Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440

  Рет қаралды 261,844

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

7 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 440 “ፈጠነ?” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 371
@Sariy177
@Sariy177 7 ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ያልታሰበ እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን❤
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aminatyimam3754
@aminatyimam3754 7 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤
@metiyegazu800
@metiyegazu800 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🏻
@bitewm7998
@bitewm7998 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 7 ай бұрын
ወገን ንስሐ ግቡ መጨረሻው ዘመን ደርሷል !!! ጥበበኛ ሰው ስለ ዘላለማዊ ህይወቱ ያስባል !!! ሞኝ ሰው ግን በዚህች ታይታ በምታልፍ ብልጭልጭ አለም ይታለላሉ !!! ወገኔ ብልህ ሰው ከሆንክ ግን በዚህች አለም ብልጭልጭታ አትታለል !!! ሞኝ ሰው ብቻ ነው የሚታለለው !!! ሞኞች ሁሌ ለብር እንደተስገበገቡ ብር እንዳመለኩ ይኖራሉ !!! ለነሱ መኪና ብርቅ ነው ፎቅ ብርቅ ነው በቃ ሁሉም ነገር ለነሱ ብርቅ ነው !!! አንተ ግን ጠቢብ ከሆንክ ለዘላለማዊው ህይወትህ ጠንክረህ ወደ ፈጣሪ መንገድህን አስተካክል!!!
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly 7 ай бұрын
ትክክል እውነት ነው
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 7 ай бұрын
ቤቶችን የሚወድ👍ስወዳችሁ የምር🥀🥀🥰🥰
@seadltube2433
@seadltube2433 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-em3fu8df8y
@user-em3fu8df8y Ай бұрын
Rcvjkioluuuhhgfswaeuofapjklnnvzየዟጰኸወጰአኘአከ፣ቨበበበበ፣ዘ፣ወወበ?????በፈኾከሷ፞፡፡፥፦፨፠ቨአ ።ፈዠዠበበቀጸ። ።ዘአቆቄቅ❤😂🎉
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
አባት ሆይ የአማራን ህዝብ ነፃ አውጣልን ድል ለፋኖ 💚💛❤. 👈 ይችን ባንዲራ ስታዮ የማቅለሽልሻችሁ ታንቃችሁ ሙቱ
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 7 ай бұрын
አይበልም ይሄ ቶንኮል እኮ ነው ኢትዮጵያ ሰለም እንደይኖር የደረገው 😢
@ttyy4091
@ttyy4091 7 ай бұрын
ኧረ በሳቅ አረግየ የድራማው ድምቀት 😅😅😅
@warkamedia
@warkamedia 7 ай бұрын
አሁን ይሄ ሁሉ ምግብ በዚህ ኑሮ ሰማይ በሆነበት ዘመን አሽሙር መሆኑ ነው 😂😂😂😂😂😂
@user-io2mb6rf7n
@user-io2mb6rf7n 6 ай бұрын
😂😂
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 7 ай бұрын
ሻሸና አቢ አርጋሽ በጣም ነው የካደመቻችሁ 😂😂😂 እናተኮ አርጋሽ በታመመች ግዜ ለራሳችሁ ነው የበላችሁት
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 7 ай бұрын
አዎ 😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
እኔ እራሡ ልትቀጣቸው መሥሎኝ ነበር
@wollokocha
@wollokocha 7 ай бұрын
​@@nefisa70ይህምኮ ቅጣት ነው 😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
​@@nefisa70ቀጣቻቸውእማ እያቀላቀለች እየሰጠች
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
@@wollokocha ከነሡ የሧ ቅጣት ይሻላል እነሡ እኮ እንቁልልጬ እያሉ አፏ ከፍታ ልትጎርሥ አድርሠው እየጎረሡ ግን አዛሉ የለችም ብዙ ሠው ወጣ
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 7 ай бұрын
አመዳም ቅመሞችየ የማታ እጀራ ይሥጠን የማያደክም ስደት በቃ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቅንነት ቤተሠብ ሁኑልኝ❤🎉
@ghalaalali-hn9ur
@ghalaalali-hn9ur 7 ай бұрын
አሜን እንደመር 🎉🎉❤
@user-by3lo1zl3q
@user-by3lo1zl3q 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያን😂አረጋሽ ግን ባለፈውኮ እነሱ በድለዋት ነበር እሷ ግን ዜሬ የኔ እናት😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 ай бұрын
አላህሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድህነትም እደምቴ እብቅ ብንብሎይጥፋ😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 7 ай бұрын
አረግዬ እኔን አቺ ነሽ ምታርሺኝ😂😂😂😂ኦኦኦ ከ 50 ኪሎ ወደ 80 ኪሎ ታስገቢኛለሽ😂😂😂
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 7 ай бұрын
አረጋሽ የሰራችው ስራ ለገባው ነው ለማይገባው ይለፈው😂😂
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@adee4662
@adee4662 7 ай бұрын
እውነት ነው
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 7 ай бұрын
ታሪካ በጣም ስርተሽዎል አርቲስት ነሽ ስወድሽ አንዳንዴም አብቹን ትመሲኛለሽ😂😂
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 7 ай бұрын
Adanch abebe selelmat taworalch lematu gen yelm tarikqa😂
@hayahaya3109
@hayahaya3109 7 ай бұрын
አቤና ሻሼ የቤቶች ድምቀቶች
@fnggjh3553
@fnggjh3553 7 ай бұрын
ወይኔ አረጋሽ ብድሯን መለሰች ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 7 ай бұрын
😂😂
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 7 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ለወገናችን 😢😢😢😢
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 7 ай бұрын
ፍትህ ንፁሃን ህዝብ😢😢😢😢
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 7 ай бұрын
ዛሬ ተበጫበጩ😂😂 አይ ና😂 አረጋሽ የግልብጥ ነዉደ ያስታወሰችዉ😂
@wollokocha
@wollokocha 7 ай бұрын
እብደቷ ምን ላይ ነው ታዳ😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
አረጋሽ ስታዋራ ታስደነግ ጠኛለች ግን ታጨውታለች 😂😂
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 7 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@artsandcrocsartsandcrocs6449
@artsandcrocsartsandcrocs6449 7 ай бұрын
Argashin yemiwed 😂😂❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
❤❤❤❤😁😀😀😀
@hahahah3766
@hahahah3766 7 ай бұрын
ፈትሕ ለአማራ ኦዞብ😂😂😂
@madinahassan63
@madinahassan63 7 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶችየ አላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 7 ай бұрын
አሜን በቅንነት እንደማመር❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 7 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@rakyi2023
@rakyi2023 7 ай бұрын
ዘሩ አላየው ዘሩ ቀለጠ ይል ነበር😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ዛሬ አረጋሽ ብድርሽን መለሽ ግን ሻሼ እና አቢ በምግብ እያስጎመጁሽ ነበር እኮ አንቺ ጋትሻቸው 🤣🤣በሳቅ ሆዴን አመመኝ አቦ 😀
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 7 ай бұрын
በነሱ ተመሳሳይ አልበቀላቸዉም ብላነዉ ቀየር አድርጋ ይሻላል
@user-sn5gk4un4m
@user-sn5gk4un4m 7 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ልጅ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤ እካን ደህና መጣችሁ
@user-tm5nm9ki7m
@user-tm5nm9ki7m 7 ай бұрын
ወይ ዘድሮ
@SemiraHamza-hr5zu
@SemiraHamza-hr5zu 7 ай бұрын
❤😢
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 7 ай бұрын
ወይ ዛንደሮ አላ ኤፍሬም ታምሮ
@abyiraya
@abyiraya 7 ай бұрын
@kenzab1189
@kenzab1189 7 ай бұрын
ፍትሕ ለአማሪ ሕዝብ😢😢😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 7 ай бұрын
ምናለ የሀገራችን ሰላምም እንደዚህ በደልን በበደል ከመመለስ እንዲህ በይቅርታ ቢሆን አይ አረጉ 😂
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 7 ай бұрын
አረጋሽ እነሱ እኮ ለራሳቸው ነበር የበሉት ጥሩ ሰው ነሽ😂😂😂
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 7 ай бұрын
ኧረ ና በሣቅገደልከኝ😂😂😂
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 7 ай бұрын
ና😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ😅😅❤❤
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 7 ай бұрын
ወይአምላኬ ብድር በምድር በሳቅ መሞት አረጋች ለመየ ሀገሬ በግፍ ለሚሞቱ ወገኖቸ ሰላምን ያውርድለን ፍትህ ለሚገደሉ ወገኖቸ
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
እነሡ አላበሏትም እሤ ግን አጎረሣቻቸው
@lovemana-ri3ug
@lovemana-ri3ug 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ስወዳችሁ
@Mu20000
@Mu20000 7 ай бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ፊልም።።።ቤቶች ከብዙ አመታት በኋላ ይበልጣልን ህፃን ልጅ አድርጎ አመጣው።።እኔንም አስገቡኝ😢😢😂ምን አይነት በያይነት ናቸው ባካችሁ።።።ቢያንስ ምናለ እድሜው ከፍ ያለ ሰው ካስት ብታደርጉ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
አረ በዜ እና አዛሉ ዬት ጠፊ ንገሩኝ በዜ ከሌለ ዉዝዋዜ ዬለም ❤❤❤❤💃💃💃💃🏃🏃🏃 ኮሬኔልም ጠፉ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድረግልን
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 7 ай бұрын
ብድር በምድር ማለት ይሄ ነው😂😂😂❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
አይ ታሪኳ😂😂😂😂😂 ሁሌም ቀበሌ ከፍተኛ ❤
@hanaasres
@hanaasres 7 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ😅😂😂😂😂
@ayenewwude3329
@ayenewwude3329 7 ай бұрын
Selam nachihu
@user-jm4up2dc8k
@user-jm4up2dc8k 7 ай бұрын
Wow betocheye
@mariouset142
@mariouset142 7 ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም እናመሰግናለን ደላላው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ❤❤❤
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 7 ай бұрын
Erif,Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@hananesane7184
@hananesane7184 7 ай бұрын
😂😂😂 ay betoch baxami now minwodachu❤❤❤❤ inamasginal
@amsaleworku139
@amsaleworku139 7 ай бұрын
God bless you all
@uaedxb6960
@uaedxb6960 7 ай бұрын
ሻሼ ምንም አትመቸኝም አቢ ነች ደስ የምትለኝ የሆንፕች ደረቅ ነገር ነች
@ethiomedia8972
@ethiomedia8972 7 ай бұрын
for the first time after 440 e you realy create good idea
@hayatabate2636
@hayatabate2636 7 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ገደለቻቸዉኮ😂😂😂🤣🤣🤣
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 ай бұрын
ታርኩዋ ስወድሽ
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 7 ай бұрын
እኔም የመደም ቅማም ነኝ አረግዬ እንደ አንች አስተማም በሁሉም ቦታ ብገኝ ጥሩ ነበረ ደስ ትለላችሁ ቤቶች እና ዜጤናኛ ሺ ለዘለለም ኑሩ😂😍
@seadltube2433
@seadltube2433 7 ай бұрын
እንደማመር
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 7 ай бұрын
@@seadltube2433 🥰
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 7 ай бұрын
ወይኔ አሥታማሚሚ አይ አረጋሽ ውዴ❤❤❤❤
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 7 ай бұрын
Ene abi zare tekasachu belu ❤
@tsiyonhantal5916
@tsiyonhantal5916 7 ай бұрын
I ❤ ❤ betoch drama ❤❤
@sadaha7863
@sadaha7863 7 ай бұрын
ወየው ሰራችላቹ😅😅😅
@mesumasu125
@mesumasu125 7 ай бұрын
ዎደላይ ዎደ ታቺ 😄😄😄😄
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
ሠው ታሞ አልበላም የሚል ሠው አረጋሽ ላኳት በተኛበት ታሣዋለች
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ በቀል ይልሀል ይሄ ነው
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 7 ай бұрын
ወይነረ ሆዳቸው ሲጮህ😂 ሰው ለከ በምግብ ብዛትም ይሞታል😂
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 7 ай бұрын
ምን ሆነ አማራ ህዝብ አይዟችሁ እንግድ ወደ ፈጣር መጨው ነው በሰዉ ዘንድ ምንም አይነት መፍቴ አይገኝ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 7 ай бұрын
አረጋሽ ሠራችላቼው😂
@user-ve2xz5ku6e
@user-ve2xz5ku6e 7 ай бұрын
😂😂😂 አረጋሺ ጆንያ የሚቆመዉ በእህል ነው ብድር በምድር
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 7 ай бұрын
ወዬው መበቅበቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😮
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 7 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ይባላል አቢ. ና. ሻሼ. ዛሬ ጉዳችሁ ነው ክክክክ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 7 ай бұрын
ወየዉ ዛሬ የመጨረሻዉስ የከፋ ነዉ ሆድን ለታመመ ሰዉ ጭራሽ ተልባ😂😂😂😂😂😂
@fathimasiraj4058
@fathimasiraj4058 7 ай бұрын
😂😂😂So funny 🤣
@user-os6hd8lk1i
@user-os6hd8lk1i 7 ай бұрын
ወይኔ ልክ አስገባቸው እና ምቴ ክክክ
@mrindia2422
@mrindia2422 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Betche❤
@mekonenketele
@mekonenketele 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅በጣም ቆንጆነው በርቱ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
ስወዳችሁ ቤቶችዬዬ❤❤
@abushe1364
@abushe1364 7 ай бұрын
Fetiy south Africa lelu Ethiopiayan 🥲
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ና ጉድህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alem3455
@alem3455 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አረጋሺ የሳቄ ምጭ
@sarsenssarcasmi9013
@sarsenssarcasmi9013 7 ай бұрын
Flestem❤❤
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 7 ай бұрын
ልክ አስገባቸው😂❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
ለኹሉም ልክ አለውኮ ሲበዛ ይመራል😅
@ilovemom1712
@ilovemom1712 7 ай бұрын
ሻሼና አቢ ና ወይኔ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 7 ай бұрын
😂😂😂😂ወይአረጋሺ
@rehima.1114
@rehima.1114 7 ай бұрын
😂😂😂ና 😂እንዴት እንዳሣቀኝ
@user-sr3hv9ve2z
@user-sr3hv9ve2z 7 ай бұрын
Hi Betocheye
@user-ek6sx9sm8w
@user-ek6sx9sm8w 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zamuubirkaa2311
@zamuubirkaa2311 7 ай бұрын
Betochii😂😂😂😂😂😢😊
@makdeslove8828
@makdeslove8828 7 ай бұрын
Aye aragadhi😂😂😂😂😂😂😂
@user-bp2yy3qj5z
@user-bp2yy3qj5z 7 ай бұрын
ኢሽአላድልለፍና❤❤❤
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
ና ስወድህ❤😂
@semret859
@semret859 7 ай бұрын
I love አረጋሽ😂😂😂😂
@fgff2649
@fgff2649 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@2ahabeshatube
@2ahabeshatube 7 ай бұрын
Ye tarikuwa yetiwena bikat yemidenek new👍
@hshdydyudud1043
@hshdydyudud1043 7 ай бұрын
Yes😅😅😅😅
@semirasemira5861
@semirasemira5861 7 ай бұрын
ስወዳችሁ ቤቶች
@nematube9360
@nematube9360 7 ай бұрын
አረግዬ የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ
@fatechurukodanam3407
@fatechurukodanam3407 7 ай бұрын
❤❤😍😍😍😘😘
@gofi4449
@gofi4449 7 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን😢🇪🇹🤕
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 7 ай бұрын
አሜን በቅንነት ደምሪኝ
@user-bm2sg6vj5f
@user-bm2sg6vj5f 7 ай бұрын
❤❤❤
@ahmedalmarzooq1899
@ahmedalmarzooq1899 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib9ke7be6j
@user-ib9ke7be6j 7 ай бұрын
yene azinagnochi
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 7 ай бұрын
ለገባው ቅኔ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-hs4vp1ug3b
@user-hs4vp1ug3b 7 ай бұрын
👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 6 ай бұрын
ማፊና ይቤ ቢወጡም አርጋሽን ተክተውልናል ድስ ይላል😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 7 ай бұрын
Na 😂😂😂😂😂😂
Betoch | “ወንድሎጂ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 441
29:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 202 М.
Betoch | “የቅዠቱ  ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
31:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 977 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 124 МЛН
Betoch | “ ወይ አረብ ሀገር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 320
29:50
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 731 М.
Betoch | “የገናው ግርግር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 451
28:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 243 М.
ሰበት/sibet /episode 17
1:01
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 377 М.
Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
32:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 272 М.
Betoch | “ወሳኝ መልዕክት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 364
25:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 388 М.