#ክብሩ_ሰማያትን_ሸፍኗል_ዘማሪ_ደስታ_ቢራሞ

  Рет қаралды 480,986

Desta Biramo Ministry

Desta Biramo Ministry

2 жыл бұрын

#ክብሩ_ሰማያትን_ሸፍኗል_ዘማሪ_ደስታ_ቢራሞ DESTA BIRAMO NEW PROTESTANT MEZMUR

Пікірлер: 382
@megidelawittadesse3543
@megidelawittadesse3543 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ትክክለኛ የ እግዚአብሔር ቃል ገብቶህ ነው ምትዘምር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😘❤
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
አሜን!! የዘላላም ቅዱስ በዘላለም በረከት ይባርክሽ።ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን!!
@alayentsegaye2798
@alayentsegaye2798 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ለአንቺ እድል አለው ኢየሱስ ክርስቶስ ከመዝሙርና ከቅኔም በላይ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል የቃሉም ኪዳን ይህ ነው ዮሐ14፥6 ሮሜ10፥9-13 ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ❤😭😭😭❤❤❤
@danielgech8485
@danielgech8485 3 ай бұрын
@@alayentsegaye2798npg
@essawzenebe5571
@essawzenebe5571 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄ መዝሙር በልጅነቴ እግዚአብሔር ሳላውቅ ተከፍቶ እያዳመጡ እያሌ ምንም በማላውቀው ባልገበኝ ግን ስሰማው ዝም ብሎ እምባ ይፈሰኝ ነበር ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ ካሰቱ ነበረኝ እስከ 2006 አብሮኝ ነበር አደምጠው ነበር አሁን ምሞር መጥቶ ሁሉንም አስተወን እንጅ እና ደስታዬ አምላኪ ይባርክህ በመዝሙርህ እውነተኛ ወንገል ሰብከሀል ልጆችም አሉህ እና ተባረክ በቀረው ሙሉ አልበሙን በጣም ስለምፈልገው ሙሉውን አልበም ብትለቅልን ብዬ በእግዚአብሔር ፍቅር እለምንሃለሁ ተባረክ እንደምታቀርብልን ባሌሙሉ ተስፋ ነኝ አሁንም እልሀለሁ ተባረክ
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 2 жыл бұрын
እንደኔ ደጋግሞ እየሰማ ያለዉ ማነዉ እስኪ ✋🏻
@user-dm1ty5ee7z
@user-dm1ty5ee7z 2 жыл бұрын
☝️እኔ
@aynalem4606
@aynalem4606 2 жыл бұрын
✋✋
@dagimdestaofficial5613
@dagimdestaofficial5613 2 жыл бұрын
Ene
@alanalan8415
@alanalan8415 2 жыл бұрын
🤚
@haregendale8488
@haregendale8488 Жыл бұрын
እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር አዳምጣለሁ ያንተደሞ ልዩ ነው ተባረክ
@seidabazinab
@seidabazinab 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!! ጌታን በማላውቅባቸው ያለፉ ዘመኖቼ ከክርስቲያኖች አንደበት እሰማው የነበረ ድንቅና ተጽዕኖ ፈጣሪ ዝማሬ ነው። አሁን ደግሞ እኔም በቅዱሳን ጉባዔ አብሮ ለመዘመር ታደልኩ፤ ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት!!!! ❤❤❤
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
እንኳን በክርስቶስ ወንድሜ ሆንክልኝ፣ለዚህ ክብር ያበቃህ ጌታ ይባረክ።ተባረክልኝ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
@@destabiramoministry6520 ድንቅ ሰው ነህ
@prophetbereketfanta416
@prophetbereketfanta416 Жыл бұрын
ወንድም ደሰታ ጌታ ዘመንን ይባረክ ረጅም እዲመን ዪስጥ እዉዳላዉ❤❤❤
@sebsibeteshome464
@sebsibeteshome464 2 жыл бұрын
😍😍😍90'ዎቹን የልጅነቴን ጊዜ አስታወሰኝ ። አንተ የምድራችን በረከት የሆንክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ከህጻንነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ በአንተ መዝሙር ስባረክ ኖሬአለሁ በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ የኔ አባት!!!😍😍😍
@tsigebude2970
@tsigebude2970 Жыл бұрын
ሙዚቀኞች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለዚህ ድንቅ ዝማሬ ልዩ ውበት ናችሁ ለእኛ ትልቅ ስጦታችን ናችሁ
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 жыл бұрын
ኦ ጌታ ፈጽሞ ይባርክህ የጌታ ሰው ይህ መዝሙር እንደገና በውስጤ እሳትን አቀጣጠለልኝ አስገራሚ ዘመን ዘለል መዝሙር ነው God bless you
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
አሜን!! ጥሌ ተባረክልኝ።
@user-jf7ys7rw1m
@user-jf7ys7rw1m 4 ай бұрын
ደስታ ቢራሞ የዘመርክለት እግዚአብሔር አከብሮሃል።የእግዚአብሔር ሞገስ ያለህ ብራንድ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ።
@zekariastec5607
@zekariastec5607 2 жыл бұрын
ዘማሪ ደስታ ቢራሞ የጌታ ባሪያ ድሮ በካሴት መዝሙሮችህን እሳማው ነበር። ዛሬ በቪድዮ አየሁክ ተባረክ
@abenezermilkias2683
@abenezermilkias2683 Жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ እየዘመርኩ ያደኩት አሁንም ለወደፈትም በደስታ የሚዘምረው ድንቅ መዝሙር አባታችን ተባረክልን❤
@tamiratbelete1466
@tamiratbelete1466 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!!
@brahaopsss
@brahaopsss Жыл бұрын
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነዉ እሰይ እልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ የጌታ ልጅ ተባርክ 🙏
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 жыл бұрын
ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ኩልል ባለ ድምፅ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላ ዝማሬ እሰይ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ተባረኩ
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Жыл бұрын
ደስታ አባታችን ጌታ ይባርክህ በጣም እወዳለሁ ጌታ ባንተ መዝሙር ብዙ ጊዜ አጽናንቶኛል።
@pastortesfayesalato769
@pastortesfayesalato769 2 жыл бұрын
እጅግ የምወድህና የማከብር የጌታ ባሪያ፣ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደስታ ቢራሞ እንኳን ጌታ ረዳህ!👍🥰
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ! ወዳጄ!!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ብሩካን ናችሁ
@tamiratgando4000
@tamiratgando4000 2 жыл бұрын
ደስቲሽ፥ ስለ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ድሮ ልጅ እያለሁ በልጅነት ስሜት ሰምቸው የነበረውን መዝሙር አሁን በዚህ መልክ መቅረቡ በጣም ደስ ብሎኛል። ክቡሩ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን። አሜን።
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ይሄ ታሪካዊ ዝማሬ በዚህ መልኩ ተሰርቶ ስላየው ደስታዬ ወደር የለውም ደስትሽ አባታችን ብሩክ ነህ❤👏
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
ዞላዬ ተባረክልኝ።
@tarut7333
@tarut7333 2 жыл бұрын
🙌🙏🙏🙏🙏amen kibr la geta yihune
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Wow zeliye tebareki geta eyesuse yebareki ♥️
@halimahhalimah5403
@halimahhalimah5403 2 жыл бұрын
Iiiiiii🙏ii📖i
@user-xe2xf4ft7q
@user-xe2xf4ft7q 2 жыл бұрын
@@destabiramoministry6520 wowo amen ameeeeni
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 2 жыл бұрын
ደስትሽ ተባረክ ወንድሜ ። ሌሎች ዝማሬዎችህንም እንዲህ አቅርብልን
@kalkidanbizuayehu8114
@kalkidanbizuayehu8114 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ይሁንለት ሚመስለው የሌለ ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
@teshagertube5851
@teshagertube5851 Жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው ድንቅ ዝማሬ
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነዉ ገና ወደዝች አለም ስመጣ ያኔ በልጅነቴ የሰማዉት አስገራሚ መዝሙር ረጅም እድሜና ጤና ያብዛልክ ።
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 2 жыл бұрын
ውይ ጌታ ለዘላለም ይክበር በካሴት ነበር የማውቀው በመንፈስቅዱስ የተሞላ ዝማሬ መንፈስን የሚያረሰርስ ጌታ ብርክ ያርግህ
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 2 жыл бұрын
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል! አሜን! I love to listening this song ever! እግዚአብሔር ይባርክህ ደስትሻ ወንድማችን! ❤🙏
@tsegasimon774
@tsegasimon774 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም አሜን አሜን አሜን
@tilahunfufa6873
@tilahunfufa6873 2 жыл бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው:: ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁል ሞልቷል ውበቱ እንደ ጸሐይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ? እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በልጅነቴ እየዘመርኩ የደኩት ከአእምሮዬ የማይጠፋ ዘመን ተሸጋር ድንቅ ዝመሬ ነው በጣም ነው እምወደሁ ተባረክ ደሴ ፀጋ ይጫመርልክ ጌታ የክብርህ ቃል ከአፊህ አይታጠ ተባርከሃል 💓
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
አሜንንን በጣም ደስስስ የሚል ተሰምቶ የማይጠገብ ከልጅነት ጆምሮ ስወደው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ 🙌❤ አበትትት እንደ #እግዚአብሔር ያለ የለምምም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 2 жыл бұрын
ዘማሪ ደስታ ሶዶ በደንብ ነው የማውቅህ !በመዝሙርህ በደንብ ነው የተባረኩት! አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘር ማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@gebeyaneshworku1005
@gebeyaneshworku1005 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ምህረት እደነቃለሁ፣ ትንሹ ዳጊ አድጎ Producer ሆኖ ይህንን ድንቅ የሆነ ዝማሬ ስላቀረብክልን።እንኳን ጌታ ረዳህ ደስትሽ!
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
ገቡ እጃችንን በአፋችን ያስጭናል፣ደግሞም ያዘምራል።አንጄታ!
@mitikushello9160
@mitikushello9160 2 жыл бұрын
እንደት ያለ መንፈስ ያለበት የዲሮ መዝሙር ነው! ጌታ ዘመንህን የባርከው!!!!!!!!!
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው፡ ደስታ አንጄታ ጎዳይ አንጆ!!!!!
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ከድሮ ጀምሮ አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ስሰማው ነፍስም አልቀረልኝም የእግዚአብሔር ስም ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@kirubelteshome2493
@kirubelteshome2493 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘርማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 2 жыл бұрын
አሜን ለአንተም እሱኑ ተመኘሁልህ።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ደግ በተስባችን የብዞች አባታችን ደስታ እዲመና ጠና ይስጥ እግዚአብሔር አምላክ ።ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንን 🙌🙌☝እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። 😍😍
@goldenlifetube910
@goldenlifetube910 2 жыл бұрын
Wow Wow wow ke lijinete jemiro iske ahun yemiwodewun mezmur indegena silametahilin geta yibarikih des bilognal
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
ደስትሽ አባታችን ተባረክልን። ደስ የሚል መዝሙር ነው። አንተንም እንዲህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን።
@tseganshtsega2448
@tseganshtsega2448 Жыл бұрын
ተባረክ በዝማሬዎች ከተባረኩት ውስጥ አንዱዋ እኔ ነኝ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 2 жыл бұрын
Wow ለዘመናት የማይጠገብ መዝሙር ድንቅ መንፈስ የሞላው መዝሙር። ተባረኩ እንደ እግዚአብሔር የለም። ሃሌ ሉያ
@rachelbird5533
@rachelbird5533 2 жыл бұрын
The memory of this song takes me back my childhood. Its is one of the songs, we used to sing in school from top of our lungs. Good to hear it again ❤🙌🙌🙌. God bless!
@astertagesa9168
@astertagesa9168 2 жыл бұрын
እዴ ዛማርቹ እግዘአብሔር እዲሁ የጽናቹ ስለናቴ ጌታ አማሳግናሎ ሁሉሜ
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ! ደስ ብሎኛል በልጅነቴ የሰማውን መዝሙር በሚማርክ አኳሃን አሁን ቀርቧል።
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ This is one of my favorite childhood song. God bless you brother.
@nigusebuche6768
@nigusebuche6768 2 жыл бұрын
ደሰትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። ዝማሬዎችህ በሙሉ ስለ እግዚአብሔር ታላቅነትና ሉዓላዊነት የሚያሳስቡና ለብዙዎቻችን መባረክ ምክንያት የሆኑ ናቸውና ዘመንህ ይባረክ።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@abuyohanis9804
@abuyohanis9804 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 📖📖📖📖📖 የኔ አባት ተበርክ
@teferaeshetu26
@teferaeshetu26 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የ80 ዎቹን የሐረር አምልኮን እንዳስታውስ አደረግከን። ደግመህ ተባረክልን
@amanueltadesse6183
@amanueltadesse6183 Жыл бұрын
ሐረር አማኑኤል church❤️
@abelamesele2773
@abelamesele2773 2 жыл бұрын
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁል ሞልቷል ውበቱ እንደ ጸሐይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ? ❤❤❤❤❤❤
@asebarba
@asebarba 2 жыл бұрын
ተባረክ፣ አንተን የሰጠ እና ጸጋውን ላንቴ የሰጠ አምላክ ይባረክ! ዘመንህ ከዚህ በላይ ይለምልም!
@user-vo1qq1qr5s
@user-vo1qq1qr5s 2 жыл бұрын
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቶል ውበቱ እንደ ፀሀይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው አቤት አቤት እንደ እየሱስ ያለ ማነው ዘመን ይባረክ
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 2 жыл бұрын
አዎ እንዴ እግዚአብሔር ያሌ ማንም የሌም ክብሩ ሳማያትን ሻፍኖሃል ምስካናሁም ምድርን ሁሉ ሞልቶሃል ታባራኩ ብሩካን ናችሁ የጌታ ሳው ዛማር ዳስታ ጌታ እየሱስ ፋፅሞ ይባርክ ዛማን ይላምልም ባሳማያውን ባምድራዊ ናጋር ትርፍርፍ ባልልን 🙏🙏🙏🙏
@jemalshiferaw8179
@jemalshiferaw8179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በየዘመኑ ድንቅ ባርኮት አለው ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
""ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቷል"" was a message while i was at church weeks ago ዘመንህ ይባረክ
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ያለ የለም ለዘላለም ተመስገን ስለተሰጡን በረከቶች
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
እጅግ የምወደው መዝሙር ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት የሚያሳይ ድንቅ መዝሙር ነው
@user-nz4wv3uu6q
@user-nz4wv3uu6q 6 ай бұрын
ሁሌም መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ላይ ትዳሰተለች❤️🥰🇪🇹🤝
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምወደው መዝሙር ስለ እግዚአብሔር ሲተረክለት እንዴት ደስ ይላል ።
@massitdss6056
@massitdss6056 2 жыл бұрын
አሜንን ኢየሱስ ያድናል ድንቅ መዝሙር 👏👏👏
@gediondarme4263
@gediondarme4263 2 жыл бұрын
ዘ.ደስትዬ አባታችን አንተ ብሩክ ነህ በብዙ የተባረክንበትን ይሄን ዘማሬ በመሥራት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምልህ
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
Ye getaa Salam Yibizalachu Ye geta lijoche Abatachin Z/D Geta Eyesus Zemeni hiwoti Agilgilti Be geta yetebareke Yihun Amen
@phareztube-9248
@phareztube-9248 2 жыл бұрын
በእነዚህ መዝሙሮች መባረክ ግዴታ ነው አለመባረክ አይቻልም 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ዘምንህ ይባርከው
@tututube7062
@tututube7062 2 жыл бұрын
Wowwwwwwww እልልልልልል አሜንንንንንንን ተባረክልኝ አባታችን ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንን ኢየሱሲ ድንቅ ነዉ ተባረክ ደስታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛ ። ❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meleseasefa-se8wd
@meleseasefa-se8wd 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
@sisgetachew821
@sisgetachew821 2 жыл бұрын
Wow ጌታ ይባርክ ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIRACULOUS,WONDERFUL, SHARP,DEEP AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@tesfayetuto1610
@tesfayetuto1610 3 ай бұрын
Thank you Desta egziber amilaki yibareki zemin yibareki bemezimurochi bizu tebarikiyalo
@lalisaassefa2132
@lalisaassefa2132 2 жыл бұрын
Praise God! I love this song. It's so amazing for spiritual worship!!! God bless you men and women of God for this great work!
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 2 жыл бұрын
...back in 90's when I was KG, I always wanted to sing this song and I did the singing every single day. Such a blessing memory n God bless u!❤❤
@birhanuelias6989
@birhanuelias6989 2 жыл бұрын
I love you Damaw may God bless you❤❤❤❤❤❤አባታችን
@AbebaSata-bt6zg
@AbebaSata-bt6zg Жыл бұрын
Amen ende egziyabher yelem Acha yelelewu yene geta
@therighteouslife790
@therighteouslife790 2 жыл бұрын
ዘማሪ ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Mesay534
@Mesay534 2 жыл бұрын
Ewunet amilikohi kelib mehonun yastawukali tebarekilign
@WorshipGodMinistry.
@WorshipGodMinistry. 2 жыл бұрын
አሜን!!!,ዘመንህ ይባረክ።
@tameratsamuel4841
@tameratsamuel4841 2 жыл бұрын
ወንድሜ የእግ/ር መጠቀሚያ መሣሪያ ስለሆንክና የክብሩ ነጸብራቅ በመዘሙርህ ስለምታይ የፀጋው ባለቤት ይባረክ። እወድሃለሁ።
@meseretdaniel2204
@meseretdaniel2204 2 жыл бұрын
Be blessed dear brother there is delight in worshipping the almighty God. If there are other great songs like this let's worship together.
@tamiratsenbeto6352
@tamiratsenbeto6352 2 жыл бұрын
በልጅነቴ እየዘመርኩት ያደግኩት በጣም የምወደው መዝሙር ❤ ተባረክልን🙏😍
@bhjgayla275
@bhjgayla275 2 жыл бұрын
Like
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
አቤት አቤት እንደእግዚአብሔር ያለ ማነው!!! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@hiwotabebe3071
@hiwotabebe3071 2 жыл бұрын
ዘማሪ ደስታ ተባረክ እንወዳለን
@tizitameseret4930
@tizitameseret4930 2 жыл бұрын
Woyu endet endemiwodewu ehenin mezimur tebareku yabati lijochi zemenachu yibarek 😘😘😘😘😘
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ዘማሪ እና የድሮ ቁጥር አንድ አልበም ልቀቅልን
@weldrufwase733
@weldrufwase733 2 жыл бұрын
tebark.....geta yimesgen.. indezh yal zemen teshagari mezimur silaln geta yikber.
@therighteouslife790
@therighteouslife790 2 жыл бұрын
እውነት ነው ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል።ዘማሪ ደስታ ጌታ ይባርክህ ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, TEACHABLE AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@Fani-ef8zt
@Fani-ef8zt 7 ай бұрын
Amen ameeeennn amen amen amen elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele geta yesusi zere zerihini yibareki
@agegnehubalcha7471
@agegnehubalcha7471 Жыл бұрын
ammenn❤❤👏👏👏👍👍geta yibarekih🙏yihn mezimure sisema menifese yitadesal!!
@wubineshsimon7843
@wubineshsimon7843 2 жыл бұрын
እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❤🙏🙏🙏🙏🙏ደስታ ስለአንተ ጌታ ይመስገን።
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 2 жыл бұрын
#ታላቅ የእግዚአብሔር ሳዉ ተበረከ ጌታ አብዝቶ ይባረካዉ አሜን ክብሪ ይሁን❤
@tesfalegntadesse3737
@tesfalegntadesse3737 2 жыл бұрын
wuyyyyyyyyyyyyyy geta zemenihin yibarik ..i can't stop hearing this song! God bless you more .
@bayissayadete2004
@bayissayadete2004 Жыл бұрын
I have been hearing and loved this song from a very young age. Now when I get it I am surprised and pleased, thanks to God the origin of this song. May God Bless your life my brother.
@ganitumiso6238
@ganitumiso6238 2 жыл бұрын
አሜንንን 😭አሜንንን ❤️❤️🎻🎻አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abyegetaliji4834
@abyegetaliji4834 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ 💞🙏💞
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 Жыл бұрын
ድንቅ ዘማሪ ደስታ። አንተ በረከታችን ነህ።
@tamenecht7052
@tamenecht7052 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ስፈልግ ነበር እሄ መዝሙር ❤ ተባርክ በረከታችን
@alanalan8415
@alanalan8415 2 жыл бұрын
Esyyiiiiiii hallelujah eyesus geta naw ende egzibher Yale manim yelm 👏👏👏🙏 tebarek
@atwork1712
@atwork1712 2 жыл бұрын
Wow God blesse you bro I’m remembering my old days
@tamratmulu3615
@tamratmulu3615 2 жыл бұрын
May God bless you abundantly. I couldn't stop listening to this song
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 2 жыл бұрын
modelachin dink ye eyesus lij Tebarekiligne.ከተሰራ ማንነት የተዘመረ መዝሙር❤❤
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 2 жыл бұрын
Desta, stay blessed!! keep singing for the heavenly father..
@lyrify7841
@lyrify7841 2 жыл бұрын
ኳይራችን ሁል ግዜ ሚዘምረው መዝሙር ነው፨ Lots of memories🥰❤💓
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
እናመሰግንሃለን
17:26
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 21 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН