ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም

  Рет қаралды 45,488

Lifeshow

Lifeshow

3 ай бұрын

ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም እንዲያውም ወጣ ወጣ እያለች የሀገራችንን ሙዚቃ እያስተዋወቀች ትገኛለች

Пікірлер: 66
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ቤቲ የተረጋጋች ስነስርዓት ያላት በትህትና የተሞላች ደስ የምትል ሴት ነች:: ከነልጅዋ ባለቤትዋ እግዚአብሔር ይጠብቃት🙏🏾♥️
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 3 ай бұрын
ወይኔ !!!በጣም ነው የምወዳት የኔ ቆንጆ ስነምግባር ያላት እዪኝ እዪኝ የማትል የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊት።
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 3 ай бұрын
ቤትዬ ቆንጆ ጎበዝ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ትሁት ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ አለባበስ ያለሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ አከብርሻለሁ የልጅ እናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@leilasalah9034
@leilasalah9034 3 ай бұрын
ቤትዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@benai5241
@benai5241 3 ай бұрын
የኔ ጨዋ ስነ ስርዓትሽ ብቻ ይበቃል 15:58 ❤
@etprevails6839
@etprevails6839 2 ай бұрын
Betty G is the most humbled and talented lady! Berchi 👍👍👍👍👍
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 2 ай бұрын
ቤቲዬ ቆንጆ ደሞ መግለጽ ስትችይ!!!?? ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletezelekebele
@beletezelekebele 3 ай бұрын
ሴጣን መላክን ስለሚፈራ ምስክር ሊሆን አይችልም ቤትዬ በርቺ በአዲስ ስራ እንጠብቅሻለን።
@askaleberhe5438
@askaleberhe5438 2 ай бұрын
ቤቲ G በጣም ስረዓት ያለሽና በጥሩ ስነምግባር ታንፀሽ በማደግሽ ያሁኑ ሆኔታሽ ይመሰክራል ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሊ በሞገስ የፈፅምልሽ ተባረኪ
@nardieri7725
@nardieri7725 3 ай бұрын
Can I ask where this cultural dress shop?
@user-ug3in8vm3s
@user-ug3in8vm3s 3 ай бұрын
ቤትዬ ውዴ የኔ ሙሉ ሴት❤🥰
@kidestfasika4005
@kidestfasika4005 3 ай бұрын
Bettye keep shining ❤
@alemabebe6824
@alemabebe6824 3 ай бұрын
We are proud of you , you are talented and beautiful
@user-oi5js3xu5j
@user-oi5js3xu5j 3 ай бұрын
ህይወትዬ የዛሬ ፕሮግራምሺ አነቃቂና ፈታ አድራጊ ነዉ በርቺ
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 2 ай бұрын
እንደ ቤቲ የምወደው እና የማከብረው አርቲስት የለም፡፡ ተባረኪ እንግዳ ስላደረግሽልን፡፡
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 2 ай бұрын
Amen
@chaltudasa761
@chaltudasa761 2 ай бұрын
ቤትዬ ስለአያውሽ ደስ ብሎኛል በጣም ❤
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 3 ай бұрын
Wowo❤❤
@mikum9477
@mikum9477 3 ай бұрын
Like Geriye Geriye crazy song.
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 3 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ምስሉ ግን ጥራት የለውም አይመጥንም
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በቀጣይ እናስተካክላለን❤
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 3 ай бұрын
I love Betty G. ❤
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 3 ай бұрын
amazing
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 ай бұрын
Gosh imuye inkuwan amexashat yet xefach biye sifeligat neber Betty G I love 💕 u girlllll you rock❤🎉🥰🩷💜💙thanks lifestyle I did subscribed too🥳
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
ቤቲዬ ❤❤❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 3 ай бұрын
Bettye konjo ❤❤❤
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 3 ай бұрын
Beti G ❤
@nadberhe7364
@nadberhe7364 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@educate-t1
@educate-t1 2 ай бұрын
She is the most modern artist in ET
@rfds7894
@rfds7894 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@cphonetastic2655
@cphonetastic2655 2 ай бұрын
Kezi yeseyetan asrar tolo amlchi yedabilos sranew zefen eti
@mahseid7243
@mahseid7243 3 ай бұрын
Mndn new lbsbet newnde wow algebagnim kotet hone
@user-no2wf1lu8k
@user-no2wf1lu8k 3 ай бұрын
betty tilk hasab new gin zemri
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 ай бұрын
ድምፅሽን ዘምሪበት የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 ай бұрын
🎉 ይቅርታ ይደራግልኝ . 🎉 እኔ ከሠላሰ ዐመተት በለይ በመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅናትና የአርቱን ቤተሰብ በቅርባት አውቃቸዋለሁ ቤተሰብም ነኝ ብዬ አስባለሁ ። 🎉 ነገር ግን ይህችን ሰው በኢትዮዽያችን ሙዚቃ ለይ ይህንን ያህል ማሳጭ አሪቲ አቅራብ ናት ለማለት ይቻግረኛል ።
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 3 ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው እኔሞ በዚህ አስተያየት እስማማለው
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 3 ай бұрын
ምንድነው አማረኛህ ለመረዳት ያስቸግራል ቅሬታህ ለፕሮግራ አቅራቢዋ ነው ወይስ ለድምፃዊቷ ነው ?🤔
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 ай бұрын
Professor ! Do you have acquaintance with Jesus Christ? He is asking you to know him before the Ark of Noah number 2 Departs the port of toxic world.
@marthataye2796
@marthataye2796 3 ай бұрын
የት ጠፍሽ ብዬ ነበር የ ኔ ቆንጆ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 ай бұрын
ወይኔ ዘፈን ላይ የሆነች ሞልቃቃ ናት ግን ስነ ምግባሯ በጣም ያምራል ነገሩ እንዴት ነው?
@saraababa
@saraababa 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ እንደሚመሰለኝ ዘፈን ሰራችው ሰለሆነ የሰውን ሰሜት ለመያዝ ወይንም ትኩረት ለማግኝት ከምንም በላይ ደግሞ ገንዘብ ለመስራት የተለያዩ ነገሮችን ይጠቀማሉ ግን ይች ቤቲ በጣም ሰርአት ያለት የመጣችበትን ቦታ የምታውቅ ድሮ የስራችው ነገሮች ለይ ሁሉ ጥሩ ሰነምግባር ያለት ልጅ ናት።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 ай бұрын
ሞልቃቃ የምትመስልሽ ብዙ ቁዋንቁዋ ስለምታቅ አምርኛውን አድበላልቃው ነው እንጂ ሞልቃቃ አይደልቺም ፈልጋም አደለም
@boxedbychazy420
@boxedbychazy420 3 ай бұрын
ኧረ በጣም she is high caliber ዘፋኝ ማለት እራሱ ለቤቲ.....
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 3 ай бұрын
ማፍሪያዎች የባንዲራን ክብር መቼም አያዉቁም አይባልም ያሳዝናል በጣም
@shebawian5074
@shebawian5074 3 ай бұрын
በጣም ነው የማዝነው የኢትዮጵያን ባንዲራ ምንጣፍ ፣ በጣም ነው የሚያሳፍረው ።
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 3 ай бұрын
????
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
አይን ሀኪም ጋር ሂድ ወይም ጥቁር መነፀሩን አውልቅ😂😂😂😂😂😂😂
@SabaTesfaye-tn5iq
@SabaTesfaye-tn5iq 3 ай бұрын
Why I do not feel in any of her music???? Long live Aster…. And the others❤
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 3 ай бұрын
ዞሮ ዞሮ የሰይጣን አገልጋይ ነሽ ቤትሻ። ዘፋኝ ነሽና።😥😥
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😒ያንችን ማን አየና 😒አይ አበሽ የ እሱን ውንጀል ደብቆ መጽደቅ ይፍልጋል 😒😒🤮🤮እስዋስ ዘፍኝ ምን አልሽ የ ሴጣን አገልጋይ አልሽ 🤔ያንሽ ሴጣን ቤት ይደሽ ምታስጠነቁይስ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😒😒ያኝችን ማን አየና አንች ራሱ ሴጣን ጠንቁአይ ቤት ትህጄ ይኦናል ቤተስቦችሽም ይግብሩ ይኦናል ማን ያውቃል 😒የ እሷ በ አደባባይ ዘፍኝ ያንችን ተደብቆ ሴጣንን ምታስንቂ ኡኝ ማን 😒አየና አይ አበሽ የራሱን እድፍ ደብቆ ስውን ማቆሽሽ ይውዳል 🤮🤮እሷ ከ አንች 109%ደግ ስው ከ አምላክ የቀረበች ሴት ትኦናለች አንች ከለጠፍሽባት 🤮🤮አንች 🤮ግባሬ
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 3 ай бұрын
​ፈጣሪ በሠጠን አንደበት ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ብንናገር ጥሩ ነው ሠይጣን የሚል ቃል ?
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 3 ай бұрын
Enegnhe nachew engedihe seletsedeke yemiyawerut
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 ай бұрын
ማን ፈራጅ አደረገሽ? ምቀኛ
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 166 М.
ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቤት በ550 ብር
6:13
Bin Promotion
Рет қаралды 2,9 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН