አልተገረዝኩም - Ethiopian Movie Altegerezekum 2023 Full Length Ethiopian Film Altegerezkum 2023

  Рет қаралды 392,031

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

8 ай бұрын

አልተገረዝኩም - Ethiopian Movie Altegerezekum 2023 Full Length Ethiopian Film Altegerezkum 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 266
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
ይሄ የቆቅ መረቅ የሆነ ልጅ እኮ ፊልሞቹን ሁሉ ተወዳጅ አደረጋቸው አድገህ ትልቅ ቦታ ድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 8 ай бұрын
አሜን!
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
አሜንስወደውእኔማ
@tsegalove9161
@tsegalove9161 8 ай бұрын
​@@almazsime4584to
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 8 ай бұрын
ጩጬው ሰውዬ ልበለው ስወደው እሱ ያለበትን ፊልም አሳድጄ ነው የማየው እድግ በል ቅመም የሆነ ልጅ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ማርካንዬ የኔ ንቁ ልጅ ስወደው ቀልጣፋ አሁን 6 ዓመት ልጅ ይመስላል አወራሩ የድርሰቱ አያያዝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ 🥰ፊልሙ ደስ ይላል ግን ፓርት 2 ሊኖረው ይገባል 🤔
@Fcgcchb
@Fcgcchb 8 ай бұрын
የሀ ህፃን ልጅ ሰወደው እድግ በል 😍😍😍💖💖💖🌷
@themane9894
@themane9894 8 ай бұрын
ምርጥ ነው መኬዬ ያለበት ደስ ይላል ጥሩ ሰራችሁት
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 ай бұрын
እኮ ሳ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 8 ай бұрын
ህፃን ማርካን ሙባረክ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ኣላህ ይባርከው በጣም ድንቅ ብቃት ያለው ልጅ ነው
@BarakaatFayisa-gw5ju
@BarakaatFayisa-gw5ju 8 ай бұрын
H
@BarakaatFayisa-gw5ju
@BarakaatFayisa-gw5ju 8 ай бұрын
🤷‍♂️🫢
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 8 ай бұрын
አይ ሄኒ ያን ሁሉ ተብለህ እንደዚህ አይነት ፊልሞች መስራትህን በጣም አደንቃሀለው ጎበዝ በርታ ወንድሜ ማርኮንና ሞኬም ወዳችህኃለው❤❤❤❤
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 7 ай бұрын
ኤሄ ሼበዉ በሰረዉ ፊልም ሁሉ ደስ ይለኛል አንደንዴ የሢቀኛል የዝናናኛል ሁሉ ነገሩ ይመችኛል
@Bezkesau
@Bezkesau 7 ай бұрын
ሄኖክ አልተገረዝኩም እያለ ሴቱሊፈጂደሞ😂😂😂😂ትክክለኛማንነቱን ያገኘበትፊልም እኛኩ መጥፎነገር አንረሳም ቻለዉሄኒ😂😂😂😂😊
@fvv1680
@fvv1680 8 ай бұрын
😅❤😅😅😅🎉🎉🎉ውይ ይህ ትንሽ ልጅ❤❤❤ እድግ በል❤❤❤
@siniduteklemariam6012
@siniduteklemariam6012 8 ай бұрын
መኩዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ ፈላ ከየት መጣ ጣፋጭ የሆነ
@engoch943
@engoch943 8 ай бұрын
አረ ዳይሬክተር ባዶ ሲኒ😂😂😂😂😂😂
@anesakebede1475
@anesakebede1475 8 ай бұрын
ቡናው በአስማት ነው እንዴ የፈላው ባዶ ማደጃ 😂😂😂 2ከሰል እንኳን ምናለ ጣል ብታረጉበት 😂😂😂
@mulugetalemma4508
@mulugetalemma4508 8 ай бұрын
Ye elektirik midija new
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
እኔ መቼም መኩዬ እስክሪብት ምናምን አይጠቀምም እራሱ ንግግሩ በጣም የጎበዝ ጎበዝ በዚህ ላይ ምድር ቀሺም ተስብስቦ ፊልሙ ላይ አንድ መኬካለ መቼም ያንን ቀሽም ሁሉ ያንሳዋል ለሞኬ እርጅም እድሜ የኛ እንቁ ንው
@user-ck2xb1jd5d
@user-ck2xb1jd5d 8 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤
@ytl7750
@ytl7750 8 ай бұрын
Please make part 2 of this movie!
@hafiszehra-sr3qm
@hafiszehra-sr3qm 8 ай бұрын
ወይ ጩጬው በሁሉም ፊልም ላይ 6 አመቴ ነው የሚለው ነገርሥ አይሻልም 60 አመቴ ነው😅😅😂🎉
@tig59905
@tig59905 8 ай бұрын
😂እድሜን መቀነስ በ ወንዶች ብሶዋል😂
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
ትንሽ 'እኮ😢ነው
@zwedazweda16
@zwedazweda16 8 ай бұрын
ጉድ የጩጨው ወሬ ጣፍች የሆነ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 8 ай бұрын
Waw haniy Yemcheki des yemil film nw ❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 8 ай бұрын
ምርጦቼ ❤❤❤❤❤
@user-bg1so7fo4w
@user-bg1so7fo4w 7 ай бұрын
አማረኛ ፊልም እየሰሩ ልክ አማረኛ ፍልም ላይ እንዳለው ማለት ምን ማለት ነው ❤❤❤😂😂
@tegegnlemma4912
@tegegnlemma4912 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 7 ай бұрын
Mekonen Laeke made me laugh at the end of the film. The best part at the end!
@BezaDesta-mj1dw
@BezaDesta-mj1dw 8 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 ай бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 8 ай бұрын
ሀሪፍ
@user-wi2bt3qr5v
@user-wi2bt3qr5v 8 ай бұрын
መኩየ አባቴን መሳይ❤
@alemtsehay279
@alemtsehay279 8 ай бұрын
ህፃኑ ደስ ሲል ኢዮብም እንዲህ ጀምሮ አሁን ትልቅ ሰዉ እየሆነ ነዉ
@omarayalew308
@omarayalew308 8 ай бұрын
አረጂም አደሜ ለሁላቺሁም አሪፈ ሰራ ነዉ መኪ ያለበት በጣም ነዉ የሚመቼኝ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ሞክዬ❤❤❤ስወድሕ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕ ይብዛ❤❤
@rukiyaemu577
@rukiyaemu577 8 ай бұрын
ይህ ፍልም እውንት የኔ የኔ ታሪክ ነው ውይ ወንዶች
@abrahamleikun
@abrahamleikun 8 ай бұрын
የአማረኛ ፌልም ከመመሳሠሉ የተነሣ ፌልሞ ከመውጣታቸው በፌት ፌልሙን ማወቅ ችለናል ይቅርታ ለምን አዳዲስ ታሪክ ፈጥራችሁ አሠሩም ወይም ተመሣሣይ ፌልም የምሰሩበትን ብር ለበጎ አድራጎት አርጉት እና የፌልም ኢዱሥትሪውም ለተወሰነ ጊዜ ቤቆም የተሻለ ነው
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 8 ай бұрын
ወይኔ ህፃኑ ልጅ 😂😂😂😂😂
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 5 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 8 ай бұрын
በቃ ሴቶቹን ጨረሳቸውኮ ሄኖክ❤❤❤❤
@keebekii
@keebekii 8 ай бұрын
Wow 👌
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 8 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 7 ай бұрын
በጠም ምርጥ ፊልምነዉ ቡዙ ትምሕርት አለዉ
@sedaaabduazizechno5689
@sedaaabduazizechno5689 8 ай бұрын
ሄኖክየ አብሽር በርታ በጣም ያምራል
@user-hb2xs4qp1e
@user-hb2xs4qp1e 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ
@user-tq6bx4zt1b
@user-tq6bx4zt1b 8 ай бұрын
Wowwwww❤❤❤❤
@MekuGetachew-oc7vc
@MekuGetachew-oc7vc 8 ай бұрын
❤❤❤❤ በርቱልን
@birtukangosaye
@birtukangosaye 8 ай бұрын
ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 8 ай бұрын
ፉልሙን ያሰመረዉ ጩጬዉ ነው 👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞🤣🤣🤣🤣🤣
@DeguMatt
@DeguMatt 7 ай бұрын
Best 👌
@user-pj5ch8ns9v
@user-pj5ch8ns9v 8 ай бұрын
Betami asitamari❤❤❤❤❤❤
@sameeras6715
@sameeras6715 8 ай бұрын
ማኩዬ የኔ ማሬ ቁሪጢ ልጂ ትማስለህ እዲገህ በሊህ❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 8 ай бұрын
Wow wow
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 8 ай бұрын
ሂኒናፋቀሀኘነበረእንኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤
@user-ys4zv9yl6s
@user-ys4zv9yl6s 8 ай бұрын
ፊልሙ ህጻኑ ነው ያሳመረው 🥰🥰🥰
@user-ib5tq9ud9z
@user-ib5tq9ud9z 8 ай бұрын
Wow ❤
@edanedan3683
@edanedan3683 8 ай бұрын
Beste Gza ayhote Ato Mekonen Lake
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e 8 ай бұрын
መርኮነል በቃ ለፍልም ሁሉ ጫው ሆነለት😊😊
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 8 ай бұрын
መኩየ ካለበት ሳላይም ቢሆን ላይክ አረጋለሁ ስወደው እኮ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ወይ አልተገርዝኩም በጣም ንው ያሳቀኝ😂😂😂😂ደላላውም አሪፍ ንው ይችልበታልኪኪኪ
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 8 ай бұрын
ይመቻችሁ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 8 ай бұрын
እረ ትንሹ በጣም ምርጥ ልጀመ
@efa5086
@efa5086 8 ай бұрын
❤❤❤ wow
@liliahemed-db3lh
@liliahemed-db3lh 8 ай бұрын
ወይኔ.ህፃኑ❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 8 ай бұрын
Yena kimam lij siwedaw❤❤❤❤❤❤mokiye allah yitebikih
@MelkamuWondimu-zy4yo
@MelkamuWondimu-zy4yo 8 ай бұрын
Good
@betawrash3393
@betawrash3393 8 ай бұрын
ደስ የሚል ጩ ጨ
@AbebeAbera-eu3qx
@AbebeAbera-eu3qx 8 ай бұрын
ወይኔ እንደዚህ አይነት አከራይ ብሰጠኝ።
@atalaytesfayekassahun-qm2tg
@atalaytesfayekassahun-qm2tg 8 ай бұрын
በፍጥነት ሙሉ ፊልሙ ይለቀቅ
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 8 ай бұрын
ቡናዉን ግን ስትቀጂ አፈሰስሽኮ 🤪🤪😂😂 አስማት ነው እንዴ ቡናዉ😂😂😂😂
@user-xb5oc1rw7x
@user-xb5oc1rw7x 8 ай бұрын
❤Wawu astamri yhne dirmhaa❤❤❤
@atalaytesfayekassahun-qm2tg
@atalaytesfayekassahun-qm2tg 8 ай бұрын
ህጻኑ ማርኮናል ይገርማል
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 8 ай бұрын
ጩጬው ሄኖክ እነ ገሼ ስወደቸው😘😘❤
@user-lh5qz4lw6j
@user-lh5qz4lw6j 8 ай бұрын
Mokiye.idimena.tena.yisxi❤❤❤❤❤
@user-lr5oq5pe9l
@user-lr5oq5pe9l 8 ай бұрын
አልተገረዝክ ሁነህነው ለካ ሳዱላሁላ እምታጋፋው😂
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 8 ай бұрын
ቂመም የሆነ ልጅ ❤❤❤እንዴ ኢዮብ በልጅነቱ አንደበቱ ይጣፍጥ ነባር አሁን ግን ኢዮብ ግሮመሰ 😂😂😂እግዚአብሔር ያሳድግህ ሰላም ለ ሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 8 ай бұрын
መኩዬ ስውዴው እሱካለበት አሪፍ ነው ልየው
@user-rt3cx9dh4d
@user-rt3cx9dh4d 8 ай бұрын
Arife nhwe
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
አባባ፡ማሙሽ፡❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug9sf4ky4u
@user-ug9sf4ky4u 8 ай бұрын
❤❤❤
@adiseewunu
@adiseewunu 8 ай бұрын
ሁላችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@mattyanteneh2865
@mattyanteneh2865 8 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤😢
@user-ve7ur2rq5u
@user-ve7ur2rq5u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 7 ай бұрын
አይ ቲኒሹ ጩጬ ይገርመል ከጓደኚናት አልፎ በንዴ ወደ ትምህርት ቤት መሸኛት ሚን ይሉተል የኢንጄራ አበት ለመሆናዉ አለለም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 8 ай бұрын
ሞኬ መቼም ያለህበት እኮ ሁሌም ደስ ይላል ሄኖክ በርታ እየበረታችሁ ነው ; : በነፀብራቅ ስም የተከፈተ ነፀብራቅ የሚል ኡለ እባካችሁ የሰውን ልፋት እየስረቁ ነው እዩትና ለህግ አቅርቧቹው ::
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 8 ай бұрын
እኮ ሄኖክ ድቁ ሳይገረስ ታየኝ እኮ 😂😂😂
@Huda19998
@Huda19998 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dfhg4688
@dfhg4688 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@monaghamallasi8053
@monaghamallasi8053 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@shiferawBasazin-rr8nb
@shiferawBasazin-rr8nb 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ge2yq2gl3s
@user-ge2yq2gl3s 8 ай бұрын
❤❤
@alinour9539
@alinour9539 8 ай бұрын
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebagoda5842
@abebagoda5842 8 ай бұрын
Yena wde felawun gin sewdew ❤❤❤❤
@abel8835
@abel8835 8 ай бұрын
የዚህ ህፃን ቤተሰቦች ልጃችሁን በአደገኛ መንገድ እየመራችሁት ነው በሱ በኩል የምታገኙት ጥቅማጥቅም ይቅርባችሁ ልጃችሁን አትርፉት ይፅፅታችሁዋል😂😂
@OttmanLilinton-kt3xq
@OttmanLilinton-kt3xq 8 ай бұрын
💚💙
@user-ib5tq9ud9z
@user-ib5tq9ud9z 8 ай бұрын
Ayamerem
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 8 ай бұрын
ምርጥዬ ❤❤❤ነው ፈላው 💞💞💞💞💞🤣🤣🤣
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 8 ай бұрын
ትንሹ እዮቤ ❤
@alemtsehay279
@alemtsehay279 8 ай бұрын
እኔም ብያለዉ
@fvv1680
@fvv1680 8 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 8 ай бұрын
ልቀቁልን 😔
@user-xq7vh8ks8d
@user-xq7vh8ks8d 8 ай бұрын
Inantee new jiloch
@fayisalata5678
@fayisalata5678 8 ай бұрын
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 8 ай бұрын
ልቀቁት ዎ ☝️
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 8 ай бұрын
Ay yegna hzb yaltegreze ayadergim man new yalewet man new ferenju Hulu saygerez aydel endale siet yemiyasnekaw
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 8 ай бұрын
😊
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 8 ай бұрын
Bayar
@user-hj7wy1ed7u
@user-hj7wy1ed7u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@MsMfers
@MsMfers Ай бұрын
😢😢😢😢
ይሻልሻል  - Ethiopian Movie Yishaleshal 2022 Full Length Ethiopian Film Yeshaleshal 2022
1:36:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 511 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
ውሸታም   - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022
1:37:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 435 М.
ውሽማዬ - Ethiopian Movie Wushemaye 2024 Full Length Ethiopian Film Wushimaye 2024
1:28:21
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 391 М.
አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024
1:29:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 448 М.
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 223 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10