Betoch | “ አስጨናቂው...” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 457

  Рет қаралды 98,773

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 ай бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 457 “ አስጨናቂው...” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 457
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 220
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
@user-zv7si6mp5e
@user-zv7si6mp5e 2 ай бұрын
አሜን❤
@rolandroland7057
@rolandroland7057 2 ай бұрын
Ameen tebareki🙏
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 2 ай бұрын
አሚን ሳሪቾ❤❤
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-ti4nu1rc6k
@user-ti4nu1rc6k 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 2 ай бұрын
ዋዉ ወቅቱን የሚመለከት ድራማ እናመሰግናቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 2 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የሰዉ ቤት ምርር ያላቹ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የሰላም ኑሮይስጣቹ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 2 ай бұрын
Amne Amne Amne
@bayecymuluye3324
@bayecymuluye3324 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 2 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብ 🤲🤲🤲😢😢😢
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 2 ай бұрын
ወላሂ ከመጣሁ ገና አድ አመት ሆነኝ ግን በጣም ሰልችቶኛን ወላሂ በየ ኮሜት ስሩ አሚንንንንንንንን እያልኩ ነው 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j 2 ай бұрын
አቤት ታሪኳ አለባበስሺ ሴትነት አንችላይ ሙሉነዉ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሺ❤❤❤❤❤
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 2 ай бұрын
ስላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ በያላቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 2 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች የማዳም ቅመሞችየ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውራቹህ❤
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 2 ай бұрын
አሜን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዘብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አገራቺን ሰላም ይሁንልን 🙏🙏🙏
@user-wo5dn4vq4j
@user-wo5dn4vq4j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zg3uy4yk8s
@user-zg3uy4yk8s 2 ай бұрын
Amen amen amen
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 2 ай бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኮን ለአብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት አዴረሳችሁ 🙏🙏🙏ቅድስት 🙏🙏🙏
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🎉
@mariouset142
@mariouset142 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 ай бұрын
😢😢😢😢በአሁን ሰአት ትክክለኛዉ ኑሮ ይሄ ነዉ እናት ኢቶጲያዩ 😢😢😢
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 2 ай бұрын
ፍቅር ጤና ደስታ ለመዳም ቅመሞች የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች የሠዉ ደስታ የሚስደስታቸዉ ሠዉ ሲከፉ የማይወዱ የራሳቸዉ ሂወት እደ ሻማ እየቀለጠ ለሠዉ ብረሀን የሚሆኑ ክብር ይገባቸዉ ለአረብ አገር ጀግና ልጆች
@abbnna4618
@abbnna4618 2 ай бұрын
ኤወላ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ስው ቋንቋው ተደበላልቆበት ነው የሚባላው እንደፈለገው እየተረጎሙ ያባሉናል ጥሩ መልእክት ነው ቤቶች👍 ታሪኳ ከነአለባበስሽ ክነ ባለቤትሽ የቤቶች ድምቀት ነሽ👍❤️ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤❤❤❤❤❤
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 2 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው የሐገራችንን ችግር ነው ያሣዩት❤❤❤❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 2 ай бұрын
እስከ ዘሬ እራፍት ያጠችሁ ሁሉም ኢያሱስ እራፍተችን ሕይወተችን ነው በሱ እማኑነ ደኑ እራፉም🙏❤❤❤❤❤❤ሰለም ለ ሀገረችን
@user-ij4bt3li8r
@user-ij4bt3li8r 2 ай бұрын
አሜን ❤
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 2 ай бұрын
አሜን
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 2 ай бұрын
አሪፍ ትምርት ነው ወቅቱን የጠበቀ ኢትዩጵያን የሚጠላው የኦሮምማው ስብስብ ኢትዩጵያን ወዳዱ ጀግናው የአማራልጅ የሆነውፋኖ አድነትን ፍቅርን ያሰፍናል። ድል ለጀግናው ፋኖ ፍኖም ያሸንፋል አራት ኪሎም ይገባል ሀገራችንን ሰላሟንም ይመልሳል ልጆቿም ያለመሳቀቅይኖራለ
@user-jk3bq8jr6m
@user-jk3bq8jr6m 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ለዘላለም አይለያችሁ።
@mekonenketele
@mekonenketele 2 ай бұрын
ውነት በጣም ምርጥነው በርታ ጥላሁን ጉግሳ ❤❤❤❤
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
ዛሬስ አልስቅም ብዬ ጀምሬ ፣እህህ በሳቅ ሞትኩ ፣ ይመቻችሁ 😅😅😅
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 ай бұрын
አይዞአችሁ ፋኖ ይፈታላችሗል ይሄንን ዘረኛ ስብስብ አስወግዶ
@samuel_arse
@samuel_arse 2 ай бұрын
ይህ ድራማ ትልቅ መልዕክት አለው❤
@sefan696
@sefan696 2 ай бұрын
ሀገራችን ሰላም ያግልን አሜን ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genettadesse9243
@genettadesse9243 2 ай бұрын
የዛሬው መልዕክታቹ ከምን ጊዜውም በላይ አስተማሪና ወቅታዊው የሀገራችን ግርዶሽ ያሳየ ነው እናመሠግናለን አንድ ነገር በአንአይነት ቋንቋ ተነግረን እንዳንደማመጥ ያደረገን ማነው? ምንድነው ያደረጉን ?
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
የዛሬው ምርጥ መልህክት አለው ❤
@MsMina-cu9hc
@MsMina-cu9hc 2 ай бұрын
ማአነው እንደኔ. ሀገሩ. የነፍቀዉ. የሥደት. እህት. ውንድሞውች. ላገራችሁ. ይብቃችሁ. ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር
@medhanitgizaw8147
@medhanitgizaw8147 2 ай бұрын
Fantastic!!!!!! Artist Tilahun Gugsa , I admire your courage!!
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 2 ай бұрын
በማፊ በገሊላ ቦታ የተተካሽ ምነው ነገ እራቆት ልትሄጂ ነው መሄድስ ጀመርሹ ስራት ያለዉ አለባበስ ልበሺ የሚያመረዉስ የነ ሻሼ ነው አለባበሽ ገሊላ አንድ ቀን እራቆቷ ሆና አላየኋትም ማን እደይቤ ማፊ የድሮዎቹ😮😮😮🎉
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 2 ай бұрын
ከሺ ዝንብ አንድ ንብ 🥰👌🏻
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ጦርነትን እግዚአብሔር ያጥፍልን አንድነታችን ይመልስልን😢😢
@vortexgaming2732
@vortexgaming2732 2 ай бұрын
Ke shi zimb and nib like our Prime Minster Dr Abyi who is changing Ethiopia for better
@user-ji6kn4yr2u
@user-ji6kn4yr2u 2 ай бұрын
betam teru arfachu nw yeserachehut. bertu kezih belay degmo entebekalen❤❤❤❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ዉነታዉ እንደዝህ ሁኖል ሀገራችን ነገርን ማወሳሰብ በገዛ ሀገራችን ምቀኝነት እስ በራሣችን መጨካከን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
ወይኔ የዛሬዉ በሳቅ ገደለኝ 😀😀😀😀😁😁😁 አረጋሽን አምጡልኝ❤❤❤❤
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 2 ай бұрын
ድንቅ ግዜውን ፍንትው አድርጎ የሚገልፅ ነው :: ባጠቃላይ እናንተን በጉጉት ነው የማየው ከተዋናይ ድራማ ቀጥሎ 👍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 ай бұрын
እንወድአችሗለን ቤቶች በተለይ ሻሼእናን አቢን 😅ሑላችሑንም ቤቶች 😅አስተማሪ ነው ።
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 ай бұрын
አዛሉ ፣እርስቴ አሜን ፣አሹ ብልሹ፣ደኜ፣ባሻ እያሉ ....... የት ገቡ
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 2 ай бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 ай бұрын
Anyone who plows evil falls in a pit...stop murdering...
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws Ай бұрын
ተክክለኝ ኢትዮጵያዊ (ዘሩ )👍1👍👍
@user-zv7si6mp5e
@user-zv7si6mp5e 2 ай бұрын
አሪፍ ነው!
@user-zv7si6mp5e
@user-zv7si6mp5e 2 ай бұрын
አሜን❤
@hawahh2583
@hawahh2583 2 ай бұрын
ኢትቢያ ለዘላለም ትኑር💪💚💛❤
@user-gh4mq3si5f
@user-gh4mq3si5f 2 ай бұрын
Amazing❤❤❤❤❤❤
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 ай бұрын
መግስታችን አላለችም አዝላቹህ ዙሩ ህድና ክፈት ኧረ እኔ እፈራለሁ አን ና😂
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 ай бұрын
ግሩም ነው፣ በርቱ ተባረኩ!!!
@alemwelela5777
@alemwelela5777 2 ай бұрын
ለምንድነው እሚዋሸው በውሽት ትርክት ኢትዮጵያ በአለም አደባባይ አታዋርድዋት መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ተናገሩ .... እርስበራሱ እየተባላ በጦርነት እሚኖር ሰው በአደባባይ በእሳት የተቃጠለው, የተሰቀለው, ሬሳው የተጎተተው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው በማስመሰል መኖር ይቁም...
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 ай бұрын
የዛሬ ይለያል ዘራፍ በፍሪዱ😅😅😅😂😂
@user-xw6oz9ge9v
@user-xw6oz9ge9v 2 ай бұрын
እስኪ በ8000ሺብር ሺጡል ለሥደተኛች ተባበሩን ካገር እንገባ ቤት ሣንገዛ እዴት እንግባ እያልን እድሜችንበሠዉሀገር ጨረስን
@Abeemedia2024
@Abeemedia2024 2 ай бұрын
Woooooooooowwwww❤❤
@fissehaatnafu6251
@fissehaatnafu6251 2 ай бұрын
Outstanding EPISODES,
@user-zg3uy4yk8s
@user-zg3uy4yk8s 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@hawahh2583
@hawahh2583 2 ай бұрын
በአሁኑ ያለንበት እውነተኛ ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hannabiru8367
@hannabiru8367 2 ай бұрын
ደሰይላል ተባረኩ
@mariouset142
@mariouset142 2 ай бұрын
ደላላው ቢኖር የበለጠ አሪፍ ነበር በፍርዱ ይመቸኛል
@amantube59
@amantube59 2 ай бұрын
amaazing
@user-ii4bo7ro1d
@user-ii4bo7ro1d 2 ай бұрын
ዋጋ ከስን ጀምሮ ነው ያለው ከዚ በፊትም ሰምቸዋለው በጣም አሪፍ ነው👌
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 2 ай бұрын
እንኳንሰላምመጣቺሁ
@yoditlulseged801
@yoditlulseged801 2 ай бұрын
I love this show
@hawaalemu4877
@hawaalemu4877 2 ай бұрын
wow❤❤
@kopra6447
@kopra6447 2 ай бұрын
ጥሩ ነው
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያልችበት ምልክት ነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@UserUser-nx9ur
@UserUser-nx9ur 2 ай бұрын
Wow wow wow❤❤😂
@moulencell2294
@moulencell2294 2 ай бұрын
AmenAmenAmen agrchen.salme.honale.ksadeta.ymgbbetane.ngre.fitrya.yskale❤❤❤❤
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 2 ай бұрын
ከሺ ዝንብ አንድ ንብ የሚገርም አገላለፆ
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
ታሪኳ እያፈጠጠች ስታወራ ስታምረኝ !!
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
ወይኔ በዚንስሀት አታስቁኛ ዘራፍ በፍርዱ
@metameta9015
@metameta9015 2 ай бұрын
Betoch❤🎉
@benben3820
@benben3820 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ የፈረድብሽ ምስኪን ሀገር
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
@user-go3fd2zn8l
@user-go3fd2zn8l 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ll9uh8nn2m
@user-ll9uh8nn2m 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 💖💖🙏💖❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i 2 ай бұрын
ቤቶች ❤️❤️❤️
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ በፍርዱ
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 2 ай бұрын
😃😃😃😃😃 አይይይይ የዘንድሮ ፖለቲካ
@user-jq8gb9nc8b
@user-jq8gb9nc8b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@totefroute6455
@totefroute6455 2 ай бұрын
ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemTolesa
@AlemTolesa 2 ай бұрын
♥️♥️♥️🙏
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 2 ай бұрын
የዛሬው የተለየ ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mduae2013
@mduae2013 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wk4ii2of4r
@user-wk4ii2of4r 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aliyeeyeewaalaa7717
@aliyeeyeewaalaa7717 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@belalas4322
@belalas4322 2 ай бұрын
የዛሬው😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 ай бұрын
የታሪኳ ካድሬዋ ከልብ አድናቂዋ ነኝ❤የታሪኳ እና በፍርዱ አድናቂ ሁላ ምን አፍጥጣችሁ ታያላችሁ ላይክ ግቡልኝ😂
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 2 ай бұрын
@amsal2076
@amsal2076 2 ай бұрын
አሜን
@LemLemTewelde-zd8nv
@LemLemTewelde-zd8nv 2 ай бұрын
እን የምልው የዱሮ ታሪክ ብላች ክምትልፍሉፍ ለምን አሁን ታሪክ አትሰሩም 😂😂😂😂😂
@addulistube5244
@addulistube5244 2 ай бұрын
አይ በፋኖ ጉራ ዘሩ ፈልም ስራበት 😂😂
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Ай бұрын
እ ፍኖ ምን አመጣው🙄
@amsal2076
@amsal2076 2 ай бұрын
እካን ደህና መጣችሁ ቤቶች
@user-vw5ul7jn2d
@user-vw5ul7jn2d 2 ай бұрын
እጅግ ውብ መንደር በወዳጅንት ፓርክ አካባቢ ለቦሌ ቢሉ ለካዛንቺስ, ለፒያሳ ቢሉ ለ4 ኪሎ ወደ የት መሄድ ይፍልጋሉ? እነዚህ አካባቢዎች ከsitu በወክ ቢበዛ 25 ደቂቃ እንዳያመልጦ ይወስኑ::
@arahimhulala6318
@arahimhulala6318 2 ай бұрын
ይቤ የበፍቱ ነፈቀን😢😢😢😢
@BekMent-jp2ns
@BekMent-jp2ns 2 ай бұрын
B❤❤❤🎉 4:15
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 ай бұрын
😂😂😂💖💖💖💖
@user-px1qz5tk4f
@user-px1qz5tk4f 2 ай бұрын
የወቅቱ የሚዲያ ሁኔታ ይሄ ነው ይመቻችሁ ገልጻችሁታል
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 2 ай бұрын
ቅንድቡን በጨው የታጠበ አድርባይ ዘሩ ማለት።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 ай бұрын
Abye's kadera Tilhun gugssa !
@destadiriba6150
@destadiriba6150 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክ❤
@raheltesfasion
@raheltesfasion 2 ай бұрын
Ewnet nw beand Alga tegetew Ande Aynet helem Aytagem ale na
@jamilaabajihad
@jamilaabajihad 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 2 ай бұрын
ዘሩኮ አይናገር😂😂
@sendewkassaw7062
@sendewkassaw7062 2 ай бұрын
ታሪኳ ቀሚስሺ ያምራል
Betoch | “ ጣፋጭ እናት ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 458
27:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 105 М.
OMG 😨 Era o tênis dela 🤬
00:19
Polar em português
Рет қаралды 11 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 274 М.
Betoch | “ ጋ  ፕ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 387
26:40
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 350 М.
Betoch | “ባጎረስኩ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 454
28:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 131 М.
Betoch | “አፍጥር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 460
26:41
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
22:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 261 М.
Betoch | “ፈተና ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 450
21:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 150 М.