Betoch | “በራስ ላይ…? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 415

  Рет қаралды 135,422

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 415 “በራስ ላይ…? ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 415
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 166
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ በሙሉ ስላም ለናተ ይሁን ❤
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
አሚን ❤
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜን
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
አሚን
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
አሜንዬ ትልቅ ልጂ ሆናለች የምር ፍጣሪ ይጠብቅሽ
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
በጣም
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሃላፊነት የጎደላቸው ሰዎች እያሉ ሀገራችን መቼም አያልፍላትም እንዲያውም ወደ ገደል እየሄድን ነው 😢
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ንሮን ለመሸነፍ ሌት ተቀን ደፋቀና የምትሉ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ሁሌ አይለያችሁ ያሠባችሁት ሁሉ ተሣክቶ ለሀገር ያብቃችሁ አብሽሩ ቀናበሉ ቀንአለ
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 Жыл бұрын
Amen😥
@husenya7845
@husenya7845 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ አሜን ያደገችበት ማሻአላህ እንዲሁ እያየሁሽ አደግሽ
@abitube3078
@abitube3078 Жыл бұрын
አሜን አደገች እኮእያየናት❤❤
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
YGAMU.EDMEY.50GABA
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Жыл бұрын
ዌል ቤቶች ምርጥ አሥተማሪ ድራማ ሠለም ለሀገሬችን በሥደት ያለነውም በሠላም ለሀገራች ያብቃን😊
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
አይገርምም አሚን አደገች ቤቶች ላይ እኮ
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
በጣም የእሁን ልጆች ወደላይ የምስባቸው ነገር እለ እንዴ😮
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
BTAMU.YGARMAL.ADGCHU.BTAMU.YNIKONJO.EDMEY.LEKK
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣችሁ ቤቶች ማነው እደኔ የሚስቅ በ አቢ እና በሻሸ አረጋሽ እማ ክውነውየምታረገኝ ስትጩህ 😢😢😂😂
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
እኔንማ ስንት ቀን አስደነገጠኝ ተስቀነለችም እኮ 😅😅😅😅
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ጥሩ የመዳም ጥሩባ ናት😂😂😂😅
@kebere6905
@kebere6905 Жыл бұрын
What is the government reply ?
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኧረ አሜን እያየናት ትልቅ ሆነች እኮ ይገርማል የዘንድሮ ልጆች አስተዳደግ😂
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
እኔ ልፅፍ ነበር😁😁😁😆
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አዎ አደገች❤❤❤
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
ጡቱ ብቅብቅ ብሏን😅😅😅😅
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
@@user-oy6uk8is9b ቱቱ 😄😄
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 Жыл бұрын
@@user-xc5pr1vs5q 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@ahmedumerumer3155
@ahmedumerumer3155 Жыл бұрын
የሚረዳኝ ካለ ይችን ኮሜት ለታሪኳ አድርሱልኝ አቤት አለባበስሽ አሪፍ ሀበሻ መለት ታሪኳ እኛ ሀበሻ እሚያምርብን እድህ ቀሚስ ስትለብስነው እናም በፍቅርሽ ልጦዝነው የኔውብ ሸበላ❤❤❤❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ባሏ እዳይሠማህ😂😂😂
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
በፍርዱ እንደይሰመሽ ከከከከከኰ
@ahmedumerumer3155
@ahmedumerumer3155 Жыл бұрын
እሱ የለመደው ፍርድ ፍርድ ማት ነው ለራሱ እዛው ፍርድቤት ይግባ እትቀልዱ እኔ ተምሬነው
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
የህገ አማካሪው ባሏ እዳይሠማህ😂😂😂😂
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
ባሏ እንዳይሰማ 😂😂😂😅😅😅
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
ማሻአላህ አሜን አደገች
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን እንዴምን አላችሁ❤ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ትርፍርፍ ይበልላችሁ❤❤ ሰላም ለሀገራችን አላህ የህዝባችንን ስቃይና መከራ በቃ ይበልልን ሰላማችንን ይመልስልን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ቤቶች ሁሌም ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ስለምትሰሩ ምስጋና ይገባችኋል በርቱልን
@lamrikiya9581
@lamrikiya9581 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልክት ነው በርቱልን ቤቶች 😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው ትውልድ በጥሩ ስነምግባር ማደግ አለበት በተለይ ትምህርት ቤቶች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አሜንዬ በጣም አደገች የኔ ቆንጆ መለሎ ሆንሽ እያየውሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሽ 🥰
@tayoutube2969
@tayoutube2969 Жыл бұрын
የታሪኳ አለባበስግን ደስ ይላል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ለማግባት አሰበሃታል መሰለኝ ሰ ቁ ፈልገህ ደውልላት
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እንደው እዚህ ቤት የሚነሱ ነጥቦችችች ዋውውው ናቸው ትምህርት ቤት አካባቢ ፔንሲዮን
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ቤቶች ሰወዳችሁ ምረጥ አሰተማሪ 💚💛❤️
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ቤቶች ውድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ. እያሳቀ ትልቅ ትምህርት ነው ቤቶችዬ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
ይገርማል የስው ልጅ እድገት አሜን ልክ ርስቴ ቤቶችን ድራማ ስትጀምር ያላትን የስውነት ዕድገት ላይ አሜን ደረስች የዛሬ ሶሰት አመት ቁመቷን ላየ አሁን የደረስችበት ይገርማል
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ በቶች አላህ ሀገራችን ይጠብቅልን
@almazabebe4529
@almazabebe4529 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ቤቶች ድራማን እምወደው ባገራችን ያለውን ያለን ችግር የተለያዩ ትምርት አዘል ነገሩችን ነው እሚሰሩት ሰሚ እና ተማሪ ካለ ማለቴ ነው በርቱልኝ
@zebibamuhammed5802
@zebibamuhammed5802 Жыл бұрын
አሜን እያየናት አደገች ዋው
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ኮረኔል ስወዳቸው ግን ቤቶች ሁላችሁም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
@berukhagos316
@berukhagos316 Жыл бұрын
Basha mebale sewe selale dese eyalen menayachu Ethiopia ❤❤❤
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Жыл бұрын
Really its very interesting good lesten to public. Good job
@b.e.k.i.w
@b.e.k.i.w Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ላናግርክ ፈልጌ ነበር telegram ላክልኝ, በጣም ፈልጌካለው
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን እናንተ ሁሌም አስተማሪ ናቹ !
@hanihani-ip6tt
@hanihani-ip6tt Жыл бұрын
Well betochiye😂❤❤❤
@crossmedia8061
@crossmedia8061 Жыл бұрын
Well come #betoch episode🎉🎉🎉
@SojibkhanSojib-ld1qt
@SojibkhanSojib-ld1qt Жыл бұрын
ቤተሰብ ይበቃልን ብትጫሚሩ አሪፋ ናበሪ
@aminabawari225
@aminabawari225 Жыл бұрын
የዛረዋ የቤቶች መልክት በጣም ጥሩ ነገር ነች ❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
የአገራችን ሁኔታው ቢግልጥም ግን እራስ ወዳዶዎች መቼም አይጠፉም አንድ ቀን በፈጣሪ ቸርነት ይጠፉ ይሆናል ጠብቁ ሁሉንም በትግስት
@hanantesfy2259
@hanantesfy2259 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤
@user-jx8rv8sq9f
@user-jx8rv8sq9f Жыл бұрын
ላሁኑ፡ስአት፡ጡሩ፡ትምሕርት፡ነው
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሁላችንም መቺ ነው ስለ ሀገራችን ሰላም ደህንነት የምናስበው ሀሠተኛ ፖለቲከኞችን እና ጋዚጠኞችን እንዲሁም ዩቲበሮችን ገፈታትረን ከሀገራችን የምናሦጣው እና ሀገራችን ሰላም የምትሆነው ?
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ትክክል ኢሻአላህአንድቀንሰላሟይፈጠራል
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
የሚገርም አሳብ ነው
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
እንኳንሰላምመጣቺሁ
@helenhelen9553
@helenhelen9553 Жыл бұрын
አዪዪዪዪዪዪዪ ኢትዮጲያ ሀገሬ ቦሊሶች እረሱ በጭራሽ ትክክክል አይመስሉኝ😢😢😢😢😢
@HabithmuBekele-vw5cn
@HabithmuBekele-vw5cn Жыл бұрын
ቤቶች ዱሮ ባጣም የመችኛ ናበሪ አሁን ግን ካሪክታሮች ቡዙም አድለም
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
@zedotube6958
@zedotube6958 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እች ልጂ አደገች እየየናት❤🎉
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
እኔ የሞተው ዛሬ ማታ ገብሰ የምደርሰ ለፍልሰታ😂😂😂😅😅😅
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Nicr
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ሁሌ የምታቀርቡት አስተማሪነው በርቱ ደቦች እጃቸው የሚሰነዘርው ከሚስኪኖቹ ነው ድንችና የተለያዩ ነገሮችን ከሚያቀርቡልን አድነው ሀሺሺ ቤቶችንና ጫት ቤቶችን መያዝማ ወድነት ጀግንነት ይጠይቃል ጨርሰው ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል አለ ያገሬሰው 😭😭😭😭 ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጥልን አምላካችን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብነው።
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 Жыл бұрын
ወዉ። አሜን አዳገች❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ለሀገር ሳይሆን ለግንዘብ የሚኖሩ ናቸው
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
ሠላም ቤቶችዬ❤
@amaamm8606
@amaamm8606 Жыл бұрын
❤❤❤❤😊
@kaderawwal9920
@kaderawwal9920 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@woletesenbet
@woletesenbet Жыл бұрын
ጠቅላዩ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
እውነት ምርጥ ሃሳብ ነው የተነሳው
@tigisttadesse3823
@tigisttadesse3823 Жыл бұрын
Tilek tikoma
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 8 ай бұрын
😂😂 ደላላዉ ምኑ ይጨበጣል😂😂
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ቅመሞ አደገች የኔ ጣፊጭ😍😍😍😍😍
@ZeYEBAMohamed-uu5vs
@ZeYEBAMohamed-uu5vs Жыл бұрын
አሚንንን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ትክክል. በየትምህርት ቤቱ. እንደላዪ ብረሪ. ዙርያዉን ካራቡላ.በጫት በሻዪ ቤቶች ነዉ የከበበዉ.
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
❤❤❤
@AronBrhanu
@AronBrhanu Жыл бұрын
👌👌👌
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
እካ እርስቴ የት ሄዱ አረ አምጡልን
@SadahAss-ks7xb
@SadahAss-ks7xb Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ወይቤቶች እንደዛ የሳቃችን ምንጭ እንዳልነበረ😂
@user-jx8rv8sq9f
@user-jx8rv8sq9f Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ከራስ በላይ ነፋስ ነው አይይይይይ የድሀ ልጅ ተበላ😢😢😢😢😢
@Elshadaytizazu-sd8bw
@Elshadaytizazu-sd8bw Жыл бұрын
Batoch😍😍😍
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@zemeneabinet
@zemeneabinet Жыл бұрын
ሻሼ እና ና አንደኛ ናችሁ።
@NohaAfara-qy6kf
@NohaAfara-qy6kf Жыл бұрын
😂😂😂❤
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
😂😂❤❤❤❤👍👍
@taharayeshu9091
@taharayeshu9091 Жыл бұрын
😁😁😂😂💕💕💕💕
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
❤😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
አሜን ግን አረጋጊው😏😏😳😳😂😂😂
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
🍇😊
@BINNIXER
@BINNIXER Жыл бұрын
Bro what did I do😂
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pl2pg3gs4m
@user-pl2pg3gs4m Жыл бұрын
በጣም አሪፍአስተማሪእና መሰራትያለበትጉዳየነው የተነሳውሀሳብ እንሶ በዚህመልኩ ካደረሱት ህብረተሳቦ መስራት አለበት አይቶዝምማለት እራስን እንጂ ማንንምአይጉዳም አይተንዝምእያልንነው ሀገራቺን በጣረሞት እንዲትኖርያረግናት
@godanazewde9985
@godanazewde9985 Жыл бұрын
የኢትዮ ሰዉ ጉድ ይ ነዉ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💖💖💖💚💚💚
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Жыл бұрын
😂
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🤣
@foziijimaa2080
@foziijimaa2080 Жыл бұрын
😂😂😂
@BINNIXER
@BINNIXER Жыл бұрын
What r u doing at my house😂
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Жыл бұрын
ዘሩና ኮኔሬል ትክክል ናችሁ ግን ማን ይሰማል
@mrindia2422
@mrindia2422 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@tsagemelese7637
@tsagemelese7637 Жыл бұрын
Wawa
@ahimedhussein6305
@ahimedhussein6305 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤😂😂😂🤣🤣🤣
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
😢😢😂
@gazlbe763
@gazlbe763 Жыл бұрын
ቤቶችድራመ በጣም አስንኝ እመስግናሉሁ
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
🇬🇼
@ggudffjgufgffgc689
@ggudffjgufgffgc689 Жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌👌😘😘😘😘🥰🥰🥰
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@b.e.k.i.w
@b.e.k.i.w Жыл бұрын
ሰላም ወንም በጣም ፈልጌክ ነበር telegram ካለክ ላክልኝ ላናግርክ ፈልጋለው
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
Tenawn yestachu
Betoch | “ኪድናፕ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 418
30:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 135 М.
Betoch | “መንግስቱ ምን ይላል?”  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 414
26:57
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 170 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 14 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 26 М.
Betoch | “ቁርሳችን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 407
25:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 148 М.
Betoch | “ ይውጣ?አይውጣ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 377
30:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 238 М.
Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 140 М.
Betoch | “አዋጁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 396
29:41
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 184 М.