Mamusha Fenta በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ 8

  Рет қаралды 62,965

Equip Media

Equip Media

10 жыл бұрын

Message by Mamusha Fenta at Ethiopian Evangelical Baptist Church Dallas on May 4 2014

Пікірлер: 138
@endriast2955
@endriast2955 3 жыл бұрын
ሁሌ ጣፉጭ ሁሌ አዲስ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@tamegebre9455
@tamegebre9455 7 ай бұрын
አንተ የጌታ ታማኝ ባርያ የእግዚአብሄር ሰው በእውነት ጌታ በእኛ ሁሌ እንዲታይ የሚፈልገዉን የግዜ ቃል ማቅረብህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።❤❤❤❤❤
@selamubekele2382
@selamubekele2382 3 жыл бұрын
ከጌታ የተሰጠሄን ወንድማችን፤ ትምህርትህ/ስብከትህ የጌታ መልዕክት በመሆኑ ዛሬም እጅግ ጠቀመኝ፤ ዳግም አነቃኝ፤ አደሰኝ፤ አምኜ ተቀበልኩት፡፡ ጌታ ደግሞ ዛሬም ይባርክህ፡፡ ዛሬም አዲስ ስለሆነ ቁጭ ብለን ደግመን በመስማት እንታደስ፡፡ ያለ ቅድስን ከክርስቶስ ጋር መኖርም ሆነ ማየት አንችልም፡፡
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።
@bereketalemayehu4203
@bereketalemayehu4203 5 жыл бұрын
Tebareke grace yebezalehe
@jhonyayalew4493
@jhonyayalew4493 3 жыл бұрын
I cannot stop listening this sermon! It is just wake me up!!!! God bless you!!!
@philemonhailemariam7728
@philemonhailemariam7728 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ!! ዘመንህ ይባረክ ማሙሻ!! በጣም በህይወቴ የጠቀመኝ ስብከት ነው ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብኩትም
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
ዛሬ ስሰማው ስንተኛዬ እንደሆነ አላቅም
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!ምን እልሀለው ምን ምን አባ ስምህ ይባረክ ውዴ ኢየሱስ ክነን!!ወንድሜ አንተና የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ አንተ ታማኝ ባረያ ወደ ጌታህ እረፍት ግባ የምትባል በታማኝነት ዘመንህን የምትጨርስበት ፀጋ ይብዛልህ!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
አፍፋ ስወድህ ያባቴብርኩ ጊታ አየሱስ በደሙ ይሸፍንህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@tgbabytg
@tgbabytg 3 жыл бұрын
Amazing how the word of God can inspire, Holiness is surely our goal as we live in this body so thank God for his word for teaching us how we can achieve it practically. Much Blessings on you Brother Mamusha.
@beleteasfaw611
@beleteasfaw611 3 жыл бұрын
ዶ ር ስለምታስተምረው ትምህርት እግዝአብሔ ይባርክህ አእምሮህን የከፈተልህ አምላካችን ይባረክ ወንድምህ ወንጌላዊ በለጠ ነኝ ከጉለሌ ሙሉ ወንጌል በጣም እወድሀለሁ አከብርሃለሁ አሁንም ለዘለአለም ጌታ ይባርክህ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
የአምላኬ ቃል ሕያው ነው!!❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ D.R🙏🙏❤❤❤
@filmondesalegn6735
@filmondesalegn6735 4 жыл бұрын
Waw what a heart penetrating teaching is it i love u man of God dr be blessed and secured.
@asmaratimes3140
@asmaratimes3140 6 жыл бұрын
I will hear this teaching of brother in CHRIST untill i am alive. What a gift of GOD ALMIGHT
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@bettyfeleke9401
@bettyfeleke9401 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏ዋው ተባርክልን እንዴት እንደምወድህ
@AsdAsd-sk5hu
@AsdAsd-sk5hu 6 жыл бұрын
የእግዜብሂር ስው በእየሱስ ስም ዝመንህ ይባርክ ጌት እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልል አሜንንንንን. አሜንንን. አሜንንን እልልልልልል
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@betolitnegashe5835
@betolitnegashe5835 3 жыл бұрын
ፀጋዉ ይብዛልህ አሜን አሜን
@mesfinwolde5999
@mesfinwolde5999 Жыл бұрын
God bless you and your ministry.
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@mimi20096
@mimi20096 6 жыл бұрын
wow egziabher yimesgen!! Getahoy yihen edl slesetehegn amesegnalehu.
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ዶ/ር።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@deborabekre2016
@deborabekre2016 3 жыл бұрын
አቦተባረክወንጌላዊ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@sabat5277
@sabat5277 6 жыл бұрын
ፓስተር ይህን ስብከት ኣዳምጫው ኣልተግብም ኣንተ እውንተኛ የ እግዚአብሔር ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@user-he1fp3vy1g
@user-he1fp3vy1g 11 ай бұрын
እውነተኛ መምህር ተባረክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@mimibekelu2558
@mimibekelu2558 6 жыл бұрын
Amennnn!! Egzabiher abi, egzabiher weldi, egzabiher menfesi kidus andu amlaki yetemesgen ena yetebareke yihun. May almighty God bless you more and more
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@MsNahomiti
@MsNahomiti 9 ай бұрын
Thank you Lord!
@samuelmersha5530
@samuelmersha5530 3 жыл бұрын
Thank God!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
እሰይ ...ይሁንልኝ ... አሜን ... ይሁንልኝ🙏🏾
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
❤❤
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 6 жыл бұрын
Ameeen Ameeeeen Ameeeeèeen Geta yibarki p/rmamushiye Ameeeeeen ameeeeeeeen Uuuuuuhaleluyaaaaaaaaa
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
Preach it my brother, God bless you.
@citygetcell6347
@citygetcell6347 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አጊጊላታኪ ይባርክ ተባርኪ ተባርኪንሊ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@debbietefera3718
@debbietefera3718 4 жыл бұрын
wow I love it! God help me to live it! huuuum
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@fayzaali9042
@fayzaali9042 6 жыл бұрын
Tebarek kedus ye gezabehir lege!!!!!!!!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@genetm.19
@genetm.19 5 жыл бұрын
Thank u God bless u more
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@slamamm919
@slamamm919 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እተባረክ
@bela061
@bela061 Жыл бұрын
Bless you Dr. Mamusha!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@user-gr8hi3om1q
@user-gr8hi3om1q 7 жыл бұрын
በእውነት ጌታ በጣም ጥሩ የማስተማር ችሎታ ሰቶሀል በዚህን ግዜ ይሆንልሀል ታልፋለህ ትወጣለህ ትሻገራለህ ታሸንፋለህ ባለ ሀብት ትሆናለህ...የሚሉ ትምህርቶች በበዙበት ሰዐት እንደዚህ ስለቅድስና በመማሬ ደስታዬ ላቅ ያለ ነው::ግን ጥያቄ አለኝ አንድ አማኝ ሰው ላይ የእግዚአብሄር መንፈስ እና ክፉ መንፈስ እንዴት ሊኖርበት ይችላል? በጌታ ያመነ ሰው ላይ የእግዚአብሄር መንፈስ አለበት ብለሀል
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 6 жыл бұрын
ሠናይት አበራ ከሆንሽ ወይም ከሆንክ ! ለምሣሌ እዉነተኛ ሥምሽን ወይም ሥምህን ወይም ፎቶውን ሥለማላዉቅ ፎቶውና ሥሙ እንዴት በአንድ ላይ ሊኖሩ ይችላሉ ? እዚህ ኮሜንት ከተባለ መልሱ የተለየ ሊሆን ይችላል , ሠባኪዉ ምናልባት እንደኔ ሲሰብክ አዳልጦት ሊሆን ይችላል። በእኔ አገላለፅ ማንኛዉም ሠዉ ሲፈጠር የራሱ የሠዉ መንፈሥ ከፈጣሪ ተሠጥቶታል። ያ ማለት ሁሉም ሠዉ ያለዉ ነዉ። በቀላሉ ደግሞ ከእኛ ዉጭ የሆነ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈሥ አለ ደግሞ ሌላ ከእኛ ዉጭ የሆነ የሠይጣን መንፈሥ አለ። ወደ ሠዉ ዉሥጥ ተልከዉም ወይም ተጋብዘዉም መግባት ይችላሉ። ይገባሉ ሥል ቁጭ ብለህ መጥፎን መንፈሥ ብትለምነዉ ሠተት ብሎ ይገባል ። ሠዉ ዉሥጥም አሣማ ጅብ ወዘተ ሌላም እንሠሣ ዉሥጥም መግባትና ማሠቃየት ይችላሉ (የማርቆስ ወንጌል5:12 ሄደሽ ማንበብ ትችያለሽ) ።ለምሣሌ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ - ምዕራፍ 16: ቁጥር 14፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ፥ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው። የእግዚአብሔር መንፈሥ ሲርቅ መጥፎ መንፈሥ ይገባል። ከላይ እንደሚለዉ መጥፎ መንፈሥ ደግሞ በጌታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ሥም ሲወጡና ሲሄዱ ጥሩና መጥፎዉን ለይቶ የሚያዉቅ የሠዉ መንፈሥ ደግሞ ለመጋበዝ ምርጫ ይኖረዋል ማለት ነዉ። እንግዲህ እግዚአብሔር ሁሉንም በዐለም ዉሥጥ ያሉትን ሥለፈጠረ የፈለገዉን ማድረግ ሥልጣን አለዉ ከሠዉ ይልቅ ደግሞ እራሱ እዉነተኛዉ አሥተማሪ በፈቀደዉ ሠዐት ያሥተምርሐል አንተ ( ቺ) በሚገባሽ (ህ)ይንም ሁላችንም እንደ ጌታ 12ቱ ደቀመዛሙርቶች በምንረዳዉ መጠን አንድ ዐይነት ዐዕምሮ ሥለሌለን መልሳችንም የተለያየ ይሆናል። ቦታ አይበቃኝም ለማብራራት። ከታች ያሉትን ጥቅሶች እየተዉኩልህ ፈጣሪ ደግሞ በመልሥ እንዲባርክህ መልካም ለአንተም ለሠባኪዉም ለእኔም ተባርከን እንቅር እያልኩ ደህና እደሩ እላለሁኝ። ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 8 :16 16 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል። ትንቢተ ሕዝቅኤል - ምዕራፍ 36 :26,27 26፤ አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ። 27፤ መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ። ወደ ገላትያ ሰዎች - ምዕራፍ 5 :16,17 16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@kjjh4195
@kjjh4195 2 жыл бұрын
tebarekubet ene Bewnet mn aynet lesson new Eyesuse ewdkalew
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 8 ай бұрын
God bless you dear brother
@misholove1446
@misholove1446 6 жыл бұрын
Yekerewu zemenih yibarek tebareki
@ruthgetachew9874
@ruthgetachew9874 6 жыл бұрын
loved it!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@meazakirstos8744
@meazakirstos8744 6 жыл бұрын
Egzabhar ybarikh dr . Mamusha
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
Amen tebarek bebezu
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@legessebiru3393
@legessebiru3393 4 жыл бұрын
Hulem Addis nw lane ye kala geta yibaraki
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@israelgetachewofficial3918
@israelgetachewofficial3918 Жыл бұрын
stay blessed!
@smileshalom
@smileshalom 4 жыл бұрын
Hallelujahhhhhh Amennnn 🙏🙏🙏🙏🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@bettyabc5104
@bettyabc5104 5 жыл бұрын
Amen woww keber hulu libate
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@fasikaesatu7180
@fasikaesatu7180 7 жыл бұрын
Very touchy & inspiring message, good lesson for me, Is there part 1 of these message, because he said continuation from 1 Tesselonian, if yes please help me to get MAY GOD BLESS YOU DR. Mamusha
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
Tebarke doktr mamoesha xgawen ybezalene 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍❤❤💚💛💚💚💝💝💝💝
@yodittesfaye6559
@yodittesfaye6559 5 жыл бұрын
God bless you
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@debbietefera3718
@debbietefera3718 4 жыл бұрын
weyne tekemegne betam! tebarek!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 6 жыл бұрын
Tebareke
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@nuryanurya2862
@nuryanurya2862 3 жыл бұрын
𝑤𝑜𝑤𝑜𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤 𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛 𝑑𝑜𝑐𝑡𝑜𝑟 𝑒𝑔𝑧𝑏ℎ𝑟 𝑎𝑚𝑙𝑘𝑒 𝑓𝑎𝑡𝑠𝑖𝑚𝑜 𝑦𝑖𝑏𝑎𝑟𝑘𝑖 𝑎𝑚𝑒𝑛 ሺህ ዓመት ኑሪልኝ ☦️🛐❤🌾🌾🌾🙏🙏🥰🥀🍒🍒
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@genetgenet454
@genetgenet454 5 жыл бұрын
ተባረክክክክክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@aklilugeorge1585
@aklilugeorge1585 6 жыл бұрын
ተባረክ.......ከፍ ያርግህ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@lyduduissac1505
@lyduduissac1505 7 жыл бұрын
No words....ababa eyesus yebarekhe
@footballbeast9479
@footballbeast9479 5 жыл бұрын
Amen tebarek
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 6 жыл бұрын
Amen,Tebarek
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 6 жыл бұрын
Tebarkewalo
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@mchhchfig1504
@mchhchfig1504 6 жыл бұрын
Tebarek Dr
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@mercyabs3
@mercyabs3 4 жыл бұрын
Lord bless you
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial Жыл бұрын
Tebarek
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
My dear❤❤
@fasilzewdie1652
@fasilzewdie1652 4 жыл бұрын
Tsegaw yiibzalih..
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@solianaasefaw8410
@solianaasefaw8410 6 жыл бұрын
Yezemenu paulos teberek.
@legessebiru3393
@legessebiru3393 4 жыл бұрын
Ya
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@zelalemmallie4276
@zelalemmallie4276 Жыл бұрын
Guys please once u show us the crowd is enough just focos on the preacher the camera guy annoying
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ የበጉ እራት
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@serkalemtenkir6976
@serkalemtenkir6976 5 жыл бұрын
wow endante yalutin Geta yabzalin mamusha tebarek !!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 4 жыл бұрын
ትምህርት፣በጣም፣ይጣፍጣል፣ጌታ፣ከዢህ፣በበለጠ፣ይባርክህ፣በጣም፣እወድሀለሁ፣ጔታ፣ዘመንህን፣ይባርከው፣
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@birukasres9797
@birukasres9797 4 жыл бұрын
ᴍᴀɴ ᴏғ ɢᴏᴅ ʙᴇ ʙʟᴇssᴅ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
እርግጥ 10/10 ያገኘውም 0/10 ያገኘውም ልጆች ናቸው። ነገር ግን አባትየው የተትረፈረፈ የሚያጎብዝ ግብአትና ስጦታ እያቀረበለት ልጁ ግን 0/10 በተደጋጋሚ እያመጣ የተሰጠው እንዳልተሰጠው ሆኖ ለአመታት አንድ ክፍል ቢደግምስ???
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@henokabraha894
@henokabraha894 3 жыл бұрын
God bless you
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
@fasikaesatu7180
@fasikaesatu7180 7 жыл бұрын
Very touchy & inspiring message, good lesson for me, Is there part 1 of these message, because he said continuation from 1 Tesselonian, if yes please help me to get MAY GOD BLESS YOU DR. Mamusha
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
እስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ የዲያስፖራው ውይይት
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 33
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 54 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 506 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 17 МЛН
ቅድስና Holiness Part 1
29:48
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 16 М.
እግዚአብሔርን ታገኙታላቹ | አስተውሉ
37:16
ናብሊስ ዜማ ቲዩብ Nablis Zema Tube
Рет қаралды 27 М.
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)
1:43:50
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 57 М.
Mamusha Fenta  የሚመጥን አምልኮ   ሮሜ 12፡1-2
59:11
Equip Media
Рет қаралды 27 М.
Dr. Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር  (ክፍል 4)
2:02:37
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 41 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 54 МЛН