Beware of counterfeit gospel/ ተመሳስሎ ከተሰራ ወንጌል ተጠበቁ By Dr. Mamusha Fenta May 17 2018

  Рет қаралды 36,861

Elias Adera

Elias Adera

6 жыл бұрын

Пікірлер: 56
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 4 жыл бұрын
7ቱ ወሳኝ የሕይወት ጥያቄዎች ባጭሩ! በክርስትና ውስጥ ሊታወቁ የሚገባቸው ትክክለኛ የደህንነት /ድነት/ መሰረቶች እና ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 1- ሁሉም ሰው ኃጢያትን ሰርቶአልን? " ልዩነት የለምና ሁሉ ኃጢያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ፡፡" በግዕዙ እንዲህ ይላል / ወኢፈለጣ፡ ወኢሌ ለየ፡፡እስመ፡ ኩሉሙ፡ አበሱ፡ወጌጋዩ፡ ወኀደጉ፡ ስብሐተ :እግዚአብሔር / ሮሜ 3፤23 " ልዩነት የለም" የሚለው ቃል የሰውን ስጋ ለብሶ ከመጣው ከጌታችን በስተቀር ስጋን የለበሰን ሁሉ ሰው ማለት ነው፡፡ የሐጢያት መንስኤውም አንድም የአዳም አለመታዘዝ ሲሆን / ሮሜ .5፤19/ :ቀጥሎም ሰው ሁሉ በነፍስ ወከፍ ያደረገው ሐጢያት ነው፡፡ 2- የኃጢያት ደሞዝ ምንድን ነው? " የኀጢያት ደሞዝ ሞት ነውና ::የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው፡፡" ሮሜ.6፤20 : ሐጢይት ልክ እንደማንኛውም ስራ የራሱ ደሞዝ አለው፡፡ ክፍያው ከበድ ያለ ስለሆነም ነው ንስሀ መግባት አስፈላጊ የሆነው፡፡ የኃጢያት ደሞዝ የዘላለም ሞት ነው፡፡ ነገር ግን ከዚህ የዘላለም ሞት ሊታደገን ፡እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን /ዮሐ.3፤16/፡፡ 3- ከሞት ፍርድ እንዴት ማምለጥ ይቻላል? የዮሐንስ ወንጌል ም.3 ቁ 16-18 ሲናገር " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፤ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውምና፡ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል፡፡ " ከላይ እንደተጠቀሰው ከዘላለም ፍርድ ና ከዘላለም ሞት ለመዳን መንገዱ በክርስቶስ ማመን ነው፡፡ 4- መዳን ወይም መጽደቅ በማመን ነው? የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 10 ቁ.9 ሲናገር / እምከመ፡ ተአምን፡ በአፉከ፡ከመ፡ክርስቶስ፡ውእቱ፡እግዚእ፡ወተአምን፡ በልብከ፡ከመ፡አንሥኦ፡ እግዚአብሄር እምውታን፡ተሐዩ፡፡ወልብን፡ ዘየአምን፡ቦቱ፡ይጸድቅ፡ወአፍኒ፡ዘየአምን፡ቦቱ፡የሐዩ፡፡ (" ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና፡፡ መጽሐፍ በእርሱ የሚያምን አያፍርም ይላልና፤" ) ሮሜ.10፤9-11፡፡ በቃሉ እንደተጠቀሰው የክርስቶስን ጌትነት በአፍ መመስከርና፣ ተሰቅሎ ለኃጢያት ስረየት የሚሆነውን ደሙን አፍስሶ፣ ሞቶ፣ ተቀብሮ፣ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ እንደተነሳ ማመን ደግሞ ሁለተኛው ዋና ነገር ነው፡፡ 5- ንስሐ መግባት ምን ማለት ነው? ኢየሱስም ራሱ " ተነስሑ እስመ ቀርበት መንግስተ ሰማያት"- /መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ፡፡/ ወንጌል ዘማቴዎስ 4፤17፡፡ በሌላም በኩል ማመንና ንስሐ መግባት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ ማለትም ንስሐ መግባትና ማመን የማይነጣጠሉ ናቸው ፡፡ ታዲያ ንስሐ ስንገባ ኃጢያታችን ይቅር እንደሚባል ተስፋ ተሰጥቶናል፡፡ " በኃጢያታችን ብንናዘዝ ኃጢያታችንን ይቅር ሊለን ከአመጻም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው፡፡ኃጢያትን አላደረግንም ብንል ሀሰተኛ እናደርገዋለን፡፡ ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።" / 1ዮሐ.1፤9-10/ ፡፡ መናዘዝ ማለት በስውርና በግልጽ፤ በስህተትና በድፍረት የሰሩትን ሐጢያት ለእግዚአብሔር ዘርዝሮ መናገር ማለት ነው፡፡ 6- ጌታን መቀበል ምንድን ነው? ጌታን መቀበል የሚለው ቃል የመጣው ከዮሐንስ ወንጌል ም.1 ቁ.11-13 ባለው መሰረት ነው፡፡ " ወለእለስ፡ ተወክፍዎ፡ወሀቦሙ፡ሥልጣን፡ውሉደ፡ እግዚአብሔር፡ ይኩኑ ለእለ፡አምኑ፡በስሙ፡፡ " /የእርሱ ወደ ሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም ፡፡ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው፡/ ይላል፡፡ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የምንቀበለው /የምናስተናግደው / የልባችንን በር በመክፈት ሲሆን በህይወታችን ላይ እርሱን እንደ ሊቀ ካህን፣ እንደ ነቢይ የዘላለም ጌታና ንጉስ አድርጎ መሾም ነው፡፡ራዕይ 3፤20 7- ዳግም መወለድ ማለት ምንድን ነው? ከላይ የዘረዘርናቸውን መንፈሳዊ እውነቶች በህይወቱ በመታዘዝ ያደረገ ሁሉ ዳግመኛ ተወለደ ማለት ይቻላል፡፡ በዮሐንስ ወንጌል ም.3 ቁ.3 እንደሚናገረው " ኢየሱስ ወይቤሉ፡አማን፡አማን፡እብለከ፡ዘኢተወልደ፡ዳገመ፡አይክል፡ርዕዮታ ለመንግሥተ፡ እግዚአብሔር፡፡" /...እውነት እውነት እልሀለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም ! ማለት ነው ትርጉሙ:: ለምሳሌ በዚህ ታሪክ ላይ የምናገኘው ኒቆዲሞስ ሽማግሌ ነበር፣ የአይሁድ አስተማሪ ነበር፣ ይህ ብቻ አይደለም አጥባቂ ፈሪሳዊ ነበር፣ ደግሞ የአይሁድ አለቃ ነበር፡፡ ረጅም ዘመን ብሉይ ኪዳንን ያስተማረ እንኩዋ ቢሆን፣ ወይም አለቃና በእድሜው የበሰለ የሚባል ሰው ቢሆን? ዳግመኛ ካልተወለድክ፤ የእግዚአብሔርን መንግስት አታይም ነው የተባለው፡፡ ስለዚህ ዳግም ሳንወለድ የምናደርጋቸው የትኞቹም ኀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለመዳናችን ፋይዳ የላቸውም:: አንተ ወንድሜ፣ አንቺስ እህቴ ዳግመኛ ተወልዳችኋልን? ዛሬውኑ ንስሐ ይግቡ! በወንጌልም ይመኑ! ለበለጠ መረጃ info.lemekeru@gmail.com
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 6 жыл бұрын
ለምድራችን የሚያስፈልጋት ትክክለኛ ወንጌል ነው፡፡ ማሙሻ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ይህ ዓይነት ስብከት ለየቤተክርስቲያኑ ቢሰበክ ኖሮ ምድራችን ትወፈስ ነበር፡፡ አሁንም በፀሎት ጉልበት ይህን ህዝብ ከመቅበዝበዝ ሒወት የመጠበቅ ግዴታ የሁሉም ክርስቲያን ነው፡፡
@aklilubashe
@aklilubashe 5 жыл бұрын
,ለመለወጥ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻዬ እዴት ነክ ያባቴ ልጅ በጣም ነው የምወድክ ተባረክልኝ።♥♥♥♥
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebareki geta yibareki eyesuse geta naw bechawuni Amen Amen we love you mamushye Amen
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 3 жыл бұрын
አሜን
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
አሜንንንን. አሜንንንንን
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Tebarek wendime!🙏🙏🙏
@soloapple3
@soloapple3 2 жыл бұрын
Dear Dr. Mamusha, I am amazed and blessed by your understanding and clear teaching. May God keep your boldness & Honesty. Stay blessed!!!
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
እለት እለት ማወቅ ማንበብ አለብን ።ማንም የሚያውቅ የሚመስለው ገና አላወቀም
@kidut8783
@kidut8783 5 жыл бұрын
Good Message to Preach the True Gospel Amen Amen Amen
@mulugetatesfamariam9113
@mulugetatesfamariam9113 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@pheveneskinder1790
@pheveneskinder1790 3 жыл бұрын
Tebarek 🙏
@danielbless9330
@danielbless9330 5 жыл бұрын
God bless you
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 4 жыл бұрын
I watch at the right time, praise God
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 5 жыл бұрын
I love you my brother In Christ Dr,Mamusha... bless you more and more.
@fikaduzerai9612
@fikaduzerai9612 6 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnn ye Egziabhear hailina xega ybzalih
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብር ለጌታ
@luchyakiflay9568
@luchyakiflay9568 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ማሙሻ
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 5 жыл бұрын
Webdme tebarek mastwaĺen yesten zend enelemen
@hanaworku1181
@hanaworku1181 6 жыл бұрын
አነጀት አርስ አስተማሪ ዶክተር ማሙሻ።
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 6 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ጥያቄ ነው የመለስክልን ተባረክ
@messykebede345
@messykebede345 5 жыл бұрын
Wawww//Anbasa/D/R/Mamusha👍👍👍📚📚📚📚🥀🥀🥀
@gospelnetworkglobalministr7826
@gospelnetworkglobalministr7826 5 жыл бұрын
Very true Mamushaa yegnaaa
@rich3108
@rich3108 6 жыл бұрын
GOD BLESS YOU.
@solomondejen7048
@solomondejen7048 6 жыл бұрын
Doctor mamusha yeserawit getta egizeabeher yitebekeh Melese meskele
@eyouelteferi244
@eyouelteferi244 6 жыл бұрын
GOD BLESS U MAMUSHA
@sarabeyene269
@sarabeyene269 4 жыл бұрын
Goyta yebarka mausha bruk
@birukwolde822
@birukwolde822 5 жыл бұрын
God bless you ...keep preaching strongly
@rodasshewamare2461
@rodasshewamare2461 6 жыл бұрын
God Bless you Brother.
@tesfutilahun2996
@tesfutilahun2996 6 жыл бұрын
OH!!!!!!!!!!!!!Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen .GBU
@LaikeselasieFikadu08
@LaikeselasieFikadu08 5 жыл бұрын
God bless u dr
@addisehabte2335
@addisehabte2335 5 жыл бұрын
Gad bless you / Dr Mamusha /
@menaldalo1710
@menaldalo1710 6 жыл бұрын
Tebarkr Geta Bante lelel yewedadwen bante yefetem!!!!!!
@shalomlehulum
@shalomlehulum 6 жыл бұрын
Very True
@BemiBemi-uv2lz
@BemiBemi-uv2lz 5 жыл бұрын
Amen
@hanaworku1181
@hanaworku1181 6 жыл бұрын
የዘመኑ የሰው ቸርቾች መንኮታኮታቸው አይቀርም ።ሰፊውን ምዕመን ማስተማር አለብን።
@ayaladimsuayaladimsu9974
@ayaladimsuayaladimsu9974 6 жыл бұрын
ተባረክ
@tgmergia6710
@tgmergia6710 6 жыл бұрын
amen mamusha tebareklign nisuh wengel hulem yawra andebetih
@messykebede345
@messykebede345 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnn👋✋✋✋✋✋✋✋
@gospelnetworkglobalministr7826
@gospelnetworkglobalministr7826 5 жыл бұрын
Geta yibarkihh!!!!
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
Dr manisha yemitanebew be ejjih yalew bayibil temesasilo yetesera new just like kuran bihonim bihonim EYESUS KRISTOS temesasilo ayiseram SILEZI YEMITASIFELIGEW 1 WEYIM XIQIT NEW ; BIZU METSEHAF MADIREGIM YADEKIMAL SILEZI BEKENTU DOKTIRET SERAH TIMIRIT ABEZAH
@destadegaga7593
@destadegaga7593 6 жыл бұрын
I couldn't understand the saying ''God adopted us''. The word doesn't say that. John 1:13 says we are born of God not flesh. For me born of God is not equal to Adopted by God.
@outoflove8298
@outoflove8298 5 жыл бұрын
Desta Degaga adaptation through Jesus የሰይጤን ልጅች ነበርን ወደ እግዚአብሔር ልጅነት የተለወጥንበት መዝገቡ ማርጋገጫው በኢየሱስ ክስቶስ በማመናችን አዳብሽን ልጅያልነበረን ልጄ ነው ብሎ ይመቀበል ሂደት
@aklilubashe
@aklilubashe 5 жыл бұрын
ወንድም ማሙሽ እናንተ ኢየሱስ ያለው በአገልግሎታችሁ ይገለፃል ወይ ? እውርን አብሩ አጋንንትን አውጡ ፣ሙታንን አስነሱ ያለው ቃል በእናንተ ሰርቶ እውነተኛ ወንጌሉን ማሳየት ያስፈልጋል ።
@sarrasarabinum1965
@sarrasarabinum1965 5 жыл бұрын
Wedame aetesasat esu eyeteche aedelam ewunetun newu eyetenagere yalawu aegent lalakewu tenkeyocham aegenten yawetelu
@mengeshbekele9274
@mengeshbekele9274 6 жыл бұрын
Wode megeleti timirit wusit kaligebahi eyetechegerik tinoralehi.tolo belina wode megeleti wusiti giba .
@ethiopiaartistfans7900
@ethiopiaartistfans7900 6 жыл бұрын
megelet malet min malet
@tsegenetbedaso8180
@tsegenetbedaso8180 6 жыл бұрын
What are you talking about
@luchyakiflay9568
@luchyakiflay9568 5 жыл бұрын
Mengesh Bekele Gelatins 1:6-9
@luchyakiflay9568
@luchyakiflay9568 5 жыл бұрын
Read it and God will lead you
@alemat897
@alemat897 5 жыл бұрын
Kekalu belay mene megelet ale?
@danieljoseph2392
@danieljoseph2392 6 жыл бұрын
በ ኣማርኛ ቢሆን ኖሮ ለመረዳት ኣንቸገርም ነብር። ይቅርታ ኣርግልኝ ፡ በቋንቋችን ማስተማር ኪብረት ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 5 жыл бұрын
ኦሪጅናሉን አሳዩን ።ሌሎችን ከመንቀፍ ከመዘጋጀት እናንተ ህብረት አጋንንት ይወጣል ፣ይታዘዛል ? በሽተኞች በእጅ መጫን ይፈውሳሉ ?
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
የደህንነት ትምህርት
13:21
Mebratu Ministry
Рет қаралды 2,6 М.
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)
1:43:50
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 57 М.
Dr. Mamusha Fenta ( መጨረስ )
1:02:42
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Рет қаралды 9 М.
Mamusha Fenta   በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ  8
1:13:25