Betoch | “መንግስቱ ምን ይላል?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 414

  Рет қаралды 171,119

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 414 “ መንግስቱ ምን ይላል?”
| Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 414
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 214
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ክክክክክ የአረጋሽ እና የሻሼ ለጠብ መጠራራት 😅😂 የግቢው በር በጣም ነው የሚያምረው ድዛይኑ 🥰
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ተላተና ቤቶች ተለቋል ብሎ ስላስየ ስልኩን ሳይ የዋለው ወደ እሁድ ተቀየር እንዴ
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h Жыл бұрын
እኔ
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
,እኔም እንዳንቺው😂😂
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጆች ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!❤️
@talamangste9135
@talamangste9135 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@maryammeme7209
@maryammeme7209 Жыл бұрын
አሜንን
@__-wj7zq
@__-wj7zq Жыл бұрын
*_አሜን፫❤_*
@sakretalqods7756
@sakretalqods7756 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏💋
@abuaminnur886
@abuaminnur886 Жыл бұрын
ቤቶችን ያልከዳ ቨዛብህ የዘሩ ልጂ
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
እውነት ነው
@fouadadem2286
@fouadadem2286 Жыл бұрын
ሁሉአገርሽ
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Wiy wide sufat astakaki aynababm ihen inkuan ba makara naw yanababkut biyans vasabh kamti basabh atim😂
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ዘሩ ይቅረታ ጠይቅ የአረብ ሀገረ ሰራተኛ ብቻ ነው እዴ ሻጣ የማጎትተዉ
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
እኮ😡😡
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Eko
@vugu4119
@vugu4119 Жыл бұрын
አው ይቅርታ ይጠይቅ እኛ ነን ለዚህ ያድረስነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የሻሼ እና የአቢ ክርክር በጣም ደስ ይለኛል
@abrahaworku9772
@abrahaworku9772 Жыл бұрын
አረጋሽ በፍርዱን ከነሻንጣዉ አባራ ወደ ቤቱ ብትመልሰዉ: በጣም ያምር ነበር። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ሻሸዋ አችና አቤ የኩሽናው ድምቀት ክክክክ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ልጅ መውለድ ያሳምራል ለካ ማሻ አላህ አምሮባታል ሳሮን
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እንደ አረብ ሀገር ሰራተኛ ነው ያለው አቴ ዘሩ 😂😂😂አይ ስማችን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
😂😂የኛን ስም ካላነሱ አይሆንላቸዉም ሰራተኛ ሳይሆን ስደተኛ ነዉ ያለዉ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
@@hayatyalhamedlla4561 ነው እንዴ ክክክክ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ሰላም ለእትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እና በስደት አለም ላላችሁ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ሰላመቹሁ ብዝት ይበል ስቀጥል ሚስቴ እርጎዝናት ዱዓ አዲርጉላት 9ወር ከ24ቀን ነው
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
BSALMU.ALHU.YGALGULT.AYZHU.WANDMEYI.KNUALFUL.HKIMBYIT.WESDAT.KANTASATCHU.ENDYHON.AYZHU.GYTAYKLU
@loucyloucy-cy5qc
@loucyloucy-cy5qc Жыл бұрын
አይዞ.ወንድሜ.ፈጣር.ይድረስላት👪
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እሄ ፓርት ለብዙ እህቶቻችን ወድሞቻችን ትምህርት ይሆናል በርቱልኝ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አይ ሻሼ አረጋሽ አላለችም እንኳን አንቺን እኔ እራሱ አጠገቧ የሌለሁት ጩኧቷ ቆሌዬን ይገፈኛል😀😀😃😃😃😆😆😁😁
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Жыл бұрын
🤪
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
@@mahletmulat6420 😜😜😜
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 Жыл бұрын
😂እ😅😅
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የማዳሜን ጩኧት ይመስላል 😁😆😃 በሰከንድ አንድ ኪሎ ስጋሺን ይቀንሳሉ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ይበቃልና ጓደኛው በጣም ነው የሚመቹኝ በረቱ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሻሽዬ የቤቶች ድምቀት የእለት ጸብሽን አይንሳሽ አልሻት አረግዬን😂😂😂😂
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
በሩ ሲያምር
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
በጣም የሆነ ሰፊ መንገድ አይመስልም ደስ ይላል ።
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
@@Lovely27735 አዎ በጣም
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes Жыл бұрын
በፍርዱ ምረጥ 😂😂😂
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h Жыл бұрын
የማፊ ተተኪ እደኔአስተያየት መቅበጡንአጋነንሽው ማፊየበፊቷን እያት ስትናገር በርጋታነው አችበጣም ተጋነነብሽ የቀልድነውየሚመስለው ተመጋነኑየተነሳ ይቅርታግን
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ❤❤🇪🇹
@sparkuser136
@sparkuser136 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ውዶች ትላንት ስጠብቃችሁ አመሸሁ እኮእንኳን ደህናመጣችሁ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ወሬ ለመንገር በኮተራት ታክሲ ለምን አልመጣሽም ወይ አረጋሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tommylove4
@Tommylove4 Жыл бұрын
Wonderful and fantastic attorney actor.
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወይኔ አቶ በፍርዱ አሳቀኝ
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ትላት ስላልተለቀቀ ብዙም አደለም በጠበቅንበት ሰአት ቢሆን ነበረ የሚያምረው😊😊
@lubabatadesetadese3976
@lubabatadesetadese3976 Жыл бұрын
ጋሽ ዘሩ ከባድ ስተት ተናግረዋል ይቅታይ ጠይቁ እንደት እንደ አረብ ሀገር ስደተኛ ይላሉ ሌላ ሀገር ያሉት በምን ነው እሚጎትቱት እ ??? ስደት ከሆነ ከኢቶው ውጭ ያለሰው ሁሉ ሰደተኛ ነው
@Tommylove4
@Tommylove4 Жыл бұрын
An excellent attorney actor.
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ለብዙ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ትምህርት ይሁነል
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ምረጥ ትምረት ክበሩልን👌👌👌
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 Жыл бұрын
❤😂❤❤❤❤❤
@hana-cf1km
@hana-cf1km Жыл бұрын
😂😂😂😂😂betoch asekem astamarem nachu wuuuddd ❤❤
@hanihani-ip6tt
@hanihani-ip6tt Жыл бұрын
Enkuan dena metachu betochiye😂❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አዛሉ,, 1 ጥያቄ አለኝ ? ቅመም ልጅሽ የት ገባች ?? ከይቅርታ ጋር 🙏🏿
@emebettadesse9380
@emebettadesse9380 Жыл бұрын
ሠዐፈዠፈኘጀ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i Жыл бұрын
ፈታ እኮነው የምታረጉኝ😂😂🥰🥰
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሰላም እደትናችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ትናትና ስጠብቃችሁነበር ❤😂
@tiguu4323
@tiguu4323 Жыл бұрын
Well we'll welll ❤❤
@roseflower8083
@roseflower8083 Жыл бұрын
Wow! the two boys really acted like a true drankinker so funny.😂😂
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
God bless you all
@AwolAbebaw
@AwolAbebaw 11 ай бұрын
ቤቶች ይመቸኛል
@BooniiLataa
@BooniiLataa Жыл бұрын
Wowow nuf jiraadhaa 💕🌹💕🌹💖💖💖💖💖
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ሴቶች ወንድሞቻችን በላቸው 😅😅😅
@aminatyimam3754
@aminatyimam3754 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ 👍👍👍👍👍👍
@Tommylove4
@Tommylove4 Жыл бұрын
Betoch you got an excellent attorney.
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ፍንጭቷ እንኳን አደረሰሽ
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አዛልዬኤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tesifaneshtadiyos3840
@tesifaneshtadiyos3840 Жыл бұрын
Well cam betochy❤
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
good info! 💪
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Beze Maetebu Siyamr✔✔
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤❤እንወዳቹዋለን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 9 ай бұрын
እንደ አረብ አገር ስደተኛ ክክክክክ
@mikemiki223
@mikemiki223 Жыл бұрын
Yewechew ber ke mehal bikefet wow neber yalewm arif new..
@MiraMira-lh8of
@MiraMira-lh8of Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-lh3kg7nj6i
@user-lh3kg7nj6i 9 ай бұрын
ወዮ ታሪኳ ስወድሽ አለባበስሽ 😂 ቀልድሽ
@frdosjbreel8152
@frdosjbreel8152 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@abaysisay8921
@abaysisay8921 Жыл бұрын
❤❤❤
@hana5977
@hana5977 Жыл бұрын
Betam new yemwedahu bertu
@azizaahmed680
@azizaahmed680 Жыл бұрын
❤👍
@johannamahasha7900
@johannamahasha7900 Жыл бұрын
Betochi yala erisite ayamirim erisiten amitulin 😂
@zenebechwasiyhun6092
@zenebechwasiyhun6092 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 👍👍👍 👍👍
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Жыл бұрын
እጂጂ እዳትሉ ያረብ ሀገረ ስደተኛም ያውሮባም ስደተኛ ሻጣ ኀትቶ ነው የሚሄደው እንከባበረ
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
ውይትናትስጠብቅተቀየረእንደ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ሻሽዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
የሀረብአገር ጅብይብላህ አንትመናፍቅ የማንም መተረቻአይደለንም
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Eko
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
ከበላም አንቺን ነው እንጂ እሱን የት ያገኜዋል ብለሽ ነው:: ስድብ እመቤትሽ ትሳደባለች ማለት ነው?
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
@@melkamelak9882 Menafek Nesh Enide Anigebegebeshna Yesu Menesat😅😅😅😅😅
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
@@melkamgelaw4120 አወ በአንቺ አጠራር መናፍቅ ነኝ እኮራበታለሁ:: ካለሽበት ቦታ አውጥቶ እሱ የደረስበት ቦታ ሊያድርስሽ የሚችለው አንቺ ስድብ መስሎሽ የምትጠቀሚበት ቃል እኔና መስሎች በእናንተ አፍ የምንጠራበት እኛ ግን የነፍሳችን እረኛ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: ካለሽበት መገዛት ነፃ ትወጪ ዘንድ ጌታ ኢየሱስን እመኚ:: እርሱ ያድናል ይታደጋል::
@hana-cf1km
@hana-cf1km Жыл бұрын
​@@melkamelak9882 😂😂😂😂😂e koralew😅😅😅ye degam menafek😅😅😅
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@bontuuwallaggaa6308
@bontuuwallaggaa6308 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@seenaakeebekii7820
@seenaakeebekii7820 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gj7tl7ip9o
@user-gj7tl7ip9o Жыл бұрын
😅😅❤️
@alexandertadessewoldeyesus2666
@alexandertadessewoldeyesus2666 Жыл бұрын
The Ethiopian ! Bill Cosby ! Azalu ! Very cute ! Cultured Ethiopian እናት!
@Tube-gd5fi
@Tube-gd5fi Жыл бұрын
አይ እኛ የአረብ ሀገር ሰዴተኛ ይመስል አለ እኛ ብቻ ነን እዴ ሻጣ እምንጎትተው ጉድ እኮ ነው ለስደብም ለትረቱም ለርዳታውም እኛ ነን እምንጠራው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በትክክል
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
ትክክል
@ZainabZaina-fn7km
@ZainabZaina-fn7km Жыл бұрын
❤🤩🤩🤩🤩
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አቀላፍቸነበር አነቃቃችሁኘ ❤❤❤❤🎉
@alain-vw8us
@alain-vw8us Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😍😍😍😍😍
@sinyoritasinyorita797
@sinyoritasinyorita797 Жыл бұрын
Yetefeneket.yelem.alalechm😂😂😂😂😊
@worldpeacepeace6985
@worldpeacepeace6985 Жыл бұрын
😁😁😁😁😍😍
@emebitcrisa997
@emebitcrisa997 Жыл бұрын
🤣🤣🤣👌
@user-yl2me6ej2u
@user-yl2me6ej2u 9 ай бұрын
በባለትዳር ጣልቃ አይገባም ባልና ሚስት ማለት የክረምት ጥሀይማለት ነው
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ናዬ
@tegesttegestgeet5606
@tegesttegestgeet5606 Жыл бұрын
ቤቶች የምትወድት like me❤❤❤❤
@helenhelen9553
@helenhelen9553 Жыл бұрын
ኢሔሰገጤ ተከራይ ነገሩ ከፊቴ አሱልኝ ምኑም አልጣመኝም
@sheemtube3000
@sheemtube3000 Жыл бұрын
ተው እኮ ጋሽዘሩ እንደአረብሀገር ስደተኛ ሻንጣ እየጉተትህ የትልትሄድነው ያሉመሰለኝ የአሜሪካው ስደተኛ የልብስ ሳጥናቸውን ነውእንዴ ይዘው የሚሰደዱት😊
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
አቤት ሠዉ ሰተት ሆኖ ነዉ ይሔ😅😅
@olyadfeyisa8918
@olyadfeyisa8918 Жыл бұрын
ennakberachu please eyhen drama attenakkut
@abebaabeba4367
@abebaabeba4367 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ዱባይ ነዉ አቡዳቢ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Жыл бұрын
❤😂😂
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
😂😂😂😂🤓🤓🤓❤❤❤❤
@user-yc3sc2ch1f
@user-yc3sc2ch1f Жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቅ ዘሩ
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😍
@asiabaj-wh2oc
@asiabaj-wh2oc Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
እሳትይለብልብህ አላለችም😂😂😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
😂😂😂
@miabaka8236
@miabaka8236 Жыл бұрын
😂😂😂😂👍👌❤❤❤❤
@tiztabekele7109
@tiztabekele7109 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq Жыл бұрын
ሻንታክን እየጎተትክ እንደ አርብ ስደተኛ ማለትክ ስህተት ነው አቶ ጥላሁን
@mrindia2422
@mrindia2422 Жыл бұрын
😂,😂😂😂😂😂😂😂
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
የይበቃል ሚስት የእውነት የወለደች መሰለች በጣም ወፈረች 😅 ማፊን በጣም እየወደድኳት ነው
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ወልዳለች እኮ በትዳሯ በይበቃል ባይሆንም
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
@@nefisa70 አላወቅሁም ነበር
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын
ማፊ ድርጭት😂😂😂 አልገባኝም በምን ምከንያት ነው ይቅርታ የጠየቀ በፍርዱ የውሸት ጥበቃ 😂
Betoch - "በጀት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 264
26:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 586 М.
Betoch | “ታማኝ መረጃ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 429
28:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 204 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 28 М.
Betoch | “ላይሰንስ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 421
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 159 М.
Betoch | “በቃ ጨለለ? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 422
27:47
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 155 М.
Betoch | “ነጩ ወርቅ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 406
28:04
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 227 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 924 М.
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 274 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН