ቢዝነስ ለመጀመር 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia | Sinework Taye

  Рет қаралды 64,846

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 ай бұрын

ሁሌም እኛን በቴሌግራም ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ያለው ቁጥር ላይ በመደወል ክፍያ ማስገባት እና መጀመር ይቻላል። 0922 00 21 21
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi...

Пікірлер: 229
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 ай бұрын
ቢዝነስ ለመጀመር ሰባት ወሳኝ ነገሮች 1.ለምን እንደምትጀምረው እወቅ 2.በምትሰራበት Busines Expert ሁን! 3.በትንሹ መጀመር 4.ተማሪ ሁን 5.ስሜት እንዳያሸንፍህ 6.Mindset አስተካክል 7.ብዙ Skillset ያስፈልግሀል እናመሰግናለን 👍👌
@nejuomi9810
@nejuomi9810 2 ай бұрын
Shortcut 😊
@SultanNebil
@SultanNebil Ай бұрын
ብዙ skillset ለመገንባት የሚረዳን መፀሀፍ ወይም የሆነ ዘዴ ካለው ቢገለፅልን
@mubeyinmohammed
@mubeyinmohammed 7 күн бұрын
ቢዝነስ ለመጀመር ሰባት ወሳኝ ነገሮች 1. ለምን እንደምትጀምረው እወቅ (Satrt with why) 2. በምትሰራበት business expert መሆን 3. በትንሹ መጀመር 4. ተማሪ ሁን 5. ስሜት እንዳያሸንፍህ 6. Mindset አስተካክል (ከሰኞ እስከሰኞ ለመስራት በአይምሮክ አስብ፣ ዓላማህን አትቀይር ወደ ዓላማክ የሚወስድክን መንገድ ግን ልትቀይር ትችላለክ) 7. ብዙ Skillset ያስፈልገሃል
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 2 ай бұрын
ቢዝነስ እንደ ህፃን ልጅ ነዉ እንደተወለደ እሩጥ አትለዉም ያንተን ብዙ አላፊነት ይፈልጋል! ካደገ በኃላ ግን ኩራትህ ይሆናል በደንብ ተንተን አድርገህ ገልፀህዋል ምርጡ ወንድማችን ስነ ወርቅ ታዬ እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤
@Biniyamin-fx7uh
@Biniyamin-fx7uh Ай бұрын
The best idea
@zegeyesabom5538
@zegeyesabom5538 2 ай бұрын
ስነወርቅ ዳታ በመዘጋት ምክንያት አንተን ከሰማሁ ዘጠኝ ወር አልፎኝ ነበር ነገር ግን ጠንክሪ ለመስራ ወደ መርካቶ መጥች ስሰማህ ተስፋየ ተመለሰ
@merhawittube16
@merhawittube16 2 ай бұрын
3 ኛ ነኝ እንዴ እኔ ስነወርቅ የምወደው እሰከ ላይክ❤
@zegeyesabom5538
@zegeyesabom5538 2 ай бұрын
እኔም እደውለሁ ❤
@user-kq1ru8gb6x
@user-kq1ru8gb6x 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊00😊00😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊000yddqtwr```​@@zegeyesabom5538
@AlebachewTube
@AlebachewTube 2 ай бұрын
ድምጽህን ስሰማ አንዳች ገና ያልተጠቀምኩት እምቅ ኃይል ከውስጤ ሲርመሰመስ ይሰማኛል፡፡ አመሰግናለሁ ወንድሜ ስነወርቅ!
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 2 ай бұрын
ጎበዝ በርታ✊
@KalebTadesse-bu4yv
@KalebTadesse-bu4yv 2 ай бұрын
እርገጠኛ ነኝ እኔም ጭምር ብዙ የተለወጡ አሉ❤ስኔ ጄግና እንወዳለን!!
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 2 ай бұрын
My favorite motivational speakers❤
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 2 ай бұрын
አንተን ስደምጥ ጥነካሬ ያምጨምረው ነገር ❤😮
@Andumobile
@Andumobile 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@MazgC91N-us8zj
@MazgC91N-us8zj Ай бұрын
እኔም ማርያምን
@WegeneTeshome
@WegeneTeshome 2 ай бұрын
You know who you made me? Humble,resilient, diligent, respectful boy i succed in two things so far because of you 1] coach in wushu ,capoeira, and kick boxing 2]English language, Thank you so much we will meet each other on stage one day.
@RitikaMolla
@RitikaMolla 2 ай бұрын
በምክሮቹ ህይወቴን የቀየረልኝ ምርጥ ሰዉ ስነ ወርቅ ታየ በጣም ነዉ የማከብርህ በጣም ነዉ የምወድህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከመሬት ተንስቸ አሁን ሚሊነር መባልም ባልችል ግን ድሀ አልሆኩም thanke you so,my best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 5 күн бұрын
ልምዱን አካፍሉን እኛም ስደት ሰለቸን ባለችን በትንሽ ገንዘብ የይሚሰራ ሰራ
@shamela3457
@shamela3457 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ተለዉጬብሀለሁ❤❤❤❤❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 ай бұрын
በጣም ልዬ ነው የዛሬዉማ ደግሜ ማየት አለብኝ ፖይንት ለመዉሰድ |ለመፃፍ ሁሉም አንድ የሚጣል የለዉም በእወነት እናመሰግናለን ወንድመችን🙏👏
@birugebeyehu1402
@birugebeyehu1402 2 ай бұрын
ከአንተ አፍ የምወጣው ቃል ሁሉ ይመቸኛል ኑርልን!!
@Abisnya104
@Abisnya104 2 ай бұрын
አይገርምም ሰሞኑ ሰራ ልጀምር ወይሰ ባዶ ቦታ ልግዛ እያልኩ መንታ መንገድ ቆሜ ነበር አመሰግናለሁ ሰነ❤
@seidkasim1880
@seidkasim1880 Ай бұрын
እና በምን ላይ የተሻለ ሆኖ አገኘኸው
@user-wr9st9um4d
@user-wr9st9um4d 2 ай бұрын
ለብዙ ጊዜ አረብ አገር ሰርተዉ ለመጡ ምንትላለህ እዚ እዳዲስ ነዉ የሚሆነዉ ሁሉምነገር ምክንያቱ ደሞ ባንድ በታጠር ጊቢና ቤት ለዘመናት ኖሮ ሀገር ሲገባ የራስ ነገር ልስራ ይላሉ ግን አሰራሩ ብዙ ልምድ የለም ስለዚህ ለኛ ምን ትመክራለህ
@Tigraweyti231
@Tigraweyti231 2 ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ ሰነ ወርቅ ወንድማችን
@makidemissie5318
@makidemissie5318 2 ай бұрын
VERY USEFUL POINTS THANKS
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 Ай бұрын
በትክክል።Thank you TOO.
@TayeNEGA-dp6hg
@TayeNEGA-dp6hg 3 күн бұрын
እኔ ሁሌም እናንተን እከታተላለው እስካሁን ተቀጣሪ ነበርኩ አሁን ደግሞ እራሴን ቀጥሬ ወደ ብዚነስ ገብቻለው እራስን እደመቅጠር እሚከብድ የለም
@WondeWoldemariam
@WondeWoldemariam 2 ай бұрын
Thanks a lot Sinework❤
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 ай бұрын
በትክክል ሰው ከስህተቱ ተምሮ ብዙ ደረጃ መድረስ ይቻላል እኛም በስደት ላይ ያለን ይቻላል ማለት አለብን እጃችን ላይ በሚኖር ገንዘብ የአቅማችንን ቢዝነስ መስራት እንችላለን እናመሰግናለን ወንድማችን
@samriberhane8084
@samriberhane8084 2 ай бұрын
Thank you so much በተለይ 3 ሃሳብ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ::
@mitkushamebo
@mitkushamebo 10 күн бұрын
The great man thanks
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
እጅግ ባጣም እናመሰግናለን❤🙏
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 2 ай бұрын
superb...very grateful...the action is waiting very soon hopefully....keep forward.
@EchoXvibes-bc6zu
@EchoXvibes-bc6zu Ай бұрын
Thank you❤❤❤
@GEZHEGNMinda-gl1qo
@GEZHEGNMinda-gl1qo 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@AlexBerhanu-lw2xs
@AlexBerhanu-lw2xs 12 күн бұрын
Wow 😳Thank you brother
@BirhaneWerku
@BirhaneWerku 2 ай бұрын
Thank you
@BirhaneWerku
@BirhaneWerku 2 ай бұрын
Your mind is very wide .it's amazing
@hawa7349
@hawa7349 2 ай бұрын
ኑርልን የኔዉዲሜ አተን ትሠማ ሙራሌ ይጨምራል❤❤❤
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp Ай бұрын
Thank you ❤❤
@user-qn1cq8yz7x
@user-qn1cq8yz7x 11 күн бұрын
አንደበተ ሩቱ ነሕ ንግግሮችሕ በጣም ያበረቱኛል በርታ
@Umubilalul-
@Umubilalul- 2 ай бұрын
Thank you bro😊
@Hapse-nk3sd
@Hapse-nk3sd Ай бұрын
Your motivational speaker is the nervous system for me
@zubairaahmed8374
@zubairaahmed8374 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችንንን
@junedhusen
@junedhusen 2 ай бұрын
Thanks you
@tadutasfaye8755
@tadutasfaye8755 Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 14 күн бұрын
አላህ ያሳካልህ ወላሂ ምርጥ ሀሳብነው.6 🎉🎉🎉
@Amarewelde
@Amarewelde 2 ай бұрын
Thank you bro
@user-vm2pu6jm8z
@user-vm2pu6jm8z Ай бұрын
የእውነት ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@BitaKassa
@BitaKassa 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 1ኛ እንድወጣ ስለረዳሀነኛ በfuterx 😘❤❤❤
@user-wn5ge2nh4o
@user-wn5ge2nh4o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@LeuleBasha-li7on
@LeuleBasha-li7on 2 ай бұрын
u are Unique!!!!!! Lena leyu sew sinework taye
@odavefootballhighlight9379
@odavefootballhighlight9379 2 ай бұрын
Your mind is very wide
@FAYFpay
@FAYFpay 26 күн бұрын
Tebareki bexami desi biloyinal❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
እናመሰግናለን. ስነ የኛ ወርቅ
@fatumaabdiweli106
@fatumaabdiweli106 Ай бұрын
I want to start immediately!!
@tesfamariamteklu6434
@tesfamariamteklu6434 2 ай бұрын
ሙሉ ጤና እእና ዕድሜ ይስጥህ።የዘወትር ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ።
@UmarHasen-vf1di
@UmarHasen-vf1di 2 ай бұрын
በስልክ አንተን መግኛት እፈልገለዉ ሰልክህን እንዴት አጋኛለዉ
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 18 күн бұрын
woowww so GOOD!
@enanatube
@enanatube Ай бұрын
እስከ መጨረሻው አደመጥኩ ጥሩ ነገር ነበር የተነገረው ወደራሴ ሳመጣው የስሜት መብሰል የተባለው ነገር በጣም ነው ያስተማረኝ
@mohammedhaylu9391
@mohammedhaylu9391 Ай бұрын
አቤት አንደበት 1ኛ ነህ
@meseretgutata3176
@meseretgutata3176 Ай бұрын
Brother tank you 💪👈 you are strong boy 🥰🥰🥰
@user-lu6yc8bd6k
@user-lu6yc8bd6k 2 ай бұрын
thanks bro
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 2 ай бұрын
ስኔ በጣም አመሰግናለሁ !!!👍👍
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 ай бұрын
ኑርልን ያንተን ቪደወ ስሰማ ጠንካራ እሆናለሁ
@neimadendir4445
@neimadendir4445 Ай бұрын
Wow ante hule tileyaleh❤
@asalfiwolire
@asalfiwolire 2 ай бұрын
ሁሉም ጣቃም እና ገንብ ነቻው ለእኔ ግን 6ኛው ሀሳብ ትለያለች የእትዮጵያ ኩረት ኑርልን ወንድማችን❤
@zinashabrme
@zinashabrme Ай бұрын
Tabarke tabarke tabarke 🎉🎉🎉💖💖💖
@MohammedAbdella-cj6qy
@MohammedAbdella-cj6qy Ай бұрын
Amharic is my second language to afan oromo but b/c of i follow you i am being perfect speaker of amharic nice of ethiopian motivator
@belayGeta-cr1vk
@belayGeta-cr1vk Ай бұрын
ለመጀር ፈልጋለሁ እና እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር
@kidanemhretenate
@kidanemhretenate 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ❤❤❤
@LemlemWale
@LemlemWale Ай бұрын
Yeah, education curriculumu betam wedehuwala asekeretonal Hulum sew biyasebebet tolo enelewetaln beye asebalhu
@AyeleGizawm
@AyeleGizawm 2 ай бұрын
Big boss it's amazing 💕💕💕💯💯💯🙏
@user-qv9cb6mz5l
@user-qv9cb6mz5l 6 күн бұрын
Yes 👍👍
@user-uc9xj8tp2f
@user-uc9xj8tp2f 2 ай бұрын
Berta wendema... ahun yerase business legemir new.. hasabeh leyu new...betam yetekmal👍👍👍
@tamiratkusse4271
@tamiratkusse4271 Ай бұрын
ደስ የሚል ማነቃቂያ
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
እኔ ያንተ ስራህን የምትወድልህ አለቃህ ነኝ :: በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ
@makizd
@makizd Ай бұрын
Betam arif hasab nw yanesahew ebakh lelam techemari video seraln 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Batl.14
@Batl.14 2 ай бұрын
10ኛ ነኝ የታየ ልጅ እንኳን መጣህ
@ageseplc9129
@ageseplc9129 Ай бұрын
wow Amazing
@KeenyaTube34
@KeenyaTube34 2 ай бұрын
Amazing bro ❤
@azieztube3842
@azieztube3842 2 ай бұрын
ሁሉንም በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ተምሬበታለሁ በርታልን❤
@hailuyilma1980
@hailuyilma1980 Ай бұрын
Besiraw expert mehon
@alemtsehaybenberu415
@alemtsehaybenberu415 2 ай бұрын
እንዴት ነህ ስነ ደህና ነህ ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው እራሴን መገንባት ነው ብዬ አሰብኩ ። በርታ !
@YourSamsung-yp6ku
@YourSamsung-yp6ku Ай бұрын
betam betam betam betam nw menamsgnw bertaln
@Kassimama-jj9pf
@Kassimama-jj9pf Ай бұрын
betam des yilal temechitognal
@AmenTafese
@AmenTafese Ай бұрын
Betam Desi yilali gin lemejemeri
@Newprogress-t5o
@Newprogress-t5o 5 күн бұрын
Wow,interesting video that changes life.but,the biggest issue to start up Capital in Ethiopia after Feasible and profitable business idea and business plans.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው ስነ በተለየ ለኛ ለስደተኞቸ እንዲ እሚያበረታ አቅርብልን🙏🙏🙏❤❤❤
@EshetuBeyene-wh5iz
@EshetuBeyene-wh5iz Ай бұрын
Edeti awuru faligalow Sila business. Keep it up siniye
@Lol-lol-vedio
@Lol-lol-vedio 2 ай бұрын
Mariyamin betam amseginalew Sinewerk , business lemejemr eyasebkugn nebr anten semiche betam nw yetkemgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maronkonjo3428
@maronkonjo3428 2 ай бұрын
ተቀጥሬ ብቆይ ይሻለኛል እናመሰግናለን
@user-pv3ee6fn7m
@user-pv3ee6fn7m 2 ай бұрын
ስነ ወርቅ ምርጥ ወንድሜ በርታልን እንወድሀለን🙏🥰🥰
@Tigrignainfotech777
@Tigrignainfotech777 Ай бұрын
እውቀትም ትምህርት ኣሰጣጥክም ከመጠንን በላይ በቂ ነው ቀጥልበት ከልብ እወደሃለው ኣከብራሃለው ኣደንቃሃለው❤❤❤❤
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው አለቃህ ነው ያልከዉ ዉስጤ ገብቷል ። ክበርልኝ!!🙏🙏
@LemlemAregawi-ix3zi
@LemlemAregawi-ix3zi 2 ай бұрын
wow
@user-qq8ne9xg1r
@user-qq8ne9xg1r 2 ай бұрын
Lemejemer asbiyalehu asakawalehu 7 tegnawu betam new yewodedkut smetn bedenb mekotater
@user-hv7ov3pg6o
@user-hv7ov3pg6o 2 ай бұрын
1ለምን እደጀመርኩ ማወቅ ሁሉም ጠቃሚናቸው ጀግናችን
@AAa1-pk3bg
@AAa1-pk3bg 2 ай бұрын
goodየዘመኑወርቅ ልጂነህ❤
@abrhamdenekew4622
@abrhamdenekew4622 2 ай бұрын
No never give up
@BirhaneWerku
@BirhaneWerku 2 ай бұрын
To start
@xxhdzzg
@xxhdzzg 2 ай бұрын
እኔ መጀመር ባሰብኩበት ሰአት ማዬቴ ጥሩ አጋጣሚ ነው
@selambuu8381
@selambuu8381 2 ай бұрын
Wow very nice❤ ስኖችን
@yonibini1219
@yonibini1219 2 ай бұрын
Semichi ymaltgbew nigigrih ❤❤❤
@anbesawtesfayetsegaye8082
@anbesawtesfayetsegaye8082 Ай бұрын
ምርጡ ወንድሜ
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb 2 ай бұрын
ሰንየ ወንዱም ክበርልን አላህ ይጠብቅክ
@habashhabash3876
@habashhabash3876 2 ай бұрын
ጀግና
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 303 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 10 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር ይቻላል?
15:02
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 95 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 247 М.
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 10 МЛН