ቤተ-ክርስቲያን ፈተናዋን እንዴት ትወጣ?

  Рет қаралды 8,750

Addisu Media

Addisu Media

Ай бұрын

Discussion on Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Пікірлер: 51
@askalemariamdesalegnmelese2360
@askalemariamdesalegnmelese2360 Ай бұрын
ጋሽ አዲሱ ቤተክርስቲያን በድካሟ ግዜ ከጎኗ በመሆንህ ህመሟን ችግሯን በሚገርም አቀራረብ ስለጀመርህ ትልቁን ታሪክ እየሰራህ ነው። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን አንድነት ይጠብቅ።
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Ай бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ቸሩ መድኃኒአለም ብርታቱን ይስጣችሁ። መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏🏽
@seay2550
@seay2550 Ай бұрын
አቶ አዲሱ በጣም በርታ! መፍትሄውን አቡነ ሉቃስ በቀላሉ አስቀምጠውታል እና ዳግማዊ ናሁሰናይ ያስፈልገናል!
@Ethiofact810
@Ethiofact810 Ай бұрын
በርቱ አባቶቻችንን ከጎናችሁ ነን
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ቃል ! "የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ፈሪሐ እግዚአብሔር ፡ ኀፊረ ገጽ ማለት እግዚአብሔርን መፍራት ፡ ሰውን ማፈር ጠፍቶባቸዋል፡፡"
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
ትክክል
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
አባቶቻችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማህበሩ ዎንታ ፅድቅ ነው አልገባኝም
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ፀባቴ የእናንተ አባቶቻችን ፀሎት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን ካህናት ዲቆናት ምእመናንን ጌታ ይጠብቅልን
@user-Loyalists
@user-Loyalists Ай бұрын
ግሩም ዉይይት ግሩም ሃሳብ ግሩማን አባቶች ግሩም ጋዜጠኛ ❤❤❤
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
God bless you all dearest fathers. Thank you, Ato Addisu❤❤❤❤
@cepheus3139
@cepheus3139 Ай бұрын
#ብፁዕ_አቡነ_ሉቃስ አባት (እረኛ) ባጣንበት በዚህ ክፉ ዘመን የአባትነታቸውን ኃላፊነት በመወጣታቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ዘንድ በፀሎት እንለምናለን ። #ወሰበሃት_ለእግዚአብሔር
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
በትክክል አባቶች 🙏🙏🙏
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 Ай бұрын
ማን ያውቃል ሁሉም ነገር የሆነው እግዚአብሔር ባወቀው ለበጎ ይሆን ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@Nezbir
@Nezbir Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን የቤተክርስቲያን ጋሻዎች.. የአብይ ግፈኛው አገዛዝ ቤተክርስቲያንዋን ይቅርታ መጠየቅ ሲያንሰው ነው ግን ከሱ ይሄን ሥነሥርአት ስለማይጠበቅ ቤተክርስቲያናችንን ለመጠበቅ በመወሰናችሁ እናመሰግናችኋለን::
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሲኖዶስ ለአብይ አራጁ መስገድ የለባቸውም ሐቀኛ ሆነው አቡነ ሉቃስን መደገፍ ሲኖርባቸው እግዚአብሔርን ማየት እንጂ ለስጋቸው መገዛት አልነበረባቸውም እናስብ እንንቃ ሐቁ ይውጣ መዕምናንን በሰፊው ሜዳ ላይ መሸጥ ማለት ነው ተዋሕዶ ትለምልም ተደብቃችሁ አትወጡትም የመጣው ሰይጣን ማንንም አይተውም
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ። እኛንም አበርቱን።
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 Ай бұрын
ቆንጆ አመራረጥ ና አቀራረብ
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
እባካቹህ አባቶች አንድ ሆናቹህ ጠዋት ማታ ታግላቹሁ ኦርቶዶክሰ ቤተክርስቲያናችንን አትርፉአት በጣም በሚያሰጋ ዉድቀጥ ዉሰጥ ገብታለች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን ተሰፋ እናተ ናቹህ የመጣብን እባብ ጠዋት ማታ ሰራዉን እየሰራ ነዉ.😢
@negashnegash6783
@negashnegash6783 Ай бұрын
Thank you, father you’re right
@mekonnenaynalem3575
@mekonnenaynalem3575 Ай бұрын
ጥቂቶች እዉነተኞችን እናገኛለን ብለን ነበር።አቡነ አብርሃም ያነበበዉን መግለጫ ስሰማ በእዉነት ስለእሳቸው እኔ አፈርኩ። ይህ የዘመኑ ዲዮቅልጥያኖስ ከአባቶቻችን ላይ ምን ዓይነት ወንጀል ቢያገኝባቸዉ ነዉ በእዉነት?እግዚአብሔር ሆይ የቤተክርስቲያንን ትንሣኤ አሳየን።
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n Ай бұрын
ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው ይባላል፣ በእነ አቡነ አብርሃም ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር??? አቡነ አብርሃም የእናንተን ሀሳብ የሚደግፍ አቋም ቢይዙ ኖሮ በቤተክርስቲያኗ ላይ የሚፈጠረውን መከራ ማን ይመክት ነበር??? እናንተ?? ያኔ ለሻሸመኔ ሰማዕታት ምዕመናን ምን አድርጋችሁ ይሆን??? ለማንኛውም ይህች ቤተክርስቲያን የቆመችው ያለማጋነን በአቡነ አብርሃም እና በፓትርያርኩ ነው፣ በጉባኤው የተወሰነው ውሳኔም ትክክለኛ ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያኗን አሸናፊ ያደረገና ለደህንነቷ ዋስትና የሰጠ ብልጠት የተሞላበት ነው።
@user-vn7kr2lc3b
@user-vn7kr2lc3b Ай бұрын
Thank you
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks for your efforts,your discussion bring more to think be aware of this seductive environment going on with in the Orthodox Church? People have to have more alert and serious with their resources, if it is to be rich, poor people who are living hungry havr to take care of their stomach first? Employment should be in government department? Thanks and may we/I have your blessings? Chrstos Tenesa Emutan.... 🙏
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቃ ይበል
@user-tz8gk2ir6s
@user-tz8gk2ir6s Ай бұрын
አባቶች እግዚአብሔርይስጣችሁ ድካማችሁን እሱ የድንግል ልጅ ይቁጠርላችሁ ::በውጭ ያሉት ሁሉም ከናንተ ጎን መቆም አለባቸው ግድ ነው አለበለዚያ እኛም የህዝብን ገንዘብ ለማይጠቅሙን አባቶች መስጠት የለብንምን ::
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ አገልጋይ ጳጳሳትና ቄሶች ከዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ፖለቲካዊ ወገናዊነት ሲያቆሙና ላለፈው ስሕተታቸውም ይቅርታ ጠይቀው ለወደፊቱም ከዚህ ሁሉ ስሕተት ነፃ ሆነው ሕዝብን በኡኩልነት ስታገለግል ልትስተካከል ትችላለች።
@user-em3ij5ff1k
@user-em3ij5ff1k Ай бұрын
ጅምሩና አላማው ጥሩ ነው ግን ፍሬ ያፈራ ይሆን
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
"....ብዙዎቹ ግን ማኅበራዊ ኑሮ ልታቃውስብን ነው። ርዳታ ልትከለክልብን ነው ይሉኛል። ያለንበት ዓለም የሚጠይቀው ይኸን ነው። ከማንም ጋራ መስለን ብንኖር ምንአለበት ይሉኛል። እኔ ደግሞ ራስን አዋርዶ ነፍስን ሃይማኖትን ታሪክን ክብርን ሽጦ አይደለም እላቸዋለሁ።* ሐዋርያው ከኹሉ ጋራ ወደ ሰላም ገሥግሱ። ግን ቅድስናችሁን አትተው። ቅድስናችሁን አታርክሱ። ክብራችሁን አትጣሉ…..” ጦማር ጋዜጣ ታህሣሥ 30 ቀን 1989 ዓ.ም ደም አልባው ሰማዕት !
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችንን እንዲሁም ጋዜጠኛ አዲሱ በርቱ ጅምር ላይ ሁሌ መንገራገጭ ይኖራል በሂደት ግን ይስተካከላል እናንተ ከበረታችሁ እኛም ልጆቻችሁ አብረናችሁ ነን ።
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 Ай бұрын
እኔ ድሮ የማዉቀዉ መለኩሴ ፂሙን አይላጭም ብዙ እንኳን ከአደገ በመቀስ ነዉ የሚያሳጥሩት አሁን ግን የምናያቸዉ ጎርምሳ ይመስል በእስታይል ነዉ የሚላጩት ኸረ አሁንስ የት እነሂድ ግራ ገባን ጳሶቹ ማጅራታቸዉ ቦርጫቸዉ ምን ይሻላል እግዚአበሔር አምላክ ቤተክህነቱን ሲያስተካክለወዉ ቤተክርስቲያንም ሀገርም ሰላም ይሆናል
@genethaile9003
@genethaile9003 Ай бұрын
በምልኩስናም ሆነ በጰጰስና ለወደፊቱ ምንም አይነት ንብረት ገንዘብ ሊኖራቸው አይገባም እስካሁን ያግበስበሱትን ለቤተክርስቲያን ገቢ መደረግ ይኖርበታል ከዛ ሪጫው ይቀንሳል አሁን ላይ መላኩሳት ነዋይ አናውዞዋቸዋል ሚስት ነው የቀራቸው ።ወደ ገዳም ይመለሱ ፀሎት እረስተዋል
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
በግል ሕይወት እንጂ በሃይማኖት ትህትና የለም: ትችትም : ምክንያትም ሥፍራ የላቸውም :: እኔ የምለው ቤተ ክርስቲያን ክብሯ ተ*ጥሷል: ሕጏ ፈር*ሷል:: ምእመናን ፍረ*ዱኝ : ለቤተ ክርስቲያንም ፍረ*ዱላት:: ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
በሀይማኖት ትህትና የለም? ክርስቶስ ያስተማረን ስለትህትና ነው:አንተ የምታመልከው ሀይማኖት" አምላክ" ትህትናን ሳይሆን ክፋትን:ጥላቻን:ወዘተ ከሆነ የትኛው "አምላክ" እንደሆነ በደንብ ይገባናል::
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
​@@tomk5529first of understand what it means then comment ...May God bless your heart!
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 Ай бұрын
ቄስ አብርሃም ለምን ከመነኮሰሰቱ አንድነት ገቡ፣
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
ለምን እንደ ተሰባሰባቹ በቅርቡ ስደተኛው ሲኖዶስ ብላቹ ትጀምሩና ጳጳሳት ትሆናላቹ ሌላ ማስጥር የለውም
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
በግል ሕይወት እንጂ በሃይማኖት ትህትና የለም: ትችትም : ምክንያትም ሥፍራ የላቸውም :: እኔ የምለው ቤተ ክርስቲያን ክብሯ ተ*ጥሷል: ሕጏ ፈር*ሷል:: " ምእመናን ፍረ*ዱኝ : ለቤተ ክርስቲያንም ፍረ*ዱላት:: ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 Ай бұрын
ለምን አትመጡም እና በጋራ አንታገልም ውጭ ሁኖ እንደውሻ ከመጮህ ?!
@Abeawababa
@Abeawababa Ай бұрын
እናንተም ጵጵስና ፈልጋችሁ እንደሆነ በምን እንመናችሁ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤👏🤝
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
God bless you all dearest fathers. Thank you, Ato Addisu❤❤❤❤❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ አገልጋይ ጳጳሳትና ቄሶች ከዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ፖለቲካዊ ወገናዊነት ሲያቆሙና ላለፈው ስሕተታቸውም ይቅርታ ጠይቀው ለወደፊቱም ከዚህ ሁሉ ስሕተት ነፃ ሆነው ሕዝብን በኡኩልነት ስታገለግል ልትስተካከል ትችላለች።
@user-iv9eu4cs5n
@user-iv9eu4cs5n Ай бұрын
Today Ethiopia orthodox more powerfull than any times.Because she released from politics,but some times like this group who play politics under Askema/cross never can to put back to racisms /Atsewoch politics.you are the politics merchant in the church.Please let stand for free our church from those old/nightmare dreamer group.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
کتاب ممنوعه چرا مسلمان نیستم
1:20:32
کتاب خونه
Рет қаралды 91 М.
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 24 МЛН