የገና በዓል
14:55
6 ай бұрын
Пікірлер
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 22 күн бұрын
የነጬ አለም አሻሮ ዶ/ር በጉርሻችን ነው ጤናችን አልክ ? ምን ታረግ አንተ አባቶቻችን የተውሉህን እምነት ትተህ በሳይንስ ብቻ ስትወሰድ በሽተኛ የሚያረግ ዲያብሎስ ነው አትሽወድ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 22 күн бұрын
ምንድነው ታሪካዊነቱ ?
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 22 күн бұрын
@@brehanbekele1345 ምስጢራዊው ኤረር ተራራ ! አንዳንድ ጊዜ ከለመድነው የቀን ተቀን የህይወት ውጣ ውረድ ወጥተን ለአፍታም ቢሆን እፎይ የምንልበት፣ ረጋ ባለ መንፈስ ውስጣችን እየተመላለሰ ስላለው ሃሳብ ትኩረት ሰጥተን የምናጤንበት፣ በዕረፍት ውስጥ ሆነን ወደ ራሳችን ጥልቅ ማንነት የምንመለስበት ጊዜ ያስፈልገናል፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዝ ሳንሻገር፣ አገር ሳናቋርጥ የምናገኛቸው የታላላቅ ሥፍራዎች ባለቤቶች በመሆናችን እድለኞች ነን፡፡ ኤረር ተራራ ብለን የምንጠራው ከአዲስ አበባ 47 ኪ.ሜ ርቀት በስተምስራቅ አቅጣጫ ላይ ይገኛል፡፡ ኤረር በሰንሰለታማ ተራሮች የታጀበና ግርማ ሞገስ ያለው ግዙፍ ተራራ ነው፡፡ ኤረር ማለት ከሰባቱ የሰማያተ ሰማያት ሥፍራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ሲሆን የስያሜው መጠሪያም የቅዱሳን መላዕክት ከተማ ስም ነው ፡፡ ይህም ተራራ የታላቋ ጥበብ መንፈስ ምንጭ ሥፍራ በመሆኑ በቅዱሳን መላዕክቱ ከተማ ስም ኤረር ተብሎ ይጠራል፡፡ ይህ ተራራ በአራቱም አቅጣጫዎች በእኩል የስፋት መጠን የተዘረጋና ከተራራው ግርጌ በሚነሱ የተለያየ የከፍታ መጠን ባላቸው ሰንሰለታማ ተራራዎች የታጀበ ለእይታ የሚማርክ ሰፊ ስፍራን ያካተተ ግዙፍ ተራራ ነው፡፡ በተጨማሪም በዚሁ ተራራ ማዕከልነት በዙሪያው የሚያካትታቸው የተራራው ክፍል የሆኑ ሰፊ ሥፍራዎች ይገኛሉ፡፡ የኤረር ተራራን እንደማዕከል አድርገን ስንመለከተው በስተሰሜን አቅጣጫ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራዎች፣ በስተምስራቅ አቅጣጫ የቱሉ ፈራን ተራራን፣ በስተደቡብ አቅጣጫ የዝቋላ ተራራ፣ በስተምዕራብ አቅጣጫ ደግሞ ፋሪ ተራራ ይገኛል፡፡ በአጠቃላይ በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ተራራዎች አካቶ በመካከል የሚገኙ ሥፍራዎች በሙሉ በኤረር ተራራ ሥር የሚጠሩ ናቸው፡፡ በቅዱሳት መጻህፍት ዘንድ ኤረርና መዕከላዊ ስፍራ (መንፈሳዊ እይታ) ተብሎ ይጠራል፡፡ የኤረር ተራራ የአዳም ርስት ሀገር ማዕከላዊው ሥፍራ ነው፡፡ ወይንም የአዳም ርስት ሀገር ማዕከል ለሆነችው ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስፍራ ነው፡፡ ህም ኤረርን አዋጅ የሚታወጅበት ማዕከላዊ የማዘዣ ጣቢያ ይሰኛል፡፡ በኤረር ተራራ ወስጥ ምን ይገኛል? በተራራው ላይ ስለሚገኘው ሥፍራ በተመለከተ በዚህ ዘመን በተራራው ላይ ምንም ቤተክርስቲያን የሌለ ሲሆን ነገር ግን ቀደም ባሉት ዘመናት በተለያየ የተራራው ክፍል የተለያዩ ቤተክርስቲያናትና ቤተመንግሥታት እንደነበሩ በተለያዩ ድርሳናት ላይ ተዘግበው እናገኛለን። ለምሳሌ ከቤተ መንግሥታቱ መካከል የአብርሃ አፅብሃና የአጼ ልብነ ድንግል ቤተመንግሥት እንደነበሩ በተለይም ከቅዱስ ቴዎድሮስ ቤተክርስቲያን ሰማንያ ሜትር ራቅ ብሎ በምስራቅ አቅጣጫ የሚገኘው የአብርሃ አጽብሃ ቤተመንግሥት እንደነበረ የሚተረክለት ፍርስራሽ ህንፃ በዚህ ዘመን ትውልድ ህያው ምስክርነትን ይሰጠናል። በተጨማሪ በዚህ ዘመን የተራራውን ግርጌ ተጠግታ በደቡባዊ ምስራቅ አቅጣጫ የምትገኝ በዐታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ቀደም ባለው ዘመን ተራራው ጫፍ ላይ እንደነበረች በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ አባቶች የእማኝነት ቃላቸውን ይነግሩናል። የኤርር ግዙፍ ተራራ ማዕከል ከሆነው ተራራ ዙሪያ ከ300 በላይ በሚሆኑ ዋሻዎች ውስጥ ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ቅዱሳን መነኮሳትና አባቶች ይገኛሉ። እነዚህም አባቶች የግዙፍ ተራራ ማዕከል ስፍራ እንደ ቤተመቅደስ ተጠቅመው ለጸሎታቸውና መንፈሳዊ ሥርዓታቸው ይገለገሉበታል። ምስጢራዊው ኤረር ተራራ ! በነገረ ጥበብ 1. የአዳም ርስት ሀገር ማዕከላዊ ስፍራ፣ 2. የመጨረሻውን ዘመን መምጣት አብሳሪ የሆነው የቅዱስ ሩፋኤል መቀመጫ፣ 3. የታላቁ የሊቀ ካህን መልከጸዴቅ ሰባቱ የክብር ዕቃዎች መጠበቂያ ስፍራ፣ 4. የማዕከለ ሰብዕ መሰብሰቢያ፣ 5. የእነዚህ ህዝቦች መጓጓዣ የሆኑት ክንፍ ያላቸው ፈረሶች መገኛ፣ 6. የታላቁ መንፈሳዊ ክፍል መውጫ፣ 7. የኢትዮጵያ የዳግም ትንሳኤ ሃሳብ መነሻ ስፍራ፣
@MayoshaTa
@MayoshaTa 23 күн бұрын
ኤክሰርሳይስ ጀምሬ የማቆመዉ ነገርስ????
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 25 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት❤🥰🥰😙
@makw5069
@makw5069 27 күн бұрын
❤❤Thank you for sharing .
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 28 күн бұрын
Ene yemenorew eropea new hulem nechuchen saye eqenalew k hual setayachew 60:70 amet hunew qersachew alebabesachew 20 amet new yemimeselu egha30:20 aregeten tezerekereken
@getayene5899
@getayene5899 28 күн бұрын
The Ethiopian version of Chris Jenner successful mother of successful children.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeniBO
@GeniBO 28 күн бұрын
I love this lady so much ❤ she inspires and confirms what I have always and already knew, that putting ourselves first, taking care of our bodies and mind with consistency matters and it carys you a long way. Way to go beautiful lady❤ we got this!
@mimitolcha1101
@mimitolcha1101 Ай бұрын
Egzabeher yeker yebelachu degemo zaf makef men yelutal mabed kalhone .Europa yalewen astesaseb ethiopia atasgebu eja emenet alen betekerstiyan heden genbun enkef yemiyawataw esu new
@niniz8365
@niniz8365 Ай бұрын
I agreed 100%
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Ай бұрын
አረ መራቀቅ ደግሞ ህዝቡን በየዛፋ ልትለጠፋት ነው ምን ለየው ከዛር አምልኮ መልኩን ቀይሮ ዛር መንፈሥ ቡናውና ቂቤው ቢቀርበት ሥልጥን ብሎታቀፈ ወይ ዘንድሮ
@user-oi5js3xu5j
@user-oi5js3xu5j Ай бұрын
በጣም አስደሳች ቦታ ነው በልጂነቴ የበላሁትን አጋም በማየቴ ተደስቻለሁ በዚህ ዘመን ያለ አይመስለኝም ነበር ያዉም ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት ህይወት አግዚአብሔር ይስጥልን
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Ай бұрын
Thanks Tsehaye for sharing your life experience. Keep-it-up ❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Ай бұрын
እኔ ግራ ግብት የሚለኝ ነገር ዝግጅቱ በአማረኛ ቋንቋ ነው የሚተላለፈው! የሚሰሙትም ኢትዬጵያኖ!! እናንተም ለህብረተሰቡ ነው የምታቀርቡት!! ዝግጅቱን ስትጀምሪ ላይቭ ሾው አልሽ!! ይሄ ቃል እንግሊዘኛ ነው!! ምን ሊሰራ ገባ! ባንቺ ቤት ላይቭ ሾው የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃላት ወደ አማረኛ መተርጎም አቅቶሽ ላይቭ ሾው ብለሽ ጀመርሽ!! ምናለ ከጋዜጠኛ መዐዛ ብሩ ብትማሩ!! ትክክለኛ ጋዜጠኛ ማለት እሷ ናት!! በቃ ሁሉኑም በተውሶ ከአውሮፓና ከምዕራብ አምጥተን ይቻላል????? ምናለ ለቀጣዩ ትውልድ ብታስቡለት?? ይሄ ነገር የሚታየው በኢትዬጵያኖች ብቻ ነው!!! እንደኛ የራሳቸው ቋንቋ ያላቸው የእንግሊዘኛ ቃላት እየቀላቀሉ በአደባባይ አይወጡም!!! Live Show የሚለውን ቃል በአማረረኛ ፊደል አርገሽ ከምታወሪ! የቀጥታ ስርጭት ለማለት ፈልገሽ ይሁን አልያም የዝግጅታቹ ስም ይሁን አይታወቅም!! እባካቹህ ዝግጅቱ አማረኛ ነው ተጀምሮ እስኪያበቃ ድረስ በአማረኛ መሆን አለበት!!ብቻ የድሮ አባቶች ነገሮች በማይገባ ሲፈፈፀሙ ማፈሪያን ጥሯት ማፈሪያን ጥሩት ይባላል! ብቻ እዚህ ላይ ይብቃኝ
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
ሀሳባችሁን እቀበላለሁ እናስተካክላለን ከማአዛም እየተማርን ነው ወደፊትም እንማራለን እናመሰግናለን ነገር ግን የፕሮግራሙ መጠረያ life show ነው በዚያ ቢረዱኝ ደስተኛ ነኝ
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🌹🤍🙏🏾
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Ай бұрын
መታደል ነው ❤️❤️❤️
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 Ай бұрын
❤wow! Amazing. Good job!!
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia Ай бұрын
ዋው ሒዊ በርችልኝ!!!
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ወ/ፀሐይ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ለወንድና ሴት በሆነ እድሜ ያለ ስፖርት ለጤና፣ ስለ ትዳር ብታስተምር ብዙ ሰው ሊጠቀም ይችላል።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
እኔ ከ20 ቤት ሳልወጣ ጎንበስ ብየ ቀና ማለት ፈተና ሆኖብኛል የ አሁኑ ትውልድ ፈጣሪ ይዘንልን😢
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
በእየሱሲ የምኖር ቢቻ እዲሜ ሬጅም ነዉ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
ሞሪንጋ ወይንም ቺያሲድ በቀን አንድ ማንኪያ ብንወስድ ። ከምግብ የጐደለንን ያሚያምዋላ አይመስልሽም ። ምክንያቱም ቶና አሳ ምናምን አብዛኛው ሰው ላያገኝ ይችላል ።
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 22 күн бұрын
Chya sibeza yglal
@Romaflorist
@Romaflorist Ай бұрын
I can’t wait to see you KZfaq channel 👏God bless you absolutely 🙏🥰👏💕
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q Ай бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ ረዥም እዶሜና ጤና ይስጥሽ ።በርቺ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
Wow 🤩 she’s inspired me….🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🥰
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
በቅድሚያ የፕሮግራሙ አቅራቢ ልትመሰገኝ ይገባል ።እንዲህ አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊት ማንም ያላያትን ድንቅ እናት ፈልገሽ ለ2ኛ ጊዜ ስላቀረብሽልን Thank You ❤ ፀሃዬ ማሚ ገና ብዙ ትውልድን በብርታትሽ ታክሚያለሽ እድሜና ጤናን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤ ጀግና ጀግና ጀግና Love You. ❤❤❤❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Lifeisgood11-r5e
@Lifeisgood11-r5e Ай бұрын
እንቁራሪት ኤዲያ😂😂😂😂😂😂
@Ziz-ow5tc
@Ziz-ow5tc Ай бұрын
Girl you need to know, how to interview people. You keep on unfinished her conversation so many times 😮😮😮😮
@fatumamohamed4230
@fatumamohamed4230 Ай бұрын
14:00
@fatumamohamed4230
@fatumamohamed4230 Ай бұрын
Betam des ylal
@yirgedumulatu
@yirgedumulatu Ай бұрын
Tureta be65 bihonem yegel sera sihone yanen makeber yaschegeral sele mikru amesegenalehu
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z Ай бұрын
አቀራረባችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግንበጥራት አይሰማም እባካችሁ ጥርት አድርጋችሁ ስሩ የአንቺምጥያቄ የዶክተርም የድምፅ ጥራት ይኑረው ብለን አስተያየት እሰጣለሁ
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
እሺ እናስተካክላለን እናመሰግናለን
@user-yr6mc1il1d
@user-yr6mc1il1d Ай бұрын
Thank you Doctar dawet
@heranmama5971
@heranmama5971 Ай бұрын
የእውነት በጣም ድንቅ ሴት ነሽ
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Ай бұрын
Amazing women...keep going❤❤❤❤
@user-pt6pj2qu3l
@user-pt6pj2qu3l Ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w Ай бұрын
Gen tureta besent amet new yemiwetaw? Hegu be 65 amet aydelem ende?
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
የግል ስራ ስለሆነ ነው
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እንከተላለን አበረታች ን
@hawaabdu4430
@hawaabdu4430 Ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@Tayetu19
@Tayetu19 Ай бұрын
ወሮ ፀሐይ በጣም ጎበዝ ወሮ ነሽ አደንቅሻለሁ ዕድሜዬ እንዳንቺ ነው ግን አንዴ ወገቤን እጄን ምኑ ቅጡ በየአይነቱ መተዋል አንዳንድ ነገር እየሞካከርኩ ነው እንዳንቺም ባይሆን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ምንድነው የምትሞክሪው? ለኛም ንገሪኒ
@misszebib3969
@misszebib3969 Ай бұрын
You are a strong 💪 women 💪 I love to go gym 🏋️‍♀️ in the evening exercise at home
@hirutnegash5819
@hirutnegash5819 Ай бұрын
I will definitely subscribe when you have your work out KZfaq program, thank you Weizero Tsehaye❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Ай бұрын
Wow men ayenet open set nat. God bless u
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
ቢገኝ ማን ይጠላል ?
@temustudio3197
@temustudio3197 Ай бұрын
change your neck mic the sound ii slightly bad
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
Thanks and we will
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 Ай бұрын
ይገርማል እንዴት የ73 አመት እድሜ ያለው ሰው እረጅም ጫማ ያደርጋል 😮
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g Ай бұрын
Sports endet yeseral age is number
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
የ73 አመት ሴት እናቷ እሰካሁን በሕይወት መኖራቸው ነው የበለጠ የሚገርመው። በስንት አመት ቢወልዷት ነው
@ethio1775
@ethio1775 Ай бұрын
Demson bedenb indisema aderot le lella geze betam tero program new.
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
Thanks
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Ай бұрын
ስታምሬ በዜ እድሜ እንደገና እድሜና ጤና
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
ማሚዬ 😍አንቺ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ብርታት ነሽ እናመሰግናለን ላይፍ ስታይልሽን ሺር ስላደረግሽን በጣም!ፈረንጆቹ ከሚነግሩን አንቺ ቅርብነሽ ለኛ ዋው ጀግንት💪