ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ::

  Рет қаралды 1,180,949

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 400
@menahabtegiorgis2504
@menahabtegiorgis2504 10 ай бұрын
I loved every second of this interview Kale hiwot yasemalen
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 10 ай бұрын
Me too!
@maramawitnebyou
@maramawitnebyou 9 ай бұрын
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd 9 ай бұрын
@@Mercy-Ethiopian
@sebleaabebe7675
@sebleaabebe7675 9 ай бұрын
​@@Mercy-Ethiopianድንቅ ትምህርት ነው
@alemugirma4874
@alemugirma4874 9 ай бұрын
"1😮😮😮
@getmanful
@getmanful 10 ай бұрын
ሙሉ የኦርቶዶክስን ሚስጥር በአንድ ሰዓት እንዲገለጽ ጥበቡን የሰጠው አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@Dawit-ls9bn
@Dawit-ls9bn 10 ай бұрын
አሜን
@sebl62
@sebl62 9 ай бұрын
Amen 🙏 It is absolutely wonderful ❤❤
@user-st4gj4tz7t
@user-st4gj4tz7t 9 ай бұрын
አሜን
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 9 ай бұрын
አሜን
@mizer6967
@mizer6967 8 ай бұрын
Amen!!!!
@honormobile9742
@honormobile9742 10 ай бұрын
56 ደቂቃ ከ2 ሰከንድ በእዉነት 10መፅሃፍትን የማንበብ ያህል ነዉ ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት እድሜ ጤና ፀጋዉን ያብዛሎ መምህርዬ❤
@zawdezz3681
@zawdezz3681 9 ай бұрын
ትክክል
@user-vs9ln2hk3x
@user-vs9ln2hk3x 3 ай бұрын
እኔ ሀድያ ነኝ የሆሳና ልጅ ጴንጤ ነኝ። ግን ከዚህ ሰው በቀር ለኔ በትክክል ክርስቶስን መከተል እንድችል ያደረገ ሰው የለም ።አያቴ እና አባቴ ጴንጤ ነበሩ የዚህን ሰው ያህል መረዳት እንደሚቻለው አላምንም ። ግን እኔ ግን ከዚህ ሰው ጋር ተስማምቻለው። ነፍሴ ተቆራኝታለች። አምላኩ እምላኬ ነው ። እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
አንተ ጴንጤ አይደለህም ወይም የስም ጴንጤ ነህ ሲጀምር ጴንጤ ካቶሊክ ይሁን ኦርቶዶክስ ስለ እየሱስ ያላቸው አንድ ነው ምናልባት በስተመጨረሻ ማርያ አማላጄ ያልከውን አለማመናችን ካልሆነ በዚህ አባባልህ ግን አንተ ጴንጤ አለመሆንህን ያስረዳል
@yohannesNigussie-zj7rh
@yohannesNigussie-zj7rh Ай бұрын
ሰላም እህት ተመልሰሻል
@athenalambrinidis3535
@athenalambrinidis3535 Ай бұрын
❤ 👍
@beunique5993
@beunique5993 10 ай бұрын
ቤተክርስቲያንን:-አየኋት🥰 አወኳት🥰 ወደድኳት🥰 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 💚💛❤️
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 9 ай бұрын
Well stated.❤❤❤
@staypostive6611
@staypostive6611 9 ай бұрын
ቅዱስ ያሬድ
@habtamudagne1417
@habtamudagne1417 9 ай бұрын
ቤተክርስቲያንሃ ርዒክዋ አእመርክዋ ፈተውክዋ 😇😇😇
@danielabreha5834
@danielabreha5834 9 ай бұрын
በትክክል
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 10 ай бұрын
ማመን አትችሉም እኔ የመጋቢ ሀድስን ንግግር ፈልጌ እንዳደመጥኩ ነው እንኳን ደህና መጡ መምህር አከብረዎታለሁ ወላሂ እንዳንድ ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደጋት ኢትዮጲያዊት ትልቅ ሰውን ማክበር ችግር ያለው አይመሥለኝም። ሰላማ ለኢትዮጲያዊያን ✝️💝☪️ =🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 10 ай бұрын
ትክክል እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@tariketarike8977
@tariketarike8977 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድደሽ እኛም እንወድሻለን
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 9 ай бұрын
egnam chewa Ethiopiawit bemehonsh bcha abzten enwedshalen..tebareki.
@hiwe569
@hiwe569 10 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በየዓለም ዳርቻው እንደ ጨው ለተበተናችሁ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ፈፅሞ በሀገራችሁ ለማክበር ያብቃቹ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️🙏 መልካም በዓል 🙏
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደረሠን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰንንን💚💛❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@weletetabik1368
@weletetabik1368 9 ай бұрын
❤❤ግሩም ነው በውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት እግዚ አብሔር አምላክ ጸጋዎቱን ያብዛዎሎት
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 10 ай бұрын
የተራበነውን የሂወት ቃል የሚመግቡን የተሳሳትነውን የሚያርሙን ያጠፋነውን የሚገስጹን ሊቃውንቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 10 ай бұрын
እመቤቴን ለ አራተኛ ጊዜ እያየሁት ነዉ❤❤❤❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ተከታይ ሆንኩ ከነዘርመንዘሬ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ በዝች ሀይማኖት የቀናች መንገድ ስላረከኝ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን 💒💒✝️💒💯✅🙏🏻
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንተዋህዶመሆንመታደልነው
@kbrtgormes6562
@kbrtgormes6562 10 ай бұрын
Amen lahulachinm❤❤❤❤❤
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 10 ай бұрын
Amen 🤲 ❤️
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557 10 ай бұрын
እኔንም እግዚአብሔር ይረዳኝ ❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
ተመስጨ ነው የሰመሁት እደናተ ያሉ አባቶች ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ethionicstechnologywithnat6956
@ethionicstechnologywithnat6956 3 ай бұрын
Kele hiwot yasemalin
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
ሚስጢር ናት እምዬ ተዋሕዶ! ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🙏
@-akileltube2152
@-akileltube2152 9 ай бұрын
የሌላ እምነት መሰረታዊ ችግራቸው ኦርቶዶክስን ሳያውቁ መተቸታቸው ነው :: ቀርበው እንዲህ ቢጠይቁ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሊቃውንት አሏት..ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@hiwe569
@hiwe569 10 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በየትኛውም የህይወት መንገድ ላይ ሆናችሁ ለምታደምጡ ኢትዮጵያውያን 💚 እንዲሁም ለመላው የ donkey KZfaq ቅመሞች 💛 እንኳን አደረሳችሁ❤️🙏🙏
@medhanitaynalem-uy7zm
@medhanitaynalem-uy7zm 10 ай бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።ቃለህይወት ያሰማልን
@mengistukerse
@mengistukerse 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መቼም ድንቅ ነው
@selam.738
@selam.738 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ በክብር ለዘልአለም ትኑር ⛪️💚💛❤️ ክብር ይችን ድንቅ እና እንቁ ቤተክርስቲያን ጠብቀው ላቆዩልን አባቶቻችን 🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን !! ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን❤
@tsionsiyum1629
@tsionsiyum1629 9 ай бұрын
እንደእርስዎ አይነት አባት የሰጠን መደሀኒያለም ክብር ይግባው❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 10 ай бұрын
መጋቤ አዲስ እሽቱ መንፈሳዊ ትምህርታችው ቢሰማስ የምይስለች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው እረጅ እድሜእና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️
@selameshalew6772
@selameshalew6772 10 ай бұрын
እንኳን ደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን አይሰናል እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ሰላም ይመልስልን ፍትህ ለደጉ ለየዋሁ አማራ ህዝብ😢😢😢
@amdemichaeldessalegn801
@amdemichaeldessalegn801 9 ай бұрын
I'm absolutely amazed!!! It's incredible that this video came into my life at the perfect moment. Attending Orthodox church every Sunday for the past few months has truly transformed my life. Kedasa is incredibly moving, and it wasn't until i started watching the translation that i truly grasped the meaning behind it all. Compared to all the Protestant sermons and worships l've been to before, this one really strikes a chord in my heart. God bless!!!
@richodanny8826
@richodanny8826 9 ай бұрын
Keep it up!!
@melikt2476
@melikt2476 9 ай бұрын
ማርያምን ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ የሕይወትን ቃል ያሰማልን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ በረከትዎ ይደርብን የኔ ልበ ብርሃን ❤❤❤
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 10 ай бұрын
እረ ላይክ አድርጉ ምእመናን ቀልድ ቢሆን እኮ ይሽጎደጎድ ነበር ትውልዱ እኮ ተጠልፈናል እንቃ እባካችሁ ገራሚ የሆነ ትምሕርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tigitube3
@tigitube3 9 ай бұрын
በትምህርቱ ልባችን ተመስጦ ነዉ ላይክ የረሳነዉ እናመሰግናለን 🙏
@diletyemane3592
@diletyemane3592 9 ай бұрын
B
@diletyemane3592
@diletyemane3592 9 ай бұрын
J h 😅b
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 10 ай бұрын
የኔ መልካም መምህር እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጅች በያላችህበት ሰላማችህ ይብዛ ለሀገራችን እንፀልይ ንሳሀ እንግባ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 10 ай бұрын
ይድረስ ለ donkey tube - በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይስጥልን በመቀጠል ይህ ትምህርት ይቀጥል , የቅዳሴውን ትርጓሜ እጅግ በጣም በጉጉት እንጠብቃለን ለመምህራችን ለመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቸሩ መድሀኔአለም እድሜ ጤና ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልን , እሼ donkey tube ትምህርት ቤት ነው እመቤቴ ማርያም ትስጥልን !! ❤❤ 🙏🙏
@GenetMenegehs
@GenetMenegehs 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በውነት በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@senaycomputer8007
@senaycomputer8007 10 ай бұрын
በውስጤ የነበሩ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል! ቃለህይወት ያሰማልን!
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 10 ай бұрын
እንኳን ለደብረ ታቦር ለቡሄ አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ድንቅ ትምርት እድሜ ከጤና ይስጥልን ደብረ ታቦር ባአል የስላሴ አድነት ስወስትነት የተገለጠበት 🙏🙏🙏
@abeldereje3263
@abeldereje3263 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ምዕሉ ናት! አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ በቤትህ አፅናኝ/ቹ ለስጋዎ ደሙ ያብቃን/ቹ❤
@senayt1822
@senayt1822 10 ай бұрын
ቃል ስጋ ሆነ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር መጋቢ ሓዲስ እሸቱ አባታችን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርል 30//60//100ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን ❤❤❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ኦርቶዶክሳዊያን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤ በድብረ ታቦር ብርሃኑን የገለጠ አምላክ ዛሬም በኢትዮጵያ ላይ ብርሃኑን ይግለጥልን 💚💛❤😢💒🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
አሜንንንንን😊
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 10 ай бұрын
በእውነት ክቡር አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ፈጣሪ ያርዞምልን:: ወንድማችን እሸትም እድሜ ጤና ይስጥህ በልጅ ይካስህ ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ይስጥህ:: ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ለእናት አባት ሞገስ ነው:ለሀገር መሸረቶች ናቸውና:: እንኳን አደረሳችሁ::❤❤❤
@user-qn4jl3bp2o
@user-qn4jl3bp2o 10 ай бұрын
እንኳን ለዚ እፁብ ሚስጢር ለተገለጠበት በአል ያደረሰን አምላከ ስላሴ ይክበር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 የአስራት ሀገራችንን ኢትዮዽያን ይጠብቅልን
@befkaduyilma5687
@befkaduyilma5687 8 ай бұрын
I am a protestant but I really love orthodox preaching jesus christ like this! May God bless you megabi Addis !
@tigistmolla30
@tigistmolla30 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ክርስቶሳዉያን ክርስቲያኖች ፡ ልበ ብርሃን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ እጅግ በጣም እወደዎታለሁ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ።
@kirstinatube
@kirstinatube 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን ❤❤❤❤❤ ለሞቱት ነፍስ ይማር
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 9 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ከቃሉ የተነሳ እጹብ እጹብ ድቅ የሆኑ ሰወየ መምህራችን በእደሜ በጤና ያቆይልን አምላከካችን በቸረነቱ ለቅዱሳን የገለጠ ብረሀነ መለኮት ለእኛ እደቸረነቱ ያሰበን ይግለጥልን በኢትዩጱያ ላይ ደሰታ ፍቅረ ፈሰሀ ይሁን ይግለጥልን
@sulaimanfaraja4174
@sulaimanfaraja4174 10 ай бұрын
ወንጌል ጠገብኩ እሼ ተባረክ መምህራችንን ስለ አቀረብክልን
@mintesnotwasihun1615
@mintesnotwasihun1615 10 ай бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ
@solyana177
@solyana177 10 ай бұрын
@@ikqmdfyslcbeምነው አፍክን ከፈትክ የሙሀመድን የፈጠራ ውጤት ቁርዓንህን አርፈ አንብብ🙏
@tsitsi8906
@tsitsi8906 10 ай бұрын
Amen amen amen ..❤❤❤ejeg des yemil edlegninet nw
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 10 ай бұрын
ቃል ስጋ ሆነ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለአምላኬ ቃለህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልመውን የይይወትን ቃል ያሰማችሁ አሜን 🙏🙏
@zawdezz3681
@zawdezz3681 9 ай бұрын
መምህራችን በሰማቸው ብሰማቸው የማልሰለቻቸው ከአፋቸው ማር ጠብ የሚል የአዲስ ኪዳን መምህር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@hirutdu4198
@hirutdu4198 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መቼም በአጭር ስዓት የአምላካችንን ሚስጢር በድንቅ አገላለጽ ስላስተማሩን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሰማልን
@zem1988
@zem1988 10 ай бұрын
ተዋህዶ ያደረግኸኝ አምላኽ ክብርና ውዳሴ ስግደትና ኣምልኮ ለስምህ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እንኳን አረሰን የተዋህዶ /የእግዚአብሔር ልጆዎች።🌹🌹
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 10 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እሼ። መጋቢ አዲስ እሼቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እንኳን ለዝህ ታላቅ በዓል አደረሰን።
@dinamitiku1522
@dinamitiku1522 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አጀቴን አራሱት❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብርና ምስጋና ለእግዚያብሄር 🙏
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 9 ай бұрын
ይህን አይነት ትምርት ምንም አይባልም ይሁን ይሁን ይሁን አሜን ለሜቀጥለው ትምርት በጣም ጋጉቻለሁ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yeebyogebregergs4929
@yeebyogebregergs4929 10 ай бұрын
እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም ኣደረሰቹ ለዚህ ያደረሰን ኣምላክ ለ 2016 በሰላም ያድርሰን 🙏🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ወንድሚ እሽቴ ተባረክ❤❤❤
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 10 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 10 ай бұрын
🤲
@maregneshyirdasho8986
@maregneshyirdasho8986 9 ай бұрын
መጋቢ አዲስ እሸቱ እግዚያብሄር አምንላ እረጅም እድሜ ይስጥኦት እኔ የርሶን ትምህርት አድኜ ነው የምሰማው እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን🙏🏾🙏🏾
@Abraham721
@Abraham721 10 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን። አባታችን የእድሜ ዘመንዎትን ያርዝምልን። ስንዱዋን እመቤት ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችንን በቤቱ ያለነውም ሆነ በሌላ እምነት ውስጥ ያሉ ሳይረፍድ በቅንነት ቀረብ ብለን ብንረዳት እና ራሳችንም አለምም ብትተርፍ መልካም ነበር። ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ💚💛❤️
@sewasewu
@sewasewu 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን ❤️❤️❤️🎉❤❤❤በከረሞ መልካም ነገር የምንሰማበት ያደረግልን አዲሱ አመት💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤
@ibxbrth
@ibxbrth 10 ай бұрын
እንኳን ለታላቁ የደብረ ታቦር በአል አደረሳችሁ:: አባታችንን መጋቢ ሐዲስን ቃለ ሕይወት ወንድማችንን ኮሜዲያን እሸቱንም ፀጋውን ያብዛለት::
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 9 ай бұрын
Wow በስማም ነብሴ ሐሴት አደረገች ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
የማይጠገብ አንደበት መጋቢ ሀዲስ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እሼ እናመሰግናለን እንዲህ ዝርዝር ትንትን አድርጎ የሚያስረዳ የሚያስተምር ምሁር እና ሊቅ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ስላቀረብክልን ተባረኩልን ለሀገራችን ለሀይማኖታችን ሰላሙን ይስጥልን!!!🎉!።
@ethiopianlyricsmusicbydjab
@ethiopianlyricsmusicbydjab 10 ай бұрын
💌💌💌 የማይጠገብ አንደበት መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 2 ай бұрын
አቶ እሸቱ መምህራችንን ጋብዘህ የተቀደሠ የተባረከ መንፈሳዊ ት/ት በአጭር ደቂቃ እንዲያሥተምሩን ስላደረግህ ተባረክ። መምህራችንንም ቃለ ሕይወት ያሠማልን። በዚሁ ቀጥልበት። እኔ እንዲህ አይነት በእግዚአብሔር የተሠጣቸዉ አእምሮ ችሎታ ያላቸው አይመሥለኝም ነበር።ሁላችሁም ተባረኩ።
@alemdesta454
@alemdesta454 9 ай бұрын
ሚስጢር ናት እምዮ ተዋሕዶ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ኣምላከ አስራኤል👏💒💐💚
@PlRATE
@PlRATE 9 ай бұрын
​@@yohannesalemayehu3667ዮሀንስ ከዚህ 👉 7:45 ጀምረህ በደንብ አዳምጥ።
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 10 ай бұрын
መጋቢን እሸቱን ሳያቸው ሙሉ ቀን ቢያስተምሩ አይሰለቹም❤❤
@kherianasser7770
@kherianasser7770 9 ай бұрын
Me too I love megabi eshetu❤❤❤❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ የጠፉት ሰምተው እንዲመለሱ ልቦና ስጥልን ለእህት ለወንድሞቻችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት ይቺ ናት
@veracity8968
@veracity8968 7 ай бұрын
አሜን ! እኔ አልመለስ ያሉ ቤተሰብ አሉኝ ከባድ ነው :: እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 9 ай бұрын
መምህሪ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምልን ሲያስተምሩ እንዴት ደስ ብሎን እንደምሰማቸው ቃለ ሂወት ያሠማልን 🤲🤲❤️❤️❤️
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለሀገራችን ሰላም ለዕምነታችን ፅናትን አብዝቶ ያድለን እግዛብሄር ይመስገን ለዚች እለት ያደረሰን በተለያየ ነገር በሂዎት የተለዮንን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የምድራችን ሊቅ! ቃለ ሕይወት ያሰማዎ!
@salomeyoseph6178
@salomeyoseph6178 4 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ እንደሆነ እባክዎ አጥብቀው ያስተምሩ የዘላለም ሕይወት የሚገኘው በሥራም ሆነ በታሪክ ሳይሆን እየሱስን የእግዚአብሐር ልጅን እንጀግል አዳኝ በመቀበል መሆኑን አጥብቀው ይመስክሩ ወንጌል ስለሆነ🙏 እየሱስ ጌታ ነው። አሜን🙏
@AbebeTesema-es2om
@AbebeTesema-es2om 10 ай бұрын
አጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይባርክህ።በተቻለህ መጠን ቃል እንደገቡልህ በድጋሚ ጋብዝልን።ግን የሚገርመኝ' ብዙ ሰው በእንደዚህ አይነት ፍጥነት ያለ fullstop ምንም ሳይሳሳት የማውራት ችሎታ ያለው አይመስለኝም😊
@genetethio979
@genetethio979 10 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን እናዳምጥ ከዛ ኮሜንት እንሰጣለን 🥰🥰🥰
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 10 ай бұрын
እኳንም ለድብረታቦር ባእል አደርሳቹ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች 💚💛❤😍
@Bale-Suk
@Bale-Suk 9 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን እስከመጨረሻው በፍቅር ነው ያዳመጥኩት። ውብ የሆነ ትምህርት ነው
@Moonlight-sd8qx
@Moonlight-sd8qx 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ ይህንን ቃለመጠይቅ ማሰብህ 54 ደቂቃ ሳይሆን 54 ሰከንድ ነዉ የሆነብኝ እባካችሁን ቃላችሁን አክብሩና የቅዳሴዉን ትርጉም ትምህቱን ለመስማት ያብቃን
@bizachame7475
@bizachame7475 9 ай бұрын
awo betam teru hasab nw
@menberegulema3775
@menberegulema3775 10 ай бұрын
አቤት መባረክ ፈትፍተው አጎረሱን እኮ የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እሼ ድጋሚ ማቅረቡን እንዳትረሳ አደራ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት የአለም ጫፍ እንኩዋን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 9 ай бұрын
ተዋህዶ ኩራታችን አባታችን ቃለህይወት የሰማልን
@AlemYirga-ge6so
@AlemYirga-ge6so 9 ай бұрын
ኣቦና ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዓልና❤
@tebarektarekegn7980
@tebarektarekegn7980 10 ай бұрын
I learned a lot from this episode as a member from protestant belief.
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 9 ай бұрын
እውነተኛውን የአባቶች ትምህርት ስትረዳ ወደ ቀደመቸው ቤትህ ትመለሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 9 ай бұрын
ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመግባት እሱ ይርዳህ
@sarakidani3246
@sarakidani3246 10 ай бұрын
Bagga gessan ayyaana goftaa kenyaa iyyeessus Kiristoos dabira tanorin❤
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 10 ай бұрын
Amen enkwan abero aderesen
@Besrou
@Besrou 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ሃገራች ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን❤❤❤
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 10 ай бұрын
አቤት ኮሜታተሮች ኮራሁባቹሁ ምርጥ አስተያት ስለሰጣቹሁልኝ አመሰግናለሁ ኦርቶዶክስ እህቶቸ አባየ አይኖዎት ይብራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mafiw
@mafiw 9 ай бұрын
መጋቤ ሐዲስ እባካችሁ ለህዝቡ እያንዳንዱን ቅዳሴ ክፍል ለህዝቡ በአማርኛ ተንትናችሁ አስተምሩ። እኔ ሁሌ ምኞቴ እርሱ ነው። እንደዛ ካደረጋችሁ ከቤታችን የሚሰደደውን ቁጥር ይቀንሳል። እድሜ ይስጥህ መጋቤ ሐዲስ በጣም ነው በአንተ እግዚአብሔርን የማመሰግነው
@tomilook7852
@tomilook7852 3 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዳሴው በአማርኛ አለ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ለደብረታቦር ያመት ሰወ ይበለን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ከረጅም እድሜና ጤና ጋር❤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 10 ай бұрын
የምቱን ነፍስ ይማር ፍትህ በሰር ቤት ለሚሰቃዉ ላማራ ልጆች 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
@ritasentayew2064
@ritasentayew2064 10 ай бұрын
በእድሜ ላይ እድሜ በጤና ላይ ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን እንደ እርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን!!!! እሸቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተ ለትውልዱ ትልቅ አርአያ ነህ!!!
@amaremergia9037
@amaremergia9037 Ай бұрын
ሚስጥረ መለኮትን በዚህ መጠን ስረዳ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ለሰው ልጅ ማሰቢያ አዕምሮን የፈጠረለት፣ ምሥጢራትን የገለጠለትና ጥበብና ማስተዋልን ያደለው ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!! መጋቢ ሐዲስ እሸቱ የቸሩ አምላክ በረከት ይደርብዎ! የዝግጅቱ ባለቤት ኮሜድያን እሸቱ ጥረትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ! ክብር ሁሉ ለሚገባው ለመድኃኔዓለም ይሁን!!
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 10 ай бұрын
አብዛኛው አማኝ የሚያቅ ነው የሚመስለኝ፣ ባማርኛ የቅዳሴ መፅሐፍ አለ። በግዕዝ የሚካሄደው ስርዓት፣ ቅዳሴ፣ ማህሌት ፣ ወረብ፣ ሰዓታት፣ ለትክክለኛ አማኝ ቀላል ነው፣ የኛን ስንፍና በቋንቋው ማሳበብ ሌላ ስንፍና ነው። አረብ አገር የሄዱ ስራትኞች አሰሪዎቻቸውን ባማርኛ እንግባባ ይሏታል? አይሉም በግድ አረብኛውን ይማራሉ። ስለዚህ በግዕዝ አናሳብ፣ ክ2 ሰዓት ቅዳሴ 10 ደቂቃ ያህሉን አናዳምጥም። ቋንቋ ደግሞ ማዳምጥ ይፈልጋል።
@salamfetene3830
@salamfetene3830 10 ай бұрын
እኳን አደረሰን አደረሳችው ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
እሼ ም መጋቤ ሐዲስ ም እንኩዋን ለተከበረው በዓል በሰላም አደርሳችሁ 🙏🏿❤🙏🏿አደርሰን
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 10 ай бұрын
ልበ ብርሀን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 እሽቱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብዞ በጎው ሰራ ሰለሠራህ ለእሺው ማዓረግ ይገባዋል የምትሎ 💯👍 😊💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍👍👍⁉️⁉️⁉️
@AsfawGizaw-xf4gg
@AsfawGizaw-xf4gg 10 ай бұрын
ዋው ለሁለታችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በጣም ደስ የሚል ነበረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 4 ай бұрын
እባክዎ መጋቢ ሀዲስ ሁሌም እንደዚህ ያስተምሩን፡፡
@tezeradesalegne1217
@tezeradesalegne1217 9 ай бұрын
የድንግ ልጅ ጌታችን መድሐኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፡፡ እንድእርስዎ በእምነትና በእውነት ላይ የተመረኮዘ ትምህርት የሚስጡ አባቶችን ያብዛልን፡፡ እግዛብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 ай бұрын
😢😢😢😢. አምላኪ መጨርሻየን አሳምርልኝ ቃለሄወት ያሰማልን
@menengetahun4963
@menengetahun4963 10 ай бұрын
የምንወዳቸውና የምናከብራቸው ውዱ አባታችን እንኳን አደረስዎት እሼም ተባረክ
@user-dz6ew2mm3p
@user-dz6ew2mm3p 9 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላቹ የዚች እንቁ ቤተክርስቲያን ፍሬዎች ስለሆናችሁ ❤
@metadde
@metadde 9 ай бұрын
Really its an eye opener, Orthodox needs such a contemporary preachers.
@veracity8968
@veracity8968 7 ай бұрын
They need to teach regularly like this ! They come once a year this is not enough !!! I hope Eshetu will bring our father megabi Addis on a regular basis ,!
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የምንወዳቸው የምናከብራቸው ምርጥ ምሁር ናቸው እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት🙏
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 10 ай бұрын
ጥፍጥ አድርገው ነው ያስረዱን እንኳንም ተዋህዶ ሆንኩኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአለም እና ለዘላለም ትኑርልን የኛ አኪም ቤታችን❤❤❤❤❤❤
@tariketarike8977
@tariketarike8977 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@samsonmesfin8554
@samsonmesfin8554 10 ай бұрын
ይሄን ምግብ ያቀረበልንን እሸቱን በ like እናመስግነው።
@tesfahunmop4574
@tesfahunmop4574 9 ай бұрын
መፅሐፍ ልጄ ሆይ ሰው ሁን ይላል።መጋቢ ሀዲስ ''ሰው '' ናቸው።ክብረት ይስጥልን፣ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏
@kidtube3200
@kidtube3200 9 ай бұрын
በጌታ ስም እንዴት ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏
@Selamsys
@Selamsys 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የአመት ሰው ይበለን ቅዱስ እግዚአብሔር
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
ውው በጣም ጥፍጥ ያለ ትምህርት እንዴት ነው ሚጣፍጠው በጌታ በቃ ምርጥ ምግብ የሆነ የሚጥም ነገር የበላሁ ያክል ነው የተሰማኝ ለጅሮየ ምርጥና ግልፀ ሆኖ የቀረበ ማብራሪያ እድሜውትን ያርዝምልን እውነት ደግምህ አቅርብልን እሼ በጣም ነው የምወደው መምህርን ስሰማ ያሰብኩተን ጥያቄ ምርጥና ፈገግ በሚያስብል ሆኔታ ነው ያሚያቀርብልን እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው መምህር ፀጋውን ይብዛላችሁ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 4,2 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
1:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
"Глаза как запятые" | Короли улиц (2008)
0:59
Neden hareket etmiyor #comedy
0:20
Begüm Behlice
Рет қаралды 9 МЛН