Betoch | “ነጩ ወርቅ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 406

  Рет қаралды 226,112

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 406 “ነጩ ወርቅ” |Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 406
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 249
@saraahmed293
@saraahmed293 Жыл бұрын
ብባሻ ዘረኛው እስከዛሬ እንደዚህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር የትልቅ ቀላል ሰው ነው
@dawitendale3076
@dawitendale3076 Жыл бұрын
ፍትህ ባ ቦሮና ለሚሞቱት ዎገንች 😭😭😭😭😭
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ከገከኘጨከጠሸኘ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
እኔምለው የቦረና ህዝብ አማራ መስሎት ነው አብይ. አህመድ ዝም ያለው
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለሮመዳን በሰላም አደረሰን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን ግን እኮ ገና ነው ያድርሰንን
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp አንድ ወር ነውኮ የቀረው ደርሷልጅ
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
Beselam yadrsen
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ameen
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ቤቶች ሸንኮራ አገዳ በሻይ ነው ዛሬ 😀ወይ ኑሮ በኢትዮጵያ አሳሳቢ ነው 🤔🤔ገራሚ መልህክት ነው እናማሰግናለን ቤቶችዬ 🥰
@user-gg7wc1je8d
@user-gg7wc1je8d Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🌹🌹🌹🌹
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤ ያችም ብዝት ይበል እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tadalachgetachwe5118 ውዶቼ ደምሩኝ😍😍
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ባሻ ባለመኖሩ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን ይበቃል ይመቸኛል ጎበዝ ነው
@derejetaye4342
@derejetaye4342 Жыл бұрын
ባሻ ከለለ ላይክ አደርጋለሁ ፣ እስከ መጨረሻው ዓይቼ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
እኔም እየጠበኩ ነዉ😁😁
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meskeremsaunier4216 ደምሩኝ ውዶቼ😍
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
@@blentube3002 i + + + 👍😊
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
አረ ሰወችየ ሁላችንም ፊታችንን ወደ ቦረና ህዝብ እናዙር ኋላ ከመለደም ካለቁ ቡኋላ ወላሂ እኔ ትናት ነው የሰማሁት አላህ ይድረሰላቸው ያረብ
@konjookoko3141
@konjookoko3141 Жыл бұрын
ቤቶች በርቱ ያዘረኛ ባሻን ስላላቀረባቹሁት ደስ ብሎኛል ዘረኝነት ይውደም !!!!
@addiskebede7283
@addiskebede7283 Жыл бұрын
ስንቴ እውነት ብልሀል አሰፋ የሚባል መጀመሪያውኑ የተበላሸ ሰው መሆኑን ትክክል ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ሁሌም ምታቀርቡት አስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ህዝቡ ቢገባው ሁሌ እርስ እየሰጡ እያባሉን ያሉት
@user-jh5yq1bz5l
@user-jh5yq1bz5l Жыл бұрын
ይበቃልን የተካው ልጅ ደስ ሲል
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይቤ ማፊ እርስቴ ከሄዱ ወድህ ብዙም አልከታተልም እነሱ ሳሉ ሳምንቱ ወር ይሆንብኝ ነበር ግን ሁላቸውንም ውድድድድ👌👌👌
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ሰአዘከዘከወአዘከወአወከኸነጨሸኘ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ቤቶችዬ ሙሰኞች በዝተው ቤት በኩል አገሪቷ ታድጋለች
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ጠጠከጠአጠጨጠጠጨጠዠጨጠገጨጠጨጠጨጠአጠአአ ወከቀ ከኘከአገ አመት ከጠጰጠ
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
ኸረ አገራችንን አትጥሉአት ጠንክረኸ ከሰራህ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል
@user-eq4jp5rh9c
@user-eq4jp5rh9c Жыл бұрын
በርቱ የሕዝብ ድምጽ በመሆናችሁ እናመሰግናለን
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
አደራ ያ ጥንባም ባሻ አይቸው ቤቶች እንዳላቆም
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ማነው ስደት የመረረው የሰለቸው
@Izadindaga602
@Izadindaga602 Жыл бұрын
Thank you for being voice for Ethiopians people
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ተመስገን ባሻን አላየሁም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የሳቂ ምንጮች ክክክ
@alem1228
@alem1228 Жыл бұрын
እፁብ ከስታ ቆንጆ ሆናለች😍
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
ሰላም ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ! ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
አሚን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አሚን
@anaa8174
@anaa8174 Жыл бұрын
ዋው ቤቶችየ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን በርቱ
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ድሮ ሻሼ ልጅ ሳለች ቆንጆ የቤትሰራተኛ ነበረች አሁን ግን በጭወቷ ምክንያት ብዙጊዜ አይቼው አላውቅም አዛሉንና ዘሩን ውድድድ የማደርጋቸው
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
ቤቶች በትክክል ወቅታዊ ነው መልእክቱ በርቱ አሪፍ ነው ሚሰማ ካለ
@abuaminnur886
@abuaminnur886 Жыл бұрын
ቤቶች ያልሸሸው የዘሩ ሞላ ልጂ በዛብህ ብቻ 👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌷🌹🌷🌹🍀🌻🌹
@seadaabdu479
@seadaabdu479 Жыл бұрын
😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
እጂግ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ቤቶች❤❤❤❤🤗
@rimleulseged1603
@rimleulseged1603 Жыл бұрын
Thanks.betoch i always love you and i am your big fan . And i see telahun gigusa in aperson really
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
Basha degame eday kerbi esu kemeta huletegna alayewum bertu betam arif new yezutir teketatayachu negn
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው በርቱ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Жыл бұрын
ኮረኔልን በጣም ነው ምወዳተው የሆነ የማቃቸው የማቃቸው ይመስለኛል ደስ የሚሉ አባት ናቸው በሆነ አጋጣሚ ባገኛቸው ደስታዬ ወደር የለውም🎉❤ ብቻ ደስ ይሉኛል ሲቀጥል እናት አዛለች ለኔ woow ,ናት ከኔ ጭምር በባህሪዋን የማይወድ የለም ምርጥ እናት የኔ አንደኛ ለራሴ እሆናለሁ ይህ ማንነት እንዲበዛልኝ። በተረፈ ቤቶች በርቱ ላስተዋለው ሚገርም እና አስተማሪ ነገር ነው የምታስተላልፉት 🎉❤❤❤❤ ጠበቃውን ሳይ ግን ትግስቴ ሙጡጥ ነው የሚለው😅😂😂
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m Жыл бұрын
ባሻ የሚባል ሰውዬ ከተመለሰ ቤቶች ድራማ ያስጠላል እይታም ይቀንሳል
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ቤቶችዬ
@Tmsgen
@Tmsgen Жыл бұрын
የቤቶች ድራማን ገና ህፃን ሆኜ ነበር የማየው ይሄው አረጀሁ
@lilifemale
@lilifemale Жыл бұрын
ኮረኔል.በጣምነው.የምወዳቸው..ያሌባ.አሠፍ.እንዳላየው
@sammymanu7584
@sammymanu7584 Жыл бұрын
I like Betoch drama because it has good 👍 comedy and important messages about our country daily life.
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes Жыл бұрын
በፍርዱ ና ተሪኳ በጣም ትመቻላችሁ😂😂😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ቤቶችዬ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂🙈🙈💓💓💓💓
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤😍😍
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y Жыл бұрын
ቀድሞውኑ የተበላሸ እኔ ምን ብዬ አበላሸዋለሁ አለ ልክ አስገባቸው እነትህ ነው
@saidasaid467
@saidasaid467 Жыл бұрын
ተደራጂታቺሁ ሲለው ማጂራት እንዴት ክክክክክ
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
እናተም በማስታወቃ ብዛት ችት አደረጋችሁን እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ቤቶች!!❤❤😍😍
@berukhagos316
@berukhagos316 Жыл бұрын
Basha mebale ebde Sewe edatametuben Ethiopia telate new zeregha new yuda newe
@jamilaoromoo957
@jamilaoromoo957 Жыл бұрын
Orominya sila tanager bicha 🤔🤔
@alamnesh8614
@alamnesh8614 Жыл бұрын
ቤታም ታምራላች
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ያንንን እባብ ባሻን አለማየቴ ደስብሎኛል ግን ይቤ አይይይ
@waqayyoosodachuuogummaatti7908
@waqayyoosodachuuogummaatti7908 Жыл бұрын
Yes true 100 😭😭😭💪💪💪💪
@badruabdallah2736
@badruabdallah2736 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ናዉ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
ጡረታ ወጣን 😄😄😄😄እዉነቱን ነዉ
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Yanen besebes asefa yemibal yesew ebet coroconch fit
@seenaakeebekii7820
@seenaakeebekii7820 Жыл бұрын
Wowowowo 💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rabiaahmed6668
@rabiaahmed6668 Жыл бұрын
መልእክቱ ሀሪፍ ነው
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
Betam
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ገብቶታል አንድ ሆነን ኢትዮጵያን እናድናት ሀገራችን በጣም ታማለት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ምረጦች የምረ ፋሚሊ ቤተሰቦች❤❤❤
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው 😂😂
@yoditlulseged801
@yoditlulseged801 Жыл бұрын
I love it
@dawudsherif1139
@dawudsherif1139 Жыл бұрын
Attention for Borena people!!
@kiduswalelegne8774
@kiduswalelegne8774 Жыл бұрын
the nice drama
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
Wow👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏🤩
@EtellBehailu-lf1tt
@EtellBehailu-lf1tt 4 ай бұрын
It is very good
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ስወዳችሁ
@asmeretabraham744
@asmeretabraham744 Жыл бұрын
well done waku
@noorudheen-cr2gq
@noorudheen-cr2gq 11 ай бұрын
ቤቶች ይቤ ከዎጠ ቀጢሎ አየሚሪሚ
@girumtueb4758
@girumtueb4758 Жыл бұрын
ባሻ ካለ አላይም አለ ወይስ የለም
@tadenege2014
@tadenege2014 Жыл бұрын
ድራማው ሲጀምር ያለው ሲን ባይገባ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ተዋንያኖቹ በድርጊቱ ከሳቁ ተመልካች ሆኑ ማለት አይደል? በሚቀጥለው ይስተካከል።
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አንደኛነኝ 👍👍👍👍👍 አርጉኝ ክክክክክ 😁😁😁😁
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
Bemin new andegna yehonshiw
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@ammaarhassen1038 በኮሚት ነዋ
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
Kkkk asaqshign
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@ammaarhassen1038 ሳቂ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Good lesson i love you all❤❤❤❤❤❤❤
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
gcbhcjgjg,hchgjgk
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 Жыл бұрын
የዛሬው😅😅😂😂😂😂
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
ያምየ😂😂😂😂😂ማሚ ሰማችህ🐅🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@yemechereshawuzemen-he3ds
@yemechereshawuzemen-he3ds 10 ай бұрын
ቤቶች እባካቹን የቀደሙ ተዋንያን እነይበቃል ተመልሰው ብሰሩ ኡፍፍፍ
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
ያላደጉ አገሮች የአደጉ አገሮችን ብድር ሲጠይቁ የሚያሳዩት መሽኮርመም😂
@saratessema9064
@saratessema9064 Жыл бұрын
ባሻን ካቀረባችሁ ከዚህ ወዲያ ቤቶችን አልከታተልም።
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ባሻ የሚባል ጀዝባ እንዳታስገቡት
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 Жыл бұрын
ይቤ😅❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Жыл бұрын
ያግምበሽእልምያረግሕእንዴይመልስሕ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Weyine Shashiye 😃😃😃😃
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
አዛሉዬ የኔ እንቁ
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Жыл бұрын
ያ ባሻ የሚባል ነጃሳ አለመኖሩ መልካም ዘረኛ ሽማግሌ ጉድፈቻ አገር አልባ
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
ሰላም🙋 ሠላም🖐ምርጥ። መካሪ ደራማ ነው ለኢትዮጲያ ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ ያምጣልን አሚን ኢሣያስንም አፈወርቄን እድሜውን ያርዝምልኝ የኔ ውድ መንግስት ዘረኝነት የሌለበት ብሄር ለብሄር አያባላን ቢከፋንም እሱን ያኑርልን
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 Жыл бұрын
አይ ና 😂😂
@tmch7282
@tmch7282 Жыл бұрын
Best ideas! Best squad,best young actors!!
@user-iq7hk5wd1k
@user-iq7hk5wd1k Жыл бұрын
😅ዊ በዘብኝ አድጓወል
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
አይ በዜ😂😂😂😂🤒
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
ቤቶች በርቱ አሪፍ ነው 😔ያ ዘርኛ ባሻ አልማየቴ አሰደሰቶኝ ነው ያየሁዋቹህ
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Жыл бұрын
ተባሯል እኮ😁😁😁😁😁😁😁
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
@@user-tz9rc3ol9m እሚያሰደሰት መርጀያ ነው የሰህኝ😂
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
በትክክል
@eeee947
@eeee947 Жыл бұрын
ፈ፣፣ፏፏ
@muluwerkawekemasereshaw
@muluwerkawekemasereshaw Жыл бұрын
እሱ እኮ ለሀገሩ የዘመተ ነዉ
@user-lx9wd7bw9p
@user-lx9wd7bw9p Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sintayehutefera
@sintayehutefera Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉ቤቶች 🎉🎉🎉🎉
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ወጠጸጨ
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ጰጠ
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
ጨኸአጨኸጠወአከጠወሰነጀአነመኘከኘከጠከኘአኘአኘአገኘገአገ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@robertmati4480
@robertmati4480 Жыл бұрын
No more Asefa this show please 🙏
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
የአእያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ ያንበስባሳ ባሻን እንዳላመጣችሁት እርግጠኛ ነኝ
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 Жыл бұрын
💚💛❤️🙏💚💛❤️
@sadh5915
@sadh5915 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ቤቶች
@ammaarhassen1038
@ammaarhassen1038 Жыл бұрын
Wemerhaben
@ahimedhussein6305
@ahimedhussein6305 Жыл бұрын
😹😹😹😹😹😹👌
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
እኔ የምለው ባሻ ምን አድርጎ ነው ኮመንተሮች ያመለጠኝ አለ እንዴ በወሬ ጠኔ ሳልሞትባቹ ንገሩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
ጨራቀ ጸጸዕ ሰይሮስ ዳክክፎኖ አፈጭቀኖ እሱ
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n Жыл бұрын
ሴቶች ባሻ ሊበሉት ነው
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እንኳን እላየሽ ይቅርብሽ
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
@@masigirma5030 በሞቴ ንገሩኝ ምንድነው ምን አርጎነው
@tsinatkonjo9200
@tsinatkonjo9200 Жыл бұрын
Yet hager nesh?
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Жыл бұрын
በዛብህን።መንጥቃችሁ።አውጡት።የሌሎችን።ስራ።እያበላሸ።ነው።ዘሩ።ባክህ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
የባሻን ያ ጠባሳ የሽማግሌ ቅሌታም ሚስቱን ሳያት ዘጋኝ ደናም ሰው በሆነ መቼም አረሳውም ይሄ ሴጣን
@soratiusen6011
@soratiusen6011 Жыл бұрын
😂😍😍
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r Жыл бұрын
ሠላም
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Жыл бұрын
አዛሉዬ ትክክል ነሽ
Betoch | “ኒው ጄኔሬሽን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 409
28:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 217 М.
Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 139 М.
Эффект Карбонаро и бесконечное пиво
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 16 МЛН
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch | “የሽምግልናው ነገር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 376
28:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 252 М.
Betoch | “ፌሚኒስት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 412
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 144 М.
Betoch - "በቀን 150 ብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 292
23:16
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 628 М.
Betoch - "መድሃኒቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 229
25:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 749 М.
Betoch | “ቆራጥ ውሳኔ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 351
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 619 М.
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 293 М.
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
29:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 267 М.