Betoch | “አዲሱ አስተዳደር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420

  Рет қаралды 257,214

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

11 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 420 “አዲሱ አስተዳደር” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 272
@madinahassan63
@madinahassan63 11 ай бұрын
አላህ አገራችንና ህዝባችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወላሂ መሰጅዳችን በመፍረሱ እና ወንድሞቻችን በመሞታቸው በጣም ልባችን ተጎድቷል አረመኒወችን አላህ በላ ያውርድ ባቸው😢😢😢😢
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 11 ай бұрын
Amin
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 11 ай бұрын
አሚን አላህ ያጥፋቸው
@moiajwwymoiajwey6320
@moiajwwymoiajwey6320 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አምንንንንን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@saada8052
@saada8052 11 ай бұрын
እንሻአላህሀቅከሙሲሊሞችነው
@user-sb7bg1tt5p
@user-sb7bg1tt5p 11 ай бұрын
እኔ በጣም ከፊቶኘል በወዲሞች ሞት እነ በማስጊዲ ፈረሰ ማነው እዳኔ ያተማማ😢😢😢
@moiajwwymoiajwey6320
@moiajwwymoiajwey6320 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወለሂ እኔሚ በጠሚ ከፊቶኝል የረብ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 11 ай бұрын
😢😢😢ሁላችንም ነን
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 11 ай бұрын
EHTY .HULCUNM.TAMNALU
@aliseaid
@aliseaid 11 ай бұрын
Bgedamates menekusewochis aysazenum
@zehraissa5162
@zehraissa5162 10 ай бұрын
💔💔💔😓
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
አዲሱ አስተዳዳሪ ጋሽ ኮረኔል ተመቹኝ 😂😂😂 በጣም ጥሩ አስልጣኝ 😂😂 ደሞ በዛብህ በመምጣቱ ደስ ብሎኛል በርቱ በጣምነው ምታዝናኑ❤❤❤
@user-gj7tl7ip9o
@user-gj7tl7ip9o 11 ай бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ እኮ😂😂😂❤
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 11 ай бұрын
ዛሬሰ ደብሮኛል አላህ ሰላሙን ያውረድልን ወድሞቻቺን ሸሂድ እየሆኑ ነው
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 11 ай бұрын
በጣም እህቴዋ ምንደስታአለ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
የዛሪው ለየት ይላል በሳቅ ነው የገደላቹሁን ቀጥሉበት ለ21 ቀን በሳቅ እንባችን እንዳያልቅ🙏🙏👍👍😊😊
@haylu8198
@haylu8198 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አሁን ላይ እንዲ አይነት ሰው አይገኝም ኮሌሬል የኮሶ መዳኒት ናቸሁ በርቱ ግፍበት
@dasutube8956
@dasutube8956 11 ай бұрын
በሙስሊም ለይ የሚደረገውን አሰቃቂ ግዳይ እቃወመዋለሁ 😢
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 11 ай бұрын
ሙስሊምክርሲቴያን፡ሀሉም፡እየተገደለነዉ፡ለሁሉምይበሉ
@user-wk4mw2fl4d
@user-wk4mw2fl4d 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅዶች ፍትህ ለሙስልሞች 💔😭😭😭😭😭😭
@mrindia2422
@mrindia2422 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኮነሌል በሳቅ ገደሉኝ እኮ አይ በዜ ጠፍተህብን ነበር አሳከን በዜ 😂😂😂
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
ሀገር ሰላም ካልሆነ ሁሉም ያስጠላል ቤቶች ድምጽ ሁኑን የምታቀርቡት ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ቢኖሮውም ለዛ ተኩላ አይበቃውም ጽምጽ ሁኑንንንን😢😢😢😢
@HilinaS-qt2js
@HilinaS-qt2js 7 ай бұрын
Wow
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ👍😊😊
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 11 ай бұрын
እኔኔኔ
@dasutube8956
@dasutube8956 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ሚጎጎው
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍት ለንፁሀን ዜጎች ሰላማዊ ሰው አይመታም !!
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
ቤቶች እስቲ ለመስጂድ ድምጽ ሁኑን አሞናል ከፍቶናል 💔😭😭😭😭😭😭
@miskamela8674
@miskamela8674 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdiahmad7547
@abdiahmad7547 11 ай бұрын
ትክክል 😭😭😭
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 11 ай бұрын
ፍትህከአላህእንጠይቅጅ ምንፍትህአለ
@saada8052
@saada8052 11 ай бұрын
በዱአእንብርታሀቅከኛጋርነው
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 11 ай бұрын
KNANTYBLT.KOSYALWE.ORTOXNAGU.GUN.ALHUWAKBER.YAMLU
@ellahamshow
@ellahamshow 11 ай бұрын
ቤቶች አዝናኝ ቆይታ ነው ግን ልባችን ተሰብረዋል ፍትህ 😢ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ 😢😢
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 11 ай бұрын
እረ ነደድኩኝ ተቃጠልኩ ምን ይሻለኛል አቤት የወለደች እናት አቤት ባለቤቴ ይመጣል ብላ የምጠብቅ አቤ አባታችን ይመጣል ብለው አይን አይን የሚያዩ ልጆቹ እንደት ይሆን ሶብሩን አላህ ይስጣችሁ በራህመቱ😭😭😭💔💔💔💔ወይኔ ወንድሞቼ የሳምንት ለት ሀዘን ጠባሳ ሳይድን ዛሬም ጨከኑ ባለ ጊዜወች💔💔💔🕌🕌🕌😭😭😭
@saada8052
@saada8052 11 ай бұрын
ሀቅከኛጋርነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
ዛሬ ተገኝታችሆል😅😅😅😅😅😅😅
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w 11 ай бұрын
ቤቶች አስተዳደሩ ተመቻቹ እንዴ ቤተ እምነት ማፍረስ ትክክል ነው
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 11 ай бұрын
ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ አይነት መሪ ነው የሚያስፈልገው !
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 11 ай бұрын
ታመነል ቤቶየ መስጊዶች ወደሙ ወንድሞች ሞቱ ፍትህ እር ፍትህ የት ነሽ ሰላም ነፍቀን እህህህህ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 11 ай бұрын
ወይኔ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው 😂😂😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 11 ай бұрын
አይ ኮሮኔል እና በዜ በሳቅ ገደሉኝ 😁😁😁😀😀😀😃😄
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😭 ለንፁሀን ህዝባችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@madinahassan63
@madinahassan63 11 ай бұрын
ቤቶችየ እንወዳችኀለን ሠላማችሁ ይብዛ
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h 10 ай бұрын
ስከፋኛ እኮ ዘና እምታረጉኝ እናተናችሁ😂😂😚🥰
@seblewonge3322
@seblewonge3322 11 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 11 ай бұрын
በፍርድም አለቃ አገኘ
@belalas4322
@belalas4322 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅድና ለቤተክርስቲያኖች
@sifanhh6171
@sifanhh6171 11 ай бұрын
ዘሩ እና አዛሉ የትሄዱ ❤❤❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 11 ай бұрын
Ekem yelem
@chalawiseman580
@chalawiseman580 11 ай бұрын
Maybe I am in a good mood today, and this is the best thing I’ve ever watched on “Betoch.”
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 11 ай бұрын
እውነት የዛሬው ይለያል በጣም ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenashmyres
@zenashmyres 11 ай бұрын
Omg..I can’t stop laughing today ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 ай бұрын
ሰላም ችሁ ይብዛ ወገኖቼ ወይ ጎረኔል ጥሩ ትምህርት ነው 🤣🤣ግን ማፊ ፊልምም ቢሆን እህሎላይ እንድህ መጠየፍ ለብሽም በተለይ ልጡን ላይ የሰራሽው በተረፈ በቶች እናመሰግናለን ❤💛💚
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 11 ай бұрын
ኮረኔል አብይ አህመድ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤቶች ሁሌየም ከህዝብ ጎን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ውይ ጋሽ ኮረኔል ቤቱን ስርዓት አስያዙት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 11 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያን😂😂😂😂😅21ቀን የቁም እስረኛ መሆናችሁ ነዉ😂😂😂
@telefonak
@telefonak 11 ай бұрын
አዛልዬና ዝሩዬ ላይ ስትቀብጡ ይህው
@tyynhfdhgyy4409
@tyynhfdhgyy4409 11 ай бұрын
ቤቶች በፈጠራችሁ ለመስጊዶች እና ለሞቱት ወድሞቻችን ድምፅ ሁኑን😭😭😭😭😭እባካችሁ
@wllatube2938
@wllatube2938 11 ай бұрын
ምንአሻን ብለው ካፊሮች እኮ ደስታቸው ነው
@firdoustube5078
@firdoustube5078 11 ай бұрын
በየሄዳችሁበት ድምፅ ሁኑን አትበሉ አቦ ለራሳችሁ ድምፃችሁን ለችሎታው ባለቤት አሰሙ
@samrawitkebede4598
@samrawitkebede4598 11 ай бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን ወቅቱን የሚወክል ነው የሰራችሁት እየሳኩ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
@zyenbawel6563
@zyenbawel6563 11 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 11 ай бұрын
አሁን ሀገራችን ላይ የሚሆነው ይህ ነው
@fatmaa523
@fatmaa523 11 ай бұрын
ማነው የታሪኳ አለባበስ እንደኔ የሚመቼው
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 ай бұрын
ምርጥ ነው፣ እናመሰግናለን!!!
@user-ex9so7uw6s
@user-ex9so7uw6s 11 ай бұрын
የምወዳቸሁ ቤቶችዬ
@Heaid
@Heaid 11 ай бұрын
እደውግን እደኔ ሻሸን ሚወደለ 😢❤
@tsehayyekirstosbariya3938
@tsehayyekirstosbariya3938 11 ай бұрын
ዋው በጣም አራፍ❤❤❤😂😂😂😂
@user-qi4qn4lx7y
@user-qi4qn4lx7y 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስግዶቻችን ኧረ ላማን እንጩህ ማን ይስማን
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 11 ай бұрын
I love you my father colonel edime yesitaw tenaw yistawo
@AaDd-ib5re
@AaDd-ib5re 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ወላሂ😂😂😂😂❤
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 11 ай бұрын
ከዳ አውርድ ትምህርት ቤት አስታወሳችሁኝ😂😂
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 11 ай бұрын
ክክክክ😂😂😂😂😂😂 ዋው በሳቅ ነው የጨረስኩት ተበርቱልን
@user-ds2qv8fy8o
@user-ds2qv8fy8o 11 ай бұрын
ኮለኔር አንቱ ኢትዮጽያን አስተዳድሩ ግፍ በዛ ሞት ረከሰ ሀገራችን ሰላም አጣ ፍትህ ለሙስሊሞች በግፍ አለቁብን😢😢😢😢
@user-dt4nr5rv1f
@user-dt4nr5rv1f 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዳቻችን
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 11 ай бұрын
😅😅😅ተመችቶኝል ኮሎኔል ትክክል አድርገዋል😊😊
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 11 ай бұрын
ኮለኒር በጣም ነው ያሳቁኝ❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
የዛሬ የለያል😂😂😂😂😂በረቱ
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 11 ай бұрын
አንዳንዴ የምንናገረውን ብናውቅ ጥሩ ነው ሻሽየ በቲቭ የሚያይሽ ብዙ ነው እንደ ጥሩ ነገር መንግሴትየ ባዘጋጀው የአረብ አገር መንገድ ስትይ ጥሩ አይደለም አስመሳይ መንግሥት
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 9 ай бұрын
እረ በሳቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 11 ай бұрын
የቤቶች የየሣምንቱ ፈጠራ በጣም ይመቸኛል
@ffujugih5100
@ffujugih5100 11 ай бұрын
ወይ ጋሽ ኮነሬል😂😢😅
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 11 ай бұрын
በዛብህ ተናፍቀሀል❤❤
@hima-vc5od
@hima-vc5od 10 ай бұрын
ቤቶች የኛ እንቁ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 11 ай бұрын
ኮሎኔል ውትድርናዬን ይበልጥ ወደድኩ ❤❤❤❤🙏
@super12star
@super12star 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢
@asadaasada936
@asadaasada936 11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል 😁😁😂😂😂
@tescomobiles2025
@tescomobiles2025 10 ай бұрын
ያረብ ሀገራችን ሰላም አርገው😂😂😂
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation 11 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አብሶ የተሰለፉት ፖርት ላይ በዜ ደግሞ የቤቶች ድምቀትነው
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
ኢትዮጲያም አዲስ አስተዳደር ያስፈልጋታል እናመሰግናለን ቤቶች
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ህዝቦቻችን 😢😢😢😢
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 10 ай бұрын
እርፍ አሁን ይሻላችሁዋል😂😂😂😂❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 11 ай бұрын
betoch betam des tilalachuh fiteh legedamatena betekirstian endehum mesjed 😢
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 11 ай бұрын
Colonel did good job to restrain life in side zere house. Its good lessons for all
@workelove3235
@workelove3235 10 ай бұрын
አዲስ ኮረኔል 😂ተመቹኝ ከምር😂😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 11 ай бұрын
Mafiye inkwan betebetshiw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አይቤቶችዬ
@lubabaylmer
@lubabaylmer 10 ай бұрын
በፍርዱ አሁን ገና ሰዉ አገኘህ የዘሩ ሞላ ጡር ነዉ ከፍርድቤት ለቀክ እዴ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 11 ай бұрын
ሽኩረት እና ማፊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤👍
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 11 ай бұрын
እንኳንሰላምመጣቺሁ
@Hanakelkay
@Hanakelkay 11 ай бұрын
😂😂Betoch u guys are amazing
@officialbirtitube4378
@officialbirtitube4378 11 ай бұрын
ኧረ በግፍ ለሚገደለው ሙስሊም ድምፅ ሁኑ ቤቶች እባካችሁ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 11 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ቢቶች
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
😅😅😅ሱማሌም ውስጥ ሥራ አይቻልም 😅 ሕጉ እስካለተቀየረ ድረስ አይቻልም ።
@amentueb6054
@amentueb6054 11 ай бұрын
በሳቅ ሞትሁ በተአይ በዝየ ጎበዝነህ ስራህ አይ ማፊ አለባበስሽን አስተካክይ መስቀሉን አስረሽ እደዝህ አይነት አትልበሽ የሴትልጅ ሰውነቷን ትሽፍን ነው የተባለ በመፃፋ በአለባበሷ ደስ ምትለኝ ሻሽየ አቤ ታሪኳ በሴቶች
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
አዎ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።
@KemeruWorku-hk7wz
@KemeruWorku-hk7wz 11 ай бұрын
ሻሼ እና በዛብህ ሆድ አደሮች ሳትሆኑ ጥበብ አደሮች ናችሁ ተባረኩ ከጂቡቲ ከምሩ ።
@user-qy7mq6ff1e
@user-qy7mq6ff1e 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@hana5977
@hana5977 11 ай бұрын
Wow betam dese yelale ula argashe betgeba demket new ewnet
@Kidist858
@Kidist858 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂Ayi Kolonel😂😂😂🇪🇹🇪🇹
@emann7734
@emann7734 9 ай бұрын
ኮነሬል እንኳን ተመለሱ የእውነት የእቤት ስራ መልመድ አለባችሁ ሁሌ እናት አባት ቤት አይኖርም ከከተማ መውጣት ለሀገርም መውጣት ይኖራል እቤት ስራ የመስርትትልምድ ካላችሁ አትቸቸገሩም ።እኔ ስደት ላይ ያየሁትን ነው የምነግራችሁ የሌላ ሀገር ዜጎች ስራን ለመስራየልብስ ቦርሳቸውን ከማስተካከል ቁርስ ከመስራት ጀምሮ ስራ ለመስራት ያላቸው ብልሃትና ፍጥነት እራሳቸውን የመምራት ብቃት ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም ብቻ በብዙ ይበልጡናል ኮነሬል የጋሽ ዘሩን ቤት የ21 ቀን ጭማሪ ሲያጠናቅቁ እባክዎትን አባዬ ቤት ይሂዱ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 11 ай бұрын
Yibe gobezu defaru 😂😂😂😂
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 11 ай бұрын
Bravo cornel
@samuel_arse
@samuel_arse 11 ай бұрын
የኔ ማዝናኛዎቼ ሰላም ይብዛላችሁ😂❤
@7yahgg280
@7yahgg280 5 ай бұрын
ሻሼ የሳቄ ምንጭ😂😂
@7yahgg280
@7yahgg280 5 ай бұрын
በሳቅ 😂😂
@josseyofficial
@josseyofficial 11 ай бұрын
አረ የዘሬ ይለያል😂😂😂😂
@user-co6br1pe8k
@user-co6br1pe8k 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 11 ай бұрын
እኔ የምለው ሀገር ማለት ምንድነው??? በ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትርጉም ሀገር ማለት ምን ማለት ነው ?? አንዱ ለሽ ብሏል አንዱ ይጮሃል:: አንዱ ደስተኛ ነው አንዱ ምንም እንዳልተፈጠረ በዮጋ የሚኖር ::አንዱ በጭንቅ በዜጎች ሰቆቃ ተቃጥሎ መሞቱ ነው:: እች ሀገር የምር ትቀጥላለች በዚህ አከሄድ?? ትውልድ የሚያድገው የተረጋጋ ሀገር ሲኖር መስሎኝ ቁጭ ብሎ ድራማ መስራት ሀገር ሲኖር መሰለኝ ምን በላ ነው የወረደው ይሄ ሕዝብ ላይ???
@salikedir9022
@salikedir9022 11 ай бұрын
Wow❤❤21 qen😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayat827
@hayat827 11 ай бұрын
ያረብ.አገራችንን ሠላሟን መልስ.ልን
@user-tb6jm8vt5r
@user-tb6jm8vt5r 10 ай бұрын
እደው እናተን አያሳጣ😂😂😂
skibidi toilet 73 (part 1)
04:46
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 31 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 4 MILLION!
00:28
Horror Skunx
Рет қаралды 52 МЛН
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch | “በቃ ጨለለ? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 422
27:47
Betoch | “ ወርቁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 318
32:32
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 718 М.
Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
32:24
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 354 М.
skibidi toilet 73 (part 1)
04:46
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 31 МЛН