Betoch Comedy Drama “ውሰት” Part 193

  Рет қаралды 1,171,744

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

6 жыл бұрын

Here is the Latest Betoch Comedy Drama “ውሰት” - Part 193 | “ውሰት” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 193

Пікірлер: 943
@user-dc2uu8xi2h
@user-dc2uu8xi2h 6 жыл бұрын
በስደት ብኖር በብዕድ ሀገሬን ጥየ ብሰደድ ያባቶች አምላክ ይረዳኛል .... እግዚአብሔር እናንተንም ለዝች ቀን ያብቃችሁ ተነገ ወዲያ ሊሄድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እስቲ ለቅድስት ሀገርሽ ላፈሯ ያብቃሽ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በክርስቶስ ስም እወዳችኅለኩ
@EmanEman-kz5jg
@EmanEman-kz5jg 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ በሰለም ጊቢ እኔም አንድ አማት ቀርቶኘል ቶሎ ይድረስልሽ ብለቹሁ ፀልይሉኝ
@user-dc2uu8xi2h
@user-dc2uu8xi2h 6 жыл бұрын
Eman Eman ።አሜን ውዴ
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ Mary beselame gebey betame dissss yelale
@user-dc2uu8xi2h
@user-dc2uu8xi2h 6 жыл бұрын
Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem ።amennnnnnn
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ዋውውው መጣችሁ ሱሶቼ ስላማችሁ ይብዛ በስደት የለችሁ ውስጤ ናችሁ የእግዚአብሔር ስላም ፀጋ ይብዛለችሁ ስላም እድሩ ደስ ይሚል ምሽት ይሁንልን ♥♥
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 6 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ amen ፫ yina konejo
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ስጠብቅ ቆይቼ ጅንጀና ያዠኝ ውይ እዳው
@idjdhjdihtj5890
@idjdhjdihtj5890 6 жыл бұрын
Amen marr
@idjdhjdihtj5890
@idjdhjdihtj5890 6 жыл бұрын
Amen
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen amen amen mamey
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞችእግዚአብሄር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ያሳምት ሰው ይበለን
@mer.45teklu8
@mer.45teklu8 6 жыл бұрын
I am Eritrea 🇪🇷 but i love Ethiopia 🇪🇹
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 жыл бұрын
Merhawi Teklu እናመሰግናለን ሁላችንም አንድ ነን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
Merhawi Teklu Wow wow ande neni thank you!
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 6 жыл бұрын
Merhawi Teklu Thank.You
@bayosha9143
@bayosha9143 6 жыл бұрын
Merhawi Teklu ገና ዛሬ የእከ ልብስ ተቀየሩ
@tseganeshtseganesh8950
@tseganeshtseganesh8950 6 жыл бұрын
Egnam enwedhalen we love u
@user-ju6vx4go8w
@user-ju6vx4go8w 6 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ እናም ከሳምት በሁላ ወደ ሀገር ቤት ልገባ ነው ሰላም ሁኖ ለኔም ሳላም ግቢ በሎኝ ቻው ማሮች😓😭
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
አለኝ ተስፋ Wow betame disss ye lale mary melkame gozeo
@genetmgoes7232
@genetmgoes7232 6 жыл бұрын
አለኝ ተስፋ የሠላም መንገድ ያድርግልሸ ውዴ በሠልም ግቢ
@user-ju6vx4go8w
@user-ju6vx4go8w 6 жыл бұрын
Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem አሚን ማር
@user-ju6vx4go8w
@user-ju6vx4go8w 6 жыл бұрын
Genet Mgoes አሚን እህት
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ማሬ
@sofyymohemmd1791
@sofyymohemmd1791 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በሳቅቅቅቅ ግድልልልልል ዉይይይይይ ኑሩልንንንንንንንንንንንን
@bahiradenfujata98
@bahiradenfujata98 3 жыл бұрын
sofyy mohemmdፁ
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጣቹ ።እንደዛሬ ስቂም አላቅ በዚህ በለሊት ኡፍፍፍ ።እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
አዛልዬ በጣም ጥሩ እናት ሆነሽ ነው የምትሰሪው ምናለ ሁሉም ሰው እምደዚህ ለሰው ፍቅር ቢኖረው እላለሁ!!Thankyou!! በመጨረሻ የእከ እና የጋሽ ዘሩ ነገር አስቆኛል!!!
@rutalove6944
@rutalove6944 6 жыл бұрын
Betammmm.... naw yemetasetelut demetoch ahununu like kalaregachu...
@user-zb3xi8en3j
@user-zb3xi8en3j 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቸው ደግሞ ስወዳቸው አቢ የት ከርመሽ መጣሽ ፊልም ለማየት ህንድ የተጓሽ መስሎን ነበር ክክክክክ ከች
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-rp3jt8yo4g
@user-rp3jt8yo4g 6 жыл бұрын
betochiye yen fonkawoch ❤❤ yebza😘😘😘😘😘
@yabub25
@yabub25 6 жыл бұрын
መጣችሁ ቤቶች ሠሠለቶችን አይቸ ሥጨርሥ እናተ ደሞ ከች አላችሁ ሸጋ ነው በርቱ እድሜ ለ wi fi ethio ሥገባ ይብላኝ እጅ
@abeoadona2139
@abeoadona2139 6 жыл бұрын
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ
@user-rk9tj1cv5q
@user-rk9tj1cv5q 5 жыл бұрын
Rt43
@zinashsolaimon9282
@zinashsolaimon9282 6 жыл бұрын
ዋዉ ቤቶች ስታምራዉ ፈጣሪ ይጤብቃቹ !!!
@hadnettv6023
@hadnettv6023 6 жыл бұрын
ስነ ጥበብ ኣጋር ና ሃይማኖት ኣይለይም ስለዚ ኤኔ ኤሪትራዊ ነኝ ብሆን ግን በ ኢቲ ቪ የምቀርብ ቤቶች የተሰኘ ተከታታይ ድራማ በጣም በጣም ነው የሚወደው በድራማው የሚሰሩ ሁላቾው ኣከብራቾው ኣለው በጣም ልዩ ችሎት ያላቾው ኣርቲስቶች ናቾው ስለዚ በጣም እወዳቹውና ኣደንቃቹው ኣለው ሁላቹው ጥሩ ስራ እየሰራቹው ነው ኣይዛቹው እከ ዘሩ ቀለጠ ባሻ Hiiiiiii ቢያቹው ኣለው ኤሪትራዊ ሙሉጌታ ከ ዳላስ ተክሳስ
@user-qq7xd4in1s
@user-qq7xd4in1s 6 жыл бұрын
Tewelde Tesfalem weyleka kanka halifkani zhawey
@axumawit4482
@axumawit4482 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ_ገብርኤል ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 жыл бұрын
Axumawit አክሱማዊት አሜን አብሮ ይጠብቀን
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 6 жыл бұрын
Amen(3)
@axumawit4482
@axumawit4482 6 жыл бұрын
Bete 1992 አሜን አሜን አሜን
@user-wj9wu4ik8d
@user-wj9wu4ik8d 6 жыл бұрын
Axumawit አክሱማዊት አሜንማርዬ
@beletlove9074
@beletlove9074 6 жыл бұрын
Axumawit አክሱማዊት አሜን፡ የኔዉድ፡አንችንምይጠብቅሽ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶችዬ የዛሬው ልዩ ነው ። እስኪወጣልኝ ነው የሳኩት ። አቢዬ የፊልም ሱሰኛዋ እንኳን ደና መጣሽ እከዬ ማስቲካውን እስኪበጣጠስ ወቀጥከው የታባቱ። kkkkkkk ዝንጥ ብለህ እያመነዠክ ሄደህ ዞሮብህ መጣህ ውይ ወንድሜን
@ijijaioshemela9399
@ijijaioshemela9399 6 жыл бұрын
seblewongel Zeleke ok
@linaliiina5221
@linaliiina5221 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk weyena eke kefesewa yetetalach ale
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደህናመጣችሁ ደብሮይነበር
@user-zp5hl3dn7m
@user-zp5hl3dn7m 6 жыл бұрын
ሁላችሁም በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብዬ እወዳችሀለሁ
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 6 жыл бұрын
መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል AMEN Me to yani wedd
@user-zp5hl3dn7m
@user-zp5hl3dn7m 6 жыл бұрын
shewa ye dengel Marym lejj የአንቺ መቶ የእኔ አልፍ አልፍ ውዴታ ይመችሽ አብሽሪ
@maryamhosin8951
@maryamhosin8951 6 жыл бұрын
መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል እኔም ለአሏህ ብዬ ውድድድድድ ነው የማደርግህ
@user-zp5hl3dn7m
@user-zp5hl3dn7m 6 жыл бұрын
Maryam Hosin እኔም እወደሻለሁ ከእኔ የበለጠ አላህ ይውደድልኝ ሹክረን ብያለሁ
@user-uy7js2gl6t
@user-uy7js2gl6t 6 жыл бұрын
መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል አሚንንን ያረብ ሁሉም ባለበት ሰላሙ ይብዛ
@salamsalam6301
@salamsalam6301 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂uuufff nurulign Betaseboche😘😘😘😘😘
@enewerasenegn8841
@enewerasenegn8841 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😃are besak😂😂betochye mwedachu😘😘!!!
@TtTt-gg8ih
@TtTt-gg8ih 6 жыл бұрын
ወውውው እንኮን በስለም መጣችህ ቤቶች የአገር ልጆች ቅዱስ ገብሬ ይተብካችህ
@brhanyemaryam9357
@brhanyemaryam9357 6 жыл бұрын
Tt Tt Amennn ehte
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 жыл бұрын
Tt Tt አሜን አብሮ ይጠብቀን
@user-mz7dr3tk8r
@user-mz7dr3tk8r 6 жыл бұрын
Tt Tt ምነው በሰላም
@shamsoshamso6651
@shamsoshamso6651 6 жыл бұрын
የዛሪው። ደስይላል። ቤቱች
@mulufanetaye9140
@mulufanetaye9140 6 жыл бұрын
Tt Tt ቸሩ መዳህኒአለም ጋንችጋር ይሁን እህት በሰላም ግቢ! !!!!
@zahara.mehammedimohammed3338
@zahara.mehammedimohammed3338 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን ምርጦች
@girmaaberham1377
@girmaaberham1377 2 жыл бұрын
woyine Eke Meliku wwwwwwwwy mar
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ዋው ቤቱት እካን ደና ከች አላቹ እዴት እደምትናፍቁኝ አይጣል ነው
@user-jx4hs7ir6c
@user-jx4hs7ir6c 6 жыл бұрын
ቆሌአቸው ያየኛል ክክክክክክክክ በሳቅልሞት ነው እከየ እዲው ስወድህ።
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
ብቻዬን ሥለማየው ነው መሠለኝ ሣቁ ጠፍብኝ
@user-ip4uw9jm3x
@user-ip4uw9jm3x 6 жыл бұрын
የሠዎ ሠርቅ አያደንቅ አለች ከሠያቴ እከና አቤ kkkkkkllllll
@user-el2wk3pw6i
@user-el2wk3pw6i 6 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ አዛልየ የምትናገሪያቸው ንግግሮች ስወድልሽ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ስወዳቹ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@weyneshetmeskela497
@weyneshetmeskela497 6 жыл бұрын
abo yemhahu
@yedenegellijtezeta5308
@yedenegellijtezeta5308 6 жыл бұрын
😚😚😙❤💋💋betoch nurulen betam yameral 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@telefishemales3139
@telefishemales3139 6 жыл бұрын
እፋ በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ይመቻችሁ ሰሰለቶች አናደውኝ ነበር በናተድራማግን ፈታ አልኩኝ
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
ኦ ተመስገን እከ ልብስ ቀየረ
@cristianoronaldomyking7469
@cristianoronaldomyking7469 6 жыл бұрын
Wooooowwwww betami mirt newuuu
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜ ምሽት እዴት ደስ ይላል ቤቶች እና ሰሰለት ደራማ አለ
@user-es1sm4bi1v
@user-es1sm4bi1v 6 жыл бұрын
ቤቶች ምርጥ ሀገራዊ ድራማ እየተዝናናን ጥሮ ትምህርት አቦ ይመቻችሁ ቤቶች ውስጣችን ናችሁ የማርያም ልጅ ከድሬ♥♥♥!!!!!!!!!!!
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
ዉይለካ ቅዳሜ ነዉ ሞት ይርሣኝቤቶችመቸ ነዉየምትጠገቡት💚💛💜በሥደትያላችሁ እህት ወንድሞቸ ደናናችሁልኝ 💜 እከ እና አቤ አረ አፈነዳችሁኝ 😂😂😂
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ Denanen mamey anche dennesh
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem ደናነኝ ማር
@muamedomaromar7609
@muamedomaromar7609 5 жыл бұрын
Meri.zarnshi
@user-dd7id1jo6b
@user-dd7id1jo6b 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በደና ብቅ አላችሁ አየ እከ እንደዉ በሳቅ እኮ ነዉ ምገለኝ
@gffjjji1272
@gffjjji1272 6 жыл бұрын
woww batoche sewadachew
@fatumatuhamuhammednurr9490
@fatumatuhamuhammednurr9490 6 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ ማር አዛሉ ምን ላርግሽ ላቢ ስትፈቅጅላት ምን አለ ሁሉም እዳች ቢሆን ነው ያልኩ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
አይተነው አይተነው ካልሆነ ነገሩ፣፣ እገባበታለን እኛም ከትዳሩ ፣፣ እኮ መች እንዳትሉ ዝም ብላቹሁ እዬ ላይክ ግን ግጩኝ
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 6 жыл бұрын
awa adkn aykrm😃😃 👍👍
@leylashamssoo2941
@leylashamssoo2941 6 жыл бұрын
ዋው ቤትች ባጣም ደስ ይላል
@tensayegatent186
@tensayegatent186 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ያልተጻፈ አታንብቢ ነብሴ
@csgsfsgxfty780
@csgsfsgxfty780 6 жыл бұрын
@mestrwetalex4072
@mestrwetalex4072 6 жыл бұрын
waw aref new bartu
@Selamy-jn7lc
@Selamy-jn7lc 6 жыл бұрын
Sewedachu betochey 😍😍😍
@yealembezaeyesusnewst9698
@yealembezaeyesusnewst9698 6 жыл бұрын
uuuuffff metchhulgn betoch maroche nurulgn tabrku
@mikiman8543
@mikiman8543 6 жыл бұрын
ውይይይይ እከ አሁን አሁን አሰልቺ ሆኗል
@csmashaallahjazakumallahke6243
@csmashaallahjazakumallahke6243 6 жыл бұрын
😂😂😂des setelu betochi wudd❤💜💜💓💓💓💘💘💘
@bulloomedia6581
@bulloomedia6581 6 жыл бұрын
Wowwwww so thank you very much
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 6 жыл бұрын
ቤቶች እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አቢየ ፍቅር እኮነሽ በጣም ትችያለሽ እኪ ይመቻችሁ ማሮች
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 6 жыл бұрын
ብሊዝ ላይክ 16ኛ ♥♥♥
@burtqabb7851
@burtqabb7851 6 жыл бұрын
réém réém 😘😍😍😍😇🤗👪👪💘💘❤❤❤❤
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
1ኛ ነዉ ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ መልካም እለተ ሠበት በሥደት ያላችሁ እህት ወድምች ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሜን
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
አቢ እንኳን ደህና መጣሽ
@vfgfgggv6645
@vfgfgggv6645 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ des setilu
@fatmaabdullah7565
@fatmaabdullah7565 5 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ አንቺአንኳንደናመጣሽ አቢንተያት
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
Hahahaha እከ እረፍት የሚወጣበት ጊዜ መች ይሆን እያልኩ ነበር
@shewittassew5034
@shewittassew5034 6 жыл бұрын
Batam dass ylal 👍 👌
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 5 жыл бұрын
የአዛሉ ቀና አስተሳሰብ በስማአብ ልብ ይስብራል እውነት እድሜ ይስጥሽ የእኔ መልካም
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቤተሰቦች💓💓💓
@user-qc5cy3qd6e
@user-qc5cy3qd6e 6 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ ቤቶች በስራ የተጨናነጨ አምሮችን ፈታ ታደርጉታላችሁ በስደት ያላችሁ ወገኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@sarahmohammad4259
@sarahmohammad4259 2 жыл бұрын
ዋውይመቻችሁ
@meseratdemse9121
@meseratdemse9121 6 жыл бұрын
Wowwww batochi baxamii desi talalachew
@user-xd5et3ee5r
@user-xd5et3ee5r 6 жыл бұрын
wudochi wusetenachuuu😘😘😘
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
Wellcome ብለናል #ቤቶች የእኛ #ተናፋቂዎች
@yoeltshger3767
@yoeltshger3767 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ fetesh agbian ethiopia film
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
ፍቅር ነው ጎዳናዬ Eshe mary 1000 like disss ye belsh ehta
@nefisaadem8283
@nefisaadem8283 6 жыл бұрын
+Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem ላይክ😃😃
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-ci5lz9kb8g
@user-ci5lz9kb8g 6 жыл бұрын
😂😂😂😜😜😜
@JannatJannat-ju7qn
@JannatJannat-ju7qn 6 жыл бұрын
ፍቅር ነው ጎዳናዬ አመሰግናለሁ
@madinajamalialahamdulilahi5546
@madinajamalialahamdulilahi5546 6 жыл бұрын
Wellcome betoche dasi sitilu
@ahmedkool9900
@ahmedkool9900 6 жыл бұрын
😂😂😂
@user-bk1ck7yu1t
@user-bk1ck7yu1t 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እህት ወንድሞቼ እንደው እስቲ ሳውዲ የምትኖሩ እህቴ ከጠፋችብኝ ከ4 አመት በላይ ሆኗታል እንደው እስቲ ተባበሩኝ ሰላም በላይ ትባላለች ትግስት ከናዝሬት ፈላጊ እህቷ። በእግዚአብሔር ስም እማፀናችሁለው።
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
I am From በንጋሊ i love Ethiopian drama
@ashanazemechawolde9462
@ashanazemechawolde9462 2 жыл бұрын
Thank you thank you thank you
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
ዛሬ አለፈልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ww3mq4gh5n
@user-ww3mq4gh5n 6 жыл бұрын
ነፃነት የማሪያም ልጅ ክክክክክክክክክክክ
@user-ww3mq4gh5n
@user-ww3mq4gh5n 6 жыл бұрын
ነፃነት የማሪያም ልጅ ቤቶች''እንኳንደህናመጣችሁ''እከየ''ገደልከኝበሳቅ።
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
هشام الحكمي hahaha
@dhdhsrbsvsg7907
@dhdhsrbsvsg7907 6 жыл бұрын
ነፃነት የማሪያም ልጅ neqgp
@aminaadem1157
@aminaadem1157 6 жыл бұрын
ነፃነት የማርያም ልጅ
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
አለን እንዳለን መልካም ምሽት
@fdsavvccc8089
@fdsavvccc8089 6 жыл бұрын
Www
@tsiggeeangechaa3908
@tsiggeeangechaa3908 6 жыл бұрын
weyi Eke😄😄😄😂😂😂😂
@belayneshimulaw3198
@belayneshimulaw3198 6 жыл бұрын
wowwww betam des ilal
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 6 жыл бұрын
ውይይይ.አዛልየን ለማዳም በምንአባቴ.ተርጉሜ ላስረዳት.
@ahmedmuhammednoor9714
@ahmedmuhammednoor9714 6 жыл бұрын
ህይወት Yesuf be spanishe
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 6 жыл бұрын
Ahmed Muhammed Noor አረበኛነዋ እስፓኔሽአትችልም
@user-dr8hv7ip6r
@user-dr8hv7ip6r 6 жыл бұрын
ዋው ኡንካን ደህን መጣችሁ ቤቶች ገብብብብብ ጋብ በሉ ገደኞች ዘሬ 3ነኛ ለይክክክ ግጩኝ ዛሬ የሰርግ ቀነው መልካም ጋብቻ በሉልኝ ሁላችንም እወዳቸዋለሁ
@jamemohammed442
@jamemohammed442 6 жыл бұрын
wawww batoche edate edamewadachehuko yene wedoche
@user-gv6ep9xs2w
@user-gv6ep9xs2w 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk yene merxocheye sawedchu eko
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
ዋው ቤቶች 😍
@pp6385
@pp6385 6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን
@pp6385
@pp6385 6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ዋዉወ ♠♥♠፨♠♥♠♥♦♠♥
@user-iz2bi7is4f
@user-iz2bi7is4f 6 жыл бұрын
ሳላወልቀው ኣይ እከ
@user-rw3mq2mm8q
@user-rw3mq2mm8q 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበረ አዝናናቹሁኝ በተለይ የእከ ቅጀት ሀሀሀሀሀሀ
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኩዋን በሰላም መጣቹ ዉድ የገሬ ልጆች እስኪ ሀገር ፀሎት ያምሥፈልጋት ሰአት ለይ ናት ሁላችንንም በእምነታችን እንፀል
@mekakassa5607
@mekakassa5607 6 жыл бұрын
selame nesh dingil memkiyaye 2 ቤቶች እወዳችሀለሁ
@maheltsolomon9409
@maheltsolomon9409 6 жыл бұрын
I am from 4 kilo i love betoche specially yeba
@concernederitrean6062
@concernederitrean6062 6 жыл бұрын
I am Eritrean 🇪🇷, I love Ethiopian 🇪🇹 movies.
@marshetworku5964
@marshetworku5964 9 ай бұрын
Ą
@sususeid6358
@sususeid6358 6 жыл бұрын
Ahlen betaseboch🌹❤️🙏🙏
@jdkkdjd7714
@jdkkdjd7714 6 жыл бұрын
Semira Seid አቤት ደሥሥትሉ
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
Betochhhh ene mlew like mibalew eski nkut amrognal
@mohammednasir990
@mohammednasir990 6 жыл бұрын
marrrrrrc
@reyes4839
@reyes4839 6 жыл бұрын
አብዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደና መጣሽ
@user-gs9bb7ib6h
@user-gs9bb7ib6h 6 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች አንዴት ከረማችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
@user-nr6lk9dw2x
@user-nr6lk9dw2x 6 жыл бұрын
ሁሌም ዘና ነው የምታደርጉኝ እደዛሬ ግን ሆደ በሽቆ አያውግም አቦ ይመቻችሁ ቤቶችየ ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-pf7cr3pj6v
@user-pf7cr3pj6v 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ ማሮች ስወዳችሁኮ አላየሁትም አይቸ አስተያየት እሰጣለሁ
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 6 жыл бұрын
betoch
@user-hj6tg6pn1t
@user-hj6tg6pn1t 6 жыл бұрын
ዋውውው ቤቶች ምርጦች ናችሁ
@azmiethiopiawetngnazmietih1374
@azmiethiopiawetngnazmietih1374 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አየ ቤቶች ውስጤ ናቹሁ ክክክክክክ እረ በሳቅ ዘሬ ለሞት ነኝ
@user-kl8hu5cg5e
@user-kl8hu5cg5e 6 жыл бұрын
ፊልም ኣድናቂ ነኝ በተለይ •ቤቶች• ዋው i m From •ትግራይ•
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
Mulue Asli ክክክክ ሙሊትይ የውጭ ፊልም ኣይደለም የኢትዩ ፊልም ነው ክክ
@user-kl8hu5cg5e
@user-kl8hu5cg5e 6 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ ክክክክክ ጓል መቐለ ሽኮር ነውንዴ ኣኣኣኣ እኔኮ የቤቶች ፊልም መሰለች ክክክክክክ ከርፓብሊካዊት ትግራይ ነኝ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
Mulue Asli እንቓዕ ዳሓን መጻዕኩም ርፓብሊክ ትግራዋይቲ ሽኮር ክክክ
@user-kl8hu5cg5e
@user-kl8hu5cg5e 6 жыл бұрын
ጓል መቐለ ሽኮር እንቋዕ ዳሕና ጸንሑ ክክክክ
@user-xw8gx1rk7u
@user-xw8gx1rk7u 6 жыл бұрын
##ርስትየ አረ ምን ላርግ ብቻየን አበድኩ
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 6 жыл бұрын
hahahaha ወይ እከዬ ሳላወልቀው ብለክ አረፍከው
@selam5605
@selam5605 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ማር ናችሁ ሁሌም
@mhal2230
@mhal2230 6 жыл бұрын
እስኪ ሣውዲወች ስራ ፈልጉልኝ አቦ ጅዳ መካ እዲሁም ጣይፍ
@mhal2230
@mhal2230 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@fatumaabdu4770
@fatumaabdu4770 6 жыл бұрын
ኢሻአላህ እህት
@user-pk7xg4zg7s
@user-pk7xg4zg7s 6 жыл бұрын
ቤቶች መጣችሁ ስወዳችሁ መናፍቃንን ግን አይወክልም ሠዉ በስራዉ ይወደዳን ይጠላንም
@user-xd5et3ee5r
@user-xd5et3ee5r 6 жыл бұрын
ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ hayimanotacha n ESHI inji amaniadeleshimi 😴
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 6 жыл бұрын
ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ yetengawe malkaam serash nawe yameyasewdedesh xaotaam
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ ግን ወሬ አያስጠላቹም በጌታስም ሁሉ ቦታ ሀይማኖትና ዘር እያነሳቹ መነዛነዝ
@user-pk7xg4zg7s
@user-pk7xg4zg7s 6 жыл бұрын
የምኖረውም የምሞተውም አላማዬ ስለሆነው እየሱስ ነው ሠለምጠላቸዉ ነዉ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ የኔ እህት ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው የምታያቸው ከጎንሽ ያሉ ሰዎች ካልወደድሽ ያላየሽውን እግዚአብሔርን ልቶጂ አትችይም
@abetmesiwolloyewa12
@abetmesiwolloyewa12 6 жыл бұрын
wowwww des yilal eke tenechehegna betammmm
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@aynalemworkenah3568
@aynalemworkenah3568 6 жыл бұрын
Wawww betam desa yelal leseratey yalachu kibera betam desa yelal enatachen azalech betam melekam enta neshi kanchi bezu negera emaralewu geta eysusu yebarkeshi tebarki hulachum betam yemwodachu betesab nachu betam desa telalachu kezi yebelata endametakerbu tesefa aley geta yebarkachu tebarku leberkat hunu
@alhamad9429
@alhamad9429 6 жыл бұрын
Kkkkkkk way betoch swadachu yimachachu bartu
@malatlovenobroblim8800
@malatlovenobroblim8800 6 жыл бұрын
batoch Enkwan Dehna metachhu Enamesegnalen
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Aerife new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu
@user-xc2fx3gv2k
@user-xc2fx3gv2k 6 жыл бұрын
well btam des ylale betoch
Betoch Comedy Drama “3 ደቂቃ” Part 194
29:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 955 М.
🔴#ሰበር ዜና ሰኞ ግንቦት//26//2016//አ//ም//
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 521
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 445 М.
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
Betoch | “ወሳኝ መልዕክት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 364
25:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 388 М.
Betoch Comedy Drama “ቤት ኪራይ” - Part 178
29:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 749 М.
Betoch - "ቻፒ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 290
28:20
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 822 М.
Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
28:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Betoch | “የተወረረ መንደር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 333
34:00
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Betoch Comedy Drama “ተማሪ” Part 192
28:52
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 472 М.
Betoch | “ ወርቁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 318
32:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 723 М.
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 884 М.
Betoch | “አዲሱ አስተዳደር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420
31:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 263 М.