Betoch | “ህጋዊው ሌብነት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 402

  Рет қаралды 211,657

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 402 “ ህጋዊው ሌብነት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 402
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 191
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችን መሬት ያብቃን (አሜን)🙏🙏🙏
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Жыл бұрын
ዌል ቤቶች ኢሄን ኮሜንት ምታነቡ አላህ ባላቹበት ሠላም ያድላቹ እኛንም ከሥደት አላቆን ለሀገራችን ምድር ቃብቃን ሠላም ለሀገራችን ውዶች
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
የዛሬው ርዕሳቹ በሀገሪቷ ህግ አስከባሪነት እደሌለ ማሳያነው አቦ ይመቻቹ ቤቶች
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ቤቶቾ ለብዙ አመታት አስተማሪ ሆኖ የዘለቀ ምርጥ ድራማ ነው
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
ማነው ግን እደኔ ሀገር ስገባ ከቅልፌ አልነሳም😂😂 የሚለው❤❤ አሁንሥ ስደት ሠለቸኝ😌😴😴ዱአ እናድርግ እስኪ ጎደኞቼ
@SsSs-ic8qm
@SsSs-ic8qm Жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Жыл бұрын
You will be fine, things getting better someday!!! Keep prying God be with you!!!!
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Жыл бұрын
እኔም አላህ በሠላም ያብቃን
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
እኔራሡ ስራ የምሰራ አይመስለኝም
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@SsSs-ic8qm ውዴ ደምሪኝ
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
በሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ እጃችሁን አውጡ
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i Жыл бұрын
👋
@nuredinmohammed9144
@nuredinmohammed9144 Жыл бұрын
☝️
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@nuredinmohammed9144 ውዶቼ ደምሩኝ
@yididiyatewodros10640
@yididiyatewodros10640 Жыл бұрын
Ene
@azebmasresha5175
@azebmasresha5175 Жыл бұрын
Wy bihon
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
የቤቶች ወዳጆች እጅ አውጡ✌🤗❤🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
የቤቶች ወዳጆች እጅ አውጡ ምን ማለት ነው ha ha 😄😄😄😄😄
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች እኳን ደህና መጣችሁ የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@jannahjannah2398
@jannahjannah2398 Жыл бұрын
የሳቅሽ ምንጭ አላህ እችላለሁ ስው አይደለም
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Жыл бұрын
@@jannahjannah2398 ሳህ እህቴ ስለሚያዝናኑኝ ነው በስደትሥላለሁነው ከአላህ ሡብሀነታለበላይ ማንምአይሆንም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@makiyabh7806 ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ
@te0B
@te0B Жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው።
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ቤቶች ውድድድድድ
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
አረ ጉምሩክ ላይ ስደተኞቹ የተዘረፉነዉ የጉምርኩ ቀረፅመግስት የሚቀዉ አይመስለኝም 40 ኪሎ እቃ 80 ሽ አስከፈሉን😥
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
እ የሄን ሁሉ መጀመሪያ ከሚላክበት ሀገር አልተከፈለም ነበር እዴ ኧረ ነጠቃነዉ ሆ
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Жыл бұрын
ግንኮ ሂሳብ ሲመነዘር አንድ ነው አገር ሁሉ ነገር አለ አገር ግዙ አትሞኙ
@dansel8892
@dansel8892 Жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ ሰወዳት ጠፍታብኝ ነበረ ቤቶች እናመሰግናለን የጠፋችብንን ሰላሳያችሁን ሩዝ አትወድ ይሆናላ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን ቤቶችዬ🇪🇹💖💖💖💖💖💖😍
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫👏👏👏🙏🙏🙏🕊🕊🕊ማስተዋሉን ፈጣሪ ያድለን አቦ ልክ ብላችውሃል በርቱልኝ ወገን በቸር እንሰንብት 🙏🕊
@buzeendiro5691
@buzeendiro5691 Жыл бұрын
ለገባው መልክቱ ትልቅ ነው
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ቤቶች የዛሬው ምርጥ ነው ያማል ቅኔው
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ🥰🥰🥰
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ነው!!!😍
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
አኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ💖💖እኛም አደግን እነሱም ቆዩ አይይ😌😌
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አይ ምቴ እነዳልደልዝሽ እርሶን ማለቴ አንቺን 😁😁
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ዳኛዉም ዘንጀሮ ፈረደቤቱም ገደል እምን ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል 😭😭
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ትክክል የኔ ዉድ 😭😭
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
መኩሸየ ምነው አይቸ አልጨረስኩምገና 😥
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp እንደዉ ዝም ብየ ይከፋኛል 😭
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@Sariy177 አብሽሪ አይዞሽ
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp እሽ እህት
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
አይ ቤቶች በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁን ያብዛው
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Inkuwan dana maxachu betoch welcome 🙏🙏🙏💜💜💙💙💙
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ቤቶችየ ስወዳሁኮ የኔ ምርጦች ውድድድ🥰🥰🥰🥰🥰
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እዴት ናችሁ ወዳጆቼ
@user-jp2wh1lv4t
@user-jp2wh1lv4t Жыл бұрын
እድሜጤናይስጥልንቤቱች
@megerssamamo3189
@megerssamamo3189 Жыл бұрын
plesea ማስታወቅያችሁን አሳጥሩ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 Жыл бұрын
ደስ ሰል የዛሬው
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ ሁሌም አንደኛ ናችሁ
@evacell7817
@evacell7817 Жыл бұрын
Betochiye❤👈
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 Жыл бұрын
ቤቶች ዉስጤ ናችሁ💋💘♥
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
መልዕክቱን በጣም አስተማሪ ነው
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
አሪፍ መልእክት አለው በርቱ
@abidahana8687
@abidahana8687 Жыл бұрын
ቤቶች ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰
@hassenahmed1301
@hassenahmed1301 Жыл бұрын
Betoch woww!!!!!!!
@lakchok8458
@lakchok8458 Жыл бұрын
Tebarakiuuu ❤️ ❤️ 😍😍😍
@temamjemal4426
@temamjemal4426 Жыл бұрын
Ma sha allah
@abdullaabdu6957
@abdullaabdu6957 Жыл бұрын
አሪፍ መልእክት ነው እናመሠግናለን !
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Bertubet tenkru👍👍❣️❣️❣️👏👏
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ 😍😍
@Bilaltube26
@Bilaltube26 Жыл бұрын
ቤቶችን ካየሁኝ ቆይቼ ነበር 😂😂😂😂
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ😍👍🙏 🍎አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻ሰላም ፍቅር አንድነት ለማማ ፣Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍 🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ዘረፋ አይ አነጋገር ትችሉበት አላቹሁ
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
ውይቤቶቺኑሩልን,
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Жыл бұрын
እራሷን ሆና ብትሰራ አሪፍ ነበረ ማፊን አልተካቻትም ።ቢያንስ መጮህ ቀንሽ
@antehungeta9118
@antehungeta9118 Жыл бұрын
ere tew betoch tolo tolo likeku!!
@fb4651
@fb4651 Жыл бұрын
Corruption is becoming our country's gravest problem. You addressed it artificially, thanks
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ኮላኔል በጠረባ ንቀለው Ha ha 😄😄😄😄 ሌባ ነው Ag is Number Ha ha 😄
@muhsinamuchi7758
@muhsinamuchi7758 Жыл бұрын
ዛፊለይ😂😂አለለም😂😂😂
@user-xs3hl4ln9g
@user-xs3hl4ln9g 7 ай бұрын
ስዎደቹ❤❤❤❤❤❤
@tinsaebogale2668
@tinsaebogale2668 Жыл бұрын
ዘሩ የደረሱት ዶክተር ናቸው እንዴ ይሄ እኮ የድሮ ታሪክ ነው ¡¡¡
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 10 ай бұрын
ቤቶች ለዘላለም ይቀጥል እዳይቋረጥብን የምትሉ👍👍💖💖👌
@sintayehutefera
@sintayehutefera Жыл бұрын
አይ ማፊ እና ይበቃል የሌሉበት ድራማ አይባልም
@tube-lt4fy
@tube-lt4fy Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
የጌሾ ሙቀጫ 😂😂😂😂😂😂
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
አርርር ቤቶች ቻናል አንድ ሚሎዬው መግባት አለበት የድሮ የጥንት አዝናኒያችነው የመዳም ቅመሞችዬዬዬዬ. አሁን እኔንም አሳድጉኝ
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Aha Ha ha.
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@belitube9866
@belitube9866 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር😍
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ ዉዴ
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@melkamgetnet1677
@melkamgetnet1677 Жыл бұрын
እንድናያችሁ ከፈለጋችሁ ያንን ክፍት አፍ አሰፋ ቀይሩት
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
ጎበዞች ሚሰማ ቢግኝ ብደንብ መልክት አስተላልፋቹሀል
@user-bu6hy7fe8t
@user-bu6hy7fe8t Жыл бұрын
ቤቶች የምርጦች ምርጥ በርቱልን
@amanualbrhanu3337
@amanualbrhanu3337 Жыл бұрын
😘😘
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሰላም የመዳም ቅመሞች ብርድ እደትነው አብሽሩ እሺ ☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ጠጡልኝ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️👍👈
@user-gi6ze9xo3r
@user-gi6ze9xo3r Жыл бұрын
እሺ
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደምሪኝ የኔ ውድ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@bibibibi4369 ምንም አደል ጠጡ፣ ግን ስኳር የለውም ቀጥኗል ወፍሯል አልሰማም 😁😁😁👈
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@user-gi6ze9xo3r 🌺👈
@nanamcheik573
@nanamcheik573 Жыл бұрын
BIRDI ATFINEWU
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Жыл бұрын
❤❤❤
@rabiaahmed6668
@rabiaahmed6668 Жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ
@kadirmogameed4829
@kadirmogameed4829 Жыл бұрын
ወው
@bitanyaseifu7812
@bitanyaseifu7812 Жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️ሦሥቴ በሣምንት
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ማነዉ እደኒበጉጉት እሚጠብቀቸዉ
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Жыл бұрын
😍😍😍😂😂😂👍
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ቤቶች መልእክት አዘል ድራማ ነው እኮ በጣም ውድድ በቅንነት እንደማመር
@officialbirtitube4378
@officialbirtitube4378 Жыл бұрын
ማፊና ይቤ ከወጡ በሃላ ምንም አልገባሽ አለኝ ቤቶች ድራማ
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
😍😘😍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Well come back ቤቶች እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለገና በዓልም ለጥመቀተ ብርሐኑም በተለይ ዘሩና ሻሼ አቢ ይሔ የኔ አስተያየት ነው Thanks Ethiopian.
@frdosjbreel8152
@frdosjbreel8152 Жыл бұрын
✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@miabaka8236
@miabaka8236 Жыл бұрын
👍🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
ሁልግዜ የምታቀርቡት በቀልድ እያዋዛችው ትምህርት ሰጪ እና ነባራዊ የአገሪቷን ሁኔታ ነው በርቱ
@infinity4916
@infinity4916 Жыл бұрын
Betoch meche new sofa yemitikeyirut 😂???
@Shamla-jl1tb
@Shamla-jl1tb Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😘
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
Tenawn yestachu
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
😄🌍
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
Ene be qirbu leba lihon new😂😂
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Жыл бұрын
Minew
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meretfeker4110 ቤተሰብ አርጉኝ
@ganaiiganaii
@ganaiiganaii Жыл бұрын
😘😘😘😘😘👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣
@natinat4960
@natinat4960 Жыл бұрын
ይችን ሩዝ ተቀላቀለብኝ የምትለውን ፐ ሌላ ፊልም ላይ አይቻት ቻፓዋ ሲያምር ዛሬ ጀቡናችሁት ነው እንጂይ
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 Жыл бұрын
ከክክክክ
@tesfayeawas9817
@tesfayeawas9817 Жыл бұрын
የሚወለደው የይበቃል ልጅ መሱድ ነስሮ ቢሆን!
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
ከይቤ ጋር ያለው ልጁ ከነ ሐዲስ ጋር የሚሰራው ነው አይደል
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
አኬና እርስቴ ምነው ጠፉ እይመለሱም ማለት ነው
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
መሲዬ ደምሪኝ
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
Just 6 months left to go back to Ethiopia 🇪🇹☺️
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
Well come❤️
@mduae2013
@mduae2013 Жыл бұрын
👍🥰🥰🥰🥰🥰
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 Жыл бұрын
ሻሼ ግን ከሳች የኔ ውድ 🙄🙄🙄🙄
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ቤቶች አሪፍ ስትኮም 🥰
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 Жыл бұрын
ቤቶች የምትወደው ብቻ👍
@tsionnudi9728
@tsionnudi9728 Жыл бұрын
ምነው በዛብህ ጠፋ እረ
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
29:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 267 М.
Betoch | “አንቀፁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 401
30:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 282 М.
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 15 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 10 МЛН
Betoch | “ላይቭ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 403
35:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 302 М.
Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
33:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 331 М.
Betoch | “ ዋጋ ያስከፍላል!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 392
29:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 299 М.
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
22:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 430 М.
Betoch - "ቻፒ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 290
28:20
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 823 М.
Betoch | “ ይውጣ?አይውጣ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 377
30:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 238 М.
Betoch | “ሚስጥራዊው ተልዕኮ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 357
31:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 477 М.
Betoch | “ወራጅ  አለ!?  ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 404
22:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 158 М.
Betoch | “ሆድ ይፍጀው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 356
29:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН