Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400

  Рет қаралды 326,520

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 400 “የሌሊቱ ሽብር ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 190
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ የረፍትም እጀራይስጣችሁ ባገራችሁላይ 🥰🥰🥰
@mishamolophiso
@mishamolophiso Жыл бұрын
Hahahah😂😂😂
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-nn9lf3xc4b ውዶቼ ደምሩኝ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@mishamolophiso kkkkkk mnawu
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አሚን ያረብብ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ዶሮው ሲያይ🥺🥺😳😳ምራቁ የዋጠው
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
አይዞሽ ገለቴ 😂😂
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Жыл бұрын
ወሬ
@haymanotkonjo2065
@haymanotkonjo2065 Жыл бұрын
😂😂እኔ እራሱ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@sarahsaoron2393 እሺ 😂😂😂🥺
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
አሹ ብልሹ ያመጣቸው ሴትዮ በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😥
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ቤቶች እኮ በጣም የምትወደዱ ናችሁ በርቱልኝ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ኧረ ይሄ ዶሮ ምራቄን አስዋጠኝ እኮ ♥♥
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 8 ай бұрын
አይይይ ይበቃል እደሶው ተበረከክኮ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 8 ай бұрын
እዳልክየ አላህ ይጠብቀው ደስ ሲል በርቱ ምርጦች
@magdanegussie5675
@magdanegussie5675 Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ! ቤዛዊት እና ነፃነት እና ቢኒያምን ሰለ ጨመራችሁ በጣም ደስ ብሎኝል ጎበዝ ልጆች ናቸው!!
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 9 ай бұрын
እንደ ቤቶች የሜዝናናኝ ነገር የለም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ የሳቄ ምጮች እውነት ነው አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
እደው ቤቶችየ የሳቄ ምጮች ይመቻችሁ ወይኔ አጭበሪባሪወቹ የሌለ በሳቅ ገደሉች አይ ጪሌና ቢሌ😃😃😃😃😃
@lyutsadik8720
@lyutsadik8720 Жыл бұрын
ቤቶችዬ ትመቹኛላችሁ በርቱልን 🥰🌹
@felegushbtighnu
@felegushbtighnu Жыл бұрын
ቤቶችየ አስተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
ቤቶችዬ የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣቹልኝ።
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
የኔ የቡና ሱሶች እኮ ናችሁ❤❤❤❤
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
አቤት ቅኔ ዉ ኢትዮጵያን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ቤቶች ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ወዶች ለሚስቶቻችሑ ምን ያሕል ክብር እና ፍቅር እክብካቤ ትሰጣላችሑ ልጆችስ ለናታችሑ ምን ያሕል ፍቅር ትሰጣላችሑ ሴት አርግዛ ለዘጠኝ ወር ትታመማለች በምጧ ሰአት ደግሞ ከሞትና ከሒወት ጋር ትጣጣራለች ደሟን እደዉሐ ታፈሳለች ትልቅ ክብርና ፍቅር እክብካቤ ለሴቶች ለእናቶች ለሚስቶች ይገባል አባት ልጁን ታቅፎ ሲስም ከፈጣሪ ቀጥሎ በሚስቱ ታላቅ መሰዋትነት መሖኑን ተረድቶ መከባከብ እና ፍቅር መስጠት አለበት💞💚
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በትክክል አስተዋይ ሰው
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ተወዳጆች 🥰 እንኳን በሰላም መጣችሁ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Жыл бұрын
ማስታወቂያ በጣም ስለ በዛ ሃሳብን ይበታትናል
@zabibazabiba8196
@zabibazabiba8196 Жыл бұрын
ቤቶችን በጠም ነው ምዋደቹ እሺ ሰለማቹ ቢዚት ይበል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች እኳን ደህና መጣችሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወይኔ አባባ ባሻ ወደላይ ከፍ እያለ የሚፈክረው ነገር ሆዴን በሳቅ አቆሰለኝ
@birhantikuye6828
@birhantikuye6828 Жыл бұрын
ቤቶችየ ስወዳችሁ💞💞💞
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምርጥ ቤተ ሰብ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ይቤ ልጅ መጣልህ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የኔ ሱሶች 🤣🤣🤣❤❤❤❤ ሳሪና ያጥር ወፍ አትስማሺ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
የኔ የሚሰቀኛ ዘሩ😂😂😂😂😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በደንብ ቆንጥጧቸው የአሹ እናት ክክክክክክክ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
የይምየ ጫወታ🤣🤣❤እረ ሁሉም❤️✍️
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
ወይኔ ቁጠጨው እር ተያቸው እየአሰጠኑ ነው😂😂😂👌👌👌
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
እውነትም የሌሊት ሽብር!😅🤣
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
🥰🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ
@ayamohammed294
@ayamohammed294 Жыл бұрын
WoW WOW betam des yelal enamesgnaln betam
@leylangiseleylafkir8027
@leylangiseleylafkir8027 Жыл бұрын
ናፍቃቹኛ ነበር
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 Жыл бұрын
አቶ በሻ የልምድ አወለጅ ነኝ አላለም😂😂😂😂
@user-jp2wh1lv4t
@user-jp2wh1lv4t Жыл бұрын
እንኳንበሰላምመጣችሁ💙💙💙🤣🤣
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
የውነትነው እዴ ያረገዘችው ክክክክክ
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
ይቆራረጣል አሉ ባሻ
@sahiyasherif5230
@sahiyasherif5230 Жыл бұрын
ዋውደስስል
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
ቤቶች❤️❤️❤️❤️✍️
@tirsitgebeyehu
@tirsitgebeyehu Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ላገባ ስለሆነ ሰርጌ ላይ እንዳትቀሩ አንድም ሰዉ እንዳይ ቀር
@raaqa2973
@raaqa2973 Жыл бұрын
ok
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 Жыл бұрын
ይመቻችሁአቦ
@uaeue6996
@uaeue6996 Жыл бұрын
እንኮንበሰላም መጣችሁ
@abebemenegestie5007
@abebemenegestie5007 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
ዘሩ.ቀለጠ.አዲናቂ.ነኝ😍😍😍😍🌷🌷🌷🌹
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ወይኔ አሹ በጣም ትገርማለህ ሳሩዬ ምወድሽ ማርያም ትማርሽ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ቤቶች እንደት ናችሁ😘😘😘💖💖💖💖💖💖
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
በጣምኮነው የምወዳችሁ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማነሕ ተበላሸሕ አለ 🤣🤣🤣🤣የሳቄ ምንጭ እኮ ናችሁ
@user-gt2lg2fz7p
@user-gt2lg2fz7p Жыл бұрын
ፈጥኖደራሽ. ትናትደውሎ. ዛሬ መምጣት😂😂😂😂😂😂
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ቤትወች የድሮየጥንቱ ተመልካችእየቀነሰነው
@Efrata574
@Efrata574 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የምንወዳችሁ ውድቸ እኔንም ቤተብሁኑ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ክክክ ቀበቶህን አላላ ወየው ይቤ አይ ምጥ የወለደ ያውቃታል አይ ብቻ ምጡን እርሳ ልጁን አንሳ ነው ተረቱ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ቤቶች አሁን አሁን እያስጠላችሁኝ ነው ማርም ሲበዛ ይመራል
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
እካንበሰለምመጠቹሁ እደትእደምወደቹሁ
@Peaceallways
@Peaceallways Жыл бұрын
Bana arif new 😀
@teketelyohlulues4776
@teketelyohlulues4776 Жыл бұрын
የብድር ብር ስጠያቅ አይሰማም አይሉም በሻ ክክክክክ አይ በሻበ አይዞህ አንድ ቀን አበዳር ትሆናሌ 👈
@user-fm4sb6wl8l
@user-fm4sb6wl8l Жыл бұрын
ጀማረ
@fgf7787
@fgf7787 Жыл бұрын
ስወዲቺው
@user-wt5ip4ny9k
@user-wt5ip4ny9k Жыл бұрын
😍😍👍👌
@hope2633cu
@hope2633cu Жыл бұрын
Mertoch welcome back
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Жыл бұрын
Betoch mertoch good job
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 Жыл бұрын
አቶ ዘሩ እና ባሻው ስመቹኝ 😂😂😂
@yeabtsigaaddis2433
@yeabtsigaaddis2433 9 ай бұрын
Fgrgef
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
😃😃😃😃አይዘሩቀለጠ
@eyesus7275
@eyesus7275 Жыл бұрын
Selam betoch
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሑለትልጀበቂነው😁
@fatedana1011
@fatedana1011 Жыл бұрын
❤️😍😍😍
@tub8545
@tub8545 Жыл бұрын
ይቆራረጣል 😂😂😂😂ባሻ ያራዳ ልጅ
@user-id7qz5wo8x
@user-id7qz5wo8x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የዛሬው በሳቅ።አሹጋር የመጣችው ሴትዬ ሰትቆነጥጥአሳቀኝኝ
@abikamtabesa4778
@abikamtabesa4778 Жыл бұрын
ወላሂ
@abikamtabesa4778
@abikamtabesa4778 Жыл бұрын
ወላሂ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 5 ай бұрын
Wow nice 👌👌❤️
@haymanotteferi5256
@haymanotteferi5256 Жыл бұрын
Bana 👏👏
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ቤቶችየ የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣቹሁ
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Wey basha
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ሰላም አመሻችሁ ቤቶች ለምን እንደሆነ አላቅም ማየት ከተዉኩት ብዙ ጊዜ ሆነኝ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
እከ በዜ እርሥቴ አሜን ለምን ጠፉብን🤔🤔🤔
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Ahaha aye Basha meneta belew betesebun asedenegetut ,gerami episode new.
@Shamla-jl1tb
@Shamla-jl1tb Жыл бұрын
አረ ይበቃል ተው
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
እኔየሚሰቁኝ ባሻነቸወ መታነወከከከከከከከከ አይቤቶች
@mekdesayele909
@mekdesayele909 Жыл бұрын
እግዚር ይስጥልኝ ከመጥፎ ስሜት አወጣቹኝ
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@lema9174
@lema9174 Жыл бұрын
አትጠገቡ፣እናተ፣ይመቻችሁ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Жыл бұрын
እ ለመጀመር ግዜ በላብ ከገኛችው
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j Жыл бұрын
ክክክ
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
ይሄ ዳኛ የተባለው ሰውየ እሚያወራው ግን ጭራሽ በማህበረሰባችን የሌለ ነገር ነው እሚያወራው ምጥ ተይዛለች ሲባልኮ ታዳ እኛ ምንድ ነን ይላል እንደ ምንም ድራማ ቢሆን በጣም ነው ያሥጠላኝ
@user-tu4bv5vk5i
@user-tu4bv5vk5i Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 Жыл бұрын
መጣችሁው
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@aisha-ie5yg
@aisha-ie5yg Жыл бұрын
ማፊ ናፈቀቺኝ
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ውሀ እያሳሳቀ ነው የሚወስድህ!!! ነብስ ይማር 😥😥😥 እሑድ እለት ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን። አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣ ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣ ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ። ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም። 3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር። ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣ ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣ ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣ አልቻለም ሰጠመ😭 እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል። በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል። ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ። Via አማን ሻሎም 😭ክትእህግግ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ጉርሻ ላይ የተለቀቀ ፖስት እዚህ መጻፍ ለምን አስፈለገ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@kidistyemariyam1786 እህት ደምሪኝ
@lubabatadesetadese3976
@lubabatadesetadese3976 Жыл бұрын
ኧረ ምን እዚህ ላይ ብቻ በሁሉም ነው የተፖሰተው ግጥም ይሁን ሀዘን አልገባኝም ሆ
@soratiusen6011
@soratiusen6011 Жыл бұрын
😂😂😂❤
@alemeku2672
@alemeku2672 Жыл бұрын
Basha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👏👏❣️❣️❣️
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ሻሼ ለትምህርት ያላት ጉጉት እኮ ይገርማል
@alisman6115
@alisman6115 Жыл бұрын
እንደ ማፊ ሁና የምትጫወት ልጅ ግን
@user-dm1eg1hl9v
@user-dm1eg1hl9v Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@asia2852
@asia2852 Жыл бұрын
🤣🤣
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
😂😂😂😂የቀበታ ነገር
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@Shamla-jl1tb
@Shamla-jl1tb Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,1 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 90 МЛН
Don't eat centipede 🪱😂
00:19
Nadir Sailov
Рет қаралды 21 МЛН
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 882 М.
Betoch - "እናመስግን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 269
35:54
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170
30:42
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 2,1 МЛН
Betoch | “አትመጣም!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 352
36:34
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,1 МЛН