Betoch | “እንታረቅ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371

  Рет қаралды 507,470

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 371 “እንታረቅ? ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 751
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j 2 жыл бұрын
ደቡቦች ሁሌም ሰላም መዋደድን ፍቅርን እፈልጋለን ጥላቻ የለብን ብንጣላ በመነጋገር እናምናለን ደም መፋሰስ አናውቅ ቤቶች የተረሱ ባህሎች ስላስተዋወቃቹ እናመሰግናለን ቆይ አንዴ ወደ ጉራጌ እንወስታቹዋለን ለሁለተኛ ጊዜ
@rabiumusema612
@rabiumusema612 2 жыл бұрын
ደቡቡች መሸአለነን በተፈጢሩ የተደለን ነን የሀለበ በሬበሬዉ የገሙ ሀይቁ ገነ ብዙ አሊ
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ትስፋ ለቆረጠ ተስፋ ይሰጣል ሀገራችን እኮ ከወርቅም ወርቅ ናት ሰላም ፍቅር ያብዛልን 🤲
@saaratadele672
@saaratadele672 2 жыл бұрын
Demirgn
@sirgafasirgafa700
@sirgafasirgafa700 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የላል አብ መጠኝ
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ❤
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠቹ ቤቶቺዬ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትህ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሳቃዩ ኢትዮጲያዊያን እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ambarugidi437
@ambarugidi437 2 жыл бұрын
😭😭
@user-yy3ir6zj1s
@user-yy3ir6zj1s 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመለስ ፍትህ በሳእዲ እስርቤት የሚሳቃዮ ወገኖቻችን በወላጋ የሞቱ ንፅሃን ህዝባችን የነሱ ደም ይፈረደቹ ገዳዮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹♥🙏
@user-nk1qy9hj3w
@user-nk1qy9hj3w 2 жыл бұрын
Mafe yatalachi
@user-nk1qy9hj3w
@user-nk1qy9hj3w 2 жыл бұрын
Yashute balabeti
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
exactly kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዪ ወገኖቻችን እና ምንም በማያውቁ እየታረዱ ላለ ኢትዮጵያን
@hshdydyudud1043
@hshdydyudud1043 2 жыл бұрын
👍👍👍💟🍇💗🙋‍♂️💯🥛💟💓💞💕💯
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
ፍትህ ትላላቹ መልሳቹ ደግሞ ሀገራችን ፍትህ ሳይኖራት ሰው ሀገር ምን አስሮጣቹ ትላላቹ እኔ እንደሚመስለኝ ሰው ሀገር ያሉትም ሀገሮስጥም ያሉትም አንድ ሀገር ነን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
@@yeneneshbeyene7155 ይሔንን ለኔ ሳይሆን ለሚመለከተው አካል ይናገሩልን እባክዎት ከይቅርታጋር
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Yes free Saudi kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በገዛ አገራቸዉ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ታይተዉ ለሚገደሉትና ለሚፈናቀሉት አማራዎች
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ለየት ይላል ክብር ለጋሞ ማህበረሰብ ቤቶችዬ በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በስላም መጣቹህ ሁሉበጅ የሆነው የድንግል ማርያም ልጂ የታስሩትን አገራቸው እንዲገቦ ነገሩችን ያመቻች አገራችን ስላም ያርግልን እንደኛ ሀጢያይሳይሆንእንደሱቸርነት
@tube778
@tube778 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቾ
@howamohamad286
@howamohamad286 2 жыл бұрын
Qqqqqqq
@user-od5zi2ks3d
@user-od5zi2ks3d 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-od5zi2ks3d
@user-od5zi2ks3d 2 жыл бұрын
@@tube778 ደምሪኝ
@roniberuk3291
@roniberuk3291 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቤቶች ። በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑላቸው መንግስት ዝም ብሏል ለሚመለከተው ክፍል አሰሙ ተናገሩ ። ህዝብ እየተንገላቱ ነው ጩሁ ጩሁ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ 🇪🇹😍😍😍😍😍😍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ልክ አስገባቸው በግንባር ቦታ ተለክፎ ምርቃቱ ሁሉ ግንባር ነው😄😄😄 አቤት ሀገራችን ስታምር እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ይስጠን እንጂ ሀገር እንኳን አለችን❤️🇪🇹
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 2 жыл бұрын
በግንባር ተለክፈው😁😁😁😁
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ማፊዬ ና ይብዬ ከጠፉ ጀምሮ ዛሬ ብቻ ደስ ብሎኝ አየሁት እር ማፊ የት ገባች ይብዬ እንኳን ወጣሁ ብሎል
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም አስተማሪ!!!!! እውነት ነው ሁላችንም የጋሞ ባህል ቢኖረን ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር!! ሰላም ለሀገራችን!!!💚💛❤🙏
@DagmawitNebiyou
@DagmawitNebiyou 8 ай бұрын
❤❤❤25wtdg8
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳቹ እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያለነው ልጆችክን በሰላም ለአገራችን ምድር አብቃን አገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኞችን ፖለቲከኞችን እኔነትን የሚያበዙ ወገኖቼን ማስተዋሉን ስጥልኝ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአፋር ፍትህ ለወለጋ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ያለምንም ወጀላቸው ለሚሰቃዩ ለሚሞቱ እህት ወድሞቻችን ፍትህህህህህህህህህህህ ድምፃችን ይሰማ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ወላሂ ሰሚ አጣን አሁንስ አላህ ሁሉን ሰሚ የሆነዉ እሱነዉ ፈረጅን ያቅርብልን አቤቱ ዝም ካለዉ መንግስት ይልቅ ዝም ያለዉ አንድ አላህ ያስፈራል 😭
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y 2 жыл бұрын
እረ ፍትየ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
Fitiuuuuuu
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Seid kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 2 жыл бұрын
ውይ አርባ ምንጭ ደስ የሚል ቦታነው እና የዋህ ስዎች ይሚኖሩባት ቦታ ነው ስዎቹ ፍቅርን ያስተምራሉ ወደፊት አየዋለሁ ለሃገሬ ያብቃኝእና
@addulistube5244
@addulistube5244 2 жыл бұрын
አዋሳና አርባምንጭ ብዙ ርቀት አለው ይለያያል
@etalembedhane3646
@etalembedhane3646 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባህል ኢትዮጵያውያን ሁሌ ውብ ነን ልዩ ነታችን ውበታችንነው አንድነታችንም ጥብቅና ጠንካራ መስረተ ብርቱ ነን🥰
@yonasdw4361
@yonasdw4361 2 жыл бұрын
አር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቁማር ለተያዙት በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እና ፍትህ በወለጋ ለሚታርዱ ኢትዮጵያዊ😥😥😥😥
@DagmawitNebiyou
@DagmawitNebiyou 8 ай бұрын
😮😮😮😮 😮😮🎉
@DagmawitNebiyou
@DagmawitNebiyou 8 ай бұрын
😅😢❤😂😊😮
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ዝግጅት ነው፡ እኔም ከናንተ ጋር አብሬ ያለሁ ያህል ነው የተዝናናሁት፡፡ እንደዚህ የምታምር አገር አለችን፤ ግ ን አናውቃትም፡፡
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 жыл бұрын
ፍትህሳዉድ አረቢያ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
አረ ቤቶችየ ማፊ የት ሄደች የኔ ቀልቃላ ስወዳት
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
sara kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@tube6107
@tube6107 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው ስንት የሚያስደንቅ ታይቶ ማይጠገብ ነገር አለን በፈጣሪ ደስ ሲል
@demekechderego4360
@demekechderego4360 2 жыл бұрын
ሀገሬ በጣም ናፊቆኝ ነበረ በጣም ደስ ብሎኛል። ጋሞ ፍቅር ነዉ። ለሀገራችን Ethiopia ፍቅር ይሁን.ሠላም ይሁን.አንድነት ይሁን። Ewodachuwalew
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ተመስጬ ነው ያየሁት ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏❤
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ገራሚ አየርሽ ተስማሚ አርጓደ መሬትሽ ሰላም ለአገራችን ይሁን ሲያምር ደኑ ውሃው 🌹🌹🌹
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በሽርሽርነው ደስስትሉ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በወለጋበግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭
@ambarugidi437
@ambarugidi437 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹👈👈
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቅን የሆነ የይቅርታ ልብ ስጠን ሁሌም ስለይቅርታና ፍቅር ሲወራ እንባ ይቀድመኛል😥😥😥
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በአል አለን እግዚአብሔር ይመስገን ጋሞች የምወድላቸው የህርቅ ባአላቸው ደስ ይላል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቼ ለስውዲ ለወለጋ ለአፋር ለአማራ ክልል ለሚርግፉ ወገኖቼ ፍትህ ፍትህ
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሁሌም ደስተኞች ሁኑ!! ሁሌም እያዝናናችሁ የምታስተምሩ ምርጦች!!ወቅቱን የጠበቀ ትልቅ መልእክት ያለው👌👌👌 ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን!!🥰🥰🥰☝️☝️☝️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
ዋው በሀገራችን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋርየሚሄድ መልእክት ነው ይቅርታ የሀጢያትን ብዛት ይሸፍናል ጋሞ የፍቅር ሀገር ኑሩልን ክፉአይንካችሁ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ያውድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤👍
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
@Nati Miki እሺ🙏🙏🙏🙏
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 2 жыл бұрын
አሻም አሻም ሀይ መሎ ደግ ህዝብ እርጥብ አገር አመት ሙሉ በኤኔትሬ ሙዝ ተጭኖ ማያልቅበት ፈጣሪ ሁሌም በበረከቱ ይሙላችሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው በእውነት ሁላችንም ተበደለን ይቅርታ ብንጠየቅ ጥሩ ነው የጋሞ ህዝብ ደስ ሲሉ
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 2 жыл бұрын
የሚዋዳችሁ እንኳን በስላም መጣችሁ 😘😘 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለምሳቃዩ ወገኖቻችን 😭🙏
@AdamAdam-fl6qw
@AdamAdam-fl6qw 2 жыл бұрын
ጋሞ ( አርባ ምንጭ፣ ገረሴ፣ ካምባ .......ብዙ ናቸው ለመጥቀስ ) ባጠቃላይ ጋሞ የምርጦች ሀገር ናት ። ሀገሩ ምርጥ ሰዎቹ ምርጥ አየሩ ምርጥ እኔ ደቡብን በደንብ አውቀዋለሁ እውነት ነው በድራማው ላይ ያለው ። ደቡብ የይቅርታ ሀገር ነው ። ቤቶችዬ እንደው በነካ እግራቹ ቤንች ማጂ ዞን ብትሄዱ ጬሞ ጠጥታችሁ ጎደሬ ና ማንቾኒ በልታችሁ ለመላው ሀገር ሀገር የሚጠቅም መልክት ታስተላልፋለቹ ። ደቡብን እኔ ስገልፀው ምድር ገነት የፍቅር ሀገር እያልኩ ነው የምጠራት።
@winniesalam7626
@winniesalam7626 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳወዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ እዲሁም ህፃናት ግን እስከመቸ ነው አይይይይይ የኛ ነገር 😭😭😭😭😭😭
@helulove8941
@helulove8941 2 жыл бұрын
አርባ ምንጭን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ቤቶች ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች
@guvb2426
@guvb2426 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል፡አገራችን የድሮ ፍቅሯየሚመለስበት ቀን ናፈቀን
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
ቤቶች ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ጥሩ ትምህርት ነው ለህዝቡ ምታስተምሩት አርባምንጭንም ስላስጎበኛችሁት እኔ በግሌ አመስግናችኋለው ወገኖቼ የሰውን ሀገር ከምናደንቅ ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ ድንቅ የተፈጥሮ ውበት አላት በደንብ ጎብኟት እድሉን ስታገኙ የሰውን ሀገር አንመኝ በጋምጎፋ ላይ መወለዴ እትብቴም በመቀበርዋ ደስተኛ ነኝ የጋሞ ህዝብ ኬትኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ይለያል በጣም የይቅርታ ልብ አለው ቂምንም አያውቅም የጋሞ አባቶች ዘመናችሁ ይባረክ በሀላችንን አስቀጥሉት እንዳይጠፋ ምድረ ገነቴ አርባ ምንጬ እወድሻለሁ የኔ ልዩ💚💛💕💕💕
@user-zm4xv2vj2z
@user-zm4xv2vj2z 2 жыл бұрын
የምንውዳቹ ቤቶች በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን ጋሞ መነሻሁም መጨረሻው ሰላም ነው ❤❤❤❤❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
ቤቶች እናመሠግናለን እኔም ከጋሞ ልጆች ጋር ነው ያደኩት ውስጤ ናቸው😍
@vvtsr9867
@vvtsr9867 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህሀለእሰረኞች እስ በሀገር ያላችሁሰለማዊ ሰለፍውጡና መገስቱ ይውሰደን ተው ተውድረሱልን የኛ መገስት ነው አልወስደም ያለ ለወገን ድረሱእረኡኡኡኡኡኡኡ አለቅን እሰወደየትእንጩህ
@endalkachewmekonnen7952
@endalkachewmekonnen7952 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ባህል ፈጣሪውን ለሚያከብር ለሚፈራ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 жыл бұрын
ኧረ እከ ና ማፍ ኣምጡሉን 😘😘
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
አርባምንጭዬ የትውልድ ሀገሬ !!! ሀሉ ነገርሽ ናፍቆኛል! ኑደሬ ጋሞ ጎፋ
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ ቤቶችዬ እናመሰግናለን ሰላም ለውቧ ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን
@user-sh3zk1vz9l
@user-sh3zk1vz9l 2 жыл бұрын
የፍቅር አመለክ የድሮ ፍቅርን ይማለስን ፍትህ ፍትህ በውጭም በሀገራችን ለምሞትን ለምስቀይ ሕዝብ በዚህ አገጠም ቤቶች እባካችሁ በሀዲያ ወይም በሆሳዕና በይለችን አንድ ማስተወሻ እንትስሥሩ በአክብሮት እንጠይቃሌን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ትክክል ያላችሁት ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ ፍቅሩ ይስጠን በጣም ደስይላል
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአፈር ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች
@amen240
@amen240 2 жыл бұрын
I love Gamo culture , music and ppl! I wish to visit those kind ppl with beautiful heart and beautiful landscape!
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ውቢቶ ጋሞ አርባምንጭ በሰላም መጣችሁ ቤቶች በስደት ሆኝየ የትውልድ መንደሬን ጋሞ አርባምንጭን ስላሳያችሁኝ ከልብ አመሰግናለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
@teshomekebede7256
@teshomekebede7256 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቤቶች ❤❤❤! የጋሞን ባህል ልብስ ስላስተዋወቃችሁ!
@qwqw2105
@qwqw2105 2 жыл бұрын
አች እርስቴ አለባበስሽን አስተካክሊ ብዙ ጨዋ ሰው ነው እናተን እሚያየው
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
🌷ምርጥ🌷 አባት🌷ምርጥ ባል🌷 ምርጥ አስተማሪ 🌷መርጥ መሪ 🌷ምርጥ ጎረቤት ምርጥ ማህበረሰብ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂወሰለም🌷 ይምጡ ይማሩ ይወቁ 🌷ድናችንን🌷 የተፈጠርንለት አላማ 🌷 አላሁመ🌷 አንተ ሰላም 🌷ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያዘል ጅላሊ ወል ኢክራም 🌷ኑ ወደቤቴ ጎራ ይበሉ አይከፈልበትም 🌷
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርን ለአገራችን ኢትዮጵያ ያምጣልን ቤቶችዬ ሁሌም አንድኛ
@user-um5jq5ed2r
@user-um5jq5ed2r Жыл бұрын
መታደል ነው ይህን የጋሞ ባህል ሳይ የመጀመርያያ ነው የተሰማኝ ደስታ ግን ወደር የለውም❤️❤️
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው እውነት አስለቀሰኝ!የናፈቀን ይሄ ነው!
@nazinbf7754
@nazinbf7754 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሣዉድ አረቢያ እሥር ቤት ላሉት ፍትት በራብ በቅማል ለሚሠቃይት ድምፅ ሁኖቸዉ ፍትህ 😭😭😭😭😭
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወደዉ አይነት ድንቅ ሕዝቦች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛዉ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትሎ ቤቶችዬ የዛሬው ልዩ ቦታ ነው
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ የተፈጥሮ ሀብት እያለን እንደው አምላከ ቅዱሳን ፍቅር ይስጠን ተባላን እርስ በርሳችን
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ባህል ነዉ ጋሞ በፍቅርና በህብረት በመስራት የታወቁ ናቸዉ
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ፣አንድነት ይቅር ባይ ልብ ይስጠን ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን!!?
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹❤❤❤🍁🍁🍁
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህል ነው ጋሞ የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን #ሀገራችንን ካለችበት ምጥ እግዚአብሔር ይገላግላት #ፍትህ በሳውዲ አረብያ በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
ከሁሉም ይቅርታ ይበልጣል ይቅር ይበለን እግዚአብሔር 🤲 ጋሞ ጎፋዎች 👍👍👍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
በውነት ጋሞ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጠብቃቸው አቤት ባህል
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
Wow what amazing culture Gamo Love
@woyinshetwondesen3629
@woyinshetwondesen3629 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድንቅ ፆሁፍ ነው ወገኖቼ ይቅርታከምንምበላይ ነው የቤቶች ድራማ ገንቢና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 2 жыл бұрын
ጋሞ ፍቅር የይቅርታ ሀገር እግዚአብሔር ይባረክ መታደል ነው
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ይቤ እከ ማፊ የት ደረሱ አይ ደላላ ግባር ደኑን ግባር ምርቃንም ግባር 😂😂😂😂😂😂😂
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
ግባር ቦታ መቸብቸብ ለምዶ የደለላ ነገር😏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
"ጋሞ ከበደለ ይቅርታ የጠይቃል ተበድሎም ይቅር ይላል"🙏🙏🙏🙏 የህን የይቅርታ ባህል ለመላው የሀገራችን ህዝብ ያውርስልን
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
አሹ ብልሹ ና አቶ ዘሩ ሞላ ያስቁኛል እኮ 😂😂😂
@zainbzainb2130
@zainbzainb2130 2 жыл бұрын
አይ ሀገሬ ወርቅ ነበርሺ ምቀኛ በላሺ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ አረቢያ በረሃብ እና በብርድ ለሚሰቃዩት ለእህት እና ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ከሞቱም በሐገራቸዉ ላይ ገብተዉ ይሙቱ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እከ ቢኖር አርፍ ነው በርቱ👍👍👍💜
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
መጨረሻላይ ያለው ትይት በጣም ደስ ይላል በፈጣሪ ከስደት መለስ ይሄን ህዝብ ማየት አለብኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@elsak5593
@elsak5593 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው ደስ ይላል ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ
@wasegirma5231
@wasegirma5231 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶቸ ቀጥሉበት የዛሬው ለየት ያለ ድራማ ነው እግዚአቢሔር አምላክ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን !!
@user-vo9li6ps1e
@user-vo9li6ps1e 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ወገን ተስቃዩ እፍፍፍፍ እር የወገን ያለህ ???????
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኮ ስታምር ለምለም ሀገር ናት ከሁሉም ሀገር ኢትዮጵያ ትለያለች ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽን ያጥፋልሽ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤👌
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 2 жыл бұрын
Amen
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብር ለጋሞ ህዝብ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ እንኳን ደና መጣችሁ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁንላቸው እባካችሁ ስለ ፈጣሪ
@zedmurad551
@zedmurad551 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ሁሌም አስተማሪ ነገር ሰለምትለቁልን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሞላው ኢትዮዬ ሰላምሽ ናፈቀን
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ማህብረሰብ ነው ሁሌም የምታመጡት እርስን ሳላደንቅ አላልፍም የዛሬው ደሞ ይለያል ያውም ባሁን ሰሃት የሚያስፈልገን ይቅር መባባል ነው
@mawibekillin7463
@mawibekillin7463 2 жыл бұрын
ደጉና የዋሁ ቅኑ የጋሞ ህዝብ እግዚአብሔር በእጥፍ ያብዛችሁ ስወዳችሁ 😢
@antehungeta9118
@antehungeta9118 2 жыл бұрын
Realy it is amazing family drama that is symbol of Ethiopia
@user-uv9qr6tr2n
@user-uv9qr6tr2n 2 жыл бұрын
ሀገርችን ሰለጉብኝች በጣም ደስ ይላል ጋሞ የፍቅር የይቅርታ ሕዝቡን ወድድ ሀገር ናት አምላክ ሆይ ለሀገራችን የቀድሞውን ሰላማችን መለሰልኝ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስርቤት ለላዎት ወገኖቻችን💔💔💔☝☝😭😭
@user-uv9qr6tr2n
@user-uv9qr6tr2n 2 жыл бұрын
@Nati እሺ🙏🙏
@mimibirhanu2273
@mimibirhanu2273 2 жыл бұрын
ፉትህ ፉትህ በሳዲ ለምሠቃዬ ወገኖቻችን
@josanjossi5308
@josanjossi5308 2 жыл бұрын
Amazing drama, wow what a beautiful culture! Forgiveness is medicine. Thank you so much betoch dear. 💯✅
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
በጣምደስይላልደቡቦች ኢትዮጵያለዘላምትኑር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ደስ ሲል ልክ አስገባችው በግባር ተለክፏን እዴ ወሬውን በግባር ጨረሰው 😂😂😍😍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እኔ እና ቤተስቦቼ ፡ ቤቶችን በጣም እንወድሗቸዋለን በተለይ ፡ሻሼና አቢ And Thnkes So much Telahun G long Life For you And your family.
@aberabekele6572
@aberabekele6572 2 жыл бұрын
በጠም ታሳዝናላችሁ የቤቶች ድራማ ሰርዎች! በተለይ ዘርዩን ሞላ!! ምን አለበት በስደት ያሉትን በሳዩዲ አረቢያ የምሰቃዩትን ወገኖቻችን ድምፅ ብትሆኑ ለወገን ደረሽ ወገን ነዉና ማድረግ ነበረባችሁ። መርጦ መልቀስና መርጦ መጎበኜት መሉ ኢትዮጵያዊ አያደረገችሁምና በሙሉ አይነችሁ ተመልከቱት ኢትዮጵያን ።
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Betoch enkuwan be selam metachu, tamralachu aylayachu, tebarku Gamo betam yamrale ba ewunet ,selamachu bezet yebale 😍😍😍😍,egizabher hagerachen Ethiopian yexabeqate
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hebestdesta2216
@hebestdesta2216 2 жыл бұрын
So beautiful God blass ethiopia thanks batache
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
Wow ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩ♥
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ለስረኞችና በግፍ ለሚታረዱት ወገኖቻችን
@gersyoutube883
@gersyoutube883 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እደዚህ ስንሆን ነው የሚያምርብን
@user-yr1gn7kp2b
@user-yr1gn7kp2b 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ በስኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን እንዲሁም ህፃናት ፍትህ ለእስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች የምትሉት የሀገርቤቱ መቼ ፍትህ አግኝቶ ይልቅ ሁላቹም በየሀይማኖታቹ ፀሎት አርጉ መጪው ግዜ ከዚ የባሰ የከፋ ነው ፍትህ ከላይ እንጂ ከመንግስት የለም
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
የዛሬው በጣም ደስ ይላል እንወዳችኋለን
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 884 М.
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 19 МЛН
Betoch | “የአሁኑስ ይገርማል”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 368
31:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 506 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 627 М.
Betoch | “ግርማ ቄራው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 317
32:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 781 М.
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 540 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 449 М.
Betoch | “ ወርቁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 318
32:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 723 М.
Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
33:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 329 М.
Betoch | “ አንድ ስንሆን ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 336
33:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 646 М.
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН