#ቤተክርስቲያን_ተዘረፈች

  Рет қаралды 47,694

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 184
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሴጣን ደስ አይበለው እነ ነጋሽ ሜዲያን 500k እናስገባ🙏🙏🙏
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv Ай бұрын
ውድ ነጋሽ እኔ ቃሊቲ አካባቢ አገልጋይ ነኝ ግን በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለምታነሳቸው ጉዶዮች ሁሉ በጣም አደንቃለሁ እስኪ አራት ካህናት አገልጋዮች ከአራት ምእመናን ጋር የሰበካ ጉባኤ አባል ሆነው ይመረጣሉ ታዳ እነዚህ የካህናት ተወካዮች እየተሳደዱ እናያቸዋለን በመሆኑም አንዳንድ አገልጋዮች እውነት በመናገራችን ብቻ እየተሳደድን እንገኛለን ቤተሰቦቻችንንም ማስተዳደር አልቻልንም።አምስቱ ከለባት የሚባሉ የቢሮ ሰራተኞች ለጥቅማቸው ብቻ በመቆም አገልጋዮችን እያሳደዱ ይገኛሉ። ስለዚህ ነጋሽየ በዚህ ላይ ዘገባ ብትሰራበት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ።እግዚአብሔር ያበርታህ ጤናህን ፈጣሪ ይጠብቅ ።ከቃሊቲ በካቴድራል።
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Ай бұрын
Wendemachin befetena yemitsena yetebareke nw tsentachihu lebetekrstiyan kumu yihe kefu gize eskiyalf❤🙏
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb Ай бұрын
betam tikikilegna hasab new negashya yenam eyta endewendma new betam litay yemigebaw ewneta new kekaliti yenam hasab kezaw new negashya betilket ltayut ygebal egnam bechalnew kegunachu nen
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv Ай бұрын
መቸም የማያልፍ ግን የሰዎችን የሊቃውንቱን ነጻነት እያሳጣ በአእምሮ ጭንቀት እየደቆሰ የሚኖር ድርጊቱ እስከ ዘለአለም የማይጠፋ ሰዎች ግን በሞተ ሥጋ የሚለዩበት ገዳይ ቫይረስ የኮራፕሽን ሒደት ነው ብለን እናምናለን(ፍትህ ለቤተክርስቲያን ሊቃውንት)
@GmadihinGeb
@GmadihinGeb Ай бұрын
እናመሰግናለን ለቤተ ክርስቲያን ቁሙላት ከውጪው ጠላት የውስጥ ጠላት እናት ቤተ ክርስቲያን ተጎድታለች ለማነም ደላላ ተላልፋ ተሰታለች ወገኖቼ እግዚአብሔር ይፋረድላት
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k Ай бұрын
ሰላማቹን ያብዛላችሁ ነጋሽና አርአያ ምርጥ የተዋህዶ ጀግኖች ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
👍👍👍✅✅❤️❤️❤️❤️❤️
@MeazaNahusenay-fh4vw
@MeazaNahusenay-fh4vw Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ የእናቴ ልጅ
@luhhh8942
@luhhh8942 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ነጋሽ በጣም ነወ የማደቅህ የዘመኑ ሀዋርያ ብየሃለሁ❤❤❤❤❤
@danielteshome6708
@danielteshome6708 Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ እንዴት ናችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እያልኩ አረ እግዚኦ ምን አይነት ነገር ነው የምንሰማው እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያፅዳልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል ወንድም ዓለም ነጋሽ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ያስብህ
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ይሄንን ስራ ለሰሩት አባቶች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው 😂😂😂
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ነጋሽ ሚድያ ድንቅ የቤተክርስቲያን ልእጆች ኑውሩልን
@user-qn3zq1gb2x
@user-qn3zq1gb2x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሜ ሌቦችን ማጋለጥ አለብን
@tewabechteka3675
@tewabechteka3675 Ай бұрын
ነጋሽዬ የሐያት ፀበል ያልደረሰህ መስሎኝ ነበር እባክህ በርታ እመብርሐን ትርዳን
@ConfusedHat-vz6ob
@ConfusedHat-vz6ob Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ወንድም ነጋሽ እግዛብሄር ጋንተ ጋር ይሁን በርታ እውነቶች ቢዘገዩም ይወጣሉ
@mogessibhat1259
@mogessibhat1259 Ай бұрын
ጎበዝ አዲስ አበባ ላይ እጅግ በጣም የለየለት ዘረፋ ላይ ናቸው፡፡ ቤተክርስቲያን እየተቦጠቦጠች ነው ሁላችንም ሆ ብለን በቃ ካላልነው እጅግ አሳሳቢ ነው ፡፡ ይባስ ብሎም ወንጌልን ከመስበክ ይልቅ በልመና ስም ምዕመናንን በማሰልቸት ጭምር የቤተክርስቲያንን ጣዕም እየቀነሱብን ይገኛሉ ፡፡ መፍትሄ መፍትሄ
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 Ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ያለኝ ንግግር "ክላሽ አንስተን እንዋጋችኃለን" የሚለው ቃል ነው ልክ ነው እኔም የምለው በቁርጠኝነት የቤተ ክርስቲያንን እና የሀገርን ጠላት በቁርጠኝነት ካልተዋጋኸው ነገ ሀገርም ቤተ ክርስቲያንም በአንድነት ይጠፋሉ::
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay Ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያድልልን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ቤተ መቅደሱን ከበግ ለምድ ለባሽ ተኩላዎች በኪነ ጥበቡ ያጥዳልን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ሁላችሁንም ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን እመብርሃን እናታችን ከእናንተ ጋር ትሁን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ እንዲያደርግ የቅዱሳን መላዕክት ረድኤት የፃድቃን ሰማእታት ምልጃ እና ተራዳሂነት አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን
@tsigebekele3582
@tsigebekele3582 Ай бұрын
ዉይ ነጋሽ እ/ር ይርዳህ
@barsisasisay9961
@barsisasisay9961 Ай бұрын
እነዚህ ሌቦች በህግ መጠየቅ አለባቸው። ነጋሽዬ እግዝአብሔር ከእንዳንተ ጋር ይሀን
@habtamukore
@habtamukore Ай бұрын
ያበርታልን አሜን።
@YeheyesKebede
@YeheyesKebede Ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ያነሳኸው በቤተ ክርስቲያን ያለ ምዝበራዎች በሁሉም የአዲስ አበባ አካባቢዎች የተንሸራፋ ነውና ጠንክረን ልንሰራበት ይገባል እላለሁ እንበርታ እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን
@Somebody.5972
@Somebody.5972 Ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ!! እናመስግናለን
@Nardos945
@Nardos945 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጋልጣቸው
@misrakhailu6270
@misrakhailu6270 Ай бұрын
በርቱ!!!
@lemaChuna
@lemaChuna Ай бұрын
በርቱ ወንድሞቼ አምላክ ያበርታችሁ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Ай бұрын
እግዚአብሔር ቸሩ ጌታ እሳት ያድርግባቸው ለነገሩ ህግ የለም እነሱን የሚቀጣ መድሀኒ አለም ይቅጣቸው እነዚ ሜዳ አደግ ስርአተ ቢሶች
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 Ай бұрын
ወድማችን ነጋሽ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ የወርቶዶክስ አይን ነህና አሁንም ዙሪህን መላክታን ሁሉ አይን ይሁኑህ ይጠብቁህአነተ የፈጣሪ ወዳጅ ይጠብቅህ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Ай бұрын
ጎበዞች የደብሩ አገልጋዮች በእዉነት በጣም ነው ያስደሰቱኝ
@user-zz2xf1qw2q
@user-zz2xf1qw2q Ай бұрын
I always proud in your information and keep it up this.
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
የኔ አባት ዝማሬ መላክን ያሰማልን እማፍቅር አገራችንን ሰላም አድርጌልን እማ አሜን አሜን አሜን
@getahunsheleqo
@getahunsheleqo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሰይጣን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ማውደም አለብን
@ChuchuAlemu-is4bh
@ChuchuAlemu-is4bh Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ
@neba77
@neba77 Ай бұрын
ወንድሜ ነጋዬ አንተን ሳይ እበረታለው ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለህን ቀና ልብ ያጽናልህ። በርታልን የሚጠብቅህ አይተኛም‼️🙏❤️ 🕊🕊🕊ሰላመ እግዚአብሔር🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊ከአንተ ጋር ይሁን አሜን 🕊🕊🕊🕊
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ነጋሸ ሌቦችን ማጋለጥ የበሉትን እንዲተፉ ማድረግ መልካም ሥራ ነውና ያበርታህ
@alemialu5293
@alemialu5293 Ай бұрын
ነጋሽ እድሜ ይስጥህ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Ай бұрын
እግዜኦ ማረን ክርስቶስ
@yodityeshewawork4346
@yodityeshewawork4346 Ай бұрын
Tebarki Ewenetun Egziabeher Yawitaw
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo Ай бұрын
ጻድቁ አባታች ተክልዬ ይጠብቃችሁ።
@sofbadebo5294
@sofbadebo5294 Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ እኛም ከአንተጋርነን ወለተሃናነኘ የየኛንም ጉዶይ ተውከው ፣ ለሁሉም እደውልሀለው።
@rbeq
@rbeq Ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት አድናቂዎች ነን
@elisabethdemeke
@elisabethdemeke Ай бұрын
በርቱልን ይህንን መስማት በጣም ነው እሚያመው ምን እንደሚባል ሁሉ ግራ ይገባል እግዚአብሔር ያስበን ለናንተም ጽናቱን ይስጥልን 😢😢😢😢
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
ወንድሜ በርታ መዳኒአለም ያበርታህ ምን አይነት ዘመን ላይ እደደርስን አላቅም እሱ ያስበን አባታችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን❤❤❤
@user-ch1jv3ey3k
@user-ch1jv3ey3k Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለቤተክርስቲያን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታደርጋቸው ጥረቶች በጣም ያስደስታል ለቤተክርስቲያን ተቆርቁረው ዘብ የቆሙትን ወጣቶች በጣም ያኮራሉ እየገደሉን እንበዛለን ብዙዎች የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች ለቤተ ክርስቲያናችን ስለተቆረቆሩ በየ እስር ቤቱ ናቸው እስር ፈርተው ለቤተክርስቲያን እንዳይጮሁ ግን ቤተክርስቲያን ልጆቿ ብዙ ናቸው በሀይማኖታቸው ቀልድ አያቁም እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በአንድነት ለቤተ ክርስቲያን ሁሌም አለሁልሽ በሏት!!
@etifasefa2886
@etifasefa2886 Ай бұрын
ሠላም ወንድም አለም
@zenebe614
@zenebe614 Ай бұрын
እጅግ በጣም ፈተና ላይ ነን።
@germigirma7131
@germigirma7131 Ай бұрын
ነጋሽ እባክህ ሰለመድሐኒአለም ብለህ የአያት ፀበል መድሐኒአለም የአስተዳደር ችግር እና የዝርፊያውን ጉዳይ ዝም አትበለን ጅምር ቤተክርስቲያን ማለቅም አልቻለም ምዕመኑ ስለ ሕንፃ ማሰሪያ እጁን ይዘረጋል ነገር ግን የተሰበሰበው ገንዘብ የግለሰቦች ኪስ ማደለቢያ ሆናልና ከዚህ ችግር አውጣን ሰሚ አላገኘንም እና አንተ በሚድያህ ለሕዝቡ አሰማልን ከቻልክ መጥተህ ያለውን አሳፋሪና ግፍ ብታጋልጥን እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን
@adanechturi8858
@adanechturi8858 Ай бұрын
እግዝእዮ ማህረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏🙏
@adanechturi8858
@adanechturi8858 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን::
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
ያማል ብቻ እዉነቱን እግዚአብሔር ያዉጣ 😢😢😢
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
አባይዬ ዝሜሬ መላእክት ያሰማልኝ 👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏
@abrahamshibru-mb9mm
@abrahamshibru-mb9mm Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-dh1qk4oi8k
@user-dh1qk4oi8k Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@bitanyameskelu9849
@bitanyameskelu9849 Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ በዚሁ ደብር የነበሩት አስተዳደር በድጋሚ የተመለሰ መሆኑን ለማሳወቅ ነው:: ተጠያቂነት ወዴት እንዳለ በዚ ሰዐት በጣም ከባድ ነው::
@yalem2598
@yalem2598 Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ ወንድማችን በርቱልን ❤️🙏🙏🙏
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ የተባረከውን ሰጠን
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መልሰ አለው!!
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
💐💐💐💐
@tsedaletsedale5373
@tsedaletsedale5373 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል በርቱ
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Ай бұрын
በርታልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-nt4ij1gt3g
@user-nt4ij1gt3g Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Ай бұрын
የተባረከ ሚዲያ
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏❤️
@abidbersina9437
@abidbersina9437 Ай бұрын
Egziabher. Yetbkh wendme
@yeshibelet8832
@yeshibelet8832 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Ай бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን
@nanikifle3401
@nanikifle3401 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@kenandinku439
@kenandinku439 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር. ይመስገን ስላም ነጋሽ እንዴት አመሻሁ ቃለህወይት ይስጥልን ላ ይ ክክክክክክክክ ሼርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Ай бұрын
EGZEABEHEIR yetabkh wedemachn❤❤❤😢😢😢😢
@MerafAbrha
@MerafAbrha Ай бұрын
❤❤
@girmaabera7619
@girmaabera7619 Ай бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ቃልህዬት ይስማልን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፤ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፤ አቡነ ሀብተማርያም ፤ እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ፤ እናታችን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ፤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፤ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ገላቸው ታአምሪቸው እውነት እውነት እውነት ከሆነ ለአለም ሁሉ ይፈረድልን ገና ገና ገና ታዩታላቹ የእማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ መጥቷል እና ገና ታዩታላቹ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 ናጋሽዬ እና አርያዬ ባርቱልን ወደ ወድማችን እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛 እማ ፍቅር ይሆነች ቅድስት ክዳነምረት ትባረካቹ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ መታቹ የባሌ ጉድ ብታዩልን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TsegayeZeberga
@TsegayeZeberga Ай бұрын
ነጋሽ ለቤ/ክርስቲያን ያለህ ቅንአት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
እግዚአብሄርን መፍራት ቀረ ቀን አለው እግዚአብሄር
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
እንዴት አትዘረፍ ሁሉ ነገራችን ሚድያ ላይ ወጠ❤❤❤❤❤❤❤
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 Ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@-Hunemedia
@-Hunemedia Ай бұрын
"እግዚኦ ሰላመከ ሀባ ለሀገር ወጽቀከኒ ለቤተ ክርስቲያን"
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏😭😭
@abebamengesha
@abebamengesha Ай бұрын
ውይ ነጋሽዬ አንተን ጌታ ነው ያበራልህ ፊትስ ይዘው ገብተው VATይዘው የምታያቸው ስርአትንና ታማኝነትን ይጠላል ያለው ጌታ ማነው የሌቦቹ መፈክር ነው ብዙ እውነት ስለሚወጣጌታ ያበርታህ
@tewabechteka3675
@tewabechteka3675 Ай бұрын
እሩቅ አትሔድ ሀያት ፀበል ኮንድምኔም ችግር ላይ ነው ፀልዩ እንደው አብዛሐኛውን መድሐኔአለም ቤተክርስቲያን ፈተና ይበዛል በውስጥም በውጭም ችግር አለ አትርሱን
@TehayneshAbebe
@TehayneshAbebe Ай бұрын
የተባረከ ሚዲያ ደሀላይ ነጋዴላይ የሚቆልሉት ቤት ኪራይ በየጊዜው ከግል አከራዬች የነሱ ቤት ኪራይ ክፍያ የሚገርምነው ፈጣሪ ገና ብዙ ያሳየናለ በርታል ን።በዛላይ ሚኒሊክ ት/ቤት ፊለፊት አንዳለ የነሱ ለሰጆች ወንድሞች እህቶች ወዳጆች።.....ወዘተ
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 Ай бұрын
Wendimachine berta Egziabhere yabertachihu le miemenanu nikatina ginzabe eyesetachihut naw beteley lewetatu nekito Betechrstianun enditebik tebareku
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Ай бұрын
ግን ምን አይነት አዕምሮ ቢኖራቸው ነው ስለ መድኃኔዓለም ብለዉ ለራሳቸዉ ሚጠቀሙበት!!!!!?😭😭😭ፈጣሪዬ ሆይ እኔን ከእኔ ጠብቀኝ ፈጣሪዬ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@agumasieshemaw86
@agumasieshemaw86 Ай бұрын
bewunet betam namesegenalen lemtakerbew ewuneta , alfo alfom dezih aynet yalu abatnm gabzen betam lib miserbir tesetito yalachew abat nachew be akal semchachew maytegebu abat nachew
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 Ай бұрын
ነጋሽዬ እንዴት ናችሁ በርቱ
@tamratyirdaw8993
@tamratyirdaw8993 Ай бұрын
እነዚህ ሌቦች መከሰስ አለባቸው።
@adanchgamachu2186
@adanchgamachu2186 Ай бұрын
እልልልልልልል ደሥ ይላ ቤተክሪሥቲያናችን ሚሊዮኖች አላት እልልልልል❤❤❤❤❤❤
@frehiwotzeleke5578
@frehiwotzeleke5578 Ай бұрын
ነጋዬ እድሚ እና ጤና ዪስጥህ
@frehiwotzeleke5578
@frehiwotzeleke5578 Ай бұрын
🙏🙏
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሃይሉን ጥበቡ ያድላችሁ እነሱ ተደራጅተው የቤተክርስቲያን ብር እንደሚበሉ ከአገር እስከ ውጪ እናንተም በደንብ ተደራጅታችሁ ከእግዚአብሔር ጋር አጋልጡልን እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳ
@solomonreda8456
@solomonreda8456 Ай бұрын
Egziabher yirdan Abatachin kes Amdegiorgis zimare Melakitin yasemalin
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
ይህ። ዘመን የቤተክርስቲያን ምትፀዳበት ዘመን። ነው
@Myme-sx3kh
@Myme-sx3kh Ай бұрын
እባክህ ነጋሽ የዉስጥ አድራሻክን ስጠኝ
@yidenekuabegazecookingandm8621
@yidenekuabegazecookingandm8621 Ай бұрын
በየትኛው ህግ ለመሆኑ ህግ ኢትዮጵያ ምድር አለን? ህጉ በባለ ጊዜዎች እግር ስር ወድቃለች ቤተክርስቲያን ፈተና ላይ ናት እያልን እጃችንን አጣጥፈን እንድንቀመጥ የምታደርጉ ታገሱ
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
በመጀመራ,ስምህንአንተብየበመጥራቴታልቅይቅርታነጋሺየወንድም,በጣምነውየምስስልህ,እነዚህጂቦቺእንዳያዩህአፈራለሁ,ወንድምየማቱሳላንእድሜይስጥክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-ni9ho7fi6o
@user-ni9ho7fi6o Ай бұрын
ነግዬ ጠጣም እንወድሀለን ለቤተክርሰሸትያን ምዕመናን ሕልውና ሢባል ከምዕመኑ በተመረጡት አባላቶቿ የኦርቶዶክስ ጠቅላይ ምክር ቤት እንዲቋቋም ቢደረግ ጥሩ ነዉ በርታልን
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ነጋሽ እረ አያት ፍልውሀ መድሀኒያለም ችግር ተፈጥሯል እባክህ አጣራ የአስተዳደሩ ቢሮም ታሽጓል
@hailearnafilgule8240
@hailearnafilgule8240 Ай бұрын
😢
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 78 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 82 МЛН
#አንላቀቅም #የእዩ_ጩፋ_ዉሸት_ተጋለጠ@NEGASHMEDIA
47:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
EMS የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውጊያዎች July 2024
18:42
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 80 М.
"ዝም በሉ" __በፓ/ር ቸሬ
51:26
Epaphras Christ church
Рет қаралды 68 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 107 М.
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН
С топором нельзя #ссср #история
1:00
MOTIVATION
Рет қаралды 2 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
0:21
FASH
Рет қаралды 13 МЛН