ማግኘት አልችልም ስትወጣ እልክልሽ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
0969199337 013561149310600 አዋሽ ባንክ ሔለን
@selamteka2751
@selamteka2751 27 күн бұрын
Egazebehare yameheraka mareya ehatya ❤❤❤❤
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Ай бұрын
እማፍቅር ክብር ምስጋና ይባት አይዞሽ እህት በርች
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
እግዝሀቤር❤ ይመስግነ ❤ለፍጠርን❤አምላ❤ለሎእልእግዝሀቤር❤ለድግል❤ማርያም❤ልጂ❤
@KhalideSheek
@KhalideSheek 13 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢
@galanigalani9011
@galanigalani9011 3 күн бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele❤❤❤
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 25 күн бұрын
እግዝአብሔር በቤት ያፅናሽ እህቴ እማቤትማርይም ክአንሽ ጋር ትሁን
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Ай бұрын
የኔናት እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ጤናሽን መልሳልሽ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ አይዞሽ በርች
@mebeacake
@mebeacake 27 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት, አብሬሽ ሳለቅስ ነው የጨረስኩት 😢,
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 Ай бұрын
ክብር ለናታችን ለጌታ እናት❤
@user-cb1ib6mm7s
@user-cb1ib6mm7s 26 күн бұрын
እህቴ እኳን በሠላም መጣሽ እመብርሀን ካንቺ ጋራ ትሁን በረችልኝ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
መታደል ነው በእግዚአብሔር መመረጥ
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q Ай бұрын
እመብርሐን አሁንም አትለይሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@hadynalab9668
@hadynalab9668 24 күн бұрын
ያመንሻት እናትሸ በቤትዋ ታፅናሽ አይዞሽ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 Ай бұрын
Yene eht በቤቱ ያፅናሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛ ም ይሁንልን
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 Ай бұрын
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ❤❤❤❤
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 11 күн бұрын
የኔውድ❤❤
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-yd9so1gs5j
@user-yd9so1gs5j Ай бұрын
እመብርሀን ትፈውስሽ እህቴ🙏🙏🙏
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i Ай бұрын
ለአግዚብሔር ምሰጋና ይሁን❤❤❤❤❤❤
@user-yc9ej4zu7u
@user-yc9ej4zu7u Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ጨርሶ ይማርሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Abenezer653
@Abenezer653 Ай бұрын
የአኢትዮጱያ ባለሀብቶች ጨካኞች ናቸው የቤት ሰራተኞቻቸው የሚደክማቸው አይመስላቸውም😭
@Genet-m4g
@Genet-m4g Ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ እህት
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo 28 күн бұрын
Eigazaber yimasageni 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 24 күн бұрын
Selame lenatee yehuune 🙏🏾⛪🇪🇹
@SelemonAsayegn
@SelemonAsayegn Ай бұрын
እልልልልልልል
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z Ай бұрын
እመቤቴ በቤትዋ ታፅናሽ
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 24 күн бұрын
Egzabhre alelshi azoshii bemintishe yatsinanshi 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞💞💞💞🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 24 күн бұрын
Entee kedanii mehrte esakioo deginatee egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new ehtaa💞🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Ай бұрын
አይዞሺ ታሪክሺ ይቀየራን❤😂
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 27 күн бұрын
ስላች እግዚአብሔር ይመስገን ድቅ እያረገልሺ ነዉ ፍፃሜሽ ይመር
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Egziabher yistChihu Tebareku Yzosh enquan Orthodox. Honsh des yilal!berchee!
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Bebatu yatsinash .emebzuhan weladite amlak lehulachinm yidresln..besew.tekebo bichan kemehon tisewuren ❤❤❤🎉
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 28 күн бұрын
ከእግዚአብሔር መንፈስ የሚቃረን የፈውስ መንገድ በዚህ ቦታ ላይ😢
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
እመብርሀን ትድረስልሽ ትዳብስሽ አይዞሽ አሁን ጽኚ ከእናት ካአባት በላይ እግዚአብሔርን ይዘሻል አይዞሽ
@Ethio_____communication
@Ethio_____communication Ай бұрын
እመ ብርሐን አሁንም አብራሽ ትኑር የኔ እህት.
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Ай бұрын
የእኔ ማር እውነት ነው እግዚአብሔር ይወድሻል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አይዞሽ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Ай бұрын
Kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln ehitachin kale eywetn yasemaln edime tena ysitln enikan bedena metashiln yene konjo berchi aulu lebego new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tarkwa-e6r
@Tarkwa-e6r 29 күн бұрын
Embezuhan.nate
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov Ай бұрын
❤❤❤❤❤እመብሮአንአሁንምትጠብቅሽአይዞሽከዘመድበላይእናትምንምአያደርግልሽአይዞሽ እመብርአንመጨረሻሽንታሳምርልሽ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TarikusolomonSolomon-dp1cl
@TarikusolomonSolomon-dp1cl 27 күн бұрын
ሠልኳን ለክ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 27 күн бұрын
0969199137
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በ እዉነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😭
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
orthodox bet ኦርቶዶክስ ቤት
Рет қаралды 62 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН