//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጆቼ ያለ ስጋ እንዳይቀሩ እሰጋለሁ ቤተሰቦቼ እዚህ አለን በሉኝ..." /ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 39,103

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 күн бұрын

የተጠፋፉ የቤተሰብ አባላትን ታሪካቸውን ሰምተን የምናፋልግበት ዝግጅት ነው።
"It's a segment where we hear the stories of individuals who have lost their family members."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 75
@serkalemdoshe229
@serkalemdoshe229 7 күн бұрын
የዲኤኑ ውጤት ምነው ቆየ መሬት ይዘው የሚጠብቁት እናት
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 7 күн бұрын
ከእነሱ በፊት እኮ ድኤንኤ የሰጡ አሉ ግን አልመጣም እስካሁን
@tigisabebaw7194
@tigisabebaw7194 7 күн бұрын
እረ EBS መረጃ ለመስጠት ነበር እባካችሁ በጣም ቡዙ ጊዜ ደወልኩ እባካችሁ መልስ ስጡኝ
@user-sr6vl2vh7r
@user-sr6vl2vh7r Күн бұрын
Ere anageruawat
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 7 күн бұрын
ይህ ቃል ቢቀር አይሻልም ወይ ? ከሱ ምንም ፈልጌ አይደለሁም !! ከስዋ ምንም ፈልጌ አይደለሁም !! በተደጋጋሚ ይባላል !! ለምሳሌ ልጅ የጠፋው አባቱ ከተገኘ ለምን አይፈልግም ይፈልጋል እንጂ !! ሚስት የጠፋው ባልዋ ከተገኘ ትፈልጋለች !! እና ቢስተካከል ።
@beniyamreta4213
@beniyamreta4213 7 күн бұрын
Ayezosh ehete egzabeher ale
@kabron6868
@kabron6868 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@kabron6868
@kabron6868 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@igiteodo
@igiteodo 7 күн бұрын
እኔም ሁልግዜ ይገርመኛል
@dinamillion1819
@dinamillion1819 6 күн бұрын
ቢቀር ትክክል ያስብኩትን ስለ ኮመትክ/ሽ big hag thanks
@VanthaRak
@VanthaRak 7 күн бұрын
አባቴ ን አፈልጎኝ ተካ ወካኔ ይባላል
@ter2065
@ter2065 4 күн бұрын
አዷለም አሳዘነኝ ፈገግ ሲል እዳዉ የጎደሬዉ ልጅ የዉሀ ላይ ኩበት ሆኖ ቀረ 😭😭😭
@NeimaEshetu-uv6dl
@NeimaEshetu-uv6dl 7 күн бұрын
ኧረ እኔም አክስቴ ጠፍታኛለች ወልቂጤ ነኝ ብላ ደብዳቤልካነበር እባካችሁ እዚህ ኮሜንት ላይ የወልቂጤ አካባቢ ያላችሁ እባካችሁ አፋልጉኝ ሀድያ ሙሀመድ ነው የምትባለው ግን ሀይማኖቷን ቀይራለች እና ፀሀይ ሙሀመድ ነው የምትባለው ሶስት ልጆች እንዳላት ነግራን ነበር ለፈጣሪስትሉ ተባበሩኝ እናቷ እንዳለቀሰች ነው ሂወቷያለፈው ግን አደራልጄ እንድትፈልጊያት ብላኛለች እባካችሁ
@fafyyeutb148
@fafyyeutb148 6 күн бұрын
ኢቤአሴች ስልካችሁ እንቢ አለኝ በጣም ፈልጌያችሁነው እምኖረው ዱባይነው የጠፋችው ያክስቴልጂናት እና በወላህይሁንባችሁ ለመመዚገብነው ስልክ ክፊትአድሪጉልን እናቶዋ አልቅሳ ልትሞትነው ከጠፋች እሪጅም አመትሁኖታል በሰባ ሰባትነው ትላለች ይሄንንንየምታነቡ እህት ወንድሞቸ ላይክአድሪጉልኝ ኢቢኤስ እንድያዩት ❤❤❤❤❤አድ ቁጥሪነው ያለው ሌላውን ኮድ ሞልቸየስደውል ሌላ ነው እሚያነሰው እምታውቁም ተባበሩኝ ❤❤❤❤ አላህ ይገዘኝ እናተም ተባበሩኝ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 7 күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ ❤❤❤😢😢
@helinalemma7323
@helinalemma7323 7 күн бұрын
ዮኒ የዲኤንኤው ውጤት
@user-si8oz5to2b
@user-si8oz5to2b 7 күн бұрын
አጎቴን አፍልጉኝ አጎቴ ወንድሙ ካሳው ወይም እንግዳው ካሳው አስፍው የትውልድ ቦታው ወሎድብኮ አቦ ይባላል ነገርግን ደብርታቦር ወይብላማርያም እሚባልአካባቢታይቶነበር ፈላጊሲሄድ ሊያገኝው አልቻለም እባካቹህ😢😢
@ruq1716
@ruq1716 7 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ከወራት በዋላ ወደ ደብረታቦር ስሄድ መጀመሪያ ወይብላ ሰፈር ሂጀ አጠያይቅልሻለዉ ከዛ በፊት ግን አላህ ያገናኛቹ
@user-si8oz5to2b
@user-si8oz5to2b 7 күн бұрын
@@ruq1716 አንችም በሰላም ግቢእህቴ🙏❤
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 7 күн бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁ
@zd8671
@zd8671 7 күн бұрын
ምናለ የኔም አክሥትልጂ ብፈልገነ እረተው ፈልገነ እኔኮ ማንብየ ልፈልግህ ሥምህ ተቀይሯል አሉኝ የተቀየረውንም አላቀውም 😭😭ሠይድ መሐመድ እረተው ፈልገነ አሦሣ አካባቢ ያላችሁ እርዱኝ😢😢😢
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
ኢናቴ አላወቀም 1989 የትወለዱበት አዲሰ አበባ ፒየሳ ጎሪጊኢሰ ኢናታ ውደ አረብ ሀገር ጠላኝ ኸደቸ 1ወር lij ny
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher adrgulny
@6s8f7d
@6s8f7d 7 күн бұрын
Ebs ebakachu poto setasayu bedeneb asayu wediyaw new metanesut ye sem.memesasel.linor sel mechel beyas be poto ligegu yechelal ebakachu❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሁላችሁም
@AtsedeGeda
@AtsedeGeda 6 күн бұрын
አንዱ አይዞ እግዚብሔር ይርዳ አብሮ አደግ ነበርን ሁሌም እናቴን ይል ነበር
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
በልዩ የምትባለው እናት እደሆነች እሷው ወይ ሰርቃው ነው ከሁለት አንዱ ይመስለኛል ለምን ስልክ አጠፋች አገናኝሀለሁ ብላ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 күн бұрын
ሁላችሁንም አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@GXx-zu4gu
@GXx-zu4gu 3 күн бұрын
እባክህ የወዮኒ ወንድሜን ፈልግልኝ እንድሪስ ሲሳይ ይባላል ተወልዶ ያደገዉ ወሎ ሀርቡ ከተማ ነዉ እኔ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት እባክህ እባክህ
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 7 күн бұрын
አሚናት አህመድ የት ትሆኝ😢
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 7 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሬ ነኝ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
@ancanv1578
@ancanv1578 7 күн бұрын
መልካምእድል
@Mydream1212
@Mydream1212 7 күн бұрын
ወንድሜ ኪዳኔ ደቻሳ የት ትሆን እባክህን አለሁ ብለን 😢😢
@TesfayeAbera-ls5qp
@TesfayeAbera-ls5qp 7 күн бұрын
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 6 күн бұрын
ማልክም እድል 🙏🙏
@matiwosfufanekera
@matiwosfufanekera 7 күн бұрын
ዮኒ ይበኪ ከልጀ ጋር አገነኘኝ በቂድስ ገቢረሔል ሊላምን የልጀ ስም ቃልክዳን ማቲዎስ ፉፋ ትበሌች መቀሌ አከበቢ ያለቹ ፈሊጉልኝ በኢ/"ር ስም ልላሚነቹ
@ALALEM7
@ALALEM7 6 күн бұрын
ሰፋ ኣርገሽ ፃፊው እና ልንተባበርሽ ነው
@user-oq3rf2jt4d
@user-oq3rf2jt4d 7 күн бұрын
ኢቢስዎች ግን ትክክለኛ መገኛችሁ ምንድነው መልክት ላኪ ብላችሁ ላኩ 1 አመት በየ ሳምንቱ አፋልጉኝ እያልኩ ነው የአቶ ደጀኔ ሽበሺ ግዛው እና የወይዘሮ የኔነሽ መጎቢያ ልጆች 7 ወንዶቼ ናቸው ስማቸው 1ሳህሉ 2ደስአለው የሚኖሩት አአ 3መልኩ 4ታከለ 5 ተመስገን 6 ስሙን አላወኩትም እኔ የ7ኛው ልጅ ነኝ ሞቷል
@selamselam9554
@selamselam9554 7 күн бұрын
አጎቴ ካሱ ሀይለመስቀል በሽር የት ትሆን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 7 күн бұрын
1ነኝ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ😢😢😢
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
sher
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 3 күн бұрын
ጅሩ የት አካባቢ እንደሆነ ብትጠቅሽ እንፈልግልሽ ነበር
@user-nb2mg8wp8b
@user-nb2mg8wp8b 7 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ኢቤሶች የማከብራችሁ የፕሮግራማቹ ተከታታይ ነኝ ኢና እኔ እናቴን ለመፈለግ ብዬ መጥቼ ከተመዘገብኩኝ ሁለት አመት አልፎኛል እና ጊዜው በረዘመ ቁጥር እናቴን እንዳላጣት በጣም እየፈራሁ ስለሆነ እባካችሁ ተባበሩች
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher agrgulny
@liben298
@liben298 7 күн бұрын
ድጋሚ ሄደህ ተመዝገብ
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 7 күн бұрын
የነ ጥላሁን እየጠብቅን ነው ምን ላይ ደረሰ
@helugjoy81
@helugjoy81 7 күн бұрын
መሐል ላይ ያለችዉ ሴት ሰረቃ ይሆናል አሳልፋ የሰጠችዉ 😡 ምን አሰደበቃት ወንጀለኛ
@6s8f7d
@6s8f7d 7 күн бұрын
Lalaw demo tedi atekelekeye wer asecherishei okm
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 7 күн бұрын
ከተመዘገብኩ አድአመት ሆነው ወረፋው አልደረሰኝም ወይ?
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 7 күн бұрын
በሚለቁት ቁጥር መመዝገብ ይቻላል ወይ እህት እባክሽን መልሽልኝ መመዝገብ ፈልጊ ነው
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 7 күн бұрын
አዎይቻላልእኔ የተመዘገብኩ በታክስሚሴጅነው ግን ምንም አልደረሰኝም
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 7 күн бұрын
@@zibadassefa7762 እሽ እሞክራለሁ አችንም አላህ ያገናኝሽ እኔንም አላህ ያገናኘኝ
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 7 күн бұрын
😭😭😭🥰🥰
@nahomdemse
@nahomdemse 7 күн бұрын
እባካችሁ ለኔም እናቴን አፋልጉኝ በ1977 ከ አ.አ ወደ ጊንጪ/አምቦ አከባቢ ለጉድፈቻ የሰጠችኝ።ስሟን አላቅም ተማሪ እንደነበረች ሰምቻለሁ።
@zd8671
@zd8671 7 күн бұрын
አጂብ አላህ ያገናኝህ እኔም ያክሥቴልጂ ጠፍቶቀረ እዳተ ተሠቶ ነበር አሉ አሦሣ ሄዳ አክሥቴ ከዛው ሞተች አሉነ አሁን ሥሙም ሠይድመሐመድ ይባላል ግን አጣሁት😢😢😢😢😢
@nahomdemse
@nahomdemse 6 күн бұрын
​@@zd8671ተመዝግበሻል
@nahomdemse
@nahomdemse 6 күн бұрын
​@@zd8671ተመዝግበሻል
@TesfayeAbera-ls5qp
@TesfayeAbera-ls5qp 7 күн бұрын
አባቴን አፋልጉኝ መላኩ ምንዳዬ ይባላል
@milimli-lq1zj
@milimli-lq1zj 7 күн бұрын
Mulu geta desta sehlu oromo kll yemiyawq kale yeaegote lj new
@tigistbalcha6496
@tigistbalcha6496 7 күн бұрын
Yoniye yDNA result koye
@AtsedeGeda
@AtsedeGeda 6 күн бұрын
አንዱ አይዞ እግዚብሔር ይርዳ አብሮ አደግ ነበርን ሁሌም እናቴን ይል ነበር
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 7 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሬ ነኝ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
@AtsedeGeda
@AtsedeGeda 6 күн бұрын
አንዱ አይዞ እግዚብሔር ይርዳ አብሮ አደግ ነበርን ሁሌም እናቴን ይል ነበር
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 7 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሬ ነኝ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 7 күн бұрын
Sher
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 81 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Betoch | “ጎሻሚ ይጥፋ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 472
27:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 22 М.
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 2,5 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 20 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 5 МЛН