#Betty_Tezera

  Рет қаралды 535,002

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

11 ай бұрын

#Betty_Tezera #እወድሃለሁ #አይናፍቀኝም_ሃገሩ #ቤቲ_ተዘራ #Ewedehalew_Mix_Aynafikegnim_Hageru

Пікірлер: 282
@mercigeb513
@mercigeb513 11 ай бұрын
እንደኔ በስደት ላሉት በምድረ በዳ ወስደሽ ከምትወጂው ጌታ ጋር የምታጣብቂው ብዙ ትውልድ አለ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ ለባለ ቅኔዋ ቢቲ እወድሻለው ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ የቤቲ መዝሙሮች በስደት ላለነዉ ብዙ ትዉስታ አለዉ ጌታ እየሱስ ዘመኗን ይባርከዉ!!
@getotasfaw4140
@getotasfaw4140 7 ай бұрын
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 11 ай бұрын
ቤቲዬ የልጅነቴ በረከታችን መዝሙሮችሽን ከሰማን የዛሬ 17 አመት ነው (1998 ዓ.ም / 2006) በብዙም ተባርከናል:: እነዚህን ባንቺ ኦፊሺያል ቻናል አፕሎድ እንድታደርጊያቸው በትህትና እጠይቅሻለሁ 1. "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" VCD 1 ሙሉ አልበም (ሙሉ ቪዲዮ) 2. "ጨለማችን በራ" VCD 2 ሙሉ አልበም (ሙሉ ቪዲዮ) 3. ሌሎች ኮሌክሽኖች ላይ ያሉትን ያንቺን መዝሙሮች ተባረኪልን
@daviddenbi5493
@daviddenbi5493 11 ай бұрын
በመንፈስ ሙላት እንደምትዘምሪ የመዝሙሮችሽ ቀለማት ይመሰክራሉ። ለመረዳትና ለመቀበል ሳንቸገር ወደ እግዚአብሔር ህልውናና ፍቅር በቀላሉ የሚያስገቡንን መዝሙሮች ከሙላቱ ጸጋ ተቀብለሽ የእግዚአብሔርን ስም ቀድሰሻል፤ ክብሩን ገልጠሻል። እነዚህ ድንቅ ዝማሬዎች በየትኛውም ትውልድ ሲዘመሩ ይኖራሉ። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን። ቤቲዬ የእውነት በረከታችን ነሽ 🙏❤
@momimomi2400
@momimomi2400 9 ай бұрын
youtube.com/@Yemisrachmekonn5513?si=nn0UfN3gDfKehPN-
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 11 ай бұрын
አይናፍቀኝም አገሩ፣ ያ ጨለማ ያ ሐሩሩ፣ ነጻ አውጥቶኛል ጌታዬ፤ በነጻነት ልኑር እፎይ ብዬ። ተባረኪ ቤቲ!
@MihretabAB-kv2vs
@MihretabAB-kv2vs 11 ай бұрын
ቤቲዬ እኛ ቤት ከልጅነታችን ጀምሮ ባንቺ መዝሙር ነው ዜማን ምናውቀው ከቤተሰቦቻችን አንዷ ነሸ ሁሌም መዝሙሮችሽ ይዘመራሉ እንወድሻለን
@naodlulu1023
@naodlulu1023 11 ай бұрын
በሰው ፍቅር የወደቀ እንኳን ራሱን ይሰጣል...💙💙💙 Jesus our blue print for love 💙💙💙 Huge blessings betisha
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 11 ай бұрын
የእኔና የቤተሰቤ የዘውትር ዝማሬያችን ቤቲ ❤😇🙌🏻
@lidiyategene5991
@lidiyategene5991 5 ай бұрын
ፍቅር ተጻፈና የፀጋውን ቁርበት እነዚህን አልበሞች ከመስማት መቆምም ማቆምም አልቻልኩም ብሩካን ናችሁ ❤❤
@BeimnetLemma-bg6ic
@BeimnetLemma-bg6ic 4 ай бұрын
Ewnet enem fkr tetsafe milewnina yetsegaw kurbet milewn album......bcha betam tebarkebetalehu...bethy&jerry tebarekuln....hulem zmare keafachihu ayitata❤❤
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 5 ай бұрын
"የሚወደድ መዉደድ ማን ቸገረው አንተ እንጂ ማይሆኑትን የሆንከው ኃጢአተኛን ወደህ ከነምኑ ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ" እወድሀለው ኢየሱስ,,,,, በቲዬ የልቤን የገለፀ ዝማሬ ነው ተባረኪልን!
@Biruk01
@Biruk01 11 ай бұрын
ቃላት የሉኝም በአንቺ ውስጥ ክርስቶስን እንድናይ ያረገንን ጌታን ለማመስገን ቤትዬ:: ይህ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይዉረስ በጌታ ስም! ተባርኬያለሁ በጣም
@snr9054
@snr9054 11 ай бұрын
እንዲህ የክርሥቶሥ መንፈሥ መናኘቱ በሚያውድበት ዜማሽ መንፈሳችንን ሥላረሰረሰው ተባረኪ ውድ ቤትዬ በጌታ በሆነው ፍቅር እንወድሻለን 🙌🏾❤❤❤
@SamsonTassew
@SamsonTassew 11 ай бұрын
ቤቲዬ ደግሞ በምን አይነት ክብር፤ እግዚአብሔር እየገለጠሽ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል። ልጅነቴን እግዚአብሔር በአንቺ ተጠቅሞ እያባበለኝ አሳልፎኛል;,,በጣም አከብርሻለሁ;,,ለምልሚልን;,,,❤❤❤
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 11 ай бұрын
Amen to this comment. Geta sint gize eyababelegn zaren endasayegn awukalewu.
@mebatube6293
@mebatube6293 9 ай бұрын
የቤቲ መዝሙር ወደ ጌታ እንደድቀርብ ያደረገኝ ነው። ተባረኪ
@habtid
@habtid 11 ай бұрын
ነፍስም አልቀረልኝም! 🙌
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 11 ай бұрын
ቢኖረኝ ባይኖረኝ እንኳንም ጌታ ኢየሱስ እርሱ ኖረኝ ቤትያ የኔ ውብ ዘመንሽ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባረክ ስወድሽ በብዙ❤❤
@feyisalemessa2201
@feyisalemessa2201 11 ай бұрын
Wader yaltagagnlet wuddua zamarit tabarakie bizu! enamasagnshallen! awunim barche Bala liyu dimtsawie!!!
@AshenafiAshe-yx4gw
@AshenafiAshe-yx4gw 3 ай бұрын
ተወዳጅዋ ዘማሪ አንተ ነሽ ። እንወድሻለን ❤
@betelihemarega5617
@betelihemarega5617 11 ай бұрын
ጌታ አምላክ ዘመንሽን ያለምልመው አንችን ባርኮ በረከታችንም አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ much much love and respect stay blessed bettiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kifleayana7273
@kifleayana7273 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏾
@danelsemachw6261
@danelsemachw6261 11 ай бұрын
ዝም ብዬ አልኖርም ላገኘሁት እጄን እያነሳሁ🤔 🙏
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 11 ай бұрын
betisha anichi leingna liyu sitotanesh❤❤❤❤❤❤❤
@natyworku7413
@natyworku7413 11 ай бұрын
ዛሬም ያልደበዘዘ ፀጋ ደግሞ love how u worship my lord blessed
@wegegebe7813
@wegegebe7813 10 күн бұрын
ልእልቷ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ውድድ አረግሻሐሁ
@danielisrael7232
@danielisrael7232 16 күн бұрын
ቤቲዬ በብዙ ተባረኪ ይሔ መዝሙር የፊደል ፅሑፍ ቢኖረው መዘሙሩን ለመዘመርና ለመለማመድ ያግዛልና አስቢበት ::
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 7 ай бұрын
ስታምሩ!!! የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ አብረው መዘመራቸው ድንቅ ነው: ተባርኩ ❤
@tamirat2392
@tamirat2392 11 ай бұрын
ብርክ በይ! ቤቲዮ ከልጅነቴ እስከ ወጣትነት በመንፈሳዊ ቅኔ የተከሸኑ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ ተጽናንቼያለሁ ተባርክያለሁ❤ ብሩክ ሁኚልን እወድሻለሁ በጌታ ፍቅር❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደየሱስ ያለ ማንም የለም ጌታየሱስ ይባርክሽ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 11 ай бұрын
ቤቲዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ በእጥፉ በጥፍ አብዝቶ ይባርክሺ ያአንቺ የሆነ ብሩክ ነው ያአንቺ መዝሙሮች ሁሉም ሕይወት አላቸው ጌታ እግር ሥር ያሰቀመጣሉ❤❤❤❤❤❤❤😇😇😇❤❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 11 ай бұрын
❤❤❤❤እንወድሻለን በዝማሬዎችሽ ተባርከናል ጌታየሱስ ይባርክሽ
@helahelen9034
@helahelen9034 11 ай бұрын
Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album❤❤❤ Ahunim endezemerishiw Mitwejiwun Getan masayet yihunilesh 🙏
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
አሜን! አዎ አይናፍቀኝም ሃገሩ, የተወደድሽ ቤቲዬ ቆንጆ የእግዚአብሔር ሞጎስ የሞላብሽ ውድዋ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ, በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው🙏🏽🙌🏾❤️
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 11 ай бұрын
ቤቲዬ በዘመንሽ ተባርከሽ ቅሪ ሲሰማሽ ነፍሴን በእረፍት ገነት አገኛታለሁ ኑሪልን ።
@lidiyaadelo7426
@lidiyaadelo7426 11 ай бұрын
Here is my favourite from the album ❤
@TsionDani
@TsionDani 11 ай бұрын
ከህይወት የተቀዳ መዝሙር.... አንቺ በረከታችን ነሽ። your spritual song is like one of basic need to leave heavenly life. When i was thinnagge i heard ur song every day and night. God bless u and leave lone with his grace.ilv
@RazMediaMR
@RazMediaMR 11 ай бұрын
Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album ❤❤
@ibelieveingod1713
@ibelieveingod1713 10 ай бұрын
When I'm sad and when i feel depressed, I lestien Betty's song. Bettye, you are a gift for us.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እገዛለታለሁ በደስታ አሽንፎናልና የኔ ጌታ ጌታ ይባርክሽ🙏🙌👏💕
@benaiahgeorge788
@benaiahgeorge788 11 ай бұрын
ከአንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ❤❤❤❤
@henokhirboro
@henokhirboro 11 ай бұрын
መንግስተ ሰማያት ከሚያስመልኩን እህቶች አንዷ አንቺ እደምትሆኚ አልጠራጠርም። ዘምሪ ብሎ የፈጠረሽ ድንቅ ዘማሪ ቤቲሻ፣
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 11 ай бұрын
Yene tewedaj silanchi geta yibarek. Adisu album lene new geta yesetegn yihew ametu liyalik new 1 ken mesimat makom alichalikum. mn elalehu Egziabher yibarkish. Yehodish firewoch yeegziabher balemual yihunulish. demo konjiye betam nw yemiwedish.
@user-nk8no9wk6h
@user-nk8no9wk6h 11 ай бұрын
ተባረኪ ቤቲ መልዕተኛዋ 🥰
@hiwotengda6170
@hiwotengda6170 5 ай бұрын
ቤትዬ የዛሬ የልጄ እድሜ18 ሊማለት ነው እሳን እርጉዝ ሆኝ ነበር የመሠማው መዘሙርሽ ህይወት ይዘራል የኔ ቆንጃ ስወድሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
@hana-dy3in
@hana-dy3in 11 ай бұрын
አንተ እኮ አባ ፍቅር ነህ የኔ ኢየሱስ❤
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ
@user-ds5sh3xk3j
@user-ds5sh3xk3j 10 ай бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልል እወድሀለው እየሱስ❤❤❤❤ ረሀብ ነው እርዛት ነፍሴን ካንተ ሚለያት???..... ቤቲዬ ዘመንሽ ይለምልም ይህ ዝማሬ ለኔ ምን አይነት ትርጉም እንዳለው ጌታ ነው ሚያውቀው ይበልጥ ከጌታ ጋር አቀራርቦኛል🙏🙏 tebarekilgn hulem berekete nesh
@tiktokmix3319
@tiktokmix3319 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ቤቲዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 7 ай бұрын
ቤቲ በዝማሬዎችህ ጌታ በለጋ ዕድሜ በፍቅሩ ጥማት ውስጤን አረስርሶል ተባረኪ !!!አሁንም በእርሱ ፍቅር ብዢ!!!
@isutmtgk864
@isutmtgk864 11 ай бұрын
Bless you betty geta abzeto ychemrilish yechemamerlish
@temesgenhabte4998
@temesgenhabte4998 11 ай бұрын
Tebarekkkkkkkk ! Semechewuuuuuu yaltegebkutttttttttttttttt!!!!
@meklitbeshahmakiofficial3780
@meklitbeshahmakiofficial3780 11 ай бұрын
አመልክሐለው ጌታ እየሱስ እንዳንተ ማን ነው
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 11 ай бұрын
Amen Amen Hallelujah Egzbiher amilak yibarkish
@user-pr5se2lq3q
@user-pr5se2lq3q 11 ай бұрын
Betiye be blessed forever because your songs heals life, renews spirit and recover and maintain soul.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 11 ай бұрын
💯
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 8 ай бұрын
ቤትዬ እንወድሻለን የቤሰባችን አንዱ አካል ነሽና ውድዋ ❤❤❤
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Betty I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song እወድሃለሁ አይናፍቀኝም ሃገሩ Ewedehalew Mix Aynafikegnim_ Hageru Tebarake Zemenishe Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 10 ай бұрын
አልወርድ አለኝ በጌታ
@eliyahyahweh4266
@eliyahyahweh4266 4 ай бұрын
Geta Amilak Yahweh Yibarkish!!!❤
@teferamebrate2812
@teferamebrate2812 11 ай бұрын
Leading to the Redeemer, what a priviledge to have you in our midst!
@ethiopianmezmur5198
@ethiopianmezmur5198 11 ай бұрын
የድምፅሽ ውበት ዛሬ ነው የገባኝ። መዝሙሩ ግሩም ነው ተባረኪ 😘😘
@netsanetshamebo2324
@netsanetshamebo2324 11 ай бұрын
OMG❤ My Love ❤️❤️❤️❤️
@amanuelgermo194
@amanuelgermo194 11 ай бұрын
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ውዱ ኢየሱሴ እንዳንተ ማነው❤❤❤
@ShogaZerihun
@ShogaZerihun 11 ай бұрын
Bety. I love all your song and this is one of my favorite that I listens repeatedly. I am looking every single thing in the Vedio and it looks like they pretending like they’re playing. Just simple example the keyboard doesn’t have a cable going to the sound system . You can do more and this is just my brotherly advice.
@merymery5305
@merymery5305 11 ай бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@abaynehshamebo4910
@abaynehshamebo4910 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@aklile-xb8bo4nf9t
@aklile-xb8bo4nf9t 11 ай бұрын
ቤቲየ ❤
@MGeb-he7gc
@MGeb-he7gc 11 ай бұрын
Ewedehalhu Eyesusye amen🙏🙌
@kebedeergudo3326
@kebedeergudo3326 11 ай бұрын
It's one of my favorite songs! Much more blessings to you, Betiye!
@tizitamekuria2865
@tizitamekuria2865 5 ай бұрын
ዉዱ እየሱሴ እንደ አንተ ማነዉ?❤❤ተባረኪ 🙏🙏🙏
@KiyatTube
@KiyatTube 11 ай бұрын
ወደድከኝ ወደድከኝ ከሰማይ አንድ ልጅህን ሰጠሄኝ! ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ love😍😘😍😀😘😍
@RabumaaShifaraw
@RabumaaShifaraw 11 ай бұрын
Bless You, dear! You are such a blessing!
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 11 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimicho1923
@mimicho1923 6 ай бұрын
betiyee zemenish yibaareki anchi liyuu sewu nesh qinewochish hulu geraami nachewu tiliq gulbet alachewu bexaam wedishalewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 11 ай бұрын
❤❤❤❤ቤቲዬ የኔ ፍቅር🌺🌹🌺🌺
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 11 ай бұрын
Gtaa abzto xegawn yshemrlish bexam tebarke texanchebet alow geta ybarek Lachine yesexen ewedsh alew be geta fkr ❤❤❤❤
@AydaAbraham
@AydaAbraham 11 ай бұрын
Bettiye bless you! 🧡
@BeimnetLemma-bg6ic
@BeimnetLemma-bg6ic 4 ай бұрын
እኔ ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤❤bethy zemensh ybarek
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 8 ай бұрын
የተገለጠ ፀጋ!!! ስጦታችን ነሽ!! ተባረኪልን!!!
@RehenaParvin-vl6zy
@RehenaParvin-vl6zy 11 ай бұрын
This is my favorite album. ❤
@yodiasrat7850
@yodiasrat7850 11 ай бұрын
You are my favorite singer betisha🥰
@tanushreesinhababu4628
@tanushreesinhababu4628 11 ай бұрын
Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album.
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 11 ай бұрын
God bless you too.
@meskermmeski6168
@meskermmeski6168 11 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሻ ቤቲዬ❤❤❤
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 7 ай бұрын
Sister goyta ybarke 🎉🎉🎉
@immanuel342
@immanuel342 4 ай бұрын
Fear Of God always be with you Son of God
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 4 ай бұрын
አቤት ስወድሽ የኔ ቆንጆ ..ተባረኪልኝ !
@KokobYasus
@KokobYasus 11 ай бұрын
One of my favorite song you are our blessed Bettye konjo more blessings ❤❤❤❤❤❤❤
@DishaDey-gm2qv
@DishaDey-gm2qv 11 ай бұрын
Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album ❤a very beautiful song with a catchy rhythm 🤩...
@tesfaneshgetachew5230
@tesfaneshgetachew5230 11 ай бұрын
Many Blessings Betiye ❤ on repeat 🔃
@bethelhaile620
@bethelhaile620 11 ай бұрын
Yene konjo betiye endene gn yemiwedsh ale??😢😢betam nw yemwedsh geta eyesus yibarksh brk beyiln
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 11 ай бұрын
Yne weeeed ❤❤❤❤ tebarkilgn 👏 🙏 🙌😭😭😭😭
@Mita-lg7dj
@Mita-lg7dj 11 ай бұрын
Mind blowing Music..It's absolutely fabulous 👍
@BatiAdmasu-yr4hj
@BatiAdmasu-yr4hj 11 ай бұрын
ቤቲዬ የኛ በረከት ተባረኪልን እንወድሻለን ❤❤❤
@jossiy
@jossiy 7 ай бұрын
መዝሙሩን ሰምታቹ ላይክ ሳታረጉ ምታልፉ እረፉ😂😂ቤቲ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤
@saraassefa9561
@saraassefa9561 11 ай бұрын
Tebarekilign Betiye!! You know how to worship God!!
@tsegaberhe3884
@tsegaberhe3884 11 ай бұрын
Blessed more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ቤቲ አንችም ተባረኪ
@MekdesAbera-ym2kz
@MekdesAbera-ym2kz Ай бұрын
አሜን ተባሪኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@beautyethiosportchannel3698
@beautyethiosportchannel3698 11 ай бұрын
Betye🎉❤ Sweetheart God bless you love you all I’m blessed for you song every moment in every day God bless you to of❤🙏🙏🌼🌼
@gospelsingrerutamare2523
@gospelsingrerutamare2523 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Btam nwe yetebarkutttt tebarkilgnnn🙏🙏🙏🙏 Eysemahushe nwe yadegenwe❤❤❤ Ewedshalhu❤❤❤
@samsonabiot1635
@samsonabiot1635 11 ай бұрын
Betisha Enate betam nw mwdish zemen teshgar mezmroch bnch egzbher iyasman slhone simu yibarek betam nw makbrish tebrklgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabapetros3714
@sabapetros3714 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤😘
@gospel4449
@gospel4449 8 ай бұрын
Betiye bexam ewdshalew geta zemenshn ybarkew mezmursh zemen teshagari nw
@desalenglire8641
@desalenglire8641 11 ай бұрын
ተበረክልኝ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ ቤቲዬ
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,2 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 6 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН