Betoch | “ ጣፋጭ እናት ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 458

  Рет қаралды 107,127

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 458 “ ፋጭ እናት ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 458
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 204
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 ай бұрын
ታሪኳ እና በፍርዱ 😂አድናቂዎች! ከምር ሁለቱ ጥንዶችን አድናቂ ካላችሁ ላይክ ስጡኝ😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 2 ай бұрын
እኔ
@user-cn4fs8ki1l
@user-cn4fs8ki1l 2 ай бұрын
አይ ና የአንተ ትሪኒግና የእኔ የስደት ኑሮ መቼ ይሆን እሚያበቃው ያረብ ለኛ ለስደተኞች እስኪ ቀን አውጣልን🤲🤲🤲
@user-om3sc6ly5e
@user-om3sc6ly5e 2 ай бұрын
አሚንንን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
አሜን ዉዴ ያልፍን ናል አይዞሽ
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
❤❤❤😂😂ያገልቤ ወላሂ ይታክታል አላህ ይርዳን ሀገርም ገብተን ማርፍ እንኳን ባንች ስራ አመቻችተውልን ወተፍ ቢያርጉን ሀሳብ አይሆንብንም ነበር የማይቛጭ ሩጫ ሆነብንኮ❤
@user-ee8kc1wc2d
@user-ee8kc1wc2d 2 ай бұрын
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 2 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤❤
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 2 ай бұрын
ወይኔ አዛሉ የኔ ልዩ የኔ ውድ ናፍቀሽኛል አራ መፍቴ ለአዛሉ በኡነት ኡፌፌፌፌፌ አዛሉን የምትወዱት እስት በላይክ❤❤❤❤😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
አሜሪካነችማማ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ታሪኳ ደንበኛ የቀበሌና የሆነ የመግስት መዋቅር ነገር ስትናገር ከካድሬ ትበልጣለች በሌላ ድራማም ከፍ ብላ የምናያት ልጅ ናት ከበፍርዱ ጋርማ ቤቶችን አድምቀውታል ቤትችዬ🙏🏾❤️
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
የነበፍርዱ ነገር በጣም እንጂ !!!
@fafilove9245
@fafilove9245 2 ай бұрын
እስኪ ላይክ አርኩኝ ቤቶችን የሚወዲ
@wogenebekena1310
@wogenebekena1310 2 ай бұрын
🎉ቤት
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 2 ай бұрын
ቤቶች የማይረሳ ትዝታ 2003
@raheltesfasion
@raheltesfasion 2 ай бұрын
Betoch eyeferesu nw.
@Ahmed-py2mx
@Ahmed-py2mx 2 ай бұрын
2003 ka ethopia yewatahu bet amet yetaregeme amet😢😢😢
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 ай бұрын
ጋሽ ዘሩ😥❤️❤️❤️የኔ አባት የቤቱ ድምቀት ❤❤❤
@tinuerademe9945
@tinuerademe9945 2 ай бұрын
ታሪኳ እና በፍርዱ ከምር ትለያላችሁ
@bitewm7998
@bitewm7998 2 ай бұрын
ቤቶች ውስጥ ስንት የመዳም ቀመሞች አላችሁ ስራ እንደት ይዞችሀል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
እኔ በጣም ያስጠላኛል ስራዉ እዉነት ግድ ሆኖብኝ ነዉ ሀገሬ ነዉ የሚታየኝ ዉዴ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
አገሽግሾኛል
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
@@SofiaHassan-eo3lu አብሽሪ ፣አይዞሽ እሱ ያውቃል ሀቢቢ ❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
@@user-re8dd5wn6f እሽ ውደየ
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 2 ай бұрын
ተመስገን ነው ምንም አይልም
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 2 ай бұрын
በጣምምምምምምምም አስተማሪሪሪሪሪ ነዉዉዉዉዉዉዉ እናመሰግናለንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
አረግዬ እንኳን በደህና መጣሽ
@nemaqatar9521
@nemaqatar9521 2 ай бұрын
የታሪኳ አለባበሥ አድናቂ ነኝ
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 2 ай бұрын
እኔምአድናቂዋነኝ❤
@TigistAsefa-ms1to
@TigistAsefa-ms1to 2 ай бұрын
እረ ላኪአርጉኚዉዶቸ😢😢
@webtube21
@webtube21 2 ай бұрын
ውዶችየ የሮመዳን ስራ በጭንቅላቴ ደፋኝ እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ እመልሳለሁ ቤቴ ገባበለሉ
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 2 ай бұрын
አይዞሽ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አይዞይእህቴ እኔማ እንደሰካራም ግድግዳ እየወገርሁሆነምውል እንቅልፋይሆን
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
🇪🇹እኔን እንድንድን አይዞሽ ሁሉንም አዋቂው የፈጠርው ፍጣሪ አይርሳውም ያስታውሰና በሱም ፀጋ ያኖረናል እንድኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ቸርናት ውዳሰብንበት ያድርስናል ኢሻአላህ ❤❤❤🇪🇹❤❤❤
@user-zi5ji6yz4v
@user-zi5ji6yz4v 2 ай бұрын
ዬትነዉ የለሽዉ
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
@@user-zi5ji6yz4v እኔ ነው??
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 2 ай бұрын
ቤቶችእንኳንበሰላምመጣቹ፣በርቱጡሩስራነውቀጥሉበት፣እንወዳችዋለን❤🎉❤🎉❤
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 2 ай бұрын
ወላሂ ደላላውና ና ዘሩ ማፊ❤❤❤❤❤
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 2 ай бұрын
ጡሩ ስራ ነው በርቱ 👏
@samuel_arse
@samuel_arse 2 ай бұрын
ጣፋጭ እናት😂
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ እና የና እሩጫ መጨረሻው ናፈቀን
@AynalemAynalem-hr9qm
@AynalemAynalem-hr9qm 2 ай бұрын
አረጋሸን ስፈራት😅
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 2 ай бұрын
እኔም 🤣🤣🤣🤣
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
እሷ ስትመጣ እኮ ጠፋ ብዬ ሰላም ማውራታቸውን አጨንቁሬ አይቼ ነው የምመለሰው 😅😅😅
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 2 ай бұрын
@@watcher6397 ክክክክክቅ 🤣
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 2 ай бұрын
እኔ እጎኔብትሆን ሺንቴ ያመልጠኛል😂😂😂😂
@AynalemAynalem-hr9qm
@AynalemAynalem-hr9qm 2 ай бұрын
@@MariamAdm-go9on ሀሀሀሀ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 2 ай бұрын
ዛሬ ቤተቱች ደሰ የሚል ትምህርት ነው ያሰታለላቹት❤
@jesusislord288
@jesusislord288 2 ай бұрын
የዛሬው ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ልክ አስገባቸው የእጃቸውን አግኝተዋል የዘሩ ሞላ ቡጥ
@eysuseyadinale123
@eysuseyadinale123 2 ай бұрын
የድሮ ይበቃልና መፊ ነፋቁኝ ክክክክ😂
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 2 ай бұрын
እኔም 😢
@yirgalemtadel4200
@yirgalemtadel4200 2 ай бұрын
እኔም በጣም ፡ ከአዲሶቹ ታሪኳ ትመቸኛለች ።
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
ሲቸግረኝ እኮ የድሮዎቹን ፊት እየለጠፍኩ ነው የማየው
@mrsanyi123
@mrsanyi123 2 ай бұрын
ጣፋጭ እናት Best Part!!!
@SaseSusu
@SaseSusu 2 ай бұрын
ያባትነትን ጥግ ነው ያየሁበት❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ስጪ ድራማ ነው እውነትም ዘቅጠናል ይሄ እኮ የገሀዱን ነገር ነው ያስተማራችሁበት 👍❤️
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 2 ай бұрын
ክፍ ሥራ ለሚሰሩት ትምህርት ይሁን ✋✋
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 ай бұрын
ወይ ታሪኳ ትወና ዋው ነው ና ደግሞ የድሮዋ ማፊ ፊልም እማሰራው 😂😂😂😂
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 2 ай бұрын
Yiqgarimali እግዚአብሔር ይቅሪ ይባላን በጣም ጥሩ ትምህርት ተባራኩ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Shshe ere alekesh, temeremeri ye tena alekesashem. Yemaresh
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 2 ай бұрын
ወይ ታሪኳ እንዴት እንደምወዳት
@helanhelan50
@helanhelan50 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርትነው በርቱ🎉
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!!!
@AddisuAddisu-rk6sf
@AddisuAddisu-rk6sf 2 ай бұрын
አቦ ነገር ፈተላ ይመቻል 👍👍👍ይመቻል 👌👌ቤቶች 🌹🌹🌹
@user-yk1gb2vk3z
@user-yk1gb2vk3z 2 ай бұрын
አረ ኖርማሉ ይበቃል ይምጣልን የምትሉ በላይክ
@EKRAM357
@EKRAM357 2 ай бұрын
በርቱልን የኔ ትምርት ቤቶች
@user-ex2zh9nn3m
@user-ex2zh9nn3m 2 ай бұрын
ዜርዛራ ጥርስሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ጥርስሽን ምን አርገሹ ነዉ
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 2 ай бұрын
አረጋሽና የኒ መዳም አድ ናቸዉ😄😄😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😓😓😓
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
ኮሜንትሽን እንዳታነበዉ እና ቀይ ካርድ እንዳትሰጥሽ 😀😀😀😀😁😁
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 ай бұрын
አባት አገር😂😂😂😂አጎት አገር 😂😂😂ሻሩክ አገር ኢትዮጵያ የን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@djhdrjru1561
@djhdrjru1561 2 ай бұрын
አው ወለህ እንድ ሀገሪ መውደቅ ነው
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 2 ай бұрын
ቤቶች❤❤❤🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
አረጋሽ 😂
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 2 ай бұрын
አብየ😂😂
@amuye671
@amuye671 2 ай бұрын
Wow yezarew yileyal I like🎉🎉🎉🎉
@YafoMan
@YafoMan 2 ай бұрын
Good jod ❤❤❤So funny 😂😂😂
@user-hq7kg9kc6c
@user-hq7kg9kc6c 2 ай бұрын
Ilove you so much ❤❤❤betoch
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ትክክል ዲሮ ዲፍት ልበል አሁን ዪዲፍሽ
@beabsirabzuayehu
@beabsirabzuayehu 2 ай бұрын
Aye betoch
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 ай бұрын
አየ ዘሩ ሁለት ጉቶዎች😅
@saramaood7497
@saramaood7497 2 ай бұрын
😂ወይ ና መች ነው እንደው ምኞትክ ተሣክቶልክ የምናየው
@user-ym3yh5ee2v
@user-ym3yh5ee2v 2 ай бұрын
We want yeba and mafi please
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 2 ай бұрын
እንኳን ሰላምመጣቺሁ
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 2 ай бұрын
ቤቶች 1ኛ ናችሁ 🥰
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 ай бұрын
ፈረስ አለ በፍርዱ😂😂😂😂😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
ሲያምሩሻሽየና ቤቢ
@MtkSpd-yq9id
@MtkSpd-yq9id 2 ай бұрын
ቤቶች ሰላምናችሁ❤
@makiii456
@makiii456 2 ай бұрын
ና እሩጫ ሚያቆምበት ቀንና ውፍረቴ ሚቀንስበት ቀን ናፈቀኝ😂
@saadahayalew4899
@saadahayalew4899 2 ай бұрын
እኔም ይህን እያልኩኝ ነበር እሽ😂😂🤣
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 2 ай бұрын
እኔ መቸ ነው ምወፍረው እላለሁ እናተ መቸ ነው ምቀንሰው ትላላቹ ሆ
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l 2 ай бұрын
እኔ መወፈር እፈልጋለሁ አች መቀነስ
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 2 ай бұрын
የመዳምን ሩዝ ቀንሽ ትቀንሻለሽ ወይም እንገናኝና በውስጥ ስሊንጋ ለኔ አስተላልፊልኝ እኔ ቀጮ ነኝ
@user-dm1eg1hl9v
@user-dm1eg1hl9v 2 ай бұрын
❤❤❤❤ እኔም አለው❤❤😂😂😂 😊
@MarefuAbriham-rw1dq
@MarefuAbriham-rw1dq 2 ай бұрын
Well Come
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 ай бұрын
አይዘሩ ሁለት ጉቶዎች አላለም 😂😂😂😂😂😂ቤቶች ይመቻችሁ
@DagefeAba-dn2xy
@DagefeAba-dn2xy 2 ай бұрын
Zare.liyuno.😂😂😂❤👍
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 2 ай бұрын
የና እሩጫ እና የእኛ ስደት መች ይሁን እረፍት ሚያገኘው?
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
አብሽሪ ዉዴ አንድ ቀን እናርፋለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ሰላማ እንዲ መልስ እና ሀገራችን ሄደን ከቤተሠቦቻችን እንድናርፍ ፀሊይ ስደት ምርርርርርርርር ብሎናል እፍፍፍፍፍፍ
@dejeneseleshi6961
@dejeneseleshi6961 2 ай бұрын
Selam Amibarawech bale 3 megnta sent kare Ale.
@abyeasfaw6041
@abyeasfaw6041 2 ай бұрын
እረ የአዛሉ ያለህ አደጋ አለው
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 2 ай бұрын
betam temechitognal
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
መቛጠር ሲውርድ ሲዋርድ ይመጣነውእንዴ አለች ሻሼ😂😂
@Youtubemelesashiferaw
@Youtubemelesashiferaw 2 ай бұрын
Are shemizun azuro new ye lebesaw!!!😂😂😂😂😂
@Ahmed-py2mx
@Ahmed-py2mx 2 ай бұрын
Bafirdu beqa yimachenyal 😅😅😅😅
@hamidulhouq5734
@hamidulhouq5734 2 ай бұрын
❤❤❤
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@lubabaLubaba-sv7pg
@lubabaLubaba-sv7pg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salamboughalou6419
@salamboughalou6419 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ahmdenderisaumer9879
@ahmdenderisaumer9879 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ልክ አስገባቸው
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i 2 ай бұрын
ቤቶች እንኩሃን ብሰላም ማጣቹ ❤❤❤ግን እትዬ አዛሉ (ማክዳ ሕይሌ )ዬት ጠፉ 😢
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ውዶቻችን
@user-dm7zw1ep1k
@user-dm7zw1ep1k 2 ай бұрын
😂😂😂❤❤🎉🎉
@qwertyuiop-7927
@qwertyuiop-7927 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 2 ай бұрын
ክክክክክክክ
@user-mg4mc6sb2n
@user-mg4mc6sb2n 2 ай бұрын
@amsal2076
@amsal2076 2 ай бұрын
እካን ደህና መጣችሁ
@user-yy3xl3gb6e
@user-yy3xl3gb6e 2 ай бұрын
አዛሉ የት ጠፍች ርሥቴሥ
@mrsanyi123
@mrsanyi123 2 ай бұрын
ጣፋጭ እናት Ye temeleketachewu እስኪ ላይክ አርኩኝ
@memirumarkos1970
@memirumarkos1970 2 ай бұрын
የቤቶች ድራማ አድናቅ ነኝ በርቱ ❤️❤️❤️
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 2 ай бұрын
Ena tarikan siwadacho
@user-xx2il5me6i
@user-xx2il5me6i 2 ай бұрын
😅😅😅😅❤❤❤❤
@user-to4et5ls6u
@user-to4et5ls6u 2 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@emugashaw6135
@emugashaw6135 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
@AaAa-yx2wq
@AaAa-yx2wq 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
በሚጠፋ ቀለም ነው የተነቀስኩሽ ፣ አሀሀሀሀሀሀሀ
@user-yv2ud5gd1n
@user-yv2ud5gd1n 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@xasanCumar-ww4lg
@xasanCumar-ww4lg 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meronsweet5825
@meronsweet5825 2 ай бұрын
አሚባራዎች እስኪ ሙሉ መረጃው በውስጥ መስመር ላኩልኝ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
ABATE HAGERE KK(KKKKKKKKKKK😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EshetuMarkos
@EshetuMarkos 2 ай бұрын
ጣፋጯ ስትሉኝ አዛሉ መስለኝ ነበር አላየውሃትም
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
እኔም አሀሀሀሀ
@hana5977
@hana5977 2 ай бұрын
Weyena argashe yemtgrem sewo nat beka ebed 😂😂😂😂😂 sewedahu
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 2 ай бұрын
አረገሽ ሸንሺና አቢ አለቃ ናት😂😂😂😂😂😂
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 303 М.
Betoch | “ አስጨናቂው...” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 457
23:19
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 99 М.
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 30 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 139 М.
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
Betoch | “ወንድሎጂ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 441
29:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 204 М.
Betoch | “ ፊሽካው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 459
24:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 88 М.
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 248 М.
Betoch | “ ፔናሊቲ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 456
25:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 91 М.
Betoch Comedy Drama “ሽሽት” - Part 184
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “የገናው ግርግር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 451
28:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 244 М.
Betoch Comedy Drama “ጥያቄና መልስ“ - Part 172
30:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 993 М.