No video

“ቤተሰቦቼ ድረስ ስለላ ተደርጎብኛል...”ፓስተር ጻዲቁ አብዶ : ጀግና መፍጠር ክፍል 3 Donkey Tube : Comedian Eshetu

  Рет қаралды 75,485

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#uztazabubaker
#abubaker
#islam
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 276
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 3 жыл бұрын
እንደ ፓስተር ጻዲቁ ሚዛናዊ፣ አዋቂ እና ፈረሀ እግዝአብሔር ያለው ሰው እግዚአብሔር ለአገራችን ያብዛላት፡፡
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 3 жыл бұрын
This is the right Gospel we have heard and grown up!!!
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 3 жыл бұрын
የዛሬውን ትምህርት መላው ኢትዮጲያን ቢሰሙት ደስ ይለኛል
@selamawitbelew5018
@selamawitbelew5018 3 жыл бұрын
እሼ ስለ ሀይማኖትህ በደንብ አንብብ ተዛ ሌሎቹን መከራከር ትችላለህ ሰዉዬዉ ደስ የሚሉ ናቸዉ እንደ ሌሎቹ ሜንጦዎች አይደሉም
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 жыл бұрын
ኢሼ Thank you so much ፓስተር ዘመኖት ይባረክ ይሄ ነው ትክክለኛ ወንጌል
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ቀሪ ዘመኖት ይለምልም❤❤❤
@jesusislove3545
@jesusislove3545 3 жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ጻዲቁ ተባረኩ ጥሩ እና መልካም ነገሮችን ነው ያካፈሉን ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮፒያ እግዚአብሔር ይራራልን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን።
@kalkidantilahun5071
@kalkidantilahun5071 3 жыл бұрын
And such are the people we need more in our country. Wise. Calm. Charismatic. Good sense of humor. Fatherly. Spiritual. God bless you!!!
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልዩ ፕሮግራም አስተማሪ የሆነ ነገር ይዘህ ስለምትመጣ በርታ ለኢትዮጵያ ሀገሬ እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛላት!
@betelihemzerihun6315
@betelihemzerihun6315 3 жыл бұрын
ይህ ቃለ መጠይቅ እንዳያልቅ እስክሰጋ....እኛን ያሳደጋችሁ አባቶች ተባረኩ!እሼ በእውነት ይህን እንድታስተውል የረዳህ ይመስገን!በርታ
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት!!! ምርጥ መምህር! ቤተመፃህፍት ኖት!!! እሼ ምርጥ ወጣት!!!
@tadaseeth1
@tadaseeth1 3 жыл бұрын
He is such a great pastor. I absolutely agree with him to respect other religions instead of cursing. God blessing you all the time.
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
እሼ ጌታ ይባርህ ኢተርቪዉ አጠያየቅህ እረሱ በጣም ደስ ይሚል ነው እረጋያለ አጠያየቅ ነው ተባረክ እናመሰግናለን ፓስተርዬ ጌታ ጤና ይስጦት ተባረኩ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
ይሄን ቻናል የመጀመርያ አየሁት ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፓስርየ ዘመንህ ፡ ይለምልም ፡ ❤️
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 3 жыл бұрын
ከባለፈው ይልቅ የዛሬው ወደር የሌለው ውይይት ና ትምህርት ነው ይህን ወንጌል ያልለወጠው ሰው ምን ይለውጠዋል? አቅራቢዉ ወዳጄ ደግሞ ተባረክ ይህንን ቃል ሁሌ ትራስህ ስር አድርገህ ስማው
@AfeworkG
@AfeworkG 3 жыл бұрын
ፓስተር ፃዲቁ ጌታ ይባርኮት ቀለል ለስለስ ብሎ ጥልቀት ያለው ትምህርት ነው የሰጡን:: እሼም ተባረክ በርታ በዚህ የተቀደሰ ስራህ::
@michaelassefa1029
@michaelassefa1029 3 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው። ከምንም ከማንም ማንም ምንም ሳይሆን እግዝሃብሄር እትዮጵያን ይጠብቃት ከእግዘሃብሄር በላይ ምጠብቃት የለምና።
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የምትወዱ እስኪ ለኢትዮጵያ በቀን አንዴ መልካም እንመኝላት የምትስማሙ💚💛❤️ የሞት ዜና አያሰማን
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
አንዴ አይዴለም መቶ ጌዜ ፈጣሪ ፊቱን እስኪ መሊስ እላለሁኝ
@meronalex4486
@meronalex4486 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 3 ай бұрын
አሜን
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 жыл бұрын
Donkey Tube እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ከካሜራ በስተ-ጀርባ ለሉት ሁሉ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👌
@user-mo7wd3xi3y
@user-mo7wd3xi3y 3 жыл бұрын
ንፁ ወንጌል ነው ያስተማሩን ደስ ሲል😍
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 3 жыл бұрын
The truth is this ! especially Ethiopian people doesn’t respect other religions. My mom and me are Protestant but some family members didn’t respect us until few years. Thank you pastor clarifying about old ፔንጤ!
@maseratemiso607
@maseratemiso607 3 жыл бұрын
በእውነት እኔ ብዙ ትምህርት ተቀብያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁለታችሁም አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ📖🔥↩ ግን ለእኔ የሚገርም ነገር ሰው እውነተኛው ትምህርት አይቀበሉም ቀልድ ብሆን ብዙ ተመልከቾች ይባዘሉ ጌታ እንዳንጠፋ የምንመለስበት መንገድ ይምራን አሜን😭😭😭🙌 እኔ የምለው እሹዬ አሁንም እንጠብቃለን ብቻ ክፍል ሦስት እንደታቆም አደረ🙏👆
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተደነቅኩት በእኚ ሰውዬ ንግግርና ስብከት ተመሰጥኩባቸው እውነት ወንጌል ሲሰበክ ደስ ይላል
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ የኢትዮጵያ ፈርጦችን እግዚአብሔር ያብዛልን ለምድራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezatube8632
@bezatube8632 3 жыл бұрын
ፓስተር እርጅም እድሜ ከ ትልቅ ጤናጋ ይስጦት እሼ ባለ ብሩ አዕምሮ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
Wow ይህን መልክት የአይደንቲቲ ክራይስ ለገጠመው ሰው ሁላ ምላሽ ነው ከዛም ባለፈ ይሄንሰምተው ይመለሳሉ ብዬ አስባለው እኔም በዝች እድሜዬ ሰው ስለሆኑ እንጂ ዘርህ ማነው ተባብልን አናውቅም ነበር ሙስሊም ከክርስቲያንም ተዋልዶል ይሄ የመጣብን መአት ፈጣሪ ያንሳልን እሚገርም መልክት ነው እናመሰግናለን ዶኪ ቲዩብ ትለያላቹ በርቱ ጀግናን መፍጠር ፕሮግራም ሊቀጥል ይገባል በቲቪም ቢተላለፍ አየር ሰአት ቢሰጠው ብዝ ዋችን ያንፃል ባይ ነኝ ጌታ ዘመኖትን ያለምልም ፓስተር
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
አባት ፖስተር ፃዲቁ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክሎት ትልቅ ትምህርት ሰጥተውናል ወንድሜ እሽቱም ተባረክ
@saratakele5114
@saratakele5114 3 жыл бұрын
እሼ ፕሮግራሞችህን በጣም ነዉ የምወዳቸው በርታ የኔ ቅመም ። ፓስተር ጻድቁ እ/ር ይባርኮዎት
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሁላታችውንም እግዚአብሔር ይባርካችው
@vissionarygeneration5540
@vissionarygeneration5540 3 жыл бұрын
እሼ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። እያደረግህ ያሌሄው ስራ አጅግ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። ትልቅ ሰው ኖት። እሼ ፈቃድህ ከሆነ እንደገና ደግመህ ፓስተርን ጋብዝልን። ተባረክ
@maseratemiso607
@maseratemiso607 3 жыл бұрын
ፓስተር ደግም ይጋብዛል🙋🙋🙋 ✅✅✅
@YnTnGdL
@YnTnGdL 3 жыл бұрын
እረ ፓስተር ፃዲቁ አብዶ ለካ መንፈሳዊንም; አካዳሚክ; ታሪክ ብቁ ነዎት:: ሁሉን አሟልተዋል በዛ ላይ የአነጋገር ለዛዎ እጅግ ይመስጣል:: ጌታ አብዝቶ ይባርኮት::
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
ፓስተር ጻድቁ ዘመኖት የተባረከ ይሁን። አቤት ደስ ሲል ትምህርቱ ተባረክ በብዙ ኮመዲያን እሸቱ
@fesshatisonfantahun4075
@fesshatisonfantahun4075 3 жыл бұрын
ፓስተረ ጻዲቁ የእግዛብሔር አምላክ ቅዱስ ስም ስለ እርሶ ቁምነገረኝነት፣ አስተዋይነትና ጨዋ የሃገር ልጅነት የተመሰገነ ይሁን።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 жыл бұрын
የፓስተር አመለካከትና ንግግር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው። ዕውነትም ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ። ሥላሦች ይባርኩህ። በዕርግጥ አፄ ቀኃሥ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በጀኔራል ዌንጌት አጃቢነት በኦሜድላ/ጎጃም በኩል ነው። የአርበኞቻችንም ሰልፍ አድርገው አቀባበል ያደረጉላቸው ፍኖተ ሰላም ከተማ ላይ ነው።
@hilinagebeyehu2183
@hilinagebeyehu2183 2 жыл бұрын
አሼ የኔ ጀግና የኔ ትሁት ምንም አይነት የሀይማኖት ልዩነት ሳይኖርብህ በትህትና ስለአዳመጥከው እንዴት እንደወደድኩህ ተባረክ የእውነት የምር አንተ በእውቀት የምትመላለስ ልጅ እንደሆንክ ታስታውቃለህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከፍ በል
@handofgod1042
@handofgod1042 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰው በእውነት በጣም አከበርኩህ፣ ስለ ምትጠይቀው ነገር ያለህ እውቀትና ዝግጅት እንዲሁም የምትጠይቀው ጥያቄ እስኪመለስልህ ጣልቃ ሳይገባ የማዳመጥ ክህሎትህ ፣ የቱን ትቼ የቱን ላንሳ በሙሉ አቀራረብህ ምርጥ ነው በርታ በነገር ሁሉ ይሳካልህ!!
@nattytesfaye7788
@nattytesfaye7788 3 жыл бұрын
Much love ethiopia 💚💛❤️🙏🏽
@getachew5747
@getachew5747 3 жыл бұрын
ለእንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ላይክ ሲያንስ ነው
@biruktawitgirma722
@biruktawitgirma722 3 жыл бұрын
May God continue blessing you !!!
@candaceitsmydam9892
@candaceitsmydam9892 3 жыл бұрын
God bless you pastor long live
@ruthdaniel59
@ruthdaniel59 3 жыл бұрын
Thank you paster sadiku! You remind my Dad Evangelist Michael. Every thing you said absolutely right. Thank you Comedy Eshetu
@yodittekie9265
@yodittekie9265 3 жыл бұрын
may god bless you this is true christanty life
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
ዋውውውውው እንዴት መሳጭ መሰናዶ ነው ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅሁ ነኝ.....
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓሰተር አሼ ተባረክ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ፓስተር እርሰው እግር ሥር ቁጭ ብየ ብማር ብየ ተመኘው የሜናገሩት ሁሎ ይገባል እውነት ይግባን በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጉድልህ🙏🙏
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 3 жыл бұрын
ፖስተር ጌታ ይባርኰት
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@jordanakassa5750
@jordanakassa5750 3 жыл бұрын
ይህ ትምህርት እንደ መመሪያ ለመሪዎቻችን ይድረሳቸው ፖስተር እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን ሰፊ የአገልግሎት ዘመንና ጤና ፈጣሪ ያድልዎ
@eyobamberber2530
@eyobamberber2530 3 жыл бұрын
እሼ በርታ ፓስተር ስለሀገሬ ማወቅ ማንበብ እንዳለብኝ አስተምረህኛል
@Hanichu-zb1mn
@Hanichu-zb1mn 3 жыл бұрын
Wow God bless you pastor
@tsegababore2163
@tsegababore2163 3 жыл бұрын
No word,much love pastor thank you again.
@hiwottesfaye6990
@hiwottesfaye6990 3 жыл бұрын
I do have much love and respect for you pastor !!! Eshetu egzabeher yebarekehe
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ተባረኩ 🙏🙏
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ተባረኩ ደስ የሜል ትምህርት ያለው ነው ዘመናችው ይባረክ ኢትዮጵያ አገራችን ጌታ ይጎብኝልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@romanticlove86
@romanticlove86 3 жыл бұрын
Your honour much respect! Humble, wise and intellectual.
@melodybalcha3769
@melodybalcha3769 3 жыл бұрын
አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል:: ይላል መፅሐፍ ቅዱስ....ትልቅ ጥበብ እና ማስተዋል ያለበት ንግግር! እግዚአብሔርን በመስማት እርሱን መስለን መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን! ተግሣጽን ምንሰማ ትውልድ እንሁን!!
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
በጣም ሰውዬ መጽሀፉን ተነተኑልን እኮ እንዲ ነው አዋቂ ሲናገር የሚያምርበት የሰላም ንግግር ።ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ሰው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 3 жыл бұрын
Such a well knowledgeable pastor in all aspects. We need many this kind of persons. May God bless the pastor and the host
@abraham9770
@abraham9770 3 жыл бұрын
አሁን ይህን የእግዚአብሔር ስው ነው አስወጥተው ሌላ ድርጅት በካውንስል መልክ መመስረት የፈለጉት። ይህን ስው የመስለ የበስለ ማቹርድ መሪ የረጋ አስተምሮቱ ምክሩ ባላንስ ሚዛን የጠበቀ ግሩም መሪ ነው። ንግግሮቹ እውነትም ግሩም መሪነቱንና ድንቅም የእግዚአብሔር ስውነቱን ያሳያል። ተባረክ እውነትም ፕሬዚዳንት ።
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብከው ደስ የሚል ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ፓስተር ፃድቁ ያካፈሉን ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርክ
@mihrettefera1936
@mihrettefera1936 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይስጥልን ፓስተር እሼ አንተ ከ እንግዶችህ ጋር የምትሰብካት ኢትዮጵያ ነች የኛ ኢትዮጵያ ደጉን ቀን ያምጣልን
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
አሼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ነገር እዳውቅ አድርጎኛል:: ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችን እንዲህ የምንባላ ከሆነ ለውጭ (ለባእድ) ሀገር እዳንተላለፍ ነው የምፈራው::አምላካችን በቸርነቱ ይጠብቀን::
@danielchaemebo2280
@danielchaemebo2280 3 жыл бұрын
Thank you Eshetu for inviting people like Pr Tsadiku such an Icon and model for the current church.
@samsonloha7537
@samsonloha7537 3 жыл бұрын
Thank you Pastor Tsadeku! You are so wise!!!
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰው የሚል ብቻ!👍
@marthabehailu6977
@marthabehailu6977 3 жыл бұрын
ይህንን ንፁህ ወንጌል እየሰማን ነው ያደግነው ለዛ ነው ከዘመኖቹ ጋ መግባባት ያቃተን።
@simretlegesse8391
@simretlegesse8391 3 жыл бұрын
ፓስተር ጻድቁ በጣም የተወደዱ አባት ጌታ ይባርኮት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት አቅራቢውም ጌታ ይባርክህ
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመኖን ይባረክ 💚💛❤️👍🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
ፖስተርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤
@theodrowsgetachew2718
@theodrowsgetachew2718 3 жыл бұрын
I quote "you must know that I am important" is indeed a hidden human law and humanistic problem at the same time , but the pastor has said it well ... "you need to be wise to acknowledge and reproach " . ኣምላክስ "እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ" ያለን ይህን ኣይደለም
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Egzihaber idimenna xena yisxot Pastor Zamanot Yibark 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethiolove3274
@ethiolove3274 3 жыл бұрын
ፓስተር ፃድቁ በጣም ኮሚክ እያዋዙ ጥሩ ያስተምራሉ እግዚአብሔር ይባርኮት
@mesfinwondie7353
@mesfinwondie7353 3 жыл бұрын
Pastor you are so blessed
@omodujulu8159
@omodujulu8159 3 жыл бұрын
ሰው በቡድን ቢሆንም ብቻውን ነው።
@meleseanamo8678
@meleseanamo8678 3 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት ሰፊ ልብ ያላቸውንም ያብዛልን ትክክለኛ የጴንጤዎች አቋም እንዲህ ነው!
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@selomeendale331
@selomeendale331 3 жыл бұрын
Thanks Eshew for this wonderful guest with amazing messages🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meseretabebe6288
@meseretabebe6288 3 жыл бұрын
ዘመኖት ይለምልም ፓስተርዬ
@ethiolove3274
@ethiolove3274 3 жыл бұрын
እሼ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሚዛናዊ ነህ ተባረክ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
ውይ በፍቅር ሰምቼ ነው የጨረስኩት ውይ አረ እንዳውም ይደገም ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤🙌🙌 እሼ በርታ ምርጥ ሰው❤👋👋🙌🙏🙏
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc 3 жыл бұрын
Wow pastor so wise person i get a lot of lesson
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
God bless you comedian eshetu yetenishe telek and pastor tsadiku abdo astemehruachew sitafet
@taltamremab8092
@taltamremab8092 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@bmltoro
@bmltoro 3 жыл бұрын
God Bless you gays!! This is very important.
@adanekorbu2641
@adanekorbu2641 3 жыл бұрын
ፓስተር ጻድቁ እግዚአብሄር ይባርኮት በእውነት ትህምክታችን መሆን ካለበት ወንጌል(ኢየሱስ ክርስቶስ )ብቻ መሆን እንዳለበት እና ለዚህኛውም(ለምድራዊውም) ብሎም ለሚመጣው(ዘላለማዊው) ህይወታችን ብዙ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን እንደግለሰብ እወነትን በፍቅር ከቃሉ ማእድ እውቀቶ ስለነገሩን እንደ ሃገር ደግሞ ምን መሆን እንዳለብን ከሚያስተምር ታሪክ እየጠቀሱ ስላስተማሩን እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንኦትን ይባርክ እናመሰግናልን። እሽዬ አንተም ዘመንህ ይለምልም ተባረክ በርታ።
@lemialelu4608
@lemialelu4608 3 жыл бұрын
pastor tsadiku God bless you Mastamar alebik betam yemmigerm ewket ayibikalew
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 3 жыл бұрын
God bless you pastor .. ashe tebarek ...
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 3 жыл бұрын
He is not a mere pastor, he is also a passionate historian who fall in love his country
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 3 жыл бұрын
መጋቢ ጻድቁ በኢትዮጲያዊነትና በሃገራችን የሚካሄደውን ዘረኘነት ለመመከት የሰጡት ትንታኔና ምክሮች ከልብ የሚደገፉ ናቸው ::
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 3 жыл бұрын
It is a great interviewer with a great teacher !
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 жыл бұрын
pastor tsadiku I wish you teach on public or you tube every day,,,,,so sweet interview and explanation. This is የተማረ ይግደለኝ
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
Such a decent, teachable and fun interview! Blessings!
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 3 жыл бұрын
Eshetu , I like your show Pastor Tsadiku your the best of most Protestant leader who speak with knowledge and truth I’m an Orthodox deeply but your explanation and the whole show is fascinating you’re the greatest of all I salute you , at the mean time I’m trying to mention to you a little mistake that His majesty came as victorious through Omedla ,Gojjam not Gore I hope you check this and correct it Please ? With respect I love you guys ! Keep up your good work
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
እሼ ተባረክ ጥሩ ትምህርት አግኝተናል ፓስተር ተባረክ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 жыл бұрын
Pastor god bless you.
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 3 жыл бұрын
Knowledge Wisdom Truth 💯🙌🙏
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@alain515
@alain515 3 жыл бұрын
አባቴ ዘመኑት ይባረክ።በእውነት ትልቅ ማስተዋልነው ።እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 3 жыл бұрын
ውውውውው ፓስተር ታባርካሃል እሼ ብሩክ ነህ ♥️🌺📖
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 3 жыл бұрын
betam des yemil discussion minim yemayselch ejig astemari tebareku
@abejebelay6988
@abejebelay6988 3 жыл бұрын
God bless you Pastor Tsadiku. Your well balanced response on the questions asked has impressed me so much.
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ አራቱንም ክፍል ነው የሰማሁት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Eshe Wandimmachin bexam innamaseginalen Tabarak zamanikin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘😘
@jrose1077
@jrose1077 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@yonatangirmaabebe5732
@yonatangirmaabebe5732 3 жыл бұрын
bless you, pastor...
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 70 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10