No video

"ዝም በሉ" __በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 69,789

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 137
@kkladan5123
@kkladan5123 Жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ትምህርትህ በጣም በማስተዋል የተሞላ ነው ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ፓስተር ቸሬ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ልቤ በተስፋ ተሞልቷል የእግዚአብሔርን ተስፋ ዝም ብለው ከሚጠብቁት ውስጥ ነኝ ካለንበት የህይወት ፈተና እንወጣ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስስ ሁላችንንም ይርዳን🙏🏾
@littleabsalat1039
@littleabsalat1039 Жыл бұрын
እኔ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ የምታስተምረውን መልዕክት በጉጉት ነው ምጠብቀው
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
Psalms 23 አማ - መዝሙር 1: እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2: በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3: ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4: በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5: በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፡ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6: ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። ❤አሜን❤ እግዚአብሔር ❤ይመስገን🙏🙏🙏
@user-tt1dg5cy6c
@user-tt1dg5cy6c Ай бұрын
አሜን🙏 ተባረክልኝ ቸሬ❤
@tilahung3043
@tilahung3043 Жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው :: እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ 🙏
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ግዜ የፕሮቴስታንት ስብከት ስሰማ የፓስተር ቸሬን ምክንያቱም ከቃሉ ከትምህርት ሌላ ምንም ዉስጥ ከይገባ የሌላዉን እምነት አይነካ ወቅታዊ የሀገራችንን ጉዳይ ሳይፈራ እዉነቱን የሚናገር መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!
@SinafikishMolla-ib6zq
@SinafikishMolla-ib6zq Жыл бұрын
ልብን የሚያረሰርሰ ትምህርት ነው። ተባረክ ወንድሜ።
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
ክፉ ዘመን ነዉና አስተዋይ የሚሆን ዝም ይበል እግዚአብሔር እንዲሰራ
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ የአንተ ትምህርት ደስ ይለኛል።
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Жыл бұрын
Ebakeh Chere,selesodom astemer😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ በማይጠገብ ትምህርትህ ብዙ ተባርከናል!!
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዐጋ ይብዛ ተባረክ 🙏🙏🙏
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂ባያልቅ አልኩኝ?ለኔ ብቻ ነው የሚያጥርብኝ
@christiansingerabdeta9167
@christiansingerabdeta9167 Жыл бұрын
Stay blessed Pr ❤
@sajendeju8699
@sajendeju8699 11 ай бұрын
ተባረክ ቸሬ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xq5pz8yg4p
@user-xq5pz8yg4p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@tsehaybekele774
@tsehaybekele774 Жыл бұрын
ወይ ትምህርት እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ የኔ ወንድም በበረከት የተሞላህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ❤
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
ፓስተር እናመሰግናለን 🙏
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@BetiMamo-cz3gx
@BetiMamo-cz3gx 10 ай бұрын
Amen what amazing preaching
@addaccountalamesh8203
@addaccountalamesh8203 Ай бұрын
አሜን
@tekeaberhe3422
@tekeaberhe3422 Жыл бұрын
Amen enwedhalen wendmie ❤❤❤
@emuemuti1105
@emuemuti1105 Жыл бұрын
ለሁሉም እምኘት ተከታዬች ጠቃሚ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ያያል ይሰማል የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
ፀሎት ፀሎት እናብዛ ለሀገራችን ለነነዌ ህዝብ የራራ አምላክ ለኛም ይራራልና ብንፀልይ ንስሃ ብንገባ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልናል
@christenedeborah3074
@christenedeborah3074 Жыл бұрын
God bless you
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ በቀኝ እና በግራ የሚብለጨለጨው መብራት ቢጠፋ እና ከሗላ መስቀል ቢኖር ይቅርታ ይሔ የኔ ሐሳብ ነው
@embodethiopia4066
@embodethiopia4066 Жыл бұрын
ተባረክ
@eminettadele6880
@eminettadele6880 Жыл бұрын
ይኼ መልዕክት ለኔ ነው።ትላንት ምርር ብሎኝ የለህም ወይ ብዬ እሪ ብዬ ነበር።እግዚአብሔር ይመስገን በቃሉ ደረሰልኝ።ዝም እላለሁ እሱን ጠብቃለው።ፓስተር ዘመንህ ይባረክ።
@yeshiharegzelele5023
@yeshiharegzelele5023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላ ይ እውቀቱን ያብዛልህ እንዴት ደስ ይላል ስለእግዚአብሄር ቃል መስማት ከእንደአንተ አይነት አስተማሪ እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-rn3oy7gi1q
@user-rn3oy7gi1q 10 ай бұрын
ፓ/ር ቸሬ በትዳሬ በጣም ፈተናውስጥነኝ የቀድሞ ትዳሬ እግ/ርን ሚፈራ የእግ/ርን መልክት አሳየኝ ብሎ የሚናገር አሁንግን ትዳር ደርቦብኝ አስቸገረኝ ባስጠይቀው አኔ ሄጄባት እንጂ እሳ አልመጣችብኝም አለኝ ወደ20አመት ኖረናል 11:12 ሶስትም ልጆችም ወልጄለታለው ወንድ የለኝም 12:35 ፀልይልኝ
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአንተን ድምፅ በጥበብ በማስተዋል ስንሰማ መልካም አንደበት አሜን በእግዚአብሔር እንታመናለን .........
@RomanTeshome-ne6bv
@RomanTeshome-ne6bv Жыл бұрын
ተበረክልን ጤናእድሜ ይስጥህ።
@user-oe2gk7ov1d
@user-oe2gk7ov1d 20 күн бұрын
Amen ❤
@hiwotkefyalew3326
@hiwotkefyalew3326 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር። እግዚአብሔር እረኛየ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
ነገስት ካልዕ ፣ም3 16 ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ፣ 17:- እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ፣ 18:- ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው! አሜን!
@user-pe1ie3ls8p
@user-pe1ie3ls8p Жыл бұрын
ተባረክ።
@lisaneworkwolde4280
@lisaneworkwolde4280 Жыл бұрын
አሜን!አስደናቂ ትምህርት ነው፡፡ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፓ/ር ቸሬ፡፡
@Sosina-lv1gn
@Sosina-lv1gn Жыл бұрын
Amen geta yibarek
@lidyahaile3899
@lidyahaile3899 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@negedamedo9952
@negedamedo9952 Жыл бұрын
I am resting after this amazing lesson
@terusahale6549
@terusahale6549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@kiyaalmu1740
@kiyaalmu1740 Жыл бұрын
Amen tsagewun yabzlh
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ምስጋና ድል ለነሳው፥ ዝማሬ ለአሸናፊው። በእልልታ ግንቡን ዙሩት፥ ማፍረሱን ለእርሱ ተውት።
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ
@hanawake9051
@hanawake9051 Жыл бұрын
ዋስንግ ትማርት ነው ጌታ ዛማንህ ሁሉ ይባርክ
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ አምለክ አብዝቶ ይበርክህ ፓስቴር ቸሬ🙏🙏🙏
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Seleteseteke megelete egzabeare yemesegen tebarkelen:
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
ፖስተርዬ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልኝ
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልክት ነው ጌታ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ፓ/ቸሬ የአሮጊቷ እና የመላኩ part ግን .......🤣
@taganshabako2203
@taganshabako2203 Жыл бұрын
Amén God bless you
@user-ev9yj6ne2c
@user-ev9yj6ne2c Жыл бұрын
Ameeeeeeeeennnnnn
@mekaletmekaletnati8419
@mekaletmekaletnati8419 Жыл бұрын
Tebark
@AhmadAhmad-df7ce
@AhmadAhmad-df7ce Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር አበዘቶ።ይባህርካ👏👏🙇
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤❤
@DesalegnDoboch-ni4tz
@DesalegnDoboch-ni4tz Жыл бұрын
Geta yibarik paster
@goitomsolomon7517
@goitomsolomon7517 6 ай бұрын
Endet new paster cherinetin Emagheghew betam chinket Lay neghe please 🙏
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 6 ай бұрын
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
Ameeeeeennnnnnnn
@eyerusdegefa
@eyerusdegefa Жыл бұрын
tebarek
@semarya881
@semarya881 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@danielasfaw5130
@danielasfaw5130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ለኢትዮጵያ አስነስቶኸል
@melateworkyosseph9510
@melateworkyosseph9510 Жыл бұрын
Amen! Egziabher mastewalun yisten. Egziabher yiferdal - zim bilen enitebik. Egziabher b zufanu lay new
@meseretkefeit5064
@meseretkefeit5064 Жыл бұрын
እውነትጌታነውተባረካ❤❤❤❤❤❤❤ወወደደደደደደድድድድድድ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ 🙏እቅጭ እቅጯን
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Pastor chere tebarek anten yesexen fexari yemesegen❤
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
Amen amen tebarek❤
@leagreselam4489
@leagreselam4489 Жыл бұрын
Wow wow an amazing massage brother!!!!❤❤ God bless you and your family!!!!💕
@rakebb
@rakebb Жыл бұрын
God Bless you Chereyee 🙌🙏
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 Жыл бұрын
ዘመን ይባረክ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏
@asnackechshewatatek7410
@asnackechshewatatek7410 Жыл бұрын
AMEN AMEN
@goitomsolomon7517
@goitomsolomon7517 6 ай бұрын
Ante eko Tileyaleki Tebareki
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
Amennnnnn ቻርዬ ተበረክልኝ
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Жыл бұрын
Amen amen amen amen.............
@erbika9657
@erbika9657 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen geta zemenk yibarek 🙌🙌🙏
@ggsahba8444
@ggsahba8444 Жыл бұрын
ene krsitiyan negn Gin paster cheren betam new yemwedewu egzabher tegawun ystih
@MKA346
@MKA346 Жыл бұрын
በኢውነት በንተ ትምህርት በጣም ተቀይራለውኝ
@HaileGebreyesus-dk4vn
@HaileGebreyesus-dk4vn Жыл бұрын
Amen egziabher ale
@user-oe2gk7ov1d
@user-oe2gk7ov1d 20 күн бұрын
❤❤❤
@MalkamuTamirat
@MalkamuTamirat 2 ай бұрын
Thanks
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🙏🎉📖🙋
@ZekariyaseDereje
@ZekariyaseDereje Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ❤
@TegeneKebere-oy5zh
@TegeneKebere-oy5zh Жыл бұрын
Fetati Edme yisth Ewnet bedfret yemtastemr
@squata3346
@squata3346 Жыл бұрын
በትክክል!
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 Жыл бұрын
WAAAAAW🤔🤔🤔! I love it!💞💕💯💯💯
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
Ellll ameseginalhu ameseginalhu ❤bemisgana dil ale ❤zare benelay endi hone salawekew betilik guday ketero norogn ameseginalhu yemil / ye Tigist/ zimare Le 3ken bafe molaw enam zare dil honelign 🎉 aba tebarek 🙏
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Enkuan get redash semu yebarek❤
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
@@tekuretAmen amen 🙏
@HaileGebreyesus-dk4vn
@HaileGebreyesus-dk4vn Жыл бұрын
Egziabher yayal
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
😘🙏
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Kidist-mk9gj
@Kidist-mk9gj Жыл бұрын
Min libel? Yesemay geta bezelalem ereftu libihin yasarf! ♥♥♥♥♥♥♥♥
@lelisejote119
@lelisejote119 Жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn
@DerarEtuu
@DerarEtuu Жыл бұрын
Amen tabarkiy
"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ
1:01:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 52 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 26 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ፓስተር ደረጀ ሞገስ
56:32
Haya Hulet Emmanuel United Church
Рет қаралды 944
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 574 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 273 М.
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН