ድክመቴ - Ethiopian Movie Dikmete 2023 Full Length Ethiopian Film Dkmete 2023 Dekemete

  Рет қаралды 274,792

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

10 ай бұрын

ድክመቴ - Ethiopian Movie Dikmete 2023 Full Length Ethiopian Film Dkmete 2023 Dekemete
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 129
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ኮሜት አይቶ ፊልም የሚያይ😊
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 10 ай бұрын
እኔ😅
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 10 ай бұрын
እኔን ኮመንት ኣይቼ ነው ማየው ጥሩ መሆኑና ኣለመሆኑ😂😂
@zinetmuhammedzinetmuhammad3208
@zinetmuhammedzinetmuhammad3208 10 ай бұрын
እኔ😂😂
@zinetmuhammedzinetmuhammad3208
@zinetmuhammedzinetmuhammad3208 10 ай бұрын
​@@user-wo7zw5hk8lእደኔ😂😂😂😂
@KibiyyeeTesfaye
@KibiyyeeTesfaye 10 ай бұрын
Me😂
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 10 ай бұрын
ይሆንን ኮመንት የምታነቡ በስደት ላይ የባል እና የቤተሰብ ጠብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@shsh1715
@shsh1715 10 ай бұрын
Amen😊
@user-ig7ow6fv6o
@user-ig7ow6fv6o 10 ай бұрын
​አዠዘ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን ባል የለኝም 😊
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 10 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 10 ай бұрын
አሚን
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ይችን ኮመት እምታነቡ በፆለት አስቡኝ ህይወት ውስብስብ ብሎብኛል
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 10 ай бұрын
የእኔም እህቴ ቤተሰቦቸ እና የልጀ አባት ተጣልተዉብኛል
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 10 ай бұрын
አይዞሽ
@user-sf3ld7ue9i
@user-sf3ld7ue9i 10 ай бұрын
አይዞሽ አትጨነቂ ሁሉንም ለፈጣሪ ሥጭ
@user-sf3ld7ue9i
@user-sf3ld7ue9i 10 ай бұрын
አይዞሽ
@emmaemma3207
@emmaemma3207 10 ай бұрын
አይዞሸ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 10 ай бұрын
ፊሊሙ አስተማሪ ሆኖ ሳለ ጅምር ላይ ዩንፎርም ለብሳ ያንን ማድረጓ ከአስተማሪነቱ ጉዳቱ ያመዝናል የዕውነት ተቸግረው ዕርዳታ የሚፈልጉ ህጻናትን ሰው እንዲጠራጠር ያደርገውና ዕርዳታ ሳይሰጣቸው ያልፋል ሌላው ሌብነቱ እንዲሁም አልተቻለም በዚህም አይነት መስረቅ ይቻላል በሚል እንዲታይ ያደርገዋል ፊልሞች ሲሰሩ ከማስተማሩ ከማዝናናቱ ጎን ለጎን የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቢታሰብበት
@mekditube3243
@mekditube3243 10 ай бұрын
ትክክል ይህ የእኔም ሀሳብ ነው
@user-fj9fd1sz6d
@user-fj9fd1sz6d 10 ай бұрын
ፈትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሳቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፈትህ
@dasutube8956
@dasutube8956 10 ай бұрын
ፈትህ በታንዛኒያ እስር ቤት ለሚገኙ ለኢትዮጵያን ዜጎች 😭😭
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
አቤት የኛ ስቃይ በየ ቦታው መብዛቱ አላህ ይዘንላቸው
@yabatwa
@yabatwa 10 ай бұрын
እነሱ ደሞ ምንሆኑ ከቶ😢😢
@miskuseid
@miskuseid 10 ай бұрын
አገራችንን ሰላምአደረጎ ስደት በቃ ይበልን😮
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 10 ай бұрын
ይሄ ልጂ እያየሁት አደገ ይገርማል
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 5 ай бұрын
ዋው😅
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ያቡዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቆየህ ከጠፋህ ከፊልሙ ሥራ 🤔ሚሊ እኮ የሳቅ ምንጭ ❤
@sarahusen8675
@sarahusen8675 10 ай бұрын
ያብስራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ 🎉
@mekyamekya855
@mekyamekya855 10 ай бұрын
አይ ሚሊኦን የሣቄ ምጭ ❤
@abebekidie4864
@abebekidie4864 10 ай бұрын
እባካችሁ ፊልም የምትሰሩ ተዋንያን፡ የምታሰሩ ዳይረክተሮች፡የማኅበረሰብ አይከንና ምሳሌ እንደመሆናችሁ መጠን ከባህል ያፈነገጠ አመጋገብን፡አለባበስን ፡ጎጂ ሱስን፡ክፉ ንግግርን እባካችሁን አስወግዱ ሰው እንደ እውቀት፡እንደ ስልጣኔ እየተጠቀመበትና በሱም እየጠፋበት ስለሆነ!
@Yeshifetene
@Yeshifetene 10 ай бұрын
ሌብነት ነው ትምህሩቱ ለህፃናት
@bedrimussa4109
@bedrimussa4109 10 ай бұрын
Enate yekrta endih aomaselugnim alech oko kazi belay enat tadargi?ka yekirta yalafa min ale?😢
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 10 ай бұрын
ደስ ይላል ስነስርዓት ያለው ፊልም ነው
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 ай бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነዉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
አራቱንም ምርጦች ስወዳቸው ጩብቲዬ😍
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 10 ай бұрын
Chubiti my boy.😂😂😂😂😂 The guy can play any character. Nice movie 👍👍👍
@merhawitmt2319
@merhawitmt2319 10 ай бұрын
Repeatable stories. One child with her father and one kid with her mom they meet and get married. Is it common in Ethiopia or its just a movie?. ❤
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 10 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ወገኖቸ! ምንድነው? ምግብ እንደሌለን የሚናገር አበላል አታሳዩን እናውቀዋለን፤ፈረንጅ ተመልካቾችም ያውቁናል፤ ቢያንስ ገመና የሚባል ነገር አለ፤ምን አይነት አበላል ነው የምታስተምሩን? ተመልካችስ ምን ይለናል? አስባችሁታል? ይታሰብበት፡፡ ኮራ ያለ አቆራረንስና አበላል ብታሰተምሩን ይሻላል፤አታሳፍሩን፡፡ የፊልም እንደስሪው ምነው ይኸንን ማየት አቃተው? ልጆችስ ስለትምርት፤ ስለቴክኖሎጂ ማውራት ሲገባችው እናንተ ስለ ወንድና ሴት ማገናኘት ወኪል አድርጋችሁ አቅረባችሁልን! በቃ ስለ ምግብ፤ ሴትና ወንድ መጠጥ ብቻ ነው ማሰብ የምንችለው ማለት ነው፤ ኧረ ሸም ነው፡፡
@sadaahmed7356
@sadaahmed7356 10 ай бұрын
እኔ ምለው የዩትዩብ ፊልም ባአንድ ቀን ነው ዴ ቀረፃው ሚያልቀው ልብሳቸውን ማይቀይሩት ነገር😅
@MekiyaYasin-kp8fz
@MekiyaYasin-kp8fz 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@Auiopui
@Auiopui 10 ай бұрын
እንደት ኣስታወሺኝ ኣቺ ነቀዝ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 10 ай бұрын
ሀሪፍ ነው ውዶች
@user-qw3ie6ou9l
@user-qw3ie6ou9l 10 ай бұрын
Des yemil film new eyut❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 10 ай бұрын
Wowwww bertu
@sadasada306
@sadasada306 10 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት ለጋላው አብይ አህመድ ሞት ለባንዳ
@shortsbest7734
@shortsbest7734 10 ай бұрын
😂😂😂 ere chuhet
@kalyeGeta
@kalyeGeta 10 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልን
@sitrelahkedir829
@sitrelahkedir829 10 ай бұрын
ኮሚት አይቶ እንደኔ ፊልም የሚያየዉ
@linklink-kz7jc
@linklink-kz7jc 10 ай бұрын
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@blackink9
@blackink9 4 ай бұрын
ተዋናዮቹ ነበሩ ግን ታሪክ አወቃቀር ዜሮ::
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w 10 ай бұрын
ዊው ያምራል በጣም
@rosakejela1459
@rosakejela1459 10 ай бұрын
Befikir ina yikirta silaleke wededkut Le agarem yefikir yeyikirta ye adinet zemen yihunilin meciw 2016
@user-bs9gk5ex5z
@user-bs9gk5ex5z 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አሪፍ
@lidiya3605
@lidiya3605 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ጥሩ ስራ ነው
@user-cr4rs3jn1l
@user-cr4rs3jn1l 10 ай бұрын
❤❤❤❤wow
@user-dn2rb9ih4r
@user-dn2rb9ih4r 25 күн бұрын
ቤቱ ተጠርጎ አያቅም አይ ፊልም 😂😂😂😂😂😂😂
@senaghtgetachew7780
@senaghtgetachew7780 10 ай бұрын
wow
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 10 ай бұрын
Betam grum film New Yhlij Smun Alawkewm gn Batam Adnakiw negh Berta kongiyaw Yageralij ❤❤❤❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa 10 ай бұрын
ያብስራን ነው
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 10 ай бұрын
Risheye betam nw yemwodeshe
@alembekele4006
@alembekele4006 10 ай бұрын
በርቱ
@user-wt9wd5qv8b
@user-wt9wd5qv8b 10 ай бұрын
Selam
@amybutt104
@amybutt104 10 ай бұрын
ግን በዩኒፎርም ከባድ ነው 😢 የሚረዱ ልጆች ላይ ተፅኖ አለው
@ganzabe1632
@ganzabe1632 10 ай бұрын
Wowo bexam desilal qexilubeti ♥️🤣😂
@kalkidantizazau2563
@kalkidantizazau2563 10 ай бұрын
Bayzewe be and lbs filmu alke😂😂😂😂
@user-sb2qf5of8b
@user-sb2qf5of8b 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 10 ай бұрын
እኔም እንደሰወቹ ፊልም ልስራ መላዉን ብቻ ንገሩኝ ትወና ከኔ ነዉ
@tarukaadisababa8286
@tarukaadisababa8286 10 ай бұрын
❤❤❤❤des yulal bertu
@shekurmolla3266
@shekurmolla3266 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Des yilal
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 10 ай бұрын
ሚሊዮን በአንድ ልብስ ጨረስከው 😂😂
@plasewait612
@plasewait612 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-cy7jx3ls6b
@user-cy7jx3ls6b 10 ай бұрын
ሰላም
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 10 ай бұрын
Yat hadaan enchuuh ye zndero filim ooooo
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 8 ай бұрын
😮😮😮አሰራረቅ አይነት ነው ያሳያችሁን በቃ ሌላምን አየንቱ ምን ቢቀርስ🤕😡
@XamdiiIbrahimhasan-zi5mz
@XamdiiIbrahimhasan-zi5mz 10 ай бұрын
OK ok
@user-zd1oi3hq9z
@user-zd1oi3hq9z 10 ай бұрын
are ibakachu lebinat lijochin atastamiru
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 10 ай бұрын
Watch 10 minutes of Ethiopian movie and you will know the end😅
@SSuza786
@SSuza786 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@hdfhgydggh
@hdfhgydggh 10 ай бұрын
@YabsiraTedla-ni4lw
@YabsiraTedla-ni4lw 10 ай бұрын
Oonoooo
@dereje.girma.fonkanew9577
@dereje.girma.fonkanew9577 10 ай бұрын
10 minutes is to much 4 or 5 minutes then you can explain the whole movie until end lol
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 10 ай бұрын
@dereje.girma.fonkanew9577 I know right 🤣🤣🤣
@chdbchhcf9117
@chdbchhcf9117 10 ай бұрын
አራ ሊቂቁት
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 10 ай бұрын
🍯🍯🍯⛪🍿✨🌤️🌤️
@AdisHabeshawete
@AdisHabeshawete 10 ай бұрын
Telakuwale
@selamumelese8365
@selamumelese8365 10 ай бұрын
ግን ቀረፃ በስልክ ከሜር ነው
@seasea3347
@seasea3347 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesayeblack7306
@mesayeblack7306 10 ай бұрын
8:22 ere micun
@isaacteju3925
@isaacteju3925 9 ай бұрын
cubaw felawa geraminat 😄
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 10 ай бұрын
ምንም አይልም
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 10 ай бұрын
ግነት ፕሮማክስ
@user-bc2lk9tk7j
@user-bc2lk9tk7j 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሀይ ሌብነት ይገርማል
@tedare
@tedare 10 ай бұрын
Wow.wwwwwwwyileyL
@samsonsime434
@samsonsime434 10 ай бұрын
Story development Founded on silly Concepts.
@user-qw7fj3zc7i
@user-qw7fj3zc7i 10 ай бұрын
አይ ሌብነት😂
@gebruasefu75
@gebruasefu75 10 ай бұрын
ፊልሙን እስከ 19ኛው ደቂቃ አየውት በዚ ደቂቃ ያየውት ስህተት 1 እርቦናል ብለው ደካክመው እቤት ከገቡ በኋላ ድካሙ ገና ሳይበሉ እረሱት 2 ልጅቷ የእናቷ ልጅ አንድትመስል ስራ አልተሰራም 3 እናትየው ሌቦቹን ለምን አስገባሽ ብላ ልጇን መቆጣት ሲገባት በዝምታ መታለፉ
@shortsbest7734
@shortsbest7734 10 ай бұрын
2 ena 3 balawkm 1gnaw gn stet aydelem:- rbonal, dekmonal silu yeneberut awkew nw bet gebtew mesrek neber alamachew. Enji yemr dekmowachew aydelem
@yasinkedir3897
@yasinkedir3897 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-kt3lm9pe1n
@user-kt3lm9pe1n 10 ай бұрын
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@danudanu6191
@danudanu6191 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@tahirkasim7512
@tahirkasim7512 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
የተረሳ - Ethiopian Movie Yeteresa 2023 Full Length Ethiopian Film Yeteresa 2023
1:20:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 189 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.28 "ሲሾም ያልበላ"
28:29
ebstv worldwide
Рет қаралды 606 М.
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 6 М.
ከመሀል - Ethiopian Movie KeMehal 2023 Full Length Ethiopian Film Kemehal 2023
1:23:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 469 М.
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 13 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 10 МЛН